Hi mekdi selam new? Min ayew meselsh yemotechewin ayate ga abren senawera sitmerekegn ene demo koy abern enehedal ahun tegni selat wegeben yamegnal bila asayechign keza mekuteria lay meskel ale ena esun wegebua lay arege tegni beye alebeskuat selayehut degmo des belognal min yihon
Hi mekdi Behlme betash wst ke andu kfl enjera be bzu aynet wet be tri yje wede salon yze eyegebahu eyale ehete tayegn ena ezaw salon ber lay komiyalew ere bado egrsh nesh tlegnalesh zm elatalew sew mtebkm ymeslegnal bcha nekaw Slemtfeshlgn amesegnalew fetari tsegawn yabzalsh
❤❤❤❤
❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🥰
Selam mekdiye endet nesh ማህተቤ እየተበጠሰ በተደጋጋሚ እያየሁ ነው እባክሽን ፍቺልኝ መቅዲ ትዳርም ጓደኛ የለኝም ምንድ ነው?
መቅድዬ ❤ቤተክርስቲያን ግቢ ዉስጥ እየዘመርን ከ ዘማሪ አቤል መክበብ ድምፅ ዋጋ ተቀብዬ በጣም ሲዘምር አየው
ሙዝ ማብለት ምንድነወ ብሩቱካን ልበላ ብዬ በስብሶ አጌኝሁት
ሰላም ውዴ እንዴት ነሽ ውዴ የዩንቨርስቲ ተማሪ እያለሁ አሁን በግልፅ ጨርሻለው ግን በህልሜ ሁሉም ሰው የመመረቂያ ቀሚስ ለብሶ አዳራሹ ውስጥ ገብተው እኔ ብቻ በዛፍ በተሸፈነ ጥግ ተደብቄ ነበር ግን መምህሬ መጥቶ ወሰደኝ እኔም የአሸናፊነት ስጦታ ሰጠኝ እና ይህ ለአንተ ብቻ ነው እባክህ ለይልኝ ሞክር ምክንያቱም ትምህርቴ ለኔ ሁሉም ነገር ነውና
Hi mekdi selam new? Min ayew meselsh yemotechewin ayate ga abren senawera sitmerekegn ene demo koy abern enehedal ahun tegni selat wegeben yamegnal bila asayechign keza mekuteria lay meskel ale ena esun wegebua lay arege tegni beye alebeskuat selayehut degmo des belognal min yihon
በህልሜ መስታዎት እያየሁ ኣንድኣይነ ታዉሮ ኣንድ ኣይነያያል ምንድነው
ሰላም መቅዲ እባክሽን በተደጋጋሚ አንድ ቤ/ክ እጄን ስታጠብ አያለሁ ምንድነው ???
እባክሽን መልሺልኝ መቅዲዬ!!!
መቅዲየ ህልሜን ስለፈታሽልኝ አመሰግንሽ አለሁ ነገር ግን በዚህ ህልም ላይ ቤት ውስጥ የገባው እስኪወጣ ድረስ አልገባም ከደጃፉ ላይ እቆያለሁ የሚለውን ፓርት ዘለሽዋል አልፈታሽልኝም እና ደጃፉ ላይ እቆይለሁ ያለው ምን ለማለት ነው ይችን ፓርት ፍችልኝ የተዘለለች ናት እና እባክሽ ፍችልኝ ጨንቆኝ ነው
መጥፎ ሰዎች ሊይዙኝ ሲፈልጉ ሁል ጊዜ እንደ ወፍ እየበረሩ እያለምኩ ነው ትርጉሙ እባካችሁ
ሰላም ነሽ በህልሜ እኔ ቤት ሰው ብዙ ሰው የመጣ ይመስለኛል እና ከልጄ አባት ጋር ወደ ባህርዳር ሄደሽ አብረሽ ኑሪ እያሉኝ እኔ ደግሞ ቡና ላፍላ ብዮ ዳቦ ልገዛ እወጣለሁ በ 16 ብር ፒዛ የሚመስል ዳቦ ገዝቼ እመጣ እና እንጀራ አልጫ ስጋ ይመስለኛል አቅርቤ እቀምስና ብሉ እያልኩ ነበር
Hi mekdi
Behlme betash wst ke andu kfl enjera be bzu aynet wet be tri yje wede salon yze eyegebahu eyale ehete tayegn ena ezaw salon ber lay komiyalew ere bado egrsh nesh tlegnalesh zm elatalew sew mtebkm ymeslegnal bcha nekaw
Slemtfeshlgn amesegnalew fetari tsegawn yabzalsh
ሰላም ሰላም መቅዲ ባቡር እየሄደ እኔ ደግሞ በእግሬ አስፓልት ላይ እየሄድኩ ሲያቆምልኝም አልገባም በእግሬ ዝም ብዬው እሄዳለሁ ምን ይሆን;
መቅድዬ ሰላም ህልሜን ፍቺልኝ ሀረብ ሀገር ንኝ እናም የሰወቹ ልጅ አስራ አራት ዓመት ነች ተኝቼ መጣች ከዛም የሆነ ነገር ሚጠይቀኝ ይመስለኝል ከዛም አልጋዬ ላይ ተኛች ተጋፍቼ እኔም ተኝው
እንዴት ነሽ መቅዲ ዛሬ በህልሜ ቢሮ ይመስለኛል ፈተና ተፈትነን የፈተና ወረቀት ማለት ውጤት ስማችን እየተጠራ ይሰጠናል ከዛ የኔ ስም ያለበት የፈተና ወረቀት ይሰጠኛል እና ውጤቱን ሳየው ደፍኜዋለሁ እና ከወረቀቱ ላይ መልሱ እስከ ማብራሪያው ነው የተሰራው excellent የሚል ጽሁፍ አለው pls edatalfign
ሰላም እህቴ እማላውቀው ሰውየ አብርየእቤቱ ሄጀ አብረን አድረን አደርን ጠዋት ስነሳ ግንኝነት እንዳደረግን አውቅና በጣም እናደዳለሁ ምን አስነክተከኝነው እለዋለሁ ዝም አለኝ ቀሚስ ከዝቶ አልጋላይ አስቀምጦልናል አለብስም እለዋለሁ ጓደኛየልበሽው ስትለኝ ለበስኩት በጣም ያምራል ወደፀጉርቤት ሄድኩ ሽበት ስላለኝ ቀለም እፈልጋለሁ እምታዘጋጂሴትዮመጥታ ታዘጋጂልኛለች አብርየው ያደርኩት ሰውየይመጣል አትጎዳኝም ትፈልገኛለክ እለዋለሁ እንደማይጎዳኝ ይነግረኛል በጣም ደ
ደስተኛ እሆናለሁ ፀጉርየን እምሰራዋ ልትሰራኝ እየከፈለኝ እሱይይዝላታል በወፍራሙነው እምሰሪኝ እያልኩዋት ነቃሁ
ሌላው እህቴ ባልዋ እጇ ላይ ትልቅ አንባር ሲያደርግላት አየው ።
እንዴት ነሽ መቅዲ ቁጫጭት ሲወር ምንድነው እርሱም ቀሚስ ለብሼ ቁጫጭት ወሮኝ ላራግፈው ስል እምቢ አለኝ የሆነ ቤት ገብቼ ትልቁ ወንድ ልጃቸው ቀይ ነው ነጠላ ለብሷል ሽንት ቤት ሂደሽ አራግፊው ብሎኝ ሂጄ ሳራግፈው ረገፈልኝ ከዛ ልሸኝሽ ብሎኝ አብሮኝ ሄደ
Hey መቅዲ ! እኔ እና ወንድም እናም የወንድም ጋደኛ USA or Europe የምመስል ኣገር ሄድን እና የሆነ ደስ የምል park ሁነን pizza እየበላን ተቀምጠን እንቻወታልን
mekdi እህት ይቅርታ ሌላ ቀን ስላደረኩኝ 2 ሴት ልጆች የእግዚአብሔር ዘማሪዎች አልጋ ላይ ተኝተው አልጋ ላይ ተኝተው ግን በየቦታው አልጋችን ስር ቆሻሻ ነበርን ግን እኛ 3 በጥሩ አልጋ ላይ ተኝተናል እባክህ አሳውቀኝ
ሰላም መቅዲ ሰላምሽ ይብዛ ምን አየው መሰለኝ ከልጄ ሆኜ የድሮ ሰፈራችን ውስጥ አንድ ጠይም ሴት እና ወንድ ቁጭ ብለው ከሴቷ ጋር እንጣላለን ትሰድበኛለች እኔም እሰድባታለው ከዛ አብሯት የተቀመጠው ወጣት ወንድ ሰአቴን አምጣ ቶሎ እያልኩት እጁ ላይ አርጎት ነበር ከዛ አውጥቶ ሰአቱን የኔ ነው የሚመስለኝ ከዛ ይሀው ብሎ ሰጠኝ ሴትየዋ ደሞ እንኪ ያዤ ብላ የአንገት ወርቅ ሀብል በእጇ ትሰጠኛለች እኔም ሰአቱንም ወርቁንም ይዤ ወደቤት እገባለው ሌላ ደሞ ከመኝታዬ እየተነሳው ወደ በረንዳ ስሄድ ወሀ ልትጠፋ እኮ ነው እስካሁን ሳትቀጂ ብዪ አጋዘን እቆጣታለው ከዛ ትልቁን በርሜል ስሞላው የዉሀው ፅዳት ግን ልነግርሽ አልችልም በጣም ንፁ ውሀ ነው ሲያምር ኩልል ያለ በበርሜል ስሞላ አየው ምን ይሆን thanks እህቴ
ሀና የባሌ ቤተሰቦች ቤት ስገባ ቤቱ በረት ይሆንብኛል እሱም ቤተሰቡም እዛ ውስጥ ቁጭ ብለዋል ወደኋላ ተመልሼ በሩን ቆልፌባቸው ወጥቼ እንዳለው ።
ሰላም መቅዲ እንዴት ነሽልኝ
በህልሜ እኔ እና 2 ጓደኞቼ የሆነ ስልጠና ያለበት ቦታ ይመስለኛል እና ጫማ ተወልቆ በነጠላ ጫማ ነው ሚገባው ከዛ ስልጠናው ያልቅና ጓደኞቼ ቀድመውኝ ወተው ኖርማል ጫማቸውን ያደርጋሉ እኔም ምነው ቀድማቹኝ ወጣቹ ብዬ እወጣ እና ጫማዬስ ስል እነሱ የቆሙበት ቦታ ጫማዬ አለ ግን ጫማዬ ከሩቅ ሆኜ ሳየው ወደ ጎን አግድም ነበር 2ቱም እግር በጎን ተኝቷል በተረከዙ አደለም ቁጭ ያለው አበዛሁብሽ ይቅርታ
ሰላም መቅዲ አሁንም አልተፈታም
❤❤❤❤