በኮሮና ቫይረስ የስራ መልቀቂያ... ፍራሽ አዳሽ 8 ተስፋሁን ከበደ - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 587

  • @Tsegamedia
    @Tsegamedia 4 ปีที่แล้ว +33

    እረ ይሄ ልጅ ሱስ ሆነብኝ የምር እንደ ዘፈን ደጋግሜ ነው የምሰማው በርታልን የሀገሬ ፈርጥ ምርጡ የናዝሬት ልጅ

    • @mogesgebreyes8766
      @mogesgebreyes8766 4 ปีที่แล้ว +2

      Tsega media
      እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር የምደጋግመው አይጠገብም እኮ

    • @mvab3252
      @mvab3252 4 ปีที่แล้ว +1

      Tsega media he’s amazing 👏

    • @yomsey2011
      @yomsey2011 4 ปีที่แล้ว +1

      "መንታ መንገድ" አጭር ግን ጣፋጭ ቃል" th-cam.com/video/e5KQwdxU_q4/w-d-xo.html

    • @samueihibebo999
      @samueihibebo999 4 ปีที่แล้ว

      እረ እኔ ብቻ መስዬ መሰልኩ ሌላ ሰው አለ

    • @habibachanie3980
      @habibachanie3980 4 ปีที่แล้ว

      Hulum New Yemidegagmew

  • @bahri1415
    @bahri1415 4 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ኮምድያን ኣንድ ኢነ ኣንተ በኛ ሃገር ብኖረኝ GBU from Eri.

  • @bettytube2
    @bettytube2 4 ปีที่แล้ว +1

    የሚያስቅ አደለም ቅኔ ነው በጣም የሚያዛዝን ወቅታዊ ጉዳይ ነው እኮ ገቦዝ

  • @gebriyeakele3610
    @gebriyeakele3610 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እዉነት ለመናገር 2012
    ከገባ ከልቤ የምስቀዉ ባንተ ስራዎች ነዉ፡፡ ክብር ይገባሃል፡፡

    • @bettytube2
      @bettytube2 2 ปีที่แล้ว

      በዚ የምትስቅ ከሆነ ቅኔው አልገባህም ማለት ነው 😭😭😭😭

  • @dalitbiniyam3073
    @dalitbiniyam3073 4 ปีที่แล้ว +6

    ተስፍየ ምርርጥ ሰው ኑርልን ፡ያንተው አይነቱ ይብዛልን እወድሃለሁ ሁሉ ነገርህ ከ1 - 8 ክፍል ተከታትየው አለው ፡የእውነተኛ የህብረተሰቡ ሂይወታችንን ነው የምትገልጸው አንጣክ ፡ፈጣሪ ይጠብቅህ ፡ገጸባህርህንም ከልብ እወድልሃለሁ

  • @rajarayes1887
    @rajarayes1887 4 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ፡ነህ!!! ፕሮግራምህ፡በጣም፡ተደናቂ፡ወቅታዊ፡ቁምነገር ፡በቅኔ፡የታጀበ፡መልእክትህ፡አዝናኝ፡ነው፡ተሰጥኦህ፡ይደነቃል፡👏🏾👏🏾👏🏾በርታ፡የኛ፡ልጅ።ኢትዮጵያ ፡ታፍራና ፡ተከብራ ፡ለዘላለም ፡ትኑርልን ።አሜን ።🙏🏿🙏🏾🧚🏾‍♂️🧚🏿‍♂️👨🏿‍🏭👩🏾‍🏭💚💛❤️

  • @muluemagne7739
    @muluemagne7739 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃላት የለይም ዋው

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +44

    ቅኔህው ውሰጤ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 👌 ፍራሸ አዳሸ ሳኮን አይምሮ አዳሸ ነህ የሚሰማማ👉👍

  • @yishakabrham5002
    @yishakabrham5002 4 ปีที่แล้ว +299

    ፍራሽ አዳሽ ምርጥ ኮሜዲ ነው የሚል ላይክ

    • @samsonmekbib4582
      @samsonmekbib4582 4 ปีที่แล้ว +3

      Wow u play good. U r knocking door to awaken people..

    • @askme7620
      @askme7620 4 ปีที่แล้ว +1

      ኮሜዲያን ብቻ አይደለም እያንዳንዱ ዲስኩር ትልቅ መልእክት ያለው የሐረግ ቃል ፤ ስምና ወርቅ ነው ። ከእድሜው በላይ የሆነ አዋቂ ብልጥና ምሁር ልጅ ነው ።

    • @SkyWonders-4K
      @SkyWonders-4K 4 ปีที่แล้ว

      sle ethiopiawinet rassh ewekiw!!!Ethiopia is full of layers narration!! you are shnasha farta kunfil the history of Tigray belongs to Tigray you are identity-less Weyane call you Amhara .Amhara is extremely different from Tigray and go search for your identity!!! stop laying shwa get out of Tegarus history! Tegaru please do not give a good face to these people they are extremely different from us they are our killers!!! TEGARU be wise those people are extremely unnecessary for us!!Tegaru are not Ethiopia we ara Tegaru amazing wise people we never kill by stone in church never kill people by konchera there for get the fuck out of our history you identity lesspeople!!!! no one have moral value to talk with Tegaru!! get out of us shnasha!

    • @ethiolove9444
      @ethiolove9444 4 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያዬ ማማዬ ኑሪልኝ ለዘላለም

    • @emanmelaku9767
      @emanmelaku9767 3 ปีที่แล้ว

      ጥያቄ የለውም

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 4 ปีที่แล้ว +43

    የኔፍቅር እንዴት እንደምወድህ ምርጥ ወጣት የምታስተላልፈው መልእክት ግልፅ ነው መስማት ተሳነን እንጂ ወቅታዊ ነው 🙏🙏🙏❤💜❤💜❤💜❤💜❤💜💜💜💜🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

    • @SkyWonders-4K
      @SkyWonders-4K 4 ปีที่แล้ว

      sle ethiopiawinet rassh ewekiw!!!Ethiopia is full of layers narration!! you are shnasha farta kunfil the history of Tigray belongs to Tigray you are identity-less Weyane call you Amhara .Amhara is extremely different from Tigray and go search for your identity!!! stop laying shwa get out of Tegarus history! Tegaru please do not give a good face to these people they are extremely different from us they are our killers!!! TEGARU be wise those people are extremely unnecessary for us!!Tegaru are not Ethiopia we ara Tegaru amazing wise people we never kill by stone in church never kill people by konchera there for get the fuck out of our history you identity lesspeople!!!! no one have moral value to talk with Tegaru!! get out of us shnasha!

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 4 ปีที่แล้ว

    አቶ ደስታ አስመላሽ የተጎዳ ፍራሽ አዳሽ። ምርጥ ሥራና አቀራረብ ነው።
    ሁሌም ሥራህን በጉጉት ነው የምንጠብቀው።
    ተስፋሁን ከበደ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ እንድትሰራ እድሜና ጤናውን ያድልህ።

  • @yoftaetalemahutewabe1671
    @yoftaetalemahutewabe1671 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እሚገርመኝ እዬን የመሰለ ኩም ነገር እየነገርከው ምርጥ ኮሚዲይ ነው ይሉኮል አቦ ይመችክ እውቀቱን ያብዛልክ

  • @ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ
    @ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ 4 ปีที่แล้ว +27

    እግዝአብሔር ጥበቡ ጤናው አብዝቶ ይስጥህ ።
    የኢትዮጵያ አምላክ ከክፉዎች ይጠብቅህ ለምትወዳት አገርህ ኢትዮጵያ ሺ አመት ኑርላት ወንድም ።

  • @aynalemdeme2550
    @aynalemdeme2550 4 ปีที่แล้ว +12

    ተስፉ ምርጥ ልጅ በየጊዜዉ የምታነሳቸዉ ሀሳቦች እጅግ በጣም አስተማሪ ናቸዉ በርታ

  • @Daisyabeba
    @Daisyabeba 4 ปีที่แล้ว +9

    ጎበዝ! ምርጥ አዝናኝ እና መልእክት አዘል።

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት. ጎበዝ. ጥበበኛ አስተማሪ አቅራቢ. ነህ. አቁራረብህ. ብእሰዮ ያኡስብላል
    ኑርልን

  • @meleswoldeyohanes3920
    @meleswoldeyohanes3920 4 ปีที่แล้ว +5

    ተስፋችን በርታልኝ ሁሌም ከማይሰለቹ ምርጥ እይታዎችህ
    ጋር ረዥም ዕድሜና ጤና

  • @justfooty-editz
    @justfooty-editz 4 ปีที่แล้ว +4

    የማያልቅበት ድንቅ ሰው :: ናመሰግናለን ::

  • @zibibyetiklya6293
    @zibibyetiklya6293 4 ปีที่แล้ว +1

    Ejeg beta enamsegnalen

  • @ኪሩጨርቆሴ
    @ኪሩጨርቆሴ 4 ปีที่แล้ว +37

    ምናለ ይሄን ልጅ እንደ ዘመን ድራማ በየ ሳምንቱ ብታቀርብልን ይመችክ ብሮ

    • @ivataiwan2068
      @ivataiwan2068 4 ปีที่แล้ว

      ዘመን ድራማ ነው 😂😜

    • @ኪሩጨርቆሴ
      @ኪሩጨርቆሴ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ivataiwan2068 አይ ተከታታይ የፖርላማ ፊልም ነው 😤😤😤😤?😤😤

    • @tinalove7727
      @tinalove7727 4 ปีที่แล้ว

      ኪሩ ይሄኛው የአእምሮ ብስለት መጠበብ የሚጠይቅ እውነተኛ ቅኔ ነው ግዜ ያስፈልገዋል፡ ምነው ከድራማ ጋር አወዳደርከው

  • @amanyhunbitew9672
    @amanyhunbitew9672 4 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወንድሜ

  • @akmalsharfa7669
    @akmalsharfa7669 4 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ሰላምህን ያብዛው እንዳንተ ወንድሞች ያብዛልን በመቀጠል አዎ የሃገሬ ህዝቦች አላህ ሰላማችሁ ያብዛው የብዛልን እንሻአላህ

  • @እኔ.የማርያም.ነኝእኔ.የማ
    @እኔ.የማርያም.ነኝእኔ.የማ 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤት. የጥበብ. ሰው. ስብከት. ነው. ሚመስለኝ ከልቤ ነው. ማዳሜጥክ. የእውነት ጥበባ. ከዘመኑ. ጋር. አዋህዳሀለች. በርታ ከተቻለ. በየ. ሳምቱ. ናሀ. እንወድካለን. ተስፍሺ. ንገራቸው. ሙሁራነን. ለሚሉ. ባዶ. ጭቅላት. ላላቸው. እውቀት. ሙላላቸው

  • @ሰላምለኢትዬጵያ
    @ሰላምለኢትዬጵያ 4 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት እደምወድህ እግዚሀብሄር ይጠብቅህ በርታ መቼም አልጠግበውም ደስ የሚል አዝናኛ እና አስተማሪ ስለሆነ ለምታቀርበው ሁሉ አድናቂህ ነኝ ኑርልን

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 ปีที่แล้ว +90

    አቤት አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ ነው ንግግር ጎበዝ በርታ :: ኮሮና ነው ኮሮላ መኪና ? እውነትም!
    እግዚአብሔር ከመጣብን የሰይጣን ወረርሽኝ ይጠብቀን::

    • @neimawale9502
      @neimawale9502 4 ปีที่แล้ว

      Arife nwe

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว

      ወይኔ በእግዚአብሄር እሄንን ልጅ ስወደው እማማ ልጣየሽንና መንፈስን ወጡ ውስጥ እንደሚጨመር ቅመም ጣል ሳያረግ አያልፍም እማማ ልጣይሽ ምናለ ባወኳቸው ያስብላል

  • @alemkebed7530
    @alemkebed7530 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምርጥ የበለጠ አይምሮህን ያስፋልህ መጨረሻ የምትናገሪው ደግሞ ደርባባ ስታምሪ ዱቄት የለሽ የፈረስ ጭራ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እመቤት በርቱ

  • @hanaabata9021
    @hanaabata9021 4 ปีที่แล้ว +6

    ቀምነገርና ትምህርት ባንድ ላይ በጣም ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥህ ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @sulaimanali1067
    @sulaimanali1067 4 ปีที่แล้ว +2

    Tesfahun Kebede is my favourite actor

  • @makdatetemke4913
    @makdatetemke4913 2 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ ምን እላለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ውድ

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 4 ปีที่แล้ว

    ተሰፍሽ በጉጉት ነው ያንተን ወግ የምጠብቀው ቅኔ ነህ በእውነት ተባረክልኝ አቦ

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 4 ปีที่แล้ว +10

    አቦ ከክፉ አይን ይጠብቅ።ወገኖቼ ከዚህ ክፉ በሽታ ባለንበት ቦታ አምላክ ይጠብቀን።

  • @hzkielg.asfaha2842
    @hzkielg.asfaha2842 4 ปีที่แล้ว +3

    ደግሞ ደጋግሞ ቢሰማና ቢታይ ፍጹም ፍጹም ኣይሰለችም። መልእክቱም የዋዛ ኣይደለምና በርታ ብራዘር። እግዚኣብህየር ያግዝህ።

  • @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
    @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣክ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥቅ ሰላምህን ያብዘው በርታልን

  • @b.a8254
    @b.a8254 3 ปีที่แล้ว

    ልዩ የእግዚአብሄር ተሰጥኦ ነው ያለህ

  • @kassahunandom3911
    @kassahunandom3911 4 ปีที่แล้ว +1

    አደበትህን ይባርከው ብሶታችን ነገርከን

  • @benyamkebede1168
    @benyamkebede1168 4 ปีที่แล้ว

    Tesafhun Kebede your name & your look your voice like The voice of America!!

  • @ገብርኤልወዳጄነህ
    @ገብርኤልወዳጄነህ 4 ปีที่แล้ว +3

    ተሰፍሽዬ😍 ይሄን ሕዝብ እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @sulaimanali1067
    @sulaimanali1067 4 ปีที่แล้ว +2

    My favourite comedian

  • @hayat-u4p
    @hayat-u4p 4 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ቅኔ ይመችህ *ቆልል ሰዉዬዉ መቶ የሚያጸዳልህ መስሎሀል* ስትጠፋ ጊዜ ደብሮኝ ነበር ።ቶሎ ቶሎ ና ።

  • @ethiogeremay2130
    @ethiogeremay2130 4 ปีที่แล้ว +2

    ይመችህ

  • @abe7478
    @abe7478 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ!! ጥበቡን ይጨምርልህ በጣም ሊቅ የሆንክ ሰው።

  • @BETESEB1972
    @BETESEB1972 4 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሄር ወንድሜ እንዳንተ አይነት ሰው ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል

  • @habeshawit5877
    @habeshawit5877 4 ปีที่แล้ว +2

    መቼም ቢሰሙ የማይጠገቡ ስራዎች በርታልን bro

  • @adiadye2280
    @adiadye2280 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ደስ ትላለክ ሰውን ዘና እያረክ ቁም ነገር ያለው ነው

  • @luchia686
    @luchia686 4 ปีที่แล้ว +27

    🙏👏👏💚💛❤️ በናትህ በየጊዜው ና በጣም ነው የምንናፍቅህ ትልቅ ተሰጥኦ ነው ያለህ!!!🙏👏👏👏👏💚💛❤️

  • @hamzehameze1723
    @hamzehameze1723 4 ปีที่แล้ว

    ተስፍዩእንዴትነህሰለምልልህነው
    ናፍቅከኛልአድናቂህነኝሀምዜ

  • @kokiyatayeljidingilenate8116
    @kokiyatayeljidingilenate8116 4 ปีที่แล้ว +15

    እግዚሃብሄር ጥበቡን ይጨምርልህ ወንድም

  • @Brave-Is_Mine1
    @Brave-Is_Mine1 4 ปีที่แล้ว +7

    I've never seen like this young comedian who's such a talented and classic comedian!!!!
    "በፍንጭ ኣይደርቅም ምንጭ"👌👌

  • @beatytamena8844
    @beatytamena8844 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ምርጥ ቀልድና መልክት ነው !!!

  • @zinashsidamo4199
    @zinashsidamo4199 4 ปีที่แล้ว +5

    ተስፋ በእውነት ዘመንህ ይባረክ

  • @raheltsegaye
    @raheltsegaye 4 ปีที่แล้ว +12

    በእውነት ሚዲያን ባስመለከተ የእማማ አልጣሽ አስተያየት ይሻላል የጤፍን ሰርዶ ማየት መንፈስ ያድሳል 💚💛❤

  • @yontesadwa5771
    @yontesadwa5771 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ
    @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ 3 ปีที่แล้ว +3

    አተ እውነት ጥበብ ጠርታህ ሣይሆን መታ ጎትታህም ጭምር ነው በጣም ትችላለህ ይጨምርልህ👏👍👍

  • @ምስጋና-ጨ9ዘ
    @ምስጋና-ጨ9ዘ 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ቁምነገር ተባረክ

  • @kgbmosad5628
    @kgbmosad5628 4 ปีที่แล้ว

    የተስፋሁን ሁሉ ደስ ይላል ጣቢያቸውም አንድ ቋነቋ ለማሳደግም ይጠቅማል ።

  • @bezusene7122
    @bezusene7122 4 ปีที่แล้ว +5

    Endew Ante lej , yanurelen !!!!!! Tebarekelen

  • @የእመቤቴማርያምልጅነኝ
    @የእመቤቴማርያምልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    የልብ አደርስ እኮ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ በርታልን

  • @wandiyeindriyas1558
    @wandiyeindriyas1558 4 ปีที่แล้ว +1

    ተሰፉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @esubalew8433
    @esubalew8433 4 ปีที่แล้ว +1

    ተስፍሽ የቅኔዉ ንጉስ

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 4 ปีที่แล้ว +49

    ምርጥ ሰው እኮ ነህ ጥሩ ለውጥ ነው

    • @luismesfin3498
      @luismesfin3498 4 ปีที่แล้ว

      አንችም ምእርጥ መሆን አለብሽ ምርጥ ለማወቅ ወይ ለመረዳት kk አይደል

    • @tuizgu8751
      @tuizgu8751 4 ปีที่แล้ว

      እሸ

  • @yenbaethiopia8613
    @yenbaethiopia8613 4 ปีที่แล้ว

    ያስተምራል ያዝናናል ጎበዝ በርታ

  • @sileshid.5410
    @sileshid.5410 4 ปีที่แล้ว +1

    የሚያዝናና አሽሙር … ይመችህ!

  • @adisnegr
    @adisnegr 4 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ነው ወዳጄ አፍህ ይባረክ በርታ ጠንክር💚💛❤

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 4 ปีที่แล้ว

    እግዜር ያአግዝህ. ጎበዝ አስተማሪ. ነህ

  • @derejeyilma3480
    @derejeyilma3480 4 ปีที่แล้ว

    I have No words you are on fire አቶ ደስታ አስመላሽ የተጎዱ ፍራሽ አዳሽ Amazing wowwwww

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 4 ปีที่แล้ว

    Gobez berta simply you are beast.

  • @aeshaabdurahman2226
    @aeshaabdurahman2226 4 ปีที่แล้ว +7

    Big big respect for this amazingly talented guy!!! ...

  • @michealsocifio6283
    @michealsocifio6283 4 ปีที่แล้ว +1

    Goddamm it I like't 👍 you the best 👍I can't wait next episode 9

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi8209 4 ปีที่แล้ว +40

    በሄድክበት አላህ ይጠብቅህ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @mebrahtuhailay2608
    @mebrahtuhailay2608 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ቁም ነገር ኣዘል ኮሜዲ ነው ።መሳቁ ብቻ ሳይሆን ቁምነገርዋን....................

  • @ahaduyebuhorowa9225
    @ahaduyebuhorowa9225 4 ปีที่แล้ว +17

    በክርስቶስ ፍቅር እወደህ አለሁ ከማለት ዉጨ ቃል የለኘም አትን እምገልፀበት😘😘😘😘

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 ปีที่แล้ว +6

    abet wubet !!!yene Qonjo !!!wond lij benoregn lanchi neber medar !!
    Aqrabewa liyu set nat !!!
    Tesfahunim tesfa yalew lij new !!gin raskin tebuq !

  • @bayushzenbech2002
    @bayushzenbech2002 4 ปีที่แล้ว +16

    ሺ አመት ኑር ስንወድህ👌

    • @ethio2012
      @ethio2012 4 ปีที่แล้ว

      Bayush zenbech
      ሺአያንስበትም?

  • @selamkidane1567
    @selamkidane1567 4 ปีที่แล้ว

    ተሰጦክ በጣም ደስ ይላል አምላክ ይጠበረቅክ

  • @zeinthussan4398
    @zeinthussan4398 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል በርታ አላህ ይጠብቅህ

  • @newaytekabe3311
    @newaytekabe3311 4 ปีที่แล้ว

    you are outstanding and critical thinker in addresing the cause & effect of problems that was/will be in our community , you should be appreciated !!!! thank you.

  • @adafrealemu1543
    @adafrealemu1543 3 ปีที่แล้ว

    waw amazing and good advice

  • @solomonalemu9178
    @solomonalemu9178 4 ปีที่แล้ว +1

    It's very intelligence

  • @zenebechbeyene2994
    @zenebechbeyene2994 4 ปีที่แล้ว +5

    Wow.abu edemake yerezem.eski negerelege lezih hezebe bigebawu gin ayegebawum chafe yezo merote new serachewu

  • @shylook
    @shylook 4 ปีที่แล้ว +6

    Yes in did u are good one thanks

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 4 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ሰው

  • @debretabortube4139
    @debretabortube4139 4 ปีที่แล้ว

    you are the right person who express my idea

  • @senait3323
    @senait3323 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰው ነክ👍👍👍😘😘😘

  • @kedirtech6228
    @kedirtech6228 4 ปีที่แล้ว +4

    ተስፍሽ ስትመቸኝ ያንተ ቲያትር ሁሌም ድንቅ ነው።

  • @dawitberhanu7498
    @dawitberhanu7498 4 ปีที่แล้ว

    ዘመን የማይሽር ተዋናይ

  • @sweetlove2592
    @sweetlove2592 4 ปีที่แล้ว

    እንቅጭ እንቅጩን ስወድህኮ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Emamimami
    @Emamimami 4 ปีที่แล้ว +9

    ሥለ ኢትዮጵያ ነጋዴ አንድ መድረክ እንጠብቃለን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +6

    ይህ ሰውዬ ስወደው ተስፍሽ እድሜ ይስጥህ ከኮኖና ቫይረስ በሽታ ይጠብቅህ እማማዬ የጤፍ ማሳው እኮ ስለጠፋ ነው ማሳውን የማያሳዩት ሽሮ ወጥ ላይ ሶስት የጭልፋ ማንኪያ ቅቤ እንኳን ቅቤ ዘይትም አተናል

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 4 ปีที่แล้ว +6

    አቦ ሰላምህን ያብዛው የልብ አውቃ ማለት አንተ ነህ እያሳቅህ ቁምነገር እምትናገር ሳልጠግብ ነው እሚያልቅብኝ ያንተ ንግግር ሀገራችን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ጎበዝ ያአምርብሀል

  • @kassahunmulugeta7570
    @kassahunmulugeta7570 4 ปีที่แล้ว +3

    Really a message-full speech. Thank you!!!!!!! OMN careful!

  • @tube2134
    @tube2134 4 ปีที่แล้ว +5

    ትችላለህ አቀራረብህም ምርጥ ነው

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና በርታ

  • @genetbeshenena8169
    @genetbeshenena8169 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ነክ በርታ

  • @ETHIOPIA1995.
    @ETHIOPIA1995. 4 ปีที่แล้ว +5

    *ስምን መላዐክ ያወጣዋል አሉ እውነትም ተስፋሁን ብዙ ተስፋ አለኝ ባንተ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ በርታ*

  • @kadirwadajo6062
    @kadirwadajo6062 4 ปีที่แล้ว +5

    ፍራሽ አዳሹ ጎበዝ ነህ ውስጣችን እያረረ እንኳ ተስቀናለህ ይኑር

  • @kidanehagos4711
    @kidanehagos4711 4 ปีที่แล้ว

    The best stand up comedian. Thank u

  • @blatienawrayakobo3269
    @blatienawrayakobo3269 4 ปีที่แล้ว

    አቦ ተስፉየ እወድህ አለሁ በጣም ትመቸኝ አለህ

  • @shiwafass431
    @shiwafass431 4 ปีที่แล้ว +5

    Willcome back bro very very great job🙏🙏🙏 we💚💛❤you

  • @tesfayelemma9592
    @tesfayelemma9592 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርም አዝናኝ እና ቁምነገር የሚያስጨብጥ ነውወቅቱንያገናዘበ ነው