ความคิดเห็น •

  • @merontessemaofficial55
    @merontessemaofficial55 2 ปีที่แล้ว +93

    ምለው ምስጋና ነው ምስጋና
    ጌታ አንተ እጅግ ታላቅ አምላክ ነህና
    አስገርሞኛል መላው ማንነትህ
    ብቀርብ ብቀርብህ ማያልቅ ሰፊነትህ
    ማትጨረስ አምላክ ነህና
    ሁሌ አከብርሃለው በምስጋና
    በዙርያዬ ካለው ከገዘፈው ነገር
    ከማይ ከምሰማው ውዥንብር ባሻገር
    አንተን አይሃለው ትልቅ ሆነህ
    ሁሉን አስረስተኸኝ አየው
    ትኩረቴ ሃሳቤ አንተ ላይ ነው
    አለኝ ብዬ ነበር ጥያቄ
    ይዤ መጣሁ አንተን ፈልጌ
    ክብርህን ሳየው ጠፍቶብኛል
    የፊትህ ግርማ አስረስቶኛል
    አሁን ስላንተ ብቻ ላውራ
    ስለ እጅህ ተአምር ድንቅ ስራ
    ሁሉን ወደ ኋላዬ አድርጌ
    ላብዛ ምስጋናን ደጋግሜ
    መች አመስግኜ ጨርሼ
    ለማጉረምረም አፌን ልክፈት
    ስለዚያ ታላቅ ማዳን ፍቅርህ
    እርህራሄና ምህረትህ

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 2 ปีที่แล้ว +84

    የሚያረጋ የእግዚአብሔር ሀሳብ ቀልባችንን ሁለተናችንን ይውረሰን 🙏 በዚህ በነውጥ ሰዓት ነውጡን ሳይሆን የማዕበሉን ጌታ ምናይበት ወቅት ነው። ጆዬ ዘፀአት ቤተሰብ ሁላችሁ ፀጋ ይጨመርላችሁ

  • @saratemesgen7853
    @saratemesgen7853 2 ปีที่แล้ว +27

    ምለው ምስጋና ነው ምስጋና
    ጌታ አንተ እጅግ ታላቅ አምላክ ነህና አስገርሞኛል መላው ማንነትህ
    ብቀርብ ብቀርብህ ማያልቅ ሰፊነትህ-- ተባረኩ ጌታ ይባርካችሁ👏❤️❤️

  • @merontessemaofficial55
    @merontessemaofficial55 2 ปีที่แล้ว +126

    What I say is thank you Lord
    You are a great God
    I'm amazed of who you are
    The closer I get to you, the more endless you become
    For you are an infinite God
    I always honor you with gratitude
    From the things that are giants around me
    Beyond the confusion I hear and see
    I see you greater
    I've seen you make me forget everything
    My thoughts and focus are on you
    I said had a question
    I came here looking for you
    I lost it at sight of your glory
    The splendor of your face has made me forget
    Let me just talk about you now
    About the wonderful works and the miracles of your hand
    Let me put everything behind and just praise you more
    When have I ever finished thanking you
    That I open my mouth to complain
    About your great salvation and love
    Your compassion and mercy

    • @tsegawworku2024
      @tsegawworku2024 2 ปีที่แล้ว +7

      God bless you merrye the English version is also amazing 😍😍😍

    • @ApostleYohannesgirmaJohnny
      @ApostleYohannesgirmaJohnny 2 ปีที่แล้ว +27

      God bless you my dear daughter !
      What you did was a great job !!!

    • @merontessemaofficial55
      @merontessemaofficial55 2 ปีที่แล้ว +3

      @@ApostleYohannesgirmaJohnny amen daddye

    • @bettymoges3203
      @bettymoges3203 2 ปีที่แล้ว +1

      Great!!!!!

    • @r.samsom
      @r.samsom 2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you for the translation! God bless you sister!

  • @sebliedisse637
    @sebliedisse637 2 ปีที่แล้ว +7

    መች አመስግኜ ጨረስኩና ለማጕረምረም አፌን ልክፍት ...ጌታ ዘመንህን ይባርከው ተባርከህ ቅር!!!!

  • @hawaiiiiii4197
    @hawaiiiiii4197 2 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍Geta tsegawen yabzalachu🙏

  • @godisgood9376
    @godisgood9376 2 ปีที่แล้ว +10

    በቃ መዝሙር መሆን ያለበት እንደዚህ ነው የእግዚአብሔርን ታላቅነትና ምስጋና የሚገልፅ ዋው ጆዬ ተባረክ ተባረኩ

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 2 ปีที่แล้ว +36

    እሰይ እግዚአብሔር ስላፈሰሰልህ ዝማሬ ስሙ ይባረክ እርሱ እውነት ነው የማይጨረስ አምላክ ነው ወንድሜ ጆን አሁንም በብዙ ይባርክህ የማይጨረሰው ፀጋው ምህረቱ በረከቱ ሁሉ ይብዛልህ።

  • @mheritjesus1564
    @mheritjesus1564 2 ปีที่แล้ว +5

    እንዴት ድንቅ የማለዳ ጣፋጭ ቁርስ የሆነ መዝሙር ነው። በቃ ቀኔን በዚህ መዝሙር ባረኩት። ጆኒየ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም ከምትወደው ጌታ ጋር። ተባረኩ ሁላችሁም ይህንን መዝሙር የምትሰሙ ሁሉ።

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አንተን አያለሁ ዙሪያዬን አላያሁም ።።።ፓ/ር ጌታ ይባርክህ ።።

  • @Philiptsega92
    @Philiptsega92 2 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ተመስገን 🙌🙌🙌🙌

  • @phosoflife216ksubscriber6
    @phosoflife216ksubscriber6 2 ปีที่แล้ว +2

    Angels song

  • @mimikelly9156
    @mimikelly9156 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኦይ መንፈስ ቅድስ ተባረክ ጆንዬ ፀጋዉ ይጨመርልህ❤️🙏🏽

  • @abinetgossaye1624
    @abinetgossaye1624 2 ปีที่แล้ว +2

    የማትጨረስ አምላክ ነህና
    ሁሌ አከብረሀለው በምስጋና ❤❤❤

  • @addiskidanedemissie6615
    @addiskidanedemissie6615 2 ปีที่แล้ว +5

    Can’t stop listening this beautiful Message 💙 May God Bless you all
    ሁሉን አስረስተኝ አየው…. ....
    ትኩረቴ ሀሳቤ አንተ ላይ ነው 😭😭😭

  • @medhanitcherenet7144
    @medhanitcherenet7144 2 ปีที่แล้ว +1

    ማትጨረስ አምላክ ነህና ሁሌ አከብርሀለሁ በምስጋና 👏👏👏👏👏

  • @LilyChafamo-om7th
    @LilyChafamo-om7th 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amen

  • @ferhiwotsolomon1467
    @ferhiwotsolomon1467 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡህ ካለንበት ሀገራዊ ሀዘን ጭንቀት የሚያላቅቅ ዝማሬ እየሱስዬ አንተ ኮ ከአስፈሪዉ ከጨለማዉ ሁሉ ባሻገር ያለህ እረፍታችን ተባረክ የማትጨረስ የኔ ጌታ

  • @tezetawa
    @tezetawa 2 ปีที่แล้ว +6

    Uffff!!!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ሁሉን አስረስተኸኝ አየሁ፣ ትኩረቴ፣ ሃሳቤ አንተ ላይ ነዉ--አስገርሞኛል መላዉ ማንነትህ -- የማትጨረስ አምላክ ነህና ሁሌ አከብርሃለሁ በምስጋና!!!🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 what an amazone worship! ዘመናችሁ ይባረክ Apostle and ዘፀአቶች!!!!

  • @selamtube8270
    @selamtube8270 2 ปีที่แล้ว +1

    ማትጨረስ አምላክ ነህና ሁሌ አመልክሀለሁ በምስጋና 👏👏👏አሜንንንን ብሩክ ነህ ጆንየ አንተ ዘምረህ ሰማይ በይከፈት ነው እሚገርመው

  • @biruktawitmicheal1065
    @biruktawitmicheal1065 2 ปีที่แล้ว +2

    ርህራሄ እና ምህረትህ ...💕💕💕

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ምስጋና ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።

  • @abelberhanu9199
    @abelberhanu9199 2 ปีที่แล้ว +1

    ቢሞላ ባይሞላ ቢሳካ ባይሳካ ሁሌ ምስጋና

  • @foralllevelstudents7122
    @foralllevelstudents7122 7 หลายเดือนก่อน +1

    አስገርሞኛል ማንነትህ ብቀርብህ ብቀርብህ አያልቅም ሰፊነትህ ...መች አመስግኜ ጨረስኩና 😭😭❤❤❤❤❤ ብርክክክክ በሉልኝ ክብሩን ሳየው ጥናቄዬ ይጠፋብኛል😢😢...ምለው ምስጋና❤❤🙏🙏🙏

  • @mulukentsegaye9334
    @mulukentsegaye9334 2 ปีที่แล้ว +1

    መች አመስግኜ ጨርሼ
    ለማጉረምረም አፌን ልክፈት
    ስለዚያ ታላቅ ማዳን ፍቅርህ
    እርህራሄና ምህረትህ God bless u joye

  • @raida5820
    @raida5820 2 ปีที่แล้ว +1

    ምለው ምስጋና ነው ምስጋና
    ጌታ አንተ ታላቅ አምላክ ነህና
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    ጆሲ ጌታ ይባርክህ

  • @user-we4dm5lw6g
    @user-we4dm5lw6g ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ

  • @selamawittesfaye2299
    @selamawittesfaye2299 2 ปีที่แล้ว +1

    መቼ አመስግኜ ጨርሼ ለማጉረም አፌን ልክፈት ስለዛ ማዳን ፍቅርህ ርህራሄና ምህረት ተባረክ ጆዬ

  • @abigayltesfalidet5455
    @abigayltesfalidet5455 2 ปีที่แล้ว +10

    ብቀርብ ብቀርብህ ማያልቅ
    ማትጨረስ አምላክ ነህና
    ሁሌ አከብርሃለው በምስጋና
    U r a blessing to me,may God bless u more 🙏🏽

  • @enkuhasamo2207
    @enkuhasamo2207 11 หลายเดือนก่อน +1

    The greatness of God 😭😭😭😭

  • @tsegaeniyewdebebe8648
    @tsegaeniyewdebebe8648 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉን አስረስተኸኝ አየሁ ትኩረቴ ሀሳቤ አንተ ላይ ነው።
    ማትጨረስ አምላክ ነህና፣
    ሁሌ አከብርሀለው በምስጋና፣
    what a song tebarekulen yebzalachu. Jonniyye you are so blessed.

  • @natsnetnaizghi5690
    @natsnetnaizghi5690 2 ปีที่แล้ว +7

    Joyee, you're a blessing for us
    I love your songs.

  • @abebedutoro3701
    @abebedutoro3701 2 ปีที่แล้ว +6

    የሚባርክ ዝማሬ፤እግ/ር አብዝቶ ይባርካችሁ!
    እውነት ለመናገር ገና ተማሪ እያለሁ ቴፕ ሳይኖረኝ የእናንተን የመዝሙር ካሴት ገዝቼ በክሴ ይዤ እየዞርኩ ካሴት ማጨወቻ ቴፕ በገኘሁበት ሁሉ እሰማ ነበር፡፡ እወዳችኃለሁ ተባረኩ

  • @bizuayehudaniel8047
    @bizuayehudaniel8047 2 ปีที่แล้ว +1

    ማትጨረስ አምላክ ነህና
    ሁሌ አመልክሀለው በምስጋና
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ዘመንህ ይባረክ ጆዬ!!

  • @zo-ma6557
    @zo-ma6557 2 ปีที่แล้ว +3

    የመዝሙሩ ፍሬ ሃሳብ፥የሙዚቃው ጥራት፥የፊልም ቅንብሩ ሁሉ ድንቅ ነው!
    ጌታ ይባርካቹ፥ስራውን በናንተ ያብዛ!❤️🙏

  • @reviveethiopia3225
    @reviveethiopia3225 2 ปีที่แล้ว +11

    Always thankful for the grace of God upon you and the deep revelation you have about who really God is. Thank you Dadi ለነፍሴ ጌታን የምታመሰግንበትን የውስጥ ቋንቋ ስለሰጠሀት. I am more than blessed by the song. Thank you everyone!!

  • @yonatantesfaye2955
    @yonatantesfaye2955 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene andegna Joye 1million gize tebareklgn, milew misgana nw misgana ❤️❤️❤️

  • @ethiopialove5010
    @ethiopialove5010 2 ปีที่แล้ว +2

    Joyee: ስትዘምር እየሰማዉ የምፈወሰዉ…ብዙ ጥያቄዎቼ የሚመለሱ…..ካለሁበት ሌላ ምዕራፍ የሚሸጋገርብት….
    በዘመኔ አንተን ስለሰጠኝ እግዝኣብሔር ይመስገን፡፡
    ዘመንህ ከአንተ አልፎ ለትዉልድ በረከት ይሁን፡፡

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 2 ปีที่แล้ว +1

    ኦ ሀሌሉያያያያያ አሜን አሜን
    ሁሉን አስረስተኸኝ አየሁ
    ትኩረቴ ሀሳቤ አንተ ላይ ነው
    ምለው ምስጋና ነው ምስጋና
    ጌታ አንተ እጅግ ታላቅ አምላክ ነህና
    አስገርሞኛል መላው ማንነትህ
    ብቀርብህ ብቀርብህ ማያልቅ ሰፊነትህ
    ማትጨረስ አምላክ ነህና
    ሁሌ አከብርሃለሁ በምስጋና
    💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
    God bless you all❤

  • @natanimmediayoutube
    @natanimmediayoutube 2 ปีที่แล้ว +2

    Bless You Apostle!

  • @eskenderalewabe4899
    @eskenderalewabe4899 2 ปีที่แล้ว +3

    I love this song, God bless Joye & Zetseat choir

  • @justnothing1067
    @justnothing1067 10 หลายเดือนก่อน

    እርህራሄ እና ምህረትህ🥺🥺

  • @alazardemeke5668
    @alazardemeke5668 2 ปีที่แล้ว +1

    ጆዬ ተባረክልን! እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልክ!!

  • @kalkidandemeke643
    @kalkidandemeke643 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ

  • @lozaabebe225
    @lozaabebe225 2 ปีที่แล้ว +4

    This song has been one of my favorite. Thank you for blessing us with it Joye.❤❤

  • @senitgebrhiowt7894
    @senitgebrhiowt7894 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አመን ማት ጨረሰ አምላክ ነህና ሁሌ አከብርሀለሁ በመሰጋና ተባረኩ ዘመናቾሁ ይባረክ

  • @firewmeshelemo7843
    @firewmeshelemo7843 2 ปีที่แล้ว

    maticheresi amlak nehina ..........haleluyaaaa ante atarejim eyesus

  • @samrawitamare2248
    @samrawitamare2248 2 ปีที่แล้ว +1

    Meri eko yejerba atenth nberch🥺

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ

  • @amensam
    @amensam 2 ปีที่แล้ว +4

    Hallelujah! Yes, I forget everything only when I lift up my eyes and see His face, His glory! Hulun yemeyaseresa ya fitu!!!
    May He keep showering you with His unending love! Tebarek ahunim ahunim!!! I thank God for You and Your ministry, always!!!

  • @ensenearero4100
    @ensenearero4100 2 ปีที่แล้ว +4

    This song has blessed my soul with the presence of lord 🙏……….there is no doubt that it is heavenly song 🎶 be blessed Apostle🙏

  • @tsegawworku2024
    @tsegawworku2024 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowww God bless you
    ምለው ምስጋና ነው😍😍😍

  • @Downtowncity
    @Downtowncity 5 หลายเดือนก่อน

    Thank You Apostl Yohannes Girma

  • @yabsiraayele6270
    @yabsiraayele6270 ปีที่แล้ว

    Amen yebarekoue egzabher

  • @user-zf2sc8cc6i
    @user-zf2sc8cc6i 2 ปีที่แล้ว +1

    ጆዬ ያብዛልህ ❤❤❤❤

  • @gospelsingertsiontesfaye5815
    @gospelsingertsiontesfaye5815 2 ปีที่แล้ว

    ooooo የልቤን.... አንዳንዴ ቃል ያጣሁለትን ምስጋናዬን ትንሽ እንድተነፍሰው ትረዱኛላችሁ ተባረኩልኝ አቦቦቦቦ

  • @tekilukafeyelow4993
    @tekilukafeyelow4993 2 ปีที่แล้ว

    Geta zemenhin yibarik!!!!!!

  • @yaredgetnet3474
    @yaredgetnet3474 2 ปีที่แล้ว +1

    What a blessing song🎤...God bless you Jony!

  • @asmeproduction8718
    @asmeproduction8718 2 ปีที่แล้ว

    Oh God!

  • @wechegud3740
    @wechegud3740 2 ปีที่แล้ว +2

    Lifting up song as always! Blessings to you all!!!!

  • @zelalemtesfaye-official8856
    @zelalemtesfaye-official8856 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን 👏❤

  • @user-ri8gz2vz8c
    @user-ri8gz2vz8c 7 หลายเดือนก่อน

    joye le..ante mezmuroche kale yalegn be..ewnte enem zemari mehone nw mefelgew

  • @yitbarekwolde6117
    @yitbarekwolde6117 2 ปีที่แล้ว

    Awo Awo. You have no start and end.....God I love U

  • @rahelgtadesse4439
    @rahelgtadesse4439 2 ปีที่แล้ว

    ....የማትጨረስ አምላክ ነህና
    ሁሌ አከብርሃለሁ በምስጋና!!!

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 2 ปีที่แล้ว +2

    በዙሪያዬ ካለው ከገዘፈው ነገር ከማይ ከምሰማው ውዥንብር ባሻገር
    አንተን አይሃለሁ ትልቅ ሆነህ
    ሁሉን አስረስተህኝ አየሁ
    ትኩረት ሃሳቤ አንተ ላይ ነው
    ምለው ምስጋና ነው ምስጋና
    አንተ እጅግ ታላቅ አምላክ ነህና
    አስገርሞኛል መላው ማንነትህ
    ብቀርብ ብቀርብ ማያልቅ ሰፊነትህ
    ማትጨረስ አምላክ ነህና
    ሁሌ አከብርሃለሁ በምስጋና
    ናልኝ ብዬ ነበር ጥያቄዬ
    ይዤ መጣሁ አንተን ፈልጌ
    ክብርህን ሳየው ጠፍቶብኛል
    የፍትህ ግርማ አስረስቶኛል
    አሁን ስላንተ ብቻ ላውራ
    ስለእጅህ ታምር ድንቅ ስራ
    ሁሉን ወደኋላ አድርጌ
    ላምጣ ምስጋና ደጋግሜ
    ምለው ምስጋና ነው ....
    መቼ አመስግኜ ጨርሼ
    ለማጉረምረም አፌን ልክፍት
    ስለዚያ ታላቅ ማዳን ምህረትህ
    ርህራሄና ምህረትህ

  • @CJCRoa
    @CJCRoa 2 ปีที่แล้ว +3

    I love this so much and everything about it God bless you all

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ❤️

  • @user-kg8km4zi1o
    @user-kg8km4zi1o ปีที่แล้ว

    አመን 😍😍😍😍😍

  • @tsegatv312
    @tsegatv312 4 หลายเดือนก่อน

    በርቱልን

  • @derejedaniel5701
    @derejedaniel5701 2 ปีที่แล้ว

    Apostle geta yibarikachu gin meche new Hawassa mimetawo

  • @KidsnaZerihun-qd8xe
    @KidsnaZerihun-qd8xe 8 หลายเดือนก่อน

    ጆን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @bereketjembere6505
    @bereketjembere6505 2 ปีที่แล้ว

    ምለው ምስጋና ነው ምስጋና
    ጌታ አንተ እጅግ ታላቅ አምላክ ነህና አስገርሞኛል መላው ማንነትህ
    ብቀርብ ብቀርብህ ማያልቅ ሰፊነትህ የማትጨረስ አምላክ ነህና ሁሌ አከብርሃለሁ በምስጋና I Can't Stop Listning This Song Stay Blessed

  • @fitsumaschenaki513
    @fitsumaschenaki513 ปีที่แล้ว

    Uuuuuy Amennnnnn Hallelujah,begeta be Eyesus sim,Hallelujah! Eyesus Kirstos geta new! Lezelelealmum Amen,Hallelujah.

  • @user-xy2ck3di8b
    @user-xy2ck3di8b 2 ปีที่แล้ว +1

    What a great God we have! We Adore him ,what a wonderful God he is?

  • @bizuayehudaniel8047
    @bizuayehudaniel8047 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉን አስረስተኸኝ አየሁ
    ትኩረቴ ሀሳቤ አንተ ላይ ነው Hallelujah!!!!

  • @simonbinora2318
    @simonbinora2318 ปีที่แล้ว

    No more word blessed

  • @johnshufer
    @johnshufer 8 หลายเดือนก่อน

    John ጌታ ይባርክህ

  • @tezetashamble
    @tezetashamble ปีที่แล้ว

    እወድሃለሁ ጌታ ኢየሱስ 😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruhamasolomon4777
    @ruhamasolomon4777 2 ปีที่แล้ว +4

    Amen!! Truly it's a message for all of us.
    As always You're a blessing Joyee, God bless you abundantly!!

  • @sentayehudebele2332
    @sentayehudebele2332 2 ปีที่แล้ว

    ጆዬ ❤💕💕💕💕💕💕💕❤🙏🏻ተባረክ 🙏🏻💕ተባርኩ ክ ብር ለ እግዚአብሔር የሁን ❤አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን የክብርልኝ አሜንንን ሻሎም

  • @ruthkkk7914
    @ruthkkk7914 2 ปีที่แล้ว

    wow joni betam dink mezmur new geta zemanchun hulu yibark tebarkuuuuu

  • @bereketewoldfekadu9376
    @bereketewoldfekadu9376 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @phonetastic1004
    @phonetastic1004 ปีที่แล้ว

    ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረካው ተባረክልኝ

  • @yonathan7566
    @yonathan7566 2 ปีที่แล้ว

    ማትጨረስ አምላክ ነህና
    ሁሌ አመልክሀለሁ በምስጋና

  • @khatwtelphone9083
    @khatwtelphone9083 2 ปีที่แล้ว

    Amennnn oh hala luya geta ybarkachu

  • @rebeccalijalem5927
    @rebeccalijalem5927 2 ปีที่แล้ว +2

    what a song filled with the spirit. May God bless you abundantly.

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 ปีที่แล้ว +1

    God bless you all🧡 it’s wonderful song 🎶

  • @lozatamirat6079
    @lozatamirat6079 2 ปีที่แล้ว +1

    A true worship with true worshipers, thank you for being our blessings

  • @genetdawit1773
    @genetdawit1773 2 ปีที่แล้ว +1

    እወዳችኋዋለሁ ❤❤❤

  • @bsratmsgna8021
    @bsratmsgna8021 2 ปีที่แล้ว

    Amenn Haleluya 🙌🙌.
    Goyta yesus ybarkkum.

  • @Biruk34
    @Biruk34 2 ปีที่แล้ว +4

    Stay Blessed My People, It is a beautiful song 🙏💖💖🔥, praise be to our Lord & Saviour Jesus Christ.

  • @minassieasmelashRAD
    @minassieasmelashRAD 2 ปีที่แล้ว

    Always heavenly my God spirit filled song Apostle johnnye and your team love you more

  • @Abuumiro6
    @Abuumiro6 2 ปีที่แล้ว

    just bless u no word

  • @sabadegu2712
    @sabadegu2712 2 ปีที่แล้ว

    EGZABHER YEBAREKHE YEBEZALHE

  • @getubekele3227
    @getubekele3227 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ እያሱስን ስለንተ አመሰግናለሁ ዘመንህ ተበርከዋል

  • @user-kp9eo6fp5j
    @user-kp9eo6fp5j 8 หลายเดือนก่อน

    This is what we call worship song ❤

  • @lomitesema
    @lomitesema ปีที่แล้ว

    Amen 🙏💔💔💔

  • @yokfeed123
    @yokfeed123 9 หลายเดือนก่อน

    A Blessing song. You’re blessed.

  • @bezazeleke5129
    @bezazeleke5129 2 ปีที่แล้ว

    Already in 💕

  • @esayasbonja2710
    @esayasbonja2710 2 ปีที่แล้ว +2

    You've blessed me more than i deserve!! Thank you jesus!