Ephrem Alemu Nefsa lemelemechi ነፍሴ ለመለመች New video

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 806

  • @TeddyMarkine
    @TeddyMarkine 9 หลายเดือนก่อน +19

    ተባረክ ኤፊ❤ ኤፊን አትንኩት ይህን ብድዮ የምያይ ሰው ሁሉ ኤፊ እኮ ኢየሱስን ከተቀበልከው ቦኋላ ሕይወቴ ለመልሙሃል እያለነው እኮ ከተከስት በፍትህ ማሰብነው እንጅ ኤፊ እኮ ጌታ ኢየሱስ ለኛ Unique አድርጎ ሰቶታል ስለዚህ ይልቁንስ እግዚአብሔርን ለዚህ እናመሰግን ሰላም ለእናንት ይሁን ተባረኩ❤

  • @Micahmediaofficial
    @Micahmediaofficial 3 ปีที่แล้ว +36

    ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች የደረቁ አጥንቴን አለምልሞልኛል ፅዋዬንም ደግሞ ጌታ ሞልቶልኛል በሞት ጥላ ብሄድ የቱ ያስፈራኛል ልኡል እረኛዬ መኖሪያዬ ሆኗል
    ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች
    ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች
    ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች ከአመት እስከ አመት እንዳፈራ በወንዙ ዳር ተተክያለው ፍሬዋንም ደግሞ ሁሌ እንደምትሰጥ እንደማይረግፈው ዛፍ ሆኛለው ሙቀት እና ብርዱ ቢነሳ አልሰጋም እደርቃለው ብዬ ህይወቴ ከምንጩ ተጣብቋል እለመልማለው ዝምብዬ
    የደረቁ አጥንቴን አለምልሞልኛል ፅዋዬንም ደግሞ ጌታ ሞልቶልኛል በሞት ጥላ ብሄድ የቱ ያስፈራኛል ልኡል እረኛዬ ከለላዬ ሆኗል ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች ይኀው... አምልኮ ይኀው... ዝማሬ ይኀው... ጌታ ተቀበለኝ አሽትተው ላንተ ክብር ሲያንስ ነው ሲያንስ ነው ኦሆሆሆ... በደረቅ ምድር ኦሆሆሆ... ውሃ በሌለው ኦሆሆሆ... አንተን አጊኝቼ ኦሆሆሆ... ተደስቻለው ኦሆሆሆ... እረካው በቃ ኦሆሆሆ... ቆረጠ ጥሜ ኦሆሆሆ... ዘመኔ ያልቃል ኦሆሆሆ... በልምላሜ ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች

  • @savedbygraceeph2841
    @savedbygraceeph2841 3 ปีที่แล้ว +9

    ቡዙ ጊዜ ኤፊ ሲተች ያሳዝነኛል ታለንትድ ነው አምናለሁ የጌታ ፍቅር በልጦበት አለምን የናቀ ዘማሪ ነው! በጣም ቆንጆ መዝሙር ግን ለክሊፑ የወጣውን ወጪ ሰምቼ በጣም አዘንኩ !

    • @savedbygraceeph2841
      @savedbygraceeph2841 3 ปีที่แล้ว +1

      ስለ መልካም መዝሙሮችህ ተባረክልን!

  • @sarahabib4492
    @sarahabib4492 2 ปีที่แล้ว +6

    Efiye tebarek wedihalew

  • @yohannesjohn3084
    @yohannesjohn3084 3 ปีที่แล้ว +7

    wow mezmur arif mezmur new geta ybarkk

  • @zo-ma6557
    @zo-ma6557 3 ปีที่แล้ว +87

    ወንድሜ ኤፍሬም መዝሙሮችህ ፀጋ የሞላባቸው ናቸው: ተባረክ!
    ክሊፑ ግን ሆድ ያማል! የመዝሙርህን መልእክት ያወርደዋል:: ከአክብሮትና ፍቅር ጋር::

  • @mimigirma8094
    @mimigirma8094 3 ปีที่แล้ว +82

    Amazing song, but I prefer only listen to audio without video clip. God bless you all.

  • @gospelsingerlukasdod
    @gospelsingerlukasdod 2 ปีที่แล้ว +5

    ኤፌዬ ዘመንህ ብሩክ ነው ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ላይ ባለው ፀጋ ብዙሀኑ መፈታት መዳን መባረክ...ሆኖለታል ታዲያ የፀጋው ባለቤት ክብር የብቻው ይሁን እወድዳለሁ

  • @FevenMHunde
    @FevenMHunde 3 ปีที่แล้ว +137

    I liked this song without the clip. Many things don't look appropriate in the video. It deviates our attention and covers the message of the song. Ephi, you're a blessed singer so try to avoid things that cover the message of the song and Jesus. God bless you, bro!

    • @wesenlemma7345
      @wesenlemma7345 3 ปีที่แล้ว +9

      God bless you to tell him the truth

    • @tamratdenbi61
      @tamratdenbi61 3 ปีที่แล้ว +3

      Why you choose to be a pessimist.

    • @FevenMHunde
      @FevenMHunde 3 ปีที่แล้ว +12

      @@tamratdenbi61 That is not about being a pessimist. It is about being realistic. If I am a child of God and if I care about my brothers and sisters, I should tell them the truth before going farther and before becoming obstacles for others. 1Thessalonians 5:11-14)
      I don't know why we don't like to hear the truth and to fix our mistakes. The one who tells you the mistakes loves you more than the one who leaves as you're not because he cares about your business.

    • @tamratdenbi61
      @tamratdenbi61 3 ปีที่แล้ว +3

      @@FevenMHunde It is your view that makes it obstacle. But it has nothing to do with this clip. And one thing more, be clear and well-informed about reality before you actually talk about it. I don't know but if you're in Christ I am your brother; so you can mail me by my address. God bless you

    • @FevenMHunde
      @FevenMHunde 3 ปีที่แล้ว +6

      @@tamratdenbi61You can watch the video again and can refer the mistakes yourself. I think there's no need to contact. God bless you!

  • @AshenafiHailemichael
    @AshenafiHailemichael 10 หลายเดือนก่อน +10

    ይህን የመሰለ የምስጋና ዝማሬ በአጃቢዎችህ ለአይምሮ የማይመች ሆኗል። መቼስ ያንተ ፍላጎት አይመስለኝም ከየት ነው ያገኘሃቸው

  • @bedhasalingard2617
    @bedhasalingard2617 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ኤፊ የተባረክ መዝሙሩ በጣም ይባረካል ተባረክ ነገር ግን እንዲ አይነት ትሪት ክሊፕ ቢቀር ባይ ነኝ የኔ አስተያየት ነው

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 3 ปีที่แล้ว +154

    ኤፊ የተባረክ መዝሙሩ በጣም ይባረካል ተባረክ ነገር ግን እንዲ አይነት ትሪት ክሊፕ ቢቀር ባይ ነኝ የኔ አስተያየት ነው

    • @ruthsweetgebru238
      @ruthsweetgebru238 3 ปีที่แล้ว +1

      Yes gata yebarekishe mezemuruneme afeneme awekawalahu gene video videowene alayahuteme nabere

    • @addissarah23
      @addissarah23 3 ปีที่แล้ว +2

      Betkkl

    • @milemile6598
      @milemile6598 2 ปีที่แล้ว +1

      mezmurun beshebsheba des ylal yhe gn chifera hone lik ende tela mishetew bet

    • @kassugirma9145
      @kassugirma9145 2 ปีที่แล้ว

      @@ruthsweetgebru238 @@@@1đ@13ď1dw

    • @user-rr3ed7qs8b
      @user-rr3ed7qs8b 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @shyhratnarzicylow4378
    @shyhratnarzicylow4378 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜን መዝሙሩ ሰማሁት እንዲሁም ነብሴን ለመለመች። ጌታ ይባርክህ።

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን ኤፊዬ ዘመንህ በኢየሱስ ስም ይባረክ
    እውነት ነው የኔም ነፍሴ እንደአንተ ጌታ ኢየሱስን ስላገኘች በጣም በጣም ለመለመች ክብር ለጌታ ይሁን ኤፊዬ ብሩክ ሁን አሁንም በኢየሱስ ስም ለምልም ኢየሱስ ያድናል

  • @addiswake6562
    @addiswake6562 3 ปีที่แล้ว +6

    Ephrem Alemu May God Bless You in his Wisdom its Amazing mezmur Just go ahead

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እውነት ነው የአየሱስ ፍቅር ዬገባ ሰው እንደ ነው የተባረክ ሰው ኤፌ በብዙ ተባረክ

  • @ashenafitefferi7677
    @ashenafitefferi7677 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤፋ የ እረኛየ መዝሙር ዘማሪ። አቤት በአይኔ ያየሁት አንድ የከበረ የወንጌል አገልጋይ እንዴት እረኛየ ነህ መዝሙር እንዳጽናናው። ወንድሜ ለጊዜው ነባር ቸርቾች ላይ ብቻ ብታገለግል ይሻላል ሌሎቹ እስኪጠሩ።ጸጋህ እንዲጨምርልህ እለምንልሀለሁ።

  • @bossenaalemu7796
    @bossenaalemu7796 3 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ ኤፋሬም ነፋስ የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው ብሩክ ሁን።

    • @mosatubeofficial
      @mosatubeofficial 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ቆንጆ ብቅ ብዬ ወደቤቴ

  • @Heaven_Lights
    @Heaven_Lights 10 หลายเดือนก่อน +3

    Be geta eyaleh metzemerew mezmur ds yileghn nbr..ahun dileka bezaw

  • @rahelgetahun6569
    @rahelgetahun6569 3 ปีที่แล้ว +15

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ ተባረክልኝ ዘር ማዘርክ በጌታ ይለምልም የረገጥከውን ውረስ የነገረክን ሁሉ ድረስ!!😘❤

  • @yoditmekuria7433
    @yoditmekuria7433 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ነፍሴ ለመለመች ምድረበዳ ሒዎቴን ያስታውሰኛል ተባረክልኝ ወድሜ.. !!!

  • @jatanielemayoutubechannel8777
    @jatanielemayoutubechannel8777 3 ปีที่แล้ว +1

    Ere yohannis na efremeye eze lay yetesatefut hulachu tebareku

  • @mase3549
    @mase3549 ปีที่แล้ว +3

    I'm a Ethiopian but I Live in South Africa 🇿🇦 Cape Town Belleville I Love all your songs 🎵 my name is shalom I'm 8 years old

  • @sarahm2067
    @sarahm2067 3 ปีที่แล้ว +60

    God bless you brother but I don't think the clip shows the message of the song

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen You are Blessed You look so Awesome Singer Ephrem Alemu I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song ነፍሴ ለመለመች Nefese Lemelemechi Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @silvasamir9171
    @silvasamir9171 3 ปีที่แล้ว +1

    amen amen.amen.keber legata.Leysuse ehuni tebarki

  • @menendesta2611
    @menendesta2611 ปีที่แล้ว +5

    Ephraim ye betham new tebareklin

  • @rahelkiflay8375
    @rahelkiflay8375 3 ปีที่แล้ว +7

    Efiye bruk zemen hiwetka goyta ykberelu btam yemwedhhhh 🥰😍😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @jitidemaytube5108
    @jitidemaytube5108 3 ปีที่แล้ว +22

    UUuuuf የ ኢየሱስ መሆን ግን ምንኛ ደስስስ ይላል 😍😍😍😍🙏🥰

    • @dagytesfaye7520
      @dagytesfaye7520 3 ปีที่แล้ว +2

      መጨፈሩ ነዉ ደስ የሚለዉ🤔🤔🤔???? በቃ የእናንተ ዘፈን እኮ le night club በቂ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @dawitdawit1345
      @dawitdawit1345 2 ปีที่แล้ว

      Your song of God Nevers get old it is great i love it

  • @bezatesefaybeza8226
    @bezatesefaybeza8226 3 ปีที่แล้ว +3

    efiy tebareki gin dansu tekikil ayedalm tewelad enday senakal betarf bexam yemakabr yemwed wud yabat liji tebarek😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @Bontujaldu
      @Bontujaldu หลายเดือนก่อน

      I agree

  • @berkebikoro3282
    @berkebikoro3282 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tabarakiii

  • @ermiasmellese1342
    @ermiasmellese1342 3 ปีที่แล้ว +2

    ere gobez wedet eyehedin new spritual ena alemawiw temtatabachu

  • @mesibole7287
    @mesibole7287 3 ปีที่แล้ว +8

    WOW I can't stop listening this song be blessed Epherem

  • @blessingofthelord7713
    @blessingofthelord7713 3 ปีที่แล้ว +1

    Efrem alemu betam yemiwedih ye Eritrea Lij ney from the age of 10 skahun gize 20 bless you dear🥰🥰🥰

  • @wbtechs2494
    @wbtechs2494 3 ปีที่แล้ว +2

    nefse lemelemech have a grace song but more nefsin miyalemelimew be audio nw... yhem des yilal tebarekulinnnnn

  • @biniyamabera8356
    @biniyamabera8356 3 ปีที่แล้ว +3

    Tebarek🤩...gn mezmuru betam show bezabet dance mnamn...wanaw meliektu nw le meliektu techenek enji lelaw bzum batchenek bay negn...mezmuru eko and zaf ga bcha komeh btzemrew erasu sewn ybarkal

  • @frehiwotmengesha7141
    @frehiwotmengesha7141 2 ปีที่แล้ว +11

    ሽምግልናዬን በቅባት መዝሙርህ አለመለምካት የትውልድ ስጦታ የጌታ ልጅ ተባረክ እንደ ካልብ ዛሬም ጉልበታም ነኝ አሰኘህኝ እኮ ዋው ነፍሴ ለመለመች።

  • @muluadiese43
    @muluadiese43 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ይበርክህ ኢፎ አሜን ለመለመቺ ! ዘመን ይልቃል በልምላሜ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @misgana6313
    @misgana6313 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen tabaraki geta yibaraki eferemiye❤❤❤

  • @Tesfazekariyas
    @Tesfazekariyas 8 หลายเดือนก่อน +1

    amen yalena yeminor medihanit alem yalemilemen tebarek

  • @fatimaomar9610
    @fatimaomar9610 3 ปีที่แล้ว +10

    ምርጥ መዝሙር ነው ኤፍሬምየ ዘመን ይባረክ ግን የሀይማኖት ተከታይ አይደለውም ግን ያንተ መዝሙር እወደዋለውን ወንድሜ

    • @fatimaomar9610
      @fatimaomar9610 3 ปีที่แล้ว +1

      አድራሻክ ላክልን ኤፍሬምየ

    • @fatimaomar9610
      @fatimaomar9610 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ዱባይ ነን

  • @tamirugeremew355
    @tamirugeremew355 3 ปีที่แล้ว +14

    ኤፍዬ ደስ እሚል መዝሙር ነው ተባረክ ምንም ያክል ብዙ ገንዘብ ቢወጣበት ቪዲዮውን ሳላየው በኦዲዮ ነው የሰማሁት ምክንያቱም ክሊፑ ላይ ካሉት ሰዎች በላይ ክርስቶስ መጉላት ስለነበረበት

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke

  • @tafachbekel6934
    @tafachbekel6934 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውው ኤፍዬ ዘመንህ ይባረክ ገና ከዚህ በላይ ትለመልማለህ ፣ ሞገሰህ ይጨምራል ፣ አገልግሎትህ ያብባል

  • @freedomsisay6434
    @freedomsisay6434 3 ปีที่แล้ว +8

    Wow my God bless you so and love you so much my brother 💞💞💞🇰🇪 I'm in Kenya

  • @ሀቲዩብ
    @ሀቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +4

    Ephi Tebarek😍 gin clipuna yemezmuru menfese and lay ayehedem ye danse zemenachin yibka

  • @ElisaTefera
    @ElisaTefera 8 หลายเดือนก่อน +3

    Eprem ende duro bitehonew dase miliwu

  • @raeecell6747
    @raeecell6747 3 ปีที่แล้ว +6

    ኤፈዬ ተባረክ ኤተዮፔያ ምድሮም የለምለም እድሜና ጤና የስጠህ እነዴተ ደስ እነደምትሉ❤❤❤🙏🙏😍😍🇪🇹🇪🇹

  • @Yanu1701
    @Yanu1701 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክ ዘመንህ ይባርክ

  • @Tg-bl9bp
    @Tg-bl9bp 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ነብሴ ለመለመች ጌታን ስላገኘች የጌታ መሆን መታደል ነው አብቶ ይባሪክ

    • @አበበችቆንጆ
      @አበበችቆንጆ 3 ปีที่แล้ว

      አሜን የፍሬም ጌታ ይባርክህ ግን ክሊፑን ብዙብ ደስ የማይል ነገር አለበት

  • @apexlilab9580
    @apexlilab9580 20 วันที่ผ่านมา

    I love this spiritual music am from Argentina

  • @elbetelgulilat6580
    @elbetelgulilat6580 3 ปีที่แล้ว +1

    amen!! konjo mezmur nwe tebarek

  • @ጌታሁንኤ
    @ጌታሁንኤ 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን.. .ዘመኔ ያለቃል በልምላሜ ...ተበረክ ኤፌ

  • @SENTHYOABRAHAM-cs3gn
    @SENTHYOABRAHAM-cs3gn 11 หลายเดือนก่อน +2

    I am a etopia but I live in SouthAfrica❤❤❤❤❤❤

  • @singerkirubelbelachew5687
    @singerkirubelbelachew5687 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow!!!! Zmenih ybarek Ef andegna nk

  • @azebsileshi9975
    @azebsileshi9975 3 ปีที่แล้ว +1

    Yedereku atnten alemlemolnal..... Amen

  • @mihiretpawlos3461
    @mihiretpawlos3461 3 ปีที่แล้ว +2

    Nebise lemelemech....Thanks God!!!! Efi God Bless You!!!

  • @burtukanbirhanu4987
    @burtukanbirhanu4987 3 ปีที่แล้ว +3

    ene orthodox negn gen ende nebse mewedewu mezemur new tebarek

  • @mezmur_channel1
    @mezmur_channel1 3 ปีที่แล้ว +1

    Danci or mezmur mazmuru wowowowwowowo geta yibarikihii la lela gize inde alam atihunu buzuwochu tebalashitowali geta libona yistan la hulachinm sila zimare geta yibareki tega yibzalihiii wondime

  • @hanamossisa2780
    @hanamossisa2780 3 ปีที่แล้ว +3

    efi tebarek mezmurochk hulu des yelal yabzlek wendme

  • @esayaslulu5303
    @esayaslulu5303 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Efisha.... Tebareklignnn

  • @elisaalemu5453
    @elisaalemu5453 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤፊ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ከዚህም በላይ ለምልም አትያዝ አንተ ላይ የሚወጣ ክፉ በጌታ በኢየሱስ ስም ይመታ ተባርከህ ቅር ጆን አንተም በብዙ ተባረክ ለምልም አትያዝ ምርጥ ልጆች በርቱ blessed

  • @geteabebe5756
    @geteabebe5756 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ኤፊ

  • @chapitube5832
    @chapitube5832 3 ปีที่แล้ว +6

    Ephi tebarek enwedihalen ke jimma

  • @Timbitsolomn
    @Timbitsolomn 10 หลายเดือนก่อน +2

    God Bless you My Brother

  • @ermiasjima6842
    @ermiasjima6842 3 ปีที่แล้ว +5

    EFREM ALEMU (EFYEEEEEE) LOVE, PEACE AND BLESSING FOR YOU AND YOUR FAMILY. THANKYOU FOR YOUR GIFT OF SONG FOR OUR PROTESTANT FAMILY.

  • @kidistalex7784
    @kidistalex7784 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የኤፊን መዝሙሮች እወዳቸዋለሁ ተባረክ ኤፊ 🙏🙏🙏

    • @dawitgetu6321
      @dawitgetu6321 2 ปีที่แล้ว

      አንቺን ብሎ ኦርቶዶክስ

    • @kidistalex7784
      @kidistalex7784 2 ปีที่แล้ว

      @@dawitgetu6321 ነኝ ኦርቶዶክስ live your life

    • @dawitgetu6321
      @dawitgetu6321 2 ปีที่แล้ว

      የስም ኦርቶዶክስ ነሽ

    • @kidistalex7784
      @kidistalex7784 2 ปีที่แล้ว

      @@dawitgetu6321 ማርያም ምስክሬ ናት የስም ኦርቶዶክስ አይደለሁም

  • @woldesamuel4301
    @woldesamuel4301 3 ปีที่แล้ว +3

    ameeeeeeeen geta yiberki efuye

  • @biniyammanayeofficial3497
    @biniyammanayeofficial3497 3 ปีที่แล้ว +1

    Efiye the blessed one endete eko endembarekbeh aba zem bleh sefa weres tekeg efuye with respect belove bro

  • @antenehbiruk4108
    @antenehbiruk4108 3 ปีที่แล้ว +4

    ነብሴ ለመለመች ጌታን ስላነኘች.....
    ኤፊ ተባረክ

  • @meliyfikir4780
    @meliyfikir4780 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ነብሴ ለመለመነየች ጌታን ስለጌኘች❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @josephlagiso128
    @josephlagiso128 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen zemanik yilemilem Ef❤❤❤❤❤❤ teberek Amen 💪💪💪

    • @bizounechdergala2738
      @bizounechdergala2738 3 ปีที่แล้ว

      Ameneeem neemenam🇧🇴👝🌽🇧🇴🍇💗💓💞💝🌽

  • @faskabogale9286
    @faskabogale9286 3 ปีที่แล้ว +3

    ኤፊ የተባረክ አሜንንንንንንንንንንንንንን ዘላለምክ ይለምልም እወድአለው

  • @diboraakasahun4415
    @diboraakasahun4415 3 ปีที่แล้ว +2

    Dansu baymechegnem zamarew grum new efye tebarek bebezuu

  • @mimitube270
    @mimitube270 3 ปีที่แล้ว +51

    ጌታ ይባርክህ አብዝቶ መዝሙሩ ተሰምቶ ሚጠገብ አይደለም ግን ኤፊ ቪዲዮው ቢቀርብህ ይሻል ነበር

  • @raida5820
    @raida5820 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡፉ ነፍሴ ለመለመቺ
    ጌታን ስላገኘች ለመለመቺ
    ኤፊ ተባረክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
    እንወድሀለን

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 3 ปีที่แล้ว +6

    አንደኛ ነኝ well came efi ስሮጥ በአፍጢሜ ተደፍቼ ነበር።💞💞

  • @eyobberhanu2339
    @eyobberhanu2339 9 หลายเดือนก่อน +9

    Jesus is lord amen.

  • @exoman4132
    @exoman4132 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ኤፊዬ ተባረክልን አንተ በረከታችን እኮ ነህ ከዚህ በላይ ለምልምልን

  • @yohanesteshome6299
    @yohanesteshome6299 2 ปีที่แล้ว +3

    Finally a clip for this song👏👏👏👏👏👍👍👍👍

  • @birhnshtesfay2446
    @birhnshtesfay2446 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ኤፍዬ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ የደረቀዉ አጥንት አላምልሞኝል ♥🙌🙌🙏🙏🙏

  • @dilelombamo922
    @dilelombamo922 3 ปีที่แล้ว +2

    Efi zamanih ba geta yilamilim ameeeen tebarikahal ba eyesus

  • @sabrinagebrhiwet4573
    @sabrinagebrhiwet4573 3 ปีที่แล้ว +4

    Wowwww www God bless you brother 🙏🙏🙏💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @mereedabel3992
    @mereedabel3992 3 ปีที่แล้ว +4

    Amennnn Amennnnnn Amennnn Goyeta Jesus Selagenech Nebesie Lemelemech .🙌🌺🌺🌺🌲🌲🌲

  • @emuyeyuselij3968
    @emuyeyuselij3968 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameeennn nbsye getan slgchi lmlmchi

  • @TeameTeame-ld2kw
    @TeameTeame-ld2kw 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ🙏🙏🙏💕

  • @mersydani9531
    @mersydani9531 3 ปีที่แล้ว +6

    yene wed tebarek❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘

  • @bkstylish6507
    @bkstylish6507 3 ปีที่แล้ว +1

    Ephrem tebarek des mil clip nw 👍🏽...

  • @kaleabtamene9836
    @kaleabtamene9836 3 ปีที่แล้ว +2

    epha mirt zemari tebarek

  • @firiyotilamma9134
    @firiyotilamma9134 3 ปีที่แล้ว +2

    Ameen Ameen waqayoni dacha siyahebbisu ebbifamaa

  • @deganishololo8619
    @deganishololo8619 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍዬበጣምእወዳሀለወዘመንህየተባረይሁነ

  • @melkam8085
    @melkam8085 3 ปีที่แล้ว +3

    Tebareku zemenachu yibarek abo

  • @tub9960
    @tub9960 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ነፍሴ ለመለመች ተባረክ ኤፌ💞💞💖💖💗💗💗🙌🙌🙌🙏🙏

  • @kongetgetachew7332
    @kongetgetachew7332 3 ปีที่แล้ว +2

    Afremye wonderful blessing song God blessed more and more Thx my dear brother.

  • @tezetawa
    @tezetawa 3 ปีที่แล้ว +5

    🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽Wowww!!! “በሞት ጥላ ብሄድ የቱ ያስፈራኛል? ልዑል እረኛዬ ከለላዬ ሆኗል!” ዘመንህ ይለምልም! ከዚህም በበለጠ ያስፋህ!

  • @ሚሚኢየሱስባርያነኝ
    @ሚሚኢየሱስባርያነኝ ปีที่แล้ว +1

    Woww efusha tebareki

  • @jeseu5286
    @jeseu5286 3 ปีที่แล้ว +6

    ተባረኩ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠበቃቹ ተባረኩ

  • @sameizakei1482
    @sameizakei1482 2 ปีที่แล้ว

    Amen geta ybaka zebka ybarek

  • @BayouBalango-id9vk
    @BayouBalango-id9vk 5 หลายเดือนก่อน +1

    tebareke ephye
    🤩🤩🤩🤩😍😍😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰😇😇😇😊😊😊🥰🥰😍😍😍🤩🤩🤩😘😘😘😇😇😇🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍🤩🤩🤩🤩😘😘😘😘😘😘

  • @christellemortada1770
    @christellemortada1770 3 ปีที่แล้ว +1

    Bexaamm yamiraa iwodalloo ine AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

    • @dhdhhdhd6142
      @dhdhhdhd6142 3 ปีที่แล้ว

      Mabi salm💯✅💯🤦‍♂️🤦‍♂️🥰🥰🥰