ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋው ምርጥ ምክር ነው እናመስግናለን እራሳችንን እድናውቅ
ዋዉ የዛሬዉ ይለያል በጣም እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ነው በትክክል ሁሉን ነገር በአግባቡ ሲሆን ደስ ይላል ቤተሰብን ምንም ለራሳችን እያሰብን አወዳደቃችን አያምርም በተለይ ከኔ የተማሩ ሁላችሁም ማለት ነው❤❤😢😢😢
የእውነትምክርሽአሪፍነው👍👍👍👍👍👍👍
ማሻ አላህ
ውዴ አንድ ነገር ላማክርሽ እኔ ዱባይ ነኝ ከመጣሁ3 ወሬ ነው ደሞዝ ከሁለት ወር በኋላ እንጨምራለን ብለው በሀገር የሌለ መጣሁ 800 ብር ወጪ በራሴ ነው ልብስም ሁሉም ነገር እና አላዋጣኝም የምሰራው ምንም እየሰራልኝ አይደለም እና ጨምሩ ስል 1 አመት በኋላ አሉኝ እና ለመውጣት አስቢያለሁ ፓስፖርቴን ይዤ ስራ ተገኝቶልኛል እስኪ ምክር ስጪኝ እህቴ ጨነቀኝ እኮ
ከቻልሽ ቶሎ ብትመልሽልኝ
እህት እኔም 800 መቶ ነው የምሠራው ድባይነኝ ግን ምንም አያሞሉ ከራሴ ነው የምገዛው የምፈልገውን ነገር ድካም ብቻ የኔ ውድ 😢😢😢😢😢😢
የኔውም እንደዛው ድካም ብቻ ወላሂ በዛላይ ማረፊያ ቦታ እራሱ የለኝም ኡፍፍፍ ገና ካሁኑ አስጠላኝ
@Seyida-x7g አይዞሽ እህቴ ያልፋል የማያልፍየለም ውድ
እኔም ወጭ በራሴ ነው ሳሙናኳ ግዥ ብላት እምቢያለች ኡፍ
ወአለይኩም ሰላም እህቴ እናመሰግናለን
Selaam wud itee❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ቅመም
አረ ሸቁ ላቨ ከገባሽ ቆየሽ 🎉🎉🎉🎉🎉
Asetasasabeshe leke edana naw berr laye yalashe asetayayate ade berr yaleagebadu sewata yamenile
በርች ምክር ዳስ ለል ወለ ልክ ነሽ መንም ለ ስዳታኛ መካሪ የለም ጣፋሽ ብሎ ምቆጣት አጅ ነፋቅሽኝ ነይ ምል የለም ረስን ለይ መቶክር አስፋለጊነዉ አመስግነለዉ❤
እህቴ አንድ ነገር ልጠይቅሽ በሳኡዲ ነው ያለሁት ግን ግን ያለሁበት ቤት ሴትየዋ ለልጄ ብላ ጠይቃኝ ነበር ለትዳር ግን እኔ አልፈልግም ብያት አለው ግን እነሱ ዝም ብለው ይጠይቁኛል ይሀው ከመጣሁ 10ወር ሆኖኛል ግን ከመጣሁ ቢያስ ሁለት ወር እደቆየሁ ነው የጀመሩኝ እኔ ሁሌም አልፈልግም ነው ምላቸው ግን እነሱ ሁሌም ይጠይቁኛል ወላሂ እህቴ በቃ ሼኽ እያሉ ደውለው ያወራሉ ስለኔ አንድ ነገር ከሰራሁ ይነግሩታል አሁላይ እኔ ከምለው በላይ ሰውነቴን ያቃጥለኛል በጣም ግራ ገብቶኛል ምን ትመክሪኛለሽ ልጥፍ ወይስ ሀገሬን ልግባ ጭቅላቴ ሊፈነዳ ነው ኡፍፍፍ ያረቢ
እኔ ላና ግርልሽ ካልተግባባችሁ ያስፈራል
@@EbSShort አረ እህቴ ወላሂ ግራ ገባኝኝ ካወራሻት ትማ ባህሪዋ ቀይራ ታሰቃየኛለች እነሱ እኔን ትተው በቃ ሌላ ነገር እየፈፀሙ ነው የመሰለኝ ወላሂ ተቃጠልኩ አፍፍፍፍ ወይ ዱንያ ሰውነቴ ግሎ ብታዩ ያረብ አተው አውጣኝ
@@الحمدلله-غ4ذ4ك ቢድዮ እሰራልሻለሁ
@@EbSShort ፣እሺ እዳትቆዪ
ነገ
wd melshilny ene yee setywan wi fi tee debqe newu mee teqemewu ena eswa gare yase tawekale ende???
Ayastawkm slkshin gn paswerd adrgi bet
@EbSShort eshi wd yaa stawekale bey ferche nebr🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ደምሩኝ አዲሰ ጀማሪ ነኝ የመዳም ቅመሞች😢😢
አመት ከ3 ወሬ ወፍ የለም አልሀምዱሊላህ
ባንክ ቤት እኮ ዶላር አያዋጣም ከፍ ዝቅ ይላል
እርያሉን ቀይረሽ ያዥይ መላ አይጠፍም
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ምርጥ ምክር ነው እናመስግናለን እራሳችንን እድናውቅ
ዋዉ የዛሬዉ ይለያል በጣም እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ነው በትክክል ሁሉን ነገር በአግባቡ ሲሆን ደስ ይላል ቤተሰብን ምንም ለራሳችን እያሰብን አወዳደቃችን አያምርም በተለይ ከኔ የተማሩ ሁላችሁም ማለት ነው❤❤😢😢😢
የእውነትምክርሽአሪፍነው👍👍👍👍👍👍👍
ማሻ አላህ
ውዴ አንድ ነገር ላማክርሽ እኔ ዱባይ ነኝ ከመጣሁ3 ወሬ ነው ደሞዝ ከሁለት ወር በኋላ እንጨምራለን ብለው በሀገር የሌለ መጣሁ 800 ብር ወጪ በራሴ ነው ልብስም ሁሉም ነገር እና አላዋጣኝም የምሰራው ምንም እየሰራልኝ አይደለም እና ጨምሩ ስል 1 አመት በኋላ አሉኝ እና ለመውጣት አስቢያለሁ ፓስፖርቴን ይዤ ስራ ተገኝቶልኛል እስኪ ምክር ስጪኝ እህቴ ጨነቀኝ እኮ
ከቻልሽ ቶሎ ብትመልሽልኝ
እህት እኔም 800 መቶ ነው የምሠራው ድባይነኝ ግን ምንም አያሞሉ ከራሴ ነው የምገዛው የምፈልገውን ነገር ድካም ብቻ የኔ ውድ 😢😢😢😢😢😢
የኔውም እንደዛው ድካም ብቻ ወላሂ በዛላይ ማረፊያ ቦታ እራሱ የለኝም ኡፍፍፍ ገና ካሁኑ አስጠላኝ
@Seyida-x7g አይዞሽ እህቴ ያልፋል የማያልፍየለም ውድ
እኔም ወጭ በራሴ ነው ሳሙናኳ ግዥ ብላት እምቢያለች ኡፍ
ወአለይኩም ሰላም እህቴ እናመሰግናለን
Selaam wud itee❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ቅመም
አረ ሸቁ ላቨ ከገባሽ ቆየሽ 🎉🎉🎉🎉🎉
Asetasasabeshe leke edana naw berr laye yalashe asetayayate ade berr yaleagebadu sewata yamenile
በርች ምክር ዳስ ለል ወለ ልክ ነሽ መንም ለ ስዳታኛ መካሪ የለም ጣፋሽ ብሎ ምቆጣት አጅ ነፋቅሽኝ ነይ ምል የለም ረስን ለይ መቶክር አስፋለጊነዉ አመስግነለዉ❤
እህቴ አንድ ነገር ልጠይቅሽ በሳኡዲ ነው ያለሁት ግን ግን ያለሁበት ቤት ሴትየዋ ለልጄ ብላ ጠይቃኝ ነበር ለትዳር ግን እኔ አልፈልግም ብያት አለው
ግን እነሱ ዝም ብለው ይጠይቁኛል ይሀው ከመጣሁ 10ወር ሆኖኛል ግን ከመጣሁ ቢያስ ሁለት ወር እደቆየሁ ነው የጀመሩኝ
እኔ ሁሌም አልፈልግም ነው ምላቸው ግን እነሱ ሁሌም ይጠይቁኛል ወላሂ እህቴ በቃ ሼኽ እያሉ ደውለው ያወራሉ ስለኔ አንድ ነገር ከሰራሁ ይነግሩታል አሁላይ እኔ ከምለው በላይ ሰውነቴን ያቃጥለኛል በጣም ግራ ገብቶኛል ምን ትመክሪኛለሽ ልጥፍ ወይስ ሀገሬን ልግባ ጭቅላቴ ሊፈነዳ ነው ኡፍፍፍ ያረቢ