የጽንፈኛው ህወሃት ቡድን ጥቃትን ተከላክለው የተረፉ የሰሜን እዝ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በእዙ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አስመልክተው የሰጡት አስተያየት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 383

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 4 ปีที่แล้ว +58

    ውድ ወንድሞቸ በደረሰባችህ ጥቃት እጂግ በጣም ኣዝነናል። ኣሁን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከናንተ ጋር ነው እንወዳችኋለን

  • @ሰብሊነኝዬናቴናፋቂ
    @ሰብሊነኝዬናቴናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +46

    ድል ለጄግናው💪ለኢትዮጵያ ሰራዊት💚💛❤️👈

  • @ወንድይፍራው
    @ወንድይፍራው 4 ปีที่แล้ว +120

    አይደለም ህውሃት የህውሃት ተከታዮች በኢትዮጵያ ምድር መኖር የለባቸውም ምክኒያቱም መከላከያ ገደሉ ማለት ኢትዮጵያ ገደሉ ማለት ነው😢

    • @ወንድይፍራው
      @ወንድይፍራው 4 ปีที่แล้ว +3

      @@alemalem7864 አወ እነዚህ ቆሻሽች ቤተሰቡንና ቤቱን ትቶ ለኢትዮጵያ መስዋዕት ለመሆን የቆመው መከላከያችን ላይ ጥቃት መፈጸማቸው የማይረሳ ጠባሳ ነው።
      ፖለቲካ እና ቢሔር እራሱ የቻለ ነው መከላከያ ግን ከሁሉም የጸዳ የኢትዮጵያ ጠባቂ ነው በመከላከያ ቀልድ የለም😢

    • @fafi2503
      @fafi2503 4 ปีที่แล้ว +1

      ምን አስበውት በገዛ ወንድሞቻቸው እንደዝህ አይነት በደል ይደርስብናል ብለው በጣም ያሳዝናል ይኸን ጽንፈኛ ቡድን አሏህ ያጥፋልን :: ቤት ንብረት ልጂን ቤተሰብን ትቶ ሀገሩን በሚጠብቅ ሰው ላይ እንደዚህ አይነት ድርጊት መፈጸም በጣም ነውር ታሪክ ይቅር የማይለው ተግባር ነው

    • @ወንድይፍራው
      @ወንድይፍራው 4 ปีที่แล้ว

      @@fafi2503 በጣም ስለ ጭራቁ ህውሃት አላማ መግለጽ ይከብደኛል😢

    • @alemalem7864
      @alemalem7864 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ወንድይፍራው ግን በጣም የአሰፈራል የመርዝ መርዝ የሰው ፋጥርት የሌላቸው በመሆኑ በቀላሉ ማጥፋት የሚቻል አልመሠለኝም ብቻ ጨቆኛል እደሰው የማያሰቡ አውሬወች በቀላሎ አይጠፍም

    • @ወንድይፍራው
      @ወንድይፍራው 4 ปีที่แล้ว

      @@alemalem7864 አይዞን ወገኔ ያላንድ መስዋዕት ነጻነት አይገኝም!

  • @yoon8556
    @yoon8556 4 ปีที่แล้ว +19

    ወንድሞቸ ኣይዞን በደረሰ ጥቃይ በጣም ኣዝነናል
    ሁሉ ኤርትራዊ ከናንተ ጋር ነው እንወዳችኋለን🇪🇷🇪🇹
    የሄ ጁንታ ወያነ ይቀበራል

  • @halimaibrahim2554
    @halimaibrahim2554 4 ปีที่แล้ว +28

    ጀግኖች እናተ በምትከፍሉት ደም እኛ አገታችንን ቀና አድርገን ቆመን እንሄዳለን የኛ አበሶች

  • @አብዱአበሻው
    @አብዱአበሻው 4 ปีที่แล้ว

    ጀግኖቸ ኑሩልን የኢትዮጵያን ኩራቶች ለናተ አሁንም ነገም ድል ይሁን መከላከያችን የኢትዮጵያን ኩራቶች💚💛❤️💪💪💪 አወ ዛሬም ነገም እሞትልሻለሁ ሀገሬ ለሞቱትም ወገኖቸ ነብሳቸውን ባፀደ ገነት ለተረፉትም መፅናናትን እየተመኘሁ አይዞሽ አገሬ ላንቺ የሚሞቱልሽ የሚሰውሉሽ ጀግኖች አሉልሽ ዛሬም ነገም ወደፊት እያልኩ ያክብሮት ሰላምታዬን እመኛለሁ😭🙏🙏

  • @MesfinJ
    @MesfinJ 4 ปีที่แล้ว +29

    We love you heroes!

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 4 ปีที่แล้ว +22

    ሁሌም ጀግና የኢትዮጵያ መከላከያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭uuuuuffffffff Endet new Anjetin yemibalewu be fetari Egni sewu nechaw gin ??? Egzio meherena kristos.

  • @yegeremalmesfin2176
    @yegeremalmesfin2176 4 ปีที่แล้ว +20

    በእውነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር እንኳን ለታሪክ አተርፋለሁ።
    ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እናንተ የህዝብ ልጆች ናችሁ በርቱ ወገኖቻችን

    • @yegeremalmesfin2176
      @yegeremalmesfin2176 4 ปีที่แล้ว +3

      እንኳን ለታሪክ አተረፋችሁ።

    • @omorokiyaali2185
      @omorokiyaali2185 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🤲🤲🤲

    • @lamar5988
      @lamar5988 4 ปีที่แล้ว

      ❤🤔🤔

    • @اريجوسيفو
      @اريجوسيفو 4 ปีที่แล้ว +1

      @@omorokiyaali2185 ባንድራው የኢትዮጵያ አይደለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይሄ ነው ያአገራችን ባንድራ

    • @genitube1438
      @genitube1438 4 ปีที่แล้ว

      @@اريجوسيفو ይሄም አደለም

  • @Mintesfu
    @Mintesfu 4 ปีที่แล้ว +7

    Unbelievable and unthinkable savage act and betrayal. They will soon be brought to justice. Justice must be served and it is only then the soul of these brothers rest in peace.

  • @ኤልኤፍታህ
    @ኤልኤፍታህ 4 ปีที่แล้ว +3

    ነፍሱን ይማርና አባቴ ሁሌም ጌታ ሆይ በጠላቴ እጅ እንዳልወድቅ እኔ እጠብቃለሁ ከወዳጅ ጠላት ግን አንተ ጠብቀኝ ይላል በእውነት ያማል 😭😭😢😢 እግዚኦ

  • @ahlammohammed4902
    @ahlammohammed4902 4 ปีที่แล้ว +15

    ኢንሻአላህ ፍርድ ከሰማይ

    • @radiahkairodeen3892
      @radiahkairodeen3892 4 ปีที่แล้ว +1

      አራ ህወሃት ማለት ምን ማለት ነዉ በአላህ ??

    • @saudi3997
      @saudi3997 4 ปีที่แล้ว

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
      th-cam.com/video/lpNoHZob0qY/w-d-xo.html

    • @ahlammohammed4902
      @ahlammohammed4902 4 ปีที่แล้ว +1

      @@radiahkairodeen3892 ህወሓት ማለት የሰዉ ስጋ የሚበላ የሰዉ ደም እሚጠጣ ባጠቃላይ ፀረ ሠላም ናቸዉ።

    • @radiahkairodeen3892
      @radiahkairodeen3892 4 ปีที่แล้ว

      @@ahlammohammed4902 ሱብሃን አሏህ አሏህ ያስራቻዉን ይስጣቸዉ እና ጀዛኩምለህ ኸይር

    • @gsjselambesufikadjsh2512
      @gsjselambesufikadjsh2512 4 ปีที่แล้ว

      @@radiahkairodeen3892 ህዝባዊ ዋያኔ ሀርነት ትግራይ ማለት ነው በትግርኛ በአማርኛ ሲተረጎም የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ማለት ነው ውዴ ያው የሰው አንበጣ ሆኑ እንጂ

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 4 ปีที่แล้ว

    Thank you God you guys ok 🇪🇹 l love you all Ethiopians military 😭😭😭😭😭

  • @davidorsa4406
    @davidorsa4406 4 ปีที่แล้ว +3

    I am proud of his excellency Prime minster Dr.Abbey Leadership and our heroes the members of Ethiopian National Defense Forces!!!!

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል ኡፍፍፍ አብረው እየበሉ እየጠጡ እግዚአብሔር ይፈረድባቸው አይዟቹ ይነጋል 💚💛❤👍👍👍👍👍

  • @asmesayhj4088
    @asmesayhj4088 4 ปีที่แล้ว +60

    አፌቁርጥ ይበልላችሁ እንኳንም ተረፋቹህ።

    • @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
      @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 4 ปีที่แล้ว +2

      ከዚህ መካከል ወንድሜ በኖረልኝ ብዬ ተመኘሁ😥😥 ተሥፋ ብቻ💔 ወንድሜ አላህ ይማርህ እንደናፈከኝ ተለየኸኝ😭😭😭

    • @genitube1438
      @genitube1438 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ ኡፍፍፍ ያማል

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን የሌሎችንም አይን ለማየት ያብቃን

    • @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
      @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 4 ปีที่แล้ว

      @@genitube1438 በጣም ዉዴ አይናቺን ቢንከራተት ምን ዋጋለዉ ወንድሜን አጣሁት💔😭😭😭

    • @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
      @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 4 ปีที่แล้ว +2

      ኢናሊላሂወኢናኢለሂ ራጅኡን አላህ ይማራቸዉ 😭😭😭😭

  • @التل-ت2ث
    @التل-ت2ث 4 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ያሳዝናል እንኳንም ተረፋቹህልን ጀግኖቺ አላህ አገራቺንን ሰላም ያድርግልን ጠላቶቻቺንን ይንቀልልን ተዚቺ ምድር ያጥፋቸው እንደዚህ በበረሀ ቤተሰብን ትተው ለሀገር ጠባቂዎቺን ማጥቃት መቼም የማንረሳው መርዝ ነው ጌታቸው እረዳና መሰሎቹ በህዝብ ፊት መረሸን አለባቸው ለምን እስተ መቼ ህዝብ ተጎድቶ ይኖራል

  • @emmyt311
    @emmyt311 4 ปีที่แล้ว

    የኛ ጅግኖች!!! ህግን እህቴ! እነዚህ የታሪክ አተሎች በመከላከያ ሰራዊታችን ላይ ያደረጉትን ታሪክ አይረሳውም! ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን!!!💚💛❤🙏💚💛❤💪💚💛❤🙏💚💛❤💪

  • @wasihunzegeye6057
    @wasihunzegeye6057 4 ปีที่แล้ว

    እ/ር እንኳን አተረፋችሁ እናንተን መስዋእት የከፈሉትን ጀግኖቻችንን እ/ር ነፍሳቸውን በገነት ያሳርፍልን እይዞአችሁ እጅግ በጣም አዝነናል በተፈጠረው ነገር ሁሉ እኒህ የተረገሙ ድኩማኖች መጨርሻቸው ተቃርቧል

  • @ስንታየሁየድንግልልጅአበበ
    @ስንታየሁየድንግልልጅአበበ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ መከላከያ በወንድሞቻችሁ እንደተበላችሁ እነሱም ወዳጅ ጠላት ይሁንባቸዉ ላጎረሳቸዉ የሚነክሱ እፎኝት ናቸዉ

  • @timenumber2
    @timenumber2 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እንወዳችዋለን የኛ መከላክያ ሰራዊት 🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️

  • @mimmimimmi3888
    @mimmimimmi3888 4 ปีที่แล้ว

    እኔን ወድሜቺ ኡፍ አለቀስኩ ዋ ደግነት የኔ ጀግና ሲቷ ደሞ ስታሳዝን እማ አምላክ ይጠብቅሽ ሁላችሁንም

  • @dddlove1242
    @dddlove1242 4 ปีที่แล้ว +1

    አጀት ሰትበሉ የኛ የሀገራችን ጀግኖች ናችሁ እንኳን ተረፋችሁ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @abereagonafir4831
    @abereagonafir4831 4 ปีที่แล้ว

    አንበሳዮ አይዞህ የፈሰሰው የወንድሞችህ ደም ይመለሳል። ድል ለሠራዊታችን!!!!!! የመከላከያ ሠራዊት መለያ ልብስ ክብር ነው ማንም ማንም መልበስ መልበስ የለበትም። ክብሩ ነው ። ሁለተኛም ተመሳስሎ ለመግባት አና ጥፋት ለማድረስ ይውላል።

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 4 ปีที่แล้ว +9

    So Sad😢😢😢 Dr Abiy You Have To Finish TPLF Group That's So Bad They Aren't Humans Ben's 😢😢😢💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍ ውድ የአገር መከላከያ ሰራዊት ጀግኖቻችን እግዚአብሔር አምለክ ይጣብቃችሁ ያሰዝነል እነዚህ ክፍዎች እግዚአብሔር አምለክ የስራቸውን ይጣቸው

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 4 ปีที่แล้ว +11

    ወንድሞቼ ነፈሳችሁን ይማር 😭😭😭 ጅንታውን ሰብሰቦ በጋዝ ማቃጠል ነው በቃ በቃ

  • @ak_entertainment-11
    @ak_entertainment-11 4 ปีที่แล้ว +21

    ከሃዲ ሰይጣን፡፡ ድል ለጀኛው መከላከያችን

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ልብ ይነካል ። ይህን አይነት ጭካኔ የትም ተሰምቶ አይታወቅም። እግዚአብሔር አምላክ ለሞቱት ነፍስ ይማር ።ሰላም ለኢትዮጵያ ።

  • @tsigareda
    @tsigareda 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፍረድ

  • @jonyboss5682
    @jonyboss5682 4 ปีที่แล้ว

    አይዞን ጀግና የጀግና ልጆች !!!! ቃል አገባለሁ የኢትዮጵያን መከላከያ ጀግኖች ለማክበር : አና በሙያዬ .. ኑሮአቸውን ለመቀየር

  • @helendoroti99
    @helendoroti99 4 ปีที่แล้ว +5

    ያማል 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @hiwotteferi780
    @hiwotteferi780 4 ปีที่แล้ว +4

    😭😭😭😭We Love you so much Our Hero ♥️

  • @yeabsiradebebe256
    @yeabsiradebebe256 4 ปีที่แล้ว +2

    I am with you

  • @jordana7775
    @jordana7775 4 ปีที่แล้ว +1

    በልቶ ከጂ መሆናቸውን ድሮም እናውቃለን

  • @እግዚያቤርእረኛዬነዉ
    @እግዚያቤርእረኛዬነዉ 4 ปีที่แล้ว +1

    💔😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈💪💪💪

  • @afome762
    @afome762 4 ปีที่แล้ว

    ያኢላሂ በጣም ነው ልቤ የተረበሸው
    አብሺሩ ፈጣሪ ይርዳችሁ. አረመኔውንም ፈጣሪ ይፍረድበት

  • @6tgbfgh427
    @6tgbfgh427 4 ปีที่แล้ว

    አሰላመለይኩም ዉዲ ወገኖቼ ጀግናዉ የመከላከያ ሰራዉይታችን እዲሁም አይበገሬዉ የሠሜን እዝ ተወረዋሪዉ ንብልባሉ ሰራዉት በቅዲሚያ አክብርና ምስጋና ለናተይሁን ዲጋይ ተተርሰክ
    ሌትቀን መሠዋት ከፌለክ እኔ ናሞላዉ የኢትዩ ቤሄር ቤሄረሠብን እፎይብለን እንኗራለን አተግን እደሻማ አየቀለጥክ ለራስክ ሣትኖር እኔንታኖራለክ ክብርና መጎሥ ለጀግናዊ ሰራዎት ባለህበት ሁነክ ይዲረስ ላተለጀግኖች ሰራኡይት
    በሰሜን በምቅራብ በደቡብ በሁሉም ያላችሁ ሰላም ታዬይዲረስ ከላችሁበት አዲምሣሌ አለ ሤትየገደለዉ እባብ አታርገኝ ይባላል እናም እነዝክ ዝቃጮች በፈፀሙት በደል እኳን እኛ የአለም ታሪክ አይረሱትም ሞት ለህዋሀት ዲል ለኢትዩ ህዝብ ኢሻአላህ ኢነላሁ መእና ሣብሪን 🏆🥇🥇🥈🥉🏅🎖🎗🎗🎤🎤🎡

  • @ሰላሚዝምሐበሻ
    @ሰላሚዝምሐበሻ 4 ปีที่แล้ว

    አይዟቹ ወድ ጀግናው የሀገሬ የመከላኪያ ሰራዊት እንደ አይጥ ይሞታሉ ድሮም ፈሪ ከዋላ ነው ሚዋጋው ሞት ለጁንታው ህዋኣት

  • @atti9369
    @atti9369 4 ปีที่แล้ว

    This is truly heart wrenching story. I hope every junta member will be brought to justice . if found guilty let the punishment fit the crime including death penalty.

  • @hailedes6699
    @hailedes6699 4 ปีที่แล้ว +1

    Its so sad attaking Ethiopian defence force. GOD bless and protect mama Ethiopia

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
    @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 4 ปีที่แล้ว +1

    Etopiya live you mama selme ensallhe

  • @salaamsalaam8624
    @salaamsalaam8624 4 ปีที่แล้ว

    እኳን እግዛብሔር አተርፋቹሁ ወድሞቸ

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 4 ปีที่แล้ว +6

    መከላከያ ማለት ለኛ ህይወቱን የሚሰጥ ነው 😭😭😭😭😭

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq 4 ปีที่แล้ว

      ክብር ለመከላከያችን!!

  • @hanasolomon7069
    @hanasolomon7069 4 ปีที่แล้ว +4

    God bless you my brother

  • @fikertetesfye5984
    @fikertetesfye5984 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ምስኪኖች አልቅሼም አልወጣልኝም እንዴት በሀገር ልጅ እንዲህ ይጨከናል😢😢😢😢😥😥😥😥😥

  • @ያረብልቤንበቁርአንአርጥብ
    @ያረብልቤንበቁርአንአርጥብ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ያዘነው ውድ የሀገር አለኝታዎች አይዟቹ ውድ ወንድሞቻችንን በሜዳ ላይ ያስቀሩት ነፍስ በላዎችን ለህግ ቀርበው ፍርዳቸውን ማየት ነው እምንፈልገው

  • @Mmm-cr4xj
    @Mmm-cr4xj 4 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ተረፋችሁ ጀግኖቻችን እነዛ ካሀዲዎች የጃቸውን አያጡም ኢሻአላህ

  • @Makuye
    @Makuye 4 ปีที่แล้ว +2

    heart breaking

  • @Trwesi226
    @Trwesi226 4 ปีที่แล้ว

    እር ተቃጠልኩኚ የመከላከያ ሀይል በተና ገሩ ቁጥር ድልንም ደሰታንም በቅርብ ጊዜ ያርግላችሁ ፈጣሪ ያረብ ያረብ ።

  • @itsmydam5684
    @itsmydam5684 4 ปีที่แล้ว +11

    የህውሀት ደጋፊ ሳይቀሩ ከኢትዮጵያ ምድር ላይ መጥፋት አለባቸው

    • @axumix7897
      @axumix7897 4 ปีที่แล้ว

      replay this after two month

    • @saudi3997
      @saudi3997 4 ปีที่แล้ว

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
      th-cam.com/video/lpNoHZob0qY/w-d-xo.html

  • @אמבצאוטספאי
    @אמבצאוטספאי 4 ปีที่แล้ว

    በተኛ በት
    ያሳዝናል ፈጣሪ ሰላሙን ይስጥ ወታደሩ ሁሉን ጨርሶታል
    የውጭን ጠላት መከላከል ይቻላል የውስጥንና የጓደኛን ጠላት ግን መከላከል ከባድ ነው እውነት ነው
    በአሁኑ ጊዜ እያስቸገረ ያለው የእርስ በርስ የጓደኛ መካካድ አገርንም ሆነ ህዝብን ሲያደቀውና ሲያዋርደው ይኖራል ከዚህ ላይ ነው ትልቁ ቁልፍ

  • @hayatmohammadhayatmohammad6135
    @hayatmohammadhayatmohammad6135 4 ปีที่แล้ว

    በጣምልባቺንደክሞልወዲሞቸአላህይጠብቃቺሁ

  • @mulualem8680
    @mulualem8680 4 ปีที่แล้ว +2

    am so happy on u brothers left from that tragedy but what i understand and have heart broken message from this scenario is all of you are non of Amhara region. this shows no one senior or junior armies are left all AMAHARA ARMY were killed or genocided😭😭😭😭. DR ABEY IF YOU FORGET AMAHARAS FAVOUR FOR HIS COUNTRY I DO NOT KNOW WHAT CAN SAY??? GOD HAS HIS OWN RESPONSE AND HAVE MERCY FOR THESE POOR POOR PEOPLE ONCE UP ON A TIME! FOREVERY THING
    'ድል ለጄግናው💪ለኢትዮጵያ ሰራዊት 💚💛❤️'

  • @bonkezinaw9816
    @bonkezinaw9816 4 ปีที่แล้ว

    ይህ ክህደት ሃገርን አሳልፎ መስጠት ነው! በጣም የሚወገዝ ተግባር ህወሃት በኢትዮጵያውያን ላይ ፈፅሟል! ህግ መከበር ከሃዲው ወደ ፍርድ መቅረብ አለበት!

  • @tegadures9980
    @tegadures9980 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ወንድሞቻችን አይዞ እኔ እህታቹ እግዚአብሔር እሰክ መጨርሻ የታሪክ ያሰቀምጣቹ እነሱ በጨለማን የሰሩት እናተ በቀን ተሰሩታላቹ ፈሪ ቀን አያቅም ሌባ ቀን አያቅም ጨለማን ብቻ ሰራውም ጨለማን ነው ጀግና ቀንም ማታም አይተኛም ድል ለኢትዮጵያውያን ወታደሮች

  • @medinaminawara206
    @medinaminawara206 4 ปีที่แล้ว

    ሀዘኔን የምገልፀበት ቃልአጣሁ እኔክርተትልበልአይይይይይይይይይይይይይ

  • @abdihakimabdinor2932
    @abdihakimabdinor2932 4 ปีที่แล้ว

    I am somali and i am very happy
    To see ethopia war

  • @adu319
    @adu319 4 ปีที่แล้ว +1

    We stand with Etiopian army!!!

  • @naemaebrahim4261
    @naemaebrahim4261 4 ปีที่แล้ว

    አላህ የስራቸውን ይስጣቸው የእውነት ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይከተላችሁ አገራችንን ይጠብቅልን በጣም ያሳዝናል

  • @siifaanyoutube2837
    @siifaanyoutube2837 4 ปีที่แล้ว +2

    Uuuuuffff men lehun anjaten belu 😭😭😭💔💔🇪🇹🇪🇹💪

  • @እደምነውወሎየደጋጎችሀገር
    @እደምነውወሎየደጋጎችሀገር 4 ปีที่แล้ว +1

    የውጭ ሀይል መከላከል ትችላለህ የውስጥ ሓይል ግን አብሮህ እየበላ እደት ይገለኛል ብለህ ትችላለህ ወይ ወያኔ ወይ ጁንታ ወይ ህዋት አፈር ብሉ ይብላኝ ለወለደቻችሁ ትግራዊት እናታችሁ ከሃድዎች

  • @derejewagnew8309
    @derejewagnew8309 4 ปีที่แล้ว +1

    የፅናት ምልክት ወድ ኢትዮጵያን የሰሜን ዕዝ ጓዶች መቸም አንረሳችሁም

  • @markzohod4695
    @markzohod4695 4 ปีที่แล้ว +2

    ሴት ጀግና በርችልን

  • @nejibhassan4881
    @nejibhassan4881 4 ปีที่แล้ว +8

    Iam very sorry this war this causes difficult life insha allah very thing will be OK from soomaalia

    • @ambessashield9360
      @ambessashield9360 4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you brother 🙏🏾 we need to save Tigray, Ethiopia and entire Horn of Africa from TPLF evil terrorists

  • @diiffarah3663
    @diiffarah3663 4 ปีที่แล้ว +2

    Tplf seems to be different people who saved grudge for the entire Ethiopia because how will you kill your brothers like this ,these Tplf should be disarmed before they attack us, Rashid from Kenya

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ፈጣሪ አትረፋችሁ ያችን ቀን አትለፊ ያላት ሂወት ግን በዛ ቀሩ ሰው በሌላ ሀገር ይጎዳል እጂ እደት በሀገሩ በወንድሙ አይ ሰው እናተም ተገዳችሁ ለሀገራችን እንሙት ብላችሁ እጂ እንደነሱ መደር ለመደር ማውደልደል ወልዶ መሳም አግብቶ መደሰትን ሰርቶ መለወጥን አጊጦና ዘንጦ መታየትን መቸ ትጠሉ ነበር ለሞቱት ፈጣሪ ይማራችው እናተም ስንት መከራ አልፋችሁ ነው እዚህ የደረሳችሁት አይዟችሁ ፈጣሪ ከጎናችሁ ይሁን።።።።።።

  • @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ
    @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ 4 ปีที่แล้ว

    እንኮንም ተርፋቹልን የኛ ጠብቂያችን ጀግናው መከላከያችንን አይዞቹህ 😭😭😭

  • @muhammedmekinhussen1201
    @muhammedmekinhussen1201 4 ปีที่แล้ว

    እህ !!!
    ያማል!!!

  • @jamshaward3985
    @jamshaward3985 4 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ለዚህ ጀግና ይህ አይገባዉም ነበር እጅግ ያሣዝናል

  • @ethiopia5644
    @ethiopia5644 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የእጃቸውን ይስጣቸው እነዚህ ሰይጣኖች

  • @samirj7943
    @samirj7943 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ዘግናኝ ናቸው ሰው በተኛበት ቦብ ከመወርወር ይልቁን ወድን ከሆክ ፊለፊት መግጠም ነው የአጥ ስራ ነው እምሰሩት ውስጥ ለውስጥ እባቦች አላህ መጥፊያችሁን ያቅርብልን የህዝቡን ልብ ሰብራችሁዋል የአላህ ቁጣ ይውረድባችሁ ያረብ

  • @GodisLove-iz5lm
    @GodisLove-iz5lm 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን ተረፋችሁ እናት

  • @aya8710
    @aya8710 4 ปีที่แล้ว

    ሰው ያለቀኑ አይሞትም የሚባለው እውነት ነው እንኳን ለምስክርነት ተረፋችሁ ።የሞቱት ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማር ። ህወሃት እና ዘራቸውን ፈጣሪ ከምድር ገፅ ያጥፋቸው። የሀገር ነቀርሳ ምድራቸው የሰው ዘር አይውጣበት ፣ መሬቱ ሰብል አይስጥ ።ሀገር እና ህዝብን እንደካዱ ፈጣሪ ይፋረዳቸው።

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 4 ปีที่แล้ว +1

    ካብ ፈታዊኻ አምበር ካብ ጸላኢኻ አይትፍራሕ ይብሉ ወለድና ይህ ማለት ትርጉሙ ከወዳጅህ እንጅ ከጠላትህ አትፍራ ነው እኛጋ እየበሉ እየተጎራረስን ላለዉ ልጅ ነው ይህንን ምሳሌ የሰጠሁት ወላሂ ልብ ነው የሚነካዉ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @saramarye7227
    @saramarye7227 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ማርች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @kidanutesfaye4503
    @kidanutesfaye4503 4 ปีที่แล้ว +1

    No Amhara soldier Left.You guys are lucky.rip

  • @dendirzeberga6024
    @dendirzeberga6024 4 ปีที่แล้ว +2

    This is pure evil, sad

  • @hinokbedada4083
    @hinokbedada4083 4 ปีที่แล้ว

    የተረፉትን አያቹ አምልጠው አይደለም እናተ ውጡ ተብለውነው አድም አማራ የለበትም ሚስጥሩን ሁሉም ያውቁትነበር ከአማራ በስተቀር ፈጣሪ ይመልከተው

  • @loveethiopia8884
    @loveethiopia8884 4 ปีที่แล้ว

    አሳዘናችሁኝ የእዉነት እግዚአብሔር የየዉሃን አምላካቸዉ ነዉ እሱ ያፅናችሁ ከፊት ከኋላ ከሚሰነዘር ጥጠላት ተኩስ ይጠብቃችሁ አምኖ የተከዳ ብቻ ነዉ ስሜቱን እሚያዉቀዉ

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ 4 ปีที่แล้ว

    ይህ አገባቸውም በዚህ በረሀ በትንሽ ደመወዝ እየኖሩ አገር በጠበቁ ለም ይህ አስፈለገ የኛ ልጆች ቢሆንስ እናንተ በውጭ ልጆቻቹ እየተማሩ ይህን መከላከያ ያሳዝናል

  • @fikertetesfye5984
    @fikertetesfye5984 4 ปีที่แล้ว

    ያሳዝናል ከተያዙ እጃቸውን መቁረጥ እንዲሰቃዩ😢😢😢😢እኚ አውሬዎች

  • @samirj7943
    @samirj7943 4 ปีที่แล้ว +1

    አዟችሁ ወንድሞቼ እኳንም ተረፋችሁ አላህ ከናተጋ ነው አብሽሩ

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዜአብሔር ደማችሁን ይመልስ

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 4 ปีที่แล้ว

    ወይ አጋሜ ወይ አጋሜ ወይ አጋሜ ኡኡኡኡኡኡኡ ከአጋሜ ጋር የሰው ፍጡር መኖሩ በራሱ ኢትዮጵያውያን እንዴት የዋህ ህዝብ እንደሆንን እንጅ አጋሜ ልቡ ዘጠኝ

  • @ssmruz6452
    @ssmruz6452 4 ปีที่แล้ว +1

    Fleeing crying, be strong God is good!

  • @ethio-lightpress814
    @ethio-lightpress814 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ሚስኪኖች አይዟችሁ ፍርዱ በቅርብ ነው ሞት ለቡዳው ህውሀት

  • @yunussaimen4571
    @yunussaimen4571 4 ปีที่แล้ว

    Yamall 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zabebashamsu4249
    @zabebashamsu4249 4 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 4 ปีที่แล้ว

    Make me cry.

  • @ndb6093
    @ndb6093 4 ปีที่แล้ว

    እባካቹሁ ይሄንን በደል ለኢንግሊዝኛ ለአረብኛ ክፍለጊዜ ሰአት በመጨመር በደንብ አድርጋቹ ለአለም መህመበረሰብ አሣዉቁ

  • @adu319
    @adu319 4 ปีที่แล้ว

    Amlak yehunachu!!

  • @Werkuha-pb9ku
    @Werkuha-pb9ku ปีที่แล้ว

    አንድ መልክት ከሰሜን እዝ የተረፉት አንድ ወንድሜን ከተወሰኑ ጓዶች ጋር በወያኔ ተከበው በወያኔ ሚድያ አይቸው ይረሽኑት ማረሚያ ቤት ይሆን ሊታወቅ አልተቻለም ትግራይ ውስጥ ከሰሜን እዝ የተረፈ መከላከያ በማረሚያ ቤት የህግ ታራሚ ከሆኑ መረጃ ብትሰጡን በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን ቤተሰቦቹ

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 4 ปีที่แล้ว

    እይዞእችሁ ወገኖቼ እኔን እፈር ይብላኝ 😢😢😢😭😭

  • @abdlamhmed9476
    @abdlamhmed9476 3 ปีที่แล้ว

    ላይላሀይለላህ

  • @siifaanyoutube2837
    @siifaanyoutube2837 4 ปีที่แล้ว +1

    Uuuuuuffffff enazi jeboch 😭💔

  • @ganatganat9254
    @ganatganat9254 4 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪ayzon wegena 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lulaberhelula5708
    @lulaberhelula5708 4 ปีที่แล้ว

    E/r hoy agerachen tebkelen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 4 ปีที่แล้ว +1

    Uuuuuuffffffff betam yasazinal mama ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🤲🏻💪💪💪