Thanks guys for the reaction! As to me, Shimiye you felt that way because that is exactly how Ethiopia is feeling right now. Confusion and lots of question as to why the situation is the way it is. I dare say, if not all, most Ethiopians are sad at the same time determined to fight also. The time we are in right now is where you don't want to do harm but are forced to do so. It is like eyanebu eskista for us & hence a mixed feeling! This work is HEAVY because it says exactly what is in front of us & I confess that it is a hard pill to swallow. The message at the end needs to be taken out of context & not connected to the clip maybe? There is a bigger message they are trying to say for the whole of Ethiopia! Ye Eyun & Frishin simetm tegarichalew, I found myself vibing to the beat & I felt bad at the same time, but couldn't help myself. Other than that you guys did a great reaction as always. Much love to all three of you from where I am.
hule yeshimen hasab atikebelu. beteley eyu mnshe new yerasih akuam ynurish ende byzway i like u because three of u r unique. peace for our mother land!!!!
Personal Opinion : The music does not hit that "Ethiopian heart" ya sensema hodachenen yemiyamen Spot. Nahh But respect for the hard work n' effort they put in to it
As much as I love ur reaction video u guys should give respect to the musicians like this one cause they did very good job sitting and talking is easy just letting u know
ሽሜ የጨነቀህ ሃገራችንም ስለጨነቃት ነው።ሙዚቃውም ያንን ስሜት ነው የሚያጋባብህ።
Thanks guys for the reaction! As to me, Shimiye you felt that way because that is exactly how Ethiopia is feeling right now. Confusion and lots of question as to why the situation is the way it is. I dare say, if not all, most Ethiopians are sad at the same time determined to fight also. The time we are in right now is where you don't want to do harm but are forced to do so. It is like eyanebu eskista for us & hence a mixed feeling! This work is HEAVY because it says exactly what is in front of us & I confess that it is a hard pill to swallow.
The message at the end needs to be taken out of context & not connected to the clip maybe? There is a bigger message they are trying to say for the whole of Ethiopia! Ye Eyun & Frishin simetm tegarichalew, I found myself vibing to the beat & I felt bad at the same time, but couldn't help myself.
Other than that you guys did a great reaction as always. Much love to all three of you from where I am.
I don’t know what you guys talking about? I love it I think they did a great job 👌🏾👏🏾✊🏾💚💛❤️🇪🇹
If this is was kassmase or yohana you guys will say it’s fire 🔥 come guys put some respect on that guy
Guys ይሄ ከ እናንተ አቅም በላይ ነው ዝም ብላችሁ አትቀባጥሩ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አርፋቹ እነ ቡዜ እና ያሬድ ላይ ስሩ ቀፎ ሁላ ........
hule yeshimen hasab atikebelu. beteley eyu mnshe new yerasih akuam ynurish ende
byzway i like u because three of u r unique. peace for our mother land!!!!
ገራሚ ሙዚቃ ነው ሁሉ ነገሩ ሙሉ ነው!!
ሽሜ የምር እየገገምክ ነዉ አሪፍ ስራ ነዉ በደንብ እየዉ😏ለማንኛዉም ወዳችዋለሁ😍
@@genetnegash9978 አንቺ አፍሽን ሰብስቢ ዝንብ😏
እና አሁን ስለጦርነት እያወሩ ምን አይነት metaphor እንዲጠቀሙ ነው የፈለጋችሁት? ሀገራችን ያለችበት ጦርነት is too literal እኮ..... They wanted to recreate that sadness, anger and passion involved in protecting our beloved country and they did a fantastic job. ሲሆን ሲሆን እንባችሁ ሊመጣ ይገባ ነበር። አወራን ለማለት ብቻ አትናገሩ። በተለይ መሀል ያለኸው.... ስለምትጮህ ብቻ ትክክል የሆንክ አይምሰልህ። ምን እንደፈረንጆቹ ራቁት ምናምን እያሳዩህ metaphor ነው ይበሉህ? ልፍስፍስ!
እና ሰርግ ደግሰው እንዲጨፍሩ ነው የምትፈልጉት ምድር የተጠረበ ድንጋይ ራስ ሁላ የተጠረበ ድንጋይ ስለሆንክ ነው ያልገባህ እንጂ ተሰምቶ አይጠገብም ከባድ መልእክት አለው ስራ ፈቶች
I can't believe 2 video wow Thank you so much
You guys need to know more ...respect
ቆይግን እኛ የመዳም ቅመሞች ልብለማጠልጠል ያለሥአት ሥራ ትቸነው የማየው ካባረረችኝ ከሽሜራሥ አልወርድም😂😂😂😂😂
አትቀልዱ በጌታ ህዝብ ስቃይ ላይ ነው አገራችን ችግር ላይ ነው ሁላችንም እንፀልይ ኢትዮጵያ እንድታመስ የሚሰሩ ብዙ አሉ
አልገባቸዉም
I appreciate you listening to my recommendation.
Eneko mitaskugn enante rasu Mn aynet musica endemitodu mtakut aymeslegnim. Hulunm atlaltachu tichilutalachu?
The bit nd the clip😱❤
ሰኞ ቀን ከረፋዱ 4:00 ምን አስባቹ ነው ምን የሰአት ለውጥ አድርጋቹ በላይ በላዩ ትላላቹ
ዉዴቼ ምን አስባቹ ነዉ የሰአት ማሻሻያ ሲደረግ አይነገረንም እንዴ
My opinion the music is hit my heart and i was emotional i lv this song bertu 🥰🥰🥰 Ethiopia forever
ለዛሬ እንኳን አልተሳካላችሁም ጌታን አልተሳካላችሁም...በተለይ ሽሜ ለምን እንዳልገባህ አልገባኝም...በቃ አልገባኝም ...ግን ይመቻችሁህ ወዳጆቼ!!!!
Please music react ማድረግ አቁሙ ካለሆን ድግሞ በስረአት አድርጉት…
jump cut ጠላው…ግን ይመቻችሁ
Adobe Premiere Pro CC 2019 lakilene weye demo telegeram group lay lekekilen
Personal Opinion : The music does not hit that "Ethiopian heart" ya sensema hodachenen yemiyamen Spot. Nahh
But respect for the hard work n' effort they put in to it
ኢትዮጵያየ ሀገሬ እባክሽ ሰላም ሁኝልን!💔😭
እከክ ነገር ናቹ በዚህ ሙዚቃ ወኔያቹ ሊመጣ እንባቹ ሊፈስ ይገባል ግን ምን ዋጋ አለው ትውልዱ ብላሽ ነው እናተን ብሎ ነቃፊ የተነቀፋችሁ
Betam arif sira new ayzosh Hegere Ethiopia 🇪🇹 for ever 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
Hi gayise 😍😘💚💛❤Batame dase yamile Musik naw
አኩርፌ ነበር ታርቀናል በቃ አዉራዎች ስጠብቅ ነበር ይሄን ሪያክት❤❤
Betam abezachihut it is so good work wow
The song is the best 👌
በትክክል የጎሳየ ሄኖክ የሰራበት ክሊፕ ያስጠላል አይገልፀውም ይሄኛው ግን አይዞሽ ሀገሬ ጥሩ ስራ ነው
OMG guys are you serious right now farst you don't have about the song and about the club and that is so beautiful and impassable job
Ere sitastelu besmeam yihen yemesle clip kalmeselachu beka atashkabtuma ,ye ezine kasmas bihon eyaleteleachu neber ere besmeam
የት ጠፍታቹሁ ነው ??
ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣቹ !!❤❤❤
እናንተኮ ችግሩ የሙዚቃ መመዘኛችሁ ከጥበብ ከፈጠራ አንፃር ሳይሆን እያያችሁ ካደጋችሁት በሰለጠኑት አለም አድናቆት ከተቸራቸው ስራዎች ጋር ነው መመዘኛ መስፈርታችሁ እሱ ይመስለኛል ግን አንድ ስራ መመዘን ያለበት በጥበቡ በሚያስተላልፈው መልክትና እኛ እንደማን መሆን ነው ያለብን እንደራሳችን አይታችሁ ከሆነ የተለያዩ ሀገሮች እራሳቸውን ነው የሚመስሉት ግን የሌላው አለምን ቀልብ ይስባሉ ሙዚቃ ሳይንስ ነው የራስን ስራ ተመራምረህ ልታዘምነው ትችላለህ ከዛ ሌሎች ይወዱልሀል እኛ ግን የሌሎች ስራዎች መለቃቀም ነው ስራችን የራሳችን የሆነ የዘመነ ነገር የለንም እና እነዚህ ልጆች የሰሩት ስራ ከሞላ ጎደል በጣም ቆንጆ ስራ ነው ክሊፑን በተመለከተ ግን እናንተ ባላችሁት እስማማለሁ ሁልግዜ አንድ አይነት ነገር ይታያል ስለሀገር የሚሰሩ ነገሮችን የምናየው ስራ ተመሳሳይ ነው በነገራችን ላይ በአለም ላይ ተዎዳጅ የሆኑ የሙዚቃ ስራዎች ከሌሎች ሀገሮች የተኮረጁ ናቸው ከኢትዮጵያም ይኮርጃሉ ግን ስራውን ሲያመጡልህ በራሳቸው ልክ አስመስለው ነው የሚያቀርቡልህ አንተ ምንም አታውቅባቸውም ምክንያቱም ሙዚቃ ለነሱ ቢዝነስ ነው ለኛም ቢዝነስ ነው በርግጥ ግን እነሱ ይራቀቁበታል ሙዚቃ ምርምር ነው ሳይንስ ነው እንዴት ካንተ ኮርጀው እንደሚያቀርቡልህ ያውቁበታል ወደኛ ሀገር የመጣን እንደሆን የማንለቃቅመው የማንኮርጀው የሙዚቃ ስልት የለም እንደወረደ ቋንቋ ቀይረን ብቻ ነው የምንሰራው ወይ አናምር ወይ አናፍር የተበላሸ ስራ ይዘን እኝኝ ስንል አለን እንዳለን አሁን አሁን ግን አንዳንድ የገባቸው እየመጡ ነው በፊት ከዘጠናዎቹ በፊት የነበሩትን ስራዎች መተቸት አልፈልግም አብዛኞቹ ጥሩ ስራዎች ናቸው
ሶስት ድንጋዮች አንድ ላይ ተቀምጠው
አንዱ ቢወድቅ ስንት ድንጋዮች ቀሩ ፤፤፤
ከአቅማቹ በላይ ነው
አስረግጬ ነው ምነግራቹ
th-cam.com/video/T97a_VihW64/w-d-xo.html
2:36 ላይ ለምን ቆረጣችሁት
አራት በጎች haha
eyuye 😍 how I love ur laugh
ፍርሽ ስልክህን ብቻ ላክልኝ please call me መላክ አያስፈልግህም 😍😍😍😍😍😍😍
የነሱን ያህል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹መልክት አሥተላልፉ ለጠላት። በር ትከፍታላቺሁ
ሶስት አውራ የሆናቹ ነገር
ለማንኛውም ሽሜ በአሳብክ እስማማለው አገር በጦርነት ብቻ አቆምም ልክ ናቹ ደሞ አዲሱን የነ አብነት አለን የሚለውን ስሩበት ዛሬ እኔ በጣም ተመችቶኝ ነው ያየውት የናተን እጠብቃለው መቼም እዩ መልቀም ይወዳል
የደስታ ምንጮቻችን ሠላም ናችሁልን ያው አሁን ካለው ነገርጋ ትንሽ ስለሚቀራረብ ነው ፈጣሪ ሀገራችንን እምዬ ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን ጠላቶቿን ያጥፋልን
Shime ended you don’t lik Getaneh🙄
Please school life milewn music react yderegbet 😂
Getaneh❤❤❤
እኔም ይሄን እድሰሩትፈልጌ ነበር አመሰግናለው።
ምርጦቼ ያገሬ ልጆች እናመሰግናለን የመጨረሻ ምርጥ ዘፈንና ክሊፕ ነው
🤩🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሰላም አውራዎች እንኳን ደና መጣችሁ ስወዳችሁ😍😍😍😍
እዮ ግን እቤት ውስጥ ኮፍያ አይከብድም ወይ
ስለ ሀገር የተዘፈነ የማልረሳው ጥሩ ስራ የማይረሳ አዲስ እይታ ይዞ የመጣ ዘፈን የልዑል ሃይሉ ( አንቺ ነሽ ሀገሬ )የሚለው ጥሩ እይታ እሚገርም ታሪክ
Awra yoc betam arif nw sercu gin wera tabzalcu abet wera besmam abso sima afkin atkfet zimbelk
The guy in the middle....we will record another video in slowmo for you so that you can keep up....😆😆
Benatachihu maretu legese bate yemelewun please 🙏🙏
You need to react to abinet agonafir "ALEN"
ሆ እሚገባዉ ይገባዋል እናተአዉሩ 😥
ሽምዬ አሁን የኖርን ያለነውም እኮ ልክ አንተ መግለፅ እድቃተ ነው
እና ለማለት ሰርተዋት 😅
Fre Yanen Nike Arenguade Tishert huletegna endatlebs Sheme ena eyu Yagnekut new Yememeslew.......Yemechachu Mertoch
pls react this music aman kiyamo (telemnen)
Yemr nafikachugn neber be memlesachu betam desi blognal seatu biyayirm gin kenatga masalfew seat yasdsitgnal
Meretocha AWRA😍✌
እናተ እዚህ ጋር መገምገም ምን አሥፈለገ በዚህ ስአት እናተ መደገፍ ሲኖርባቺሁ
💚💛❤ አይዞሽ ሀገሬ!!
ቲሽ ታስጠላላቹ በጣም ከ ሀገር በላይ የለም cut ሃረጋቹበት መንገድ በጣም ነው ሚያስጠላው ዘጊ
ቅኔ እንጅ ወኔ አይደለም የዘረፉት!
እንዴ በጥዋቱ መከሰት 😍
💚💛❤️
ጎበዞች 😘😘 💚💛❤️
እኳን ደናመጣችሁ ምርጦች
አሪፎቹ 🥰 ነግቶ ነው እንዴ በጠዋት ዛሬ ሳችሁ
Andande betam tabezutalachu menm mayewetalet musica new
sheme gin bettam comlexam neh mn zbrekrek yale semet yelewm aza ante neh
ዘፈኑ ወቅቱን ያማከለ ነው በዚ ሰዓት ግብር ምናምን አትበሉ 3 ስራ ፈቶሽ አሳቀኝ አስጨነቀይ አትበል ወሬ ያለመንም ልፈት ቁጭ ብላቹ የ you tube ብር መብላት የለመዳቹ ወጣት ጡረተኞች ቢያንስ ዝም በሉ አፋችሁን ስትከፍቱ የጭንቅላታቹ ባዶነት ይታያል ባዶ
😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
wlhi🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
❤️
Ezih wenber lay kuch belachuh😂yesewn sera mankouashesh aykebdim wenber amuaki hula
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አይዞሸ አገሬ ሸሜ እንዳለው ዝብርቅር ትይት ቢኖረውም powerfull ነው ዜማው ቢቱ ግን (clipu follown አልጠበቅም ጥሩ ሰራ ነው ተመችቶኛል)
አጭ እንግዲህ ስለ ገለፃ አታውሩ ከግዜው እና ሀገር ካለችበት ሁኔታ አንፃር ነው
👍👍👍👍👍😁😁😁😁😁
Anedegnaaaaa❤️❤️❤️❤️
enante setkeledu nw miyamrebachu kumnegerun tewut
ምድረ ጀዝባ
lek sijemer ke keld bande serious yehonachut negeres
Lendezey Ayenet Video Rasaceuwen update Aregu
Tiiii wergnoch atchilum ehen zefn comment argachut chirash
Mnm gn reaction mesrat atchelum esh
Jelesoch Yehenen Video Ahune Alenbere Meserat Yenberebacu Betam Let Honcu
As much as I love ur reaction video u guys should give respect to the musicians like this one cause they did very good job sitting and talking is easy just letting u know
Ere be positive gerame nw
❤️❤️❤️❤️👈
ባለ ኮፍያው ምርጥ ሀሳብ
ere eyu edit staregi atkorarchiw.
ምርጦቼ ፩፩1
ግዛዊ ዘፈን እየው እዮዬ
የእኔ የሳቅ ምንጮች ሳክሳችዉ አንደኛ ናችዉ
the guy in the middle hahaha
ማርቸበጣምነውየምወዳችሁ
ከምር ታሳፍራላቹህ በተለይ መሀል ላይ ያለኸው ከዚህ አለም ማለትም ከ reactin አለም እባክህ ውጣ .....መጀመሪያ one take ከሚሰራ normal ቢሰራ ምናምን ስትል ቆየክ እሽ ይሁን ብለን ዝም አልን ግን ደሞ ይሄን ስታይ ቶሎ ቶሎ ተቀያየረ እርግት ይበል ምናም ......... ማፈሪያ ነህ
አንተ ደሞ ኮፊያ ያረከው ለም በጓደኞችህ ትሸማቀቃለህ ሀሳብክን እኮ መናገር ትችላለክ ግን አንተ አንተ ራሱ የተሰማክን ሳይሆን ጓደኞችህ ያሉትን..........