ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በእውነት ግሩም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን ታሪካችነን እንድናውቅ እግዚአብሔር ይርዳን ታሪክን ማወቅ ከነደናበር (እንደ እንስሳ በደመ ነፍስ ከመጓዝ) ይጠብቃል ሁላችነንም የታሪክ ሰዎች ያድርገን አሜን #ልዑል_እግዚአብሔር_ለሃገራችን_ኢትዮጵያ_ታሪክን_እሚያውቅ_መልካሙን_ታሪክ_እሚደግም_መልካም_መሪ_ይስጠን_አሜን
የደጉ ዘመን የሀገር መሪወች ለቤተክርስቲያን ያላቸው ክብርና ፍቅር❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ያን ዘመን ያምጣልን እግዚአብሔር የሚፈራ መሪ ይስጠን 🙏🙏 ተዋህዶ ሀገር ነን ስንል በምክንያት ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ለሀገራችን መልካሙን መሪ እንደ ድሮው ይሰጥልን 🤲✝️💜
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት
እተጌ ጣሐይቱ እተጌ ብርሃን ..,,
እስኪ የተዋህዶ ልጆች ይህን የቁምነገር ትምህርት አውቀን እናሳውቅ ሼር
❤
እንዲህ አይነት አማኞች ንጉስ ነበረን ወይ ኢትዮጵያ ማን ይሆን የረገመሽ?
በእውነት ግሩም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን
ታሪካችነን እንድናውቅ እግዚአብሔር ይርዳን ታሪክን ማወቅ ከነደናበር (እንደ እንስሳ በደመ ነፍስ ከመጓዝ) ይጠብቃል ሁላችነንም የታሪክ ሰዎች ያድርገን አሜን
#ልዑል_እግዚአብሔር_ለሃገራችን_ኢትዮጵያ_ታሪክን_እሚያውቅ_መልካሙን_ታሪክ_እሚደግም_መልካም_መሪ_ይስጠን_አሜን