ባለቤቴን በልጃችን ሞት ምክኒያት ማጽናናት ከብዶኝ ነበር / ምናገረው አለኝ menagerew alegn / መጋቢ ዳዊት ጉታሮ ክፍል 2
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው።
አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን
ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!!
Facebook / evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን
ግሩም ምስክርነት ነው
ኢየሱሰ የወደቀውን ማንሳት የተረሳውን ማስታወስ ይችልበታል
ጥበበኞችን ያስንቅ ዘንድ የአለምን ሞኝነት መረጠ
ስሙ ይባረክ አባብዬ!!!
የሚገርም ምስክርነት ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እውነት ነው ለብዙዎች ትልቅ ምስክርነት ነው
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው በኢየሱስ ደም ተሸፈን። .
ጌታ ኢየሱስ ስሙ ብሩክ ይሁን 🙏
እንደዚህ ይለ ምስክርነት ስሰማ ነፍሴ ትዘላለች
ወንድሜ አንተን ብቻህን ጠርቶ ያበዛህ እሱ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏
ገና ደግሞ ጌታ ይጠቀምብሀል ተባረክ ቤተሰብህ ዘርህ ይባረክ ብሩክ ሁን🙏
I never see such a natural man , wonderful praise the Lord.
ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ
This is wonderful testimony...you are blessed my brother
ክርስቲያን ወገኖች እንድናግዘው አድራሻውን ብታስቀምጡልን ስልኩን ደውለን ባለን አቅም ብናግዘው ደሞ መልካም ነው
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!!
ኢየሱስ ጌታ ነው!!!
❤❤❤Eyesus geta new
ሃሌሉያ ጌታ ኢየሱስ ታላቅ ነው ሃሌሉያ!!
ጉሩሚ አገላለፅ ተባረክ እድመና ጠና ተመኛዉልህ ዳዉት🎉🎉🎉🎉🎉❤
አንተን የረዳ ጌታ ዛሬም ተስፋ የለኝም ለሚሉ ሁሉ ትልቅ ምስክር ነው ጌታ ኢየሱስ በብዙ እጥፍ ያስፋህ
ተባረክ !!! በጌታ ፀጋ በርታ !!!
Amazing Testimony.
ጀግና ነህ
ጌታ ይባረክ ክብሩን ጌታ ይውሰድ
በእየሱስም ጌታ እኮ መልካም ነው የረዳ ጌታ ይባረክ ለኔም ብርታት ሆነልኝ ሲደንቅ
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፀጋው ይብዛልህ ጌታ ስሙ ይክበር
Thank you, Lord Jesus!
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዴቭዬ
ጎበዝ እግዚአብሄር ነው በሁሉም የሚያስተምረው የተለየህ አገልጋይ ነህ
ድንቅ ምስክርነት
W/w dawit geta yibariki
ጌታ ይባርክህ ድንቅ ምስክርነት ነው። ጌታ ገና ከዚህም በላይ ይጠቀምብሀል።
Amazing!
Zemenh ybarek wendeme❤❤❤
ተባረክ
Yesus Kirstos geta New wowww you are blessed
የት ነው መተው ጌታን የተቀበሉት እኔም ላየው እፈልጋለሁ
ፕሊስ ተባበሩኝ
ና እሱም ሊያይህና ሊያድንህ ይፈልጋል
@@PenielBelete አሽ መጣሁ የእየሡስን ጌትነት የሚገልጥ አንድ አንቀጽ ማስረጃ አምጣልኝ
@@zahareahmad7812 ዮሐንስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
² ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
³ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።
⁴ በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች።
⁵ ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።
@@zahareahmad7812 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
- ዮሐንስ 1፥12
@@PenielBelete ጌታስ የትኛው ነው
Tebareku
ወንጌለዊ ጌታ ይባርክህ ስልክህን አስቀምጥልኝ
Inbox me የሱን ስልክ ከፈለክ አዋራኝ እኔ ጋር አለ
silkun askmxuln liredaw yemiflg bizu sew yinoral😢
ene gar ale silku kefelegachu