ፓስተር አላዛር ይባቤ / በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ጌታ ከፊትህ ይሄዳል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 37

  • @almazg2305
    @almazg2305 9 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር በጌታ በእየሱስ ስም ዘመን ሁሉ ይባረክ!!

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 2 หลายเดือนก่อน

    ፓሥተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። አይዞን በርታ ጌታ መልካም ነው።

  • @zerfuzemba4611
    @zerfuzemba4611 4 หลายเดือนก่อน

    በሰማሁ ቁጥር በስብከትህ ነፍሴ ትባረካለች።ጌታ ይባርክህ!!!

  • @derejetesfaye7201
    @derejetesfaye7201 ปีที่แล้ว

    ፓስተር አላዛር ከድሮ ጀምሮ ጌታ በመልእክትህ ሲያፅናናን ነበረ የዛሬው ደሞ በጣም ያፅናናል ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @eyerusalemmelese9266
    @eyerusalemmelese9266 7 วันที่ผ่านมา

    Geta Yibarikih Pastor enide ahun melikit new yesemahut zemenih yibarek

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 9 หลายเดือนก่อน

    ሃሌ ሉያ አሜን እልልልልልልል በየሱስም ተባረክ ፓስተ

  • @selamselam366
    @selamselam366 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፓስተር 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @jenberkassa4846
    @jenberkassa4846 11 หลายเดือนก่อน

    ፓስተርዬ እኔ የማውቅህ በ1980 ዓ.ም ኢትዮጵያ ውስጥ አርሲ አሰላ በምትባል ከተማ ስለፀሎት ተከታታይ ትምህርት በሙሉወንጌል ቸርች ስትሰጥ ነው በጣም እወድሃለሁ አከብርሃለሁ አሁንም ቀሪ ዘመንህ ይለምልም በጣም የማይረሳ ትምህርት ስለፀሎት ባንተ በዘመኑ ተምሬአለሁ ብሩክ ነህ አሁን አዲስ አበባ የምኖር ሲሆን የምትገኝበትን አድሬስ ባገኝ ደስ ይለኛል ከቻልክ በመልክትህ ስር አታች ብታደርግልን ደስ ይለናል

  • @abdilemu2018
    @abdilemu2018 6 หลายเดือนก่อน

    May God bless you Brother Alazer,!

  • @Dior768
    @Dior768 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ Amen ተባረክ pastor❤❤❤

  • @derejetesfaye7201
    @derejetesfaye7201 ปีที่แล้ว

    amen amen amen amen

  • @brookgebremedhn7327
    @brookgebremedhn7327 8 หลายเดือนก่อน

    Amennnn 🙏

  • @user-pu5dz4sn7d
    @user-pu5dz4sn7d 3 ปีที่แล้ว +2

    ከድሮም ጀምሮ ስብከትህን ስወደው በካሴት ራሱ ስትሰብክ አንተ ብሩክ ስወድህ ፣

  • @user-zk3wq1gs4e
    @user-zk3wq1gs4e 9 หลายเดือนก่อน

    Geta yibarkih paster Zemen Alikual kalun Sibek Asitemir

  • @frehiwotmengesha7141
    @frehiwotmengesha7141 2 ปีที่แล้ว

    እ/ር አገልግሎትህን ያስፋ ፀጋ ይጨምርልህ ከክፉ ይጠብቅህ ፓስተር አላአዛር በአገልግሎትህ በብዙ ተጠቅሜለሁ ህያው ምስክር ነኝ።

  • @binisadeba7176
    @binisadeba7176 2 ปีที่แล้ว

    sile agelgilotih geta eyesus kibrun yiwused ene betam besemawuk kutir eyetetsinanaw eyeberetaw ehedalehu silezih yemaychal yemimesilegn hulu endemiyalif bemulu lib getayen aminewalehu.

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Gete yebark

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 11 หลายเดือนก่อน

    Ameeen ameeeen ❤❤❤❤❤

  • @user-pu5dz4sn7d
    @user-pu5dz4sn7d 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @mymy2257
    @mymy2257 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ዘመንህ ይለምልም

  • @mkhmhh9724
    @mkhmhh9724 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @seblegoshu6145
    @seblegoshu6145 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ዘመንህ ይባረክ ፓስተር

  • @eyasubogale7592
    @eyasubogale7592 ปีที่แล้ว

    ፓሰተር ዘመንክ ይለምለም ተባሬክ

  • @kongittesema2518
    @kongittesema2518 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen geta yebarke !!

  • @abebamamo8060
    @abebamamo8060 ปีที่แล้ว

    I am glad to hear from you when you sing
    We love you, pastor May Almighty. God bless you and your lovely family

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 4 ปีที่แล้ว +2

    bik belelegne Pastor Alazar zereh yibarek

  • @samsontsegay4029
    @samsontsegay4029 4 ปีที่แล้ว +2

    አንተ የተባርክ ፓስተር ነህ ጌታ ዘመን ሂወትህ ይባርክ።

    • @ianjuelz2763
      @ianjuelz2763 3 ปีที่แล้ว

      You prolly dont care at all but does anybody know a method to log back into an instagram account??
      I was dumb forgot my password. I would appreciate any tips you can give me.

  • @nawmiteka4304
    @nawmiteka4304 ปีที่แล้ว

    Amennn

  • @kidestkidane5626
    @kidestkidane5626 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you and your family

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 4 ปีที่แล้ว +2

    AMEN AMEN VERY TRUE AM A WITTNES !

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 ปีที่แล้ว

    Ye EGEZIYABEHIR KALU MALEDA MALEDA ADDIS NEWE ! COMMENT LADERG SEL 2 YEARS AGO SEMECHI COMMENT YADEREGEKUTEN AYEHUT AM SO SURPRISED I WAS ABOUT TO WRITE THE SAME THING AMEN HALILUJIEA 🙏

  • @midekssonabi3188
    @midekssonabi3188 2 ปีที่แล้ว

    God Bless you all !

  • @bereabiblical7203
    @bereabiblical7203 2 ปีที่แล้ว

    አልአዛር ወንድሜ ጠፋህብን እኮ፡፡ ስብከትህን እወደዋለሁ፡፡ የተረጋጋ፣ በአሜን በሉ የማያደክም፣ ፉከራ የሌለበት፣ ውስጥን ዘልቆ የሚገባ ሰብክትህ ናፈቀኝ፡፡ ሰማኒያዎቹን በአንተ፣ በገብሩ፣ በያሬድ እና በመሳሰላችሁት ሰዎች ተወዳጅ አገልግሎት አስታውሳቸዋለሁ፡፡ ዛሬ ሰባኪዎች በቲፎዞ ጩኸት ሞቅታ የሚንቀሳቀሱ ስፖርተኞች ሆነዋል፡፡ እባከህ ያን አገልግሎትህን ቀጥለው፡፡ የሙሴን ስልክ ደግሞ ላክልኝ፡፡

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 3 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር አላዛር ከድሮ ጀምሮ ጌታ በመልእክትህ ሲያፅናናን ነበረ የዛሬው ደሞ በጣም ያፅናናል ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @holyland6316
    @holyland6316 4 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክህ