ጄኔራሉ ለደብረፂዮን ምላሽ ሰጡ፣ “የሚደራደሩ ፋኖዎች አሉ” ሰብሳቢው፣ ወደ ክልሉ ሰራዊት፣ ኢትዮጵያ ላይ የዘመቱት ሚኒስትሮች፣ ኤርትራውያን ተፈረደባች| EF

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ย. 2024
  • www.amazon.com...

ความคิดเห็น • 202

  • @idrishSayid
    @idrishSayid 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ተእብድጋር ማን አምኖ ይደራደራል ደል ለፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ashenafi-21
    @ashenafi-21 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ካውንሰል የሚባለው ራሱ ሰውር ብልፅግና ነው ያነጋገረው ፋኖም የለም

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ድል ለአማራፋኖ❤❤❤❤

    • @EdiluabeAbebo
      @EdiluabeAbebo 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ድል ለኢትዮጵያ ፋኖ

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ድል ለጀግናዉ ፋኖ እትዮ ፎረም በርታ

  • @Kalkidanshmbe
    @Kalkidanshmbe 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደህና መጣህ ጀግናው ጋዜጠኛ🎉

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ፋኖ የስርዓት ለውጥ እንጅ አይደራደርም !!!

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፍኖን ለመበታተን የሚሰራ ሴራ

  • @Kahisu-v3s
    @Kahisu-v3s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @temesgengetie5414
    @temesgengetie5414 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ፋኖ ከእብድ ጋር አይደራደርም ድል ለፋኖ

  • @kassahunmelese6151
    @kassahunmelese6151 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Thank you ethio forum ❤❤❤❤

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ፋኖ ከእብድ ጋር አይደራደርም😂 ድል ለፋኖ

  • @mulieabew6193
    @mulieabew6193 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    plse ሰላም፤ ሰላም፤ ሰላም ስበኩ፤ ሌላዉ ሌላ ጊዜ ይደርሳል!!!

  • @kidusgirma7909
    @kidusgirma7909 23 นาทีที่ผ่านมา

    General Tadekan we have a big trust on you ❤️💛❤️💛🙏🏻🙏🏻

  • @amedworkabera7043
    @amedworkabera7043 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትግራይ ለህዝባቸው የቆሙ መሪዎች አሉዋት ድርድራቸውም ህዝባቸውን ጥቅም በማስጠበቅ ነው

  • @adamaraya39
    @adamaraya39 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ግዚያዊ መንግስትና ህወሓት ባለፈ ጉዳይ ላይ የቃላት ምልልስ ከማድረግ ይልቅ በቀጣይ ጉዳይ እና ፖሎቲካዊ መፍትሄ ላይ ብትሰሩ የተሻለ ይመስለኛል

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 39 นาทีที่ผ่านมา

      በትክክል ።ላለፈው ነገር ንትርክ ውስጥ መግባት አያስፈልግም።አሁንለህዝብ የሚጠቅምና ለሚያስፈልግ ነገር ትኩረት ሰጥተው በጋራ ቢሰሩ ነው አዋጭነት ያለው።በብልፅግና ሴራ ውስጥ ለገቡት ልቦና ይስጣቸው።

    • @ፀሊምሓድጊ
      @ፀሊምሓድጊ 32 นาทีที่ผ่านมา

      አስተሳሰቡ የዛገው የቤተሰብ ቡድን ያንን ለማድረግ ወኔውም፣ እውቀቱም፣ዝግጅነቱም የለዉም። የአንድ ሚልየን ትግራውያን እስትንፋስ አጥፍቶ አሁንም ራሱን የማይጠየቅ እና ስዩመ እግዛብሄር አድርጎ ይቆጥራል። ትግራይ ደግሞ ከደም መጣጮች ፣ ደነዞች እና ያንድ መንደር እና የአንድ ቤተሰብ አገዛዝ መላቀቅ ትሻለች።

  • @YohannesAlemayehu-r8g
    @YohannesAlemayehu-r8g 51 นาทีที่ผ่านมา +1

    ዋው! ወ/ሮ ፈትለወርቅ የሰጡት መግለጫ መሬት ላይ ያለና እውነት ነገር ነው ለዚህም ከማድነቅ ውጪ ሌላ ምን ይባላል ።

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አዛ,ምንአገባዉ,እዚህ,ያለዉን,ህዝብ,እያሳደደ,አልፎ,ጠበቃሊሆ

  • @amedworkabera7043
    @amedworkabera7043 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለትግራይ ይዝብ ከህውሀት የተሻለ መሪ የለም ምክንያቱም በመከራም በደስታም አብሮ ለሞት የጨከነ መሪ ነውና

  • @tirhaswelu
    @tirhaswelu ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Hwehat nkdmet ❤️‍🔥✊❤️‍🔥👌👌

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Real & great media. From humora western tigray ❤❤

  • @helenemso32
    @helenemso32 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    amazing media ethio forum keep going thanks for information

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Welcome welcome welcome
    Ethio forum❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ selamachu yebza all ethio forum family❤❤❤❤❤❤

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ድርድርክን ቀቅለህ ብለው ፋኖ ያሸንፋል

  • @fentahunberhanu9604
    @fentahunberhanu9604 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    We stand up together isayase

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ጄኔራል ፃድቃን ሆይ ታጋይ ደብረፅዮን አይዋሽም

    • @fisehaTDF
      @fisehaTDF 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣንተ ዳኛ ነህ?

    • @genetbrhane7433
      @genetbrhane7433 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ewneth new detsi aywashm getachew ena tsadqan behzb endaytelu sil eskahun bewstu teshekmachew koye gn enesu kebetu

    • @fisehaTDF
      @fisehaTDF ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@genetbrhane7433 ብኸመይ ፈሊጥኪ

    • @Deganet
      @Deganet ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Kkkk aetasaken betam newu enji miwashewu yasamnatu aesemahawuma

    • @YitbarekTesfayeHailemariam
      @YitbarekTesfayeHailemariam 57 นาทีที่ผ่านมา

      ትክክል ነህ ጀነራል በአንደበቱ ተናግሮ ነበር ሁሉም የሰማው ቃለ መጥይቅ ነው

  • @mulugetadagnewq1364
    @mulugetadagnewq1364 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    “የሚደራደሩ ፋኖዎች አሉ” ሳይሆን ድርድርን ዕንደሚደግፉ መግለጫ ይሰጣሉ ነዉ ያት አትቀባጅር

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Our voice ❤❤❤

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እቤክህ ሕዝቡን የሚሸጥ ፋኖ የለም ነገር ግን ብልፅግና አና አንተ የፈጠራችዃቸው ሆዳም ባንዳዎ ፋኖን ባዮ መሸጦዎች መኖራቸው የሚገርም አይደለም ።

  • @SelamGalmami
    @SelamGalmami 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤️❤️❤️❤️

  • @WediTigray-e3t
    @WediTigray-e3t 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣብረን እናያለን

  • @hagoshaddis-w8d
    @hagoshaddis-w8d 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Welcome 🙏 E. M

  • @kidusgirma7909
    @kidusgirma7909 24 นาทีที่ผ่านมา

    ፃድቃን እንወዳሀለን እናከብርሀለን🙏🏻❤️

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Viva mongreno ❤❤❤❤❤

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይህች ሀገር መቼ ነው ከጦርነት የምትድነው😢

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Egziabhere yekir silen

  • @BestDani-d4q
    @BestDani-d4q 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይህ ሚዲያ ጥላቻ ብቻ ድምፁ በጣም ይሰቀጥጣል😢

    • @TazebewMola-k6r
      @TazebewMola-k6r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አልማዝን ማር አይጥማትም ነወ ጫወታዉ!!!!

  • @YitbarekTesfayeHailemariam
    @YitbarekTesfayeHailemariam 50 นาทีที่ผ่านมา

    ጀነራል እናከብርሀለን እንወድሀለን ግን ስታጠፋ ዝም አንልም ይህ የተናገርከው በሚድያ ነው ደብረፂዮን ጎበዝ ፖለቲከኛ ባይሆንም ሀቀኛ እና ቅን መሪ ነው በኔ በኩል ይህን አውቃለህ
    ፖለቲከኛ ባይሆንም

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔዘርላንድ እስር ቤት እረፍት እደመውጣት ቁጠረው

  • @betelhammeselu7613
    @betelhammeselu7613 46 นาทีที่ผ่านมา

    ለምን አይቧቀሱም አማራ አያገባንም።

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፃድቃን ከተጋሩ ጀግኖች አንዱ እንጂ ብቸኛው አደለም !! ስለዚህ ወረድ ብሎ መነጋገር መልካም ነው !! ሁላችሁም ሰከን በሉ !!! ህውሀት ዳነ አልዳነ ተጋሩ ደና ካልሆነ !!!

  •  3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ዶ/ር ደብረጽዮን ታማኝ ነው ግን ምርጥ ፖሎቲከኛ ኣይደለም

    • @Honest-d8u
      @Honest-d8u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Meret poltikegna ende Abiy Ahmed mewashet alebet?😂❤🎉

    • @barnabasabrham
      @barnabasabrham 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Honest-d8u Wushetam new quter 1. Lelaw yejebha mirkogna new Desti

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይመለከትህም ፓለቲካ አታቁቱም 6-8 አመት የሓገረ ትግራይ ልጆች ፓሎቲካ ያስተምራሀል ምን ውስጥህ እንደሚያቃጥላቹህ እናቀዋለን 😂

    • @barnabasabrham
      @barnabasabrham 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@aronyonas7563 Now is the time to end TPLF. In fact, TPLF is ended up in 1993 EC

    • @Deganet
      @Deganet ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Lemn lala endasera aetnegrewuma

  • @Lisanework-z2e
    @Lisanework-z2e 26 นาทีที่ผ่านมา

    ያዉ የሱ ተላላኪ ያ ሰደል እግር ነዉ እንደራደር እሚለዉ ፋኖ ሊባል አይችልም ! ድርድር ምግርግር ጅኒ ጅንካ የለም መግጠድ ነዉ ::ድል ለፋኖ ❤❤❤❤

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 35 นาทีที่ผ่านมา +1

    ማነው ከከሀዲ ጋር የሚደራደረው? አብይ ህዝቡን በድሮን እየጨፈጨፈ በሌላ በኩል ድርድር ሰላም የሚለው ምን ማለት ነው?😢

  • @Crismoses-nd1fq
    @Crismoses-nd1fq 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ድል ለግብጽ ደል ለፋኖ

    • @DanielRedi-xc3wp
      @DanielRedi-xc3wp 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      You must be Egyptians

    • @amthegreat63
      @amthegreat63 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣማርኛ የምጽፍ ግብጻዊ ኣለ እንዴ 😂😂😂😂​@@DanielRedi-xc3wp

    • @HussinSaide
      @HussinSaide 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እረ አይባልም ነዉር ነዉ

    • @Crismoses-nd1fq
      @Crismoses-nd1fq 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@HussinSaide አዲስ አበባ ቤታችን እያፋረሰ ሲቀማን ልክ ነው አይደል በየቀኑ ሲሰቃዩን የትነበርክ አንተ የግፈኞች ተባባሪ

    • @HussinSaide
      @HussinSaide ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Crismoses-nd1fq ወላሂ ተባባሪ አደለሁም እኔ ስደተኛ ነኝ ከሀገሬ ከወጣሁ 16 አመቴ ማለት የፈለኩት ከዉጭ ጥላት የኛዎቹ ይሻሉናል በሚል ግብፆች ቢመጡ ለኛ አድም አይፈይዱልን የራሳቸዉን ጥቅም ለማስጠበቅ ነዉ የሚመጡት እነሱን እንዋጋ ሲሉ የኛ ምግስት ተብየዎቹ ንፁሀንን መሰረልማታችንን ከተማችንን እያወደሙ ነዉ የሚዋጉን ለምን አሸንፈዉ አበርክከዉ ለመሄድ ስለሆነ የሚመጡት የጥላት ጦር ለመሰረተልማት አይደለም ለህዝባችን እኳ አያስቡም. በጣሊያን ወረራ ግዜ አድሳባ ስት ሽህ ህዝብ እያሰረ ነዉ የገደለዉ ስት ንፁሀን ነዉ የጨፈጨፈዉ ከመሰለህ ከመሰለሽ ይቅርታ ለፈረሰባችሁ ቤት አላህ በጥሩ ነገር ይካሳችሁ የመሰለኚን ተናግሬ ተናዳችሁ ተቀይማችሁ ከሆነ አሁንም ይቅርታ

  • @ChristianityUnderAttack
    @ChristianityUnderAttack 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Viva TPLF

  • @amthegreat63
    @amthegreat63 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድል ለ ግብጽ

  • @barnabasabrham
    @barnabasabrham 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    The council in Amhara is not eligible to talk about peace, end conflict, negotiation and its process. It is not part of the state machinery but part of the dramatic trajectory.

  • @Meesfin
    @Meesfin ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስክንድር ነጋ እና በእሱ ስር የሚንቀሳቀሱ በዶላር የተገዙ እስኳድ ቡድን ቀድሞውኑም ትግሉን ለመጥለፍ ሰርገው የገቡ በመሆናቸው ለመደራደር ፍላጎት እንዳላቸው ቢገልፁም ባይገልፁም የሚጠበቅ ነው አያስገርምም።

  • @MolaYemataw
    @MolaYemataw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወያኔ ሆይ ስቃይ ዉስጥ ላለው ሕዝብ አስቡለት 😢

    • @tewodros4795
      @tewodros4795 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Mola ተደራዳሪ ተብለው የተባሉትን ፋኖ አጣራ... ለክልሉ ህዝብ አስብለት 😢

    • @MolaYemataw
      @MolaYemataw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@tewodros4795 ሊደራደሩ እማ አብይም ብሎ ነበር ምቱ ስከበድው የሚአወራው 🙄

    • @viviatdf
      @viviatdf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ቫዕብያ ሆይ ዉስጥ የለው ህዝቢ ኤራትር አስቡለት😢👈

  • @Tamekebe-o3u
    @Tamekebe-o3u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ክቡር ጀ/ል ፃድቃን ሆይ በትግል ዘመንህ ለትግራይ ህዝብ ያደረከው አስተዋፅኦ አንረሳውም እናመሰግናለን ሆኖም ግን በአሁኑ ወቅት እያደረከው ያለኸውን ህወሓትን የማፍረስ ሴራ ግን ትክክል አይደለህም የትግራይ ህዝብ እንዳከበረህ ተከብረህ ብትኖር ይሻላሃል።
    ውሸት ነው ላልከው ደግሞ ዶ/ር ደብረፅዮን እውነተኛ እና የተግባር ሰው እንጂ በፍፁም አይዋሽም። ነገር ግን በየፊናችሁ ጎራ ለይታችሁ ከምትነቋቆሩ ተስማምታችሁ ብትሰሩ ይሻላል።

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Welcome

  • @derejeabdi697
    @derejeabdi697 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    be balance to both side in your report!!!!

  • @BobHabeshawi
    @BobHabeshawi 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    1ኛ🎉

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወዳጄ መቼስ ኢትዮጲያዊነት ን በአፍ ሳይሆን ህይወት በመሰጠት ጭምር ይህ ነው ጋዜጠኝነት ከቻልክ ሞያውን አክባሪ የማይዘባርቅ በህግ ሞያው ያከበረ ቴድሮስ ሞሲሳ ታሞ እቤት ተኝቶአል አሉ የእውነት ሞያተኛ ቲፎዞ የለውም ከቻልክ ጎብኘው

  • @alemsani5007
    @alemsani5007 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድርድር ብሎ ወሬ ድሮና ከባድ ነፍስ አጥፊ መሳርያ እየተጓጓዘ ስለ ድርድር እያዉሩ ህዝብ ማስጨረስ። አደራዳሪ ነኝ የምሉት በፋት የፋኖን ሀይሎች አላገኘንም አሁን ፋኖወች የት ተገኙ። ህዝብን አታስጨርሱ።

  • @Laworos
    @Laworos 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Counselu manew?

  • @mesretmekonen3993
    @mesretmekonen3993 21 นาทีที่ผ่านมา

    ድርድር ምንግርግር የሚባል ነገር የለም

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏💛❤️

  • @weldenegodguad4974
    @weldenegodguad4974 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I didn't know that Eritrea has a foreign minister 🤔 😳 😕

  • @EndirisAbdou
    @EndirisAbdou ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖ ለድርድር ዝግጁ ከሆነ ፋኖ ተሸንፉል ማለት ነው

  • @pate840
    @pate840 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    የትግራይ ህዝብ ሆይ ንቃ ከገዳዬችህ ከደፋሪዋችህ ጋር ህብረት የለም የተሸጡ ብዙ ናቸው ተጠንቀቁ ።

    • @Hgf-c5l
      @Hgf-c5l 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የተ ነበርሽ ያ ሁላ ህዝብ ሲያልቅ

    • @yoyo-jn9ec
      @yoyo-jn9ec 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ንቃ ካልሆነ ዕቃቃ ያረጉሀል

    • @yoyo-jn9ec
      @yoyo-jn9ec 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@Hgf-c5l ሻቢያ

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጥፋእ ቆራፂ ጡብ ፋራ ኮካኮላ ለራስህ ሁን ደንቆሮ RIP😂

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይመለከትሽም ጡት ቆራጭ አማራ ኤርትራ የሚባል በታሪክ የለም አማራ ማለት የዘር ሀረግ ብሄር ወይም ጎሳ እንደሌለ ታሪክ ይናገራል እና አማራ ማለት ማንነታቸው የጠፋባቸው ብሄርብሄረስቦች ለማጥፋት የአፄዎች የፈጠራቸው የፓለቲካ አስተሳሰብ ተጠያቂዎች ስብስብ ብቻ ናቸው ቻ በሎ ስለ ሓገረ ትግራይ አይመለከትስችሁም ተኩላዎች 😂 ህልምስቹህ እንዲሳካ ከ ደሮ ወተት እለቡ😂

  • @abrahamhagos1938
    @abrahamhagos1938 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enough of monopoly rule in Tigray.

  • @TazebewMola-k6r
    @TazebewMola-k6r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኢትየ ፎረም የፍትህ ልሳን🎉🎉🎉

  • @girmaytesfay9516
    @girmaytesfay9516 35 นาทีที่ผ่านมา

    "ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል" ሆነና ነገሩ ደብረ-ዕንዝህላል ውዱና ዕንቁ ጀነራል ፃድቃንን ይሳፈጠው ጀመር

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 34 นาทีที่ผ่านมา

    የኤርትራውን መሪ ኢሳያስ አፈወርቂን በማያዳግም ሁኔታ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መደምሰስ በዚህም መሰረት የኢትዮጵያን እና የኤርትራን ህዝብ ዘላቂ የሆነ መፍትሄ መስጠት ቀዳሚ የሆነ ተግባር መሆን አለበት ።

  • @jamalgaberut1654
    @jamalgaberut1654 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለምን ዶክተር ኣትልም

  • @danielgebremariam3479
    @danielgebremariam3479 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    General Tsadegan is a power hunger and cruel person. This evil must go!

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መከላከያ. ህግን ማስከበር አለበት

  • @EsheteAwoke
    @EsheteAwoke 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለመሆኑ ከሴጣን ጋር የሚደራደር ያለ እብድ ካልሆነ ሴጣኑን በሞን አሞኖ ነው ከትግራይ መማር ያልቻለ ሞኝ ነው የሚደራደረው

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ethio Forum ❤

  • @wondagirma4159
    @wondagirma4159 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    why do they mention their name...

  • @yontig
    @yontig 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    alen alen tiru sewoch. Tigray kulshae tisear

  • @belayaqob2473
    @belayaqob2473 59 นาทีที่ผ่านมา

    መንግስት የፈጠረው ፋኖ ካልሆነ በቀር ከሌላ አማራ ፋኖ ድርድር የለም ። ድል ቅርብ ነዉ

  • @EsheteAwoke
    @EsheteAwoke 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከሴጣን የሚደራደር እብድ የለም

  • @menbermekonen2496
    @menbermekonen2496 44 นาทีที่ผ่านมา

    ፋኖ አይደራደርም

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ብልፅግና የፈጠረው ፋኖ ካልሆነ ድርድር የሚቀመጥ እውነተኛ ፋኖ አይኖርም

  • @YonasMan-wh1od
    @YonasMan-wh1od 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    A❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HalidAbdu-kw2bs
    @HalidAbdu-kw2bs ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😍

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ትግራይ በእርግጥም ጀግና ናቸው እንዲህ አይነት የሞተ ፓርቲ ከመቀላቀል በግልፅ ተናግሮ ራስን ማግለል የተሻለ ነው ለሙት የአማራ አመራር ተብዬዎች አይማሩም እንጂ ብዙ ሊማሩ ይችሉ ነበር ክብር ለትግራውያን

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጥፋእ ቆራፂ ጡብ ፋራ ኮካኮላ ለራስህ ሁን ደንቆሮ eliminated for ever

  • @Regina-m9i
    @Regina-m9i 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖን ለመከፋፈል ነው 😅 የትኛውም ፋኖ ከነሱ የሚደራደር የለም ።

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ ምን እየሆነ ነው ያለው ወይ አብይ ጉድ ሊያመጣብን ነው

  • @MousyHonzalez
    @MousyHonzalez 14 นาทีที่ผ่านมา

    ደብረ እንክሊል የችግር አንቴና 😅

  • @DanielMebratu-h5d
    @DanielMebratu-h5d 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dl le fano.... No matter what.... Wetr fano

  • @Aje-eh8gl
    @Aje-eh8gl 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Jil jilajil jilaanfooch nachu A tebiyewoch buda banda meqenga nachu A tebiyewoch

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ እንከፍ ሒዝቦላ አርፎ አይቀመጥም እንዴ ጠበቃ ማን አረገዉ ለምን እነደነሳዉዲ ሰማርት ማይሆነዉ።

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ethiopia 🇪🇹 revisiting may 1991 DERG collapse. 2024 PP collapse it’s more fragmented can cause a full disintegration like Yugoslavia

  • @medhanewoldemariam2392
    @medhanewoldemariam2392 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሳያስ የሶስተኛው የዓለም ጦርነት እንዲጀመር ህልሙ ነበር እሱንም ሳያይ መሞት አይፈልግም ነበር ለተፈጻሚነቱም እየተጋ ነው ።ይህም ጦርነት ምስራቅ አፍሪካ ውስጥ እንዲጀምር ይፈልግ ነበር ።ፑቲን አሜሪካን እንውረራት አንተ ጁምረው እኛም አለን ብሎ ነበር አልተሳካለትም ።ይሁንና ምስራቅ አፍሪካን በማተራመሱ ቀጥሏል ።

  • @husenhashem4200
    @husenhashem4200 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከአንዳንድ ፋኖዎች ጋር ድርድር ለማድረግ ተዘጋችተናል ማለት ምን ማለት ነው ፋኖ መሪ የለውም የተበተነ ቡድን ነው ለማለት ነው?
    ፋኖ እራሱን የቻለ መሪ አለው

  • @HesheMussie
    @HesheMussie 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጀነራል ፃድቃን ሆይ፡ ደብርፅዮን ጎበዝ መሪ ባይሆን፡ ዉሸት ግን ኣይዋሽም፡

  • @tesfaldetatakty343
    @tesfaldetatakty343 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ደፂ እራስ አል ነበረ አደል እንዴ ውግያው አልቋል እጅ ስጡ ብለሕ ያውራሐው 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @atakltilegese5523
    @atakltilegese5523 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንድ ሰሙኑን እርግጠኛ የሆንኩበት ነገር ግን 100% የትግራይ ግዚያዊ አስተዳዳሩ ህዝባዊ መሰረት በፍፁም እንደሌለው ነው ።

  • @babyjano6798
    @babyjano6798 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ የተሳሳተ መረጃ አትስጡን🙄 ግብፅ ግዚያቸው ያለፈባቸው የጦር መሳሪያ ነው ወደ ሱማሊያ የላከችው እንጂ፤ ዘመናዊ አይደለም። በሶቪየት ህብረት ግዜ ሲገለገሉባቸው የነበሩ የጦር መሳሪያ ከሙዚየሟ ነው ለቃቅማ የላከችላት፤ ይህ ማለት ለሱማሊያ ያላት ንቀት ያሳያል።

  • @weykefetek3020
    @weykefetek3020 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    The Iron Lady of Tigray Monjorino is by far the strongest female politician of Africa.

    • @Qeshi1949
      @Qeshi1949 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Bealt seb bela

    • @Deganet
      @Deganet ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Belewu

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንድ ሕብረተሠብ ሊታመም ይችላል ወይ? በብዙ ሐገራት ፍትሕ ሢረገጥ ወንጀሎች በመንግሥት ሢተገበሩና የጅምላ ግድያ ሢካሔድ ተመልካች መሖን የጤንነት ነወይ? በኡጋንዳ፤ ሩዋንዳ፤ ኮንጎኪንሻሣ በብዙ አፍሪካ ሐገራት፤ ላቲን አሜሪካ ውሥጥ ፤ በጀርመን፤ በቱርክ፣ ሢታፈር ዛሬ በኢትዮጵያ በሚዘገንን መልክ በሕዝብ ላይ ጭፍጨፋ ዕየተካሔደ ነው። ኢሕአደግ የተመራው በባንዳ ፀረ አፍሪካውያን በሐብት ዝርፊያ በተሠማሩ ትላንት ኮሚኒሥት ነን ሢሉ የነበሩ ያውም የተሻሉነ የአልባኒያን ፈለግ የሚከተሉ አክራሪ ዕራሣቸውን አድርገው ይቀርቡ የነበሩ፤ የኮሚኒሥቶች ጎራ ሢሠበር ግልብጥ ብለው የአሜሪካ ተላላኪ ለመሐን በቁ። ገደሉ ዘረፉ ሥልጣንን በመመርኮዝ የሻቸውን ዕያደረጉ ቀጥለዋል፣ አምሥት አመት ልዩት ባላቸው ወቅቶች ብዙ ጦርነቶችን ከፍተው ደረሠል ለጄ በወላጅ የሚባሉን ማግደው አሥገድለው አሑንም ሥልጣን ላይ ናቸው። ሕብረተሠብ ይታመማል የሚሚለው ጥያቄም ሊነሣ የቻለው በዚሑ ምሥክርነት ነው፤ ነው ወይሥ በነኚሕ ሐገራት ሠዉ ዕራሣቸውን ጠልተዋል? በድሮ ግዜ በተለያዩ ሐገራት የጅምላ ራሥ ማጥፋት ተከሥቶ ነበር።

  • @MamoTuku-t7q
    @MamoTuku-t7q 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @gebrehiwet3114
    @gebrehiwet3114 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያውያን ብትግራይ ህዝብ ያፈሱት ድም ወጥያቱ እያተቃረቡ ነው ?
    ሰው ከእግዚአብሔር በላይ አይደለም !!
    አይተፍረድ የፈረድባህል ከተእዛዛቱ አንዱ የአምላካችን ነው የትግራይ ህዝብ ከሰባት ሃገራት ጠርቱ የጨፍጨፈ ሃገር ኢትዮጵያ ዛሬ ጉድ ፈላባት ::

  • @bochamen3874
    @bochamen3874 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kumnegeru mehon yalebet le tigray hizb yemitelimewu mindinewu yemil mehon alebet.

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @SleepyDesk-bx5jx
    @SleepyDesk-bx5jx 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😮😮😮😮😮😮

  • @ChristianityUnderAttack
    @ChristianityUnderAttack 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Aye general tseyiki

  • @keberemengesha3947
    @keberemengesha3947 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖ ከመንግስት ጋር የሚደራደር ከሆነ ሰውዬው እስክንድር ነው

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tigray medemses Ethiopia Eritrea Somal
    Abay Gidb Addis Abeba mafres Somalia Eritrea Gibx
    Abiy Ahmed calewu 😂😂😂😂😂