Alemneh Wasse የፍቅር እስከመቃብር እጣ ፋንታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 37

  • @Miriamismybestie4ever
    @Miriamismybestie4ever 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ene tinish yasigeremegn Awaze professor Beyene petiros ayawikewum

  • @Tsegamlak834
    @Tsegamlak834 47 นาทีที่ผ่านมา +1

    እባካችሁ....በዚህ ጉዳይ የህግ እውቀት ያለው ሰው ደውላችሁ አናግሩ. ምንም ልትሻሻሉ አልቻላችሁም.አለም ግን በሰላም ነው እዬዬዬዬ የምትለው????

  • @ROMANAKALU
    @ROMANAKALU 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በትረካው እንጨርሰዋለን

  • @TegegnabebeTegi
    @TegegnabebeTegi 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንዳዴ ለህዝብ እና ለሀገር ከማሰብ አኳያ እንደ መንግስቱ በዚያንጊዜ ሀገር ጥሎ መውጣትወሳኝ ነበር

  • @tadiwosbizuwork3170
    @tadiwosbizuwork3170 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኮለኔል መንግስቱ ተወዛዋዥነት ባይሳካላቸውም "አወዛዋዠነትን" ግን አግኝተውታል።

  • @Yemsgenlesu
    @Yemsgenlesu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እዉነት ነዉ አለም

  • @Surafel-c7l
    @Surafel-c7l 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከድራማው ማቆይ ይልቅ የናንተ የድምፅ መቆራረጥ ነው ሚያናደው በተደጋጋሚ

  • @besratasgedom2664
    @besratasgedom2664 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እረ አለምነህ መስማትም ተማርንጂ 🤔 እኔብቻነላውራ ኦኦኦኦ

    • @viva8589
      @viva8589 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተው

  • @seblelemma6323
    @seblelemma6323 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወራሾች ሙሉ መብት አላቸው።በ1996 የወጣው የቅጅ መብት አዋጅ ይፈቅድላቸዋል ።

  • @ROMANAKALU
    @ROMANAKALU 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ታሜ ተሳስተሀል ከሞተማ ምን ይደረጋል በሌላ ይተካል አለቀ

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሕዝብ የተወደደ ነገር መሆኑ ነው ችግሩ

  • @jemilzeynu1084
    @jemilzeynu1084 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Please discuss how to achieve peace in Amhara region ,as a whole in Ethiopia rather than the film

  • @Teyent-x9v
    @Teyent-x9v 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ይስጠን እግዚያብሔር

  • @mossay7048
    @mossay7048 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዛሬ አለም እንደ ዘለንስኪ ነው ያስቸገረን😂

  • @GUTI318
    @GUTI318 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Alemenh mastawekyaw albezam?

  • @ESKINDIRDEREJE
    @ESKINDIRDEREJE 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Zebelh atelfelf amem newase

  • @Mahnar0gh
    @Mahnar0gh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አለም ምን አይነት ሰው ነው ያመጣኽብን

  • @Teyent-x9v
    @Teyent-x9v 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ለአለም ይሁን

  • @dessalegnwonbarga2144
    @dessalegnwonbarga2144 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ ዓለም ስሜትህ ልክ ቢሆንም ተረጋግተህ አዳምጥ እንጂ !!! ሬር በሚሆን ኬዝ ሊሞት ይችላል ቀድሞ ጨርሰው ጠንቀቅ አርገው ጨርሰው መምጣት ነበር ምክንያቱም አዲስ ታሪክ ስላልሆነ የሚታወቅ ታሪክ ስለሆነ ዛሬ አለም ከራስህ አቋም በተወሰነ መልኩ የተጋጨህ ትመስላለህ እስቲ አድምጠው

  • @selamawitmekonnen7102
    @selamawitmekonnen7102 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thanks!

    • @samitru3351
      @samitru3351 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በወጣ ይተካ እህታችን !!

    • @AlemnehWasse
      @AlemnehWasse  4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Selamawit እናመሠግናለን። we appreciate.

    • @henokgebremariam8526
      @henokgebremariam8526 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በወጣ ይተካ ሰላምዬ

  • @alemestif1314
    @alemestif1314 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አለምነህ ፍጹም ስህተት ነው ሀሳብህ
    ከስሜት ውጣ

  • @ESKINDIRDEREJE
    @ESKINDIRDEREJE 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ashkabach

  • @ESKINDIRDEREJE
    @ESKINDIRDEREJE 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Leba alem newase

  • @PeaceEmamaEthio
    @PeaceEmamaEthio 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Kirkrachu temechegn 😂😂

  • @danielt2923
    @danielt2923 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአማራን ማህበረሰብ ለማስጠላት የተረጨ መርዝ:: ከእነ በዛብህ ከፍቅር ጎኑ የእነ ፊትአውራሪ ክፋት ማጉላት የተፈለገው ለዚህ ነው:: ባጭሩ ለመጪው ትውልድ ሌላ የትርክት ማዛባት የሚፈጥር ነው::

  • @shamsuworake9528
    @shamsuworake9528 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙስሊም ሆነህ እንጂ አትሙት

  • @Mahnar0gh
    @Mahnar0gh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባው ፊልም አይተክ አታውትም እንዴ ማንም ሊሞት ይችላል

  • @andualemadmaw774
    @andualemadmaw774 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አለምነህ አንተ የመሰለ ጋዜጠኛ ከእነዚህ ሰዎች ጋር ለምን ስለ ፌልሙ እገዳ ትከራከራለህ? ከጎንህ ያለው አንዴ የተጀመረው ድራማ አንዴ የተጀመረው ፊልም የሚል ድጋዜጠኛ ሆኖ ስለድራማና ፊልም አንድነትና ልዩነት ለይቶ አያውቅም?? ለመሆኑ የት ዩኒቨርሲቲ ኘው ተምሮ የተመረቀው??

  • @eteneshfantahun8038
    @eteneshfantahun8038 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሀገራችን ይህ የውርስ አይነት ብዙ የተለመደ ስላልሆነ ዓለም አቀፍ ልምዶች ምን ይላሉ ብዬ ከታዋቂ መፃሐፍዎች ውስጥ 1845 የተፃፈውን እና በተደጋጋሚ የታተመውን እና ፊልም የተሰራበትን "እፎይታ" The Count of Monte Cristo ውርስና የባለቤትነትን ሁኔታ ለማየት ሞከርኩ ሁኔታው ... ኦኦኦኦ። ከባድ ነው ህጉ ።

    • @misganatessema1060
      @misganatessema1060 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አለምነህ ለወጣቶቹ ተንታኞች እድል አይሰጥም። ከመረጃ ይልቅ ስሜቱን ነው የሚያወራው።

    • @viva8589
      @viva8589 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ህግ የበላይነት ነው