ለስረአቱ መፍረስ እሰጋለሁ የኢትዮጵያ መፍረስ ለጥቁር ሁሉ እፍረት ይሆናል!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 397

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 ปีที่แล้ว +2

    የሰውልጅ ቢያስተዎል፥ፈጣሪ የፈጠረው ክቡር ሰው፥የአዳም ዘር ሑሉ አንድ እና እጅግ ክቡር ሳለ፥የሰውልጅ የፈጠረው ቋንቋው፥ባሕሉ፥ቤቱ ንብረቱ፥ቁስ አካሉ ከእርሱ ክቡርነት በልጦ መገኘቱ መጨረሻው ምን ሊሆን እንደሚችል አስተውለናል??!

  • @emmanuelhabte4672
    @emmanuelhabte4672 ปีที่แล้ว +2

    Amara, Oromo Tigre, tebablen ena tekefaflen.menor yelebnm. Amataw, Tigre’s ena Oromowm Ekual mederajet alebn ❤❤❤❤.

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 ปีที่แล้ว +4

    ቤቲ:- My Respect 2 u & ur guest. የኦቦ ሌንጮ አንድ ዐረፍተ ነገር (ንግግር) 10 መጽሐፍ ከሚገልፀዉ በላይ ያስተምራል። የሆነዉን፣ አሁን ያለዉንና የሚሆነዉን ቁልጭ አድርገዉ ያሳያሉ። ሰላም ጤናና ረጅም እድሜ እመኝላቸዋለሁ።

    • @tewfikabajamal484
      @tewfikabajamal484 ปีที่แล้ว

      እነም የጠበቁት መልስ 'አሱን ጠይቅ "

  • @melkamuetafa5621
    @melkamuetafa5621 ปีที่แล้ว

    Galatoomaa Abbaa keenya, Lubbuun jiraachuun keessaan waan hundaa Nuuf caala,Umurii isiniif haa +

  • @zewduwelde5863
    @zewduwelde5863 ปีที่แล้ว

    Always I'm impressed with your political analysis. I appreciate you Betty for presenting and asking questions openly.

  • @murtessatesgera7537
    @murtessatesgera7537 ปีที่แล้ว +3

    what amazes me about obbo Lencho is that, he talks about peaceful debate on ideas. This is one of the basic element of democracy and very important. However, i don't understand why he is searching for truth where it can never exist. There is no conducive environment in which debates can be held democratically in Ethiopia. This is so due to the incumbent regime.

  • @ልዩቲዩብliyutube
    @ልዩቲዩብliyutube ปีที่แล้ว +18

    ኦቦ ሌንጮ መሆናቸውን ሳይ ለማየት ዘልዬ ገባሁ የእሳቸው አስተያየት ብዙ ነገር ስለሚያስተምር

    • @mlbmlb7150
      @mlbmlb7150 ปีที่แล้ว +1

      ዘሌክ ስትገባ እቃ አልሰበሪክም😂

  • @tadesseworku9701
    @tadesseworku9701 ปีที่แล้ว

    ኦቦ ሌንጮን ጠይቅልኝ
    የነባር ህዝቦች/ብሔሮች መበትና ነፃየት ራሳቸውን " እስራኤላዊ" አድርገው በሚቆጥሩ መጨፍለቁስ ክብር ነው ???

  • @tomastomas6831
    @tomastomas6831 ปีที่แล้ว +5

    ይቺ:የበታችነት:መንፈስ:የተጠናወታት:ሰው:ነሽ።
    የሚቀጥለው:የኢትዮጵያ:ጠቅላይ:ሚንስትር:ሙስጠፌ:ይሆናል

  • @nael4849
    @nael4849 ปีที่แล้ว +10

    ፖለቲካን በአግባቡ የሚያስረዱ ሰው ናቸው። በጣም አከብራቸዋለሁ። በየጊዜው አምጫቸው። እናመሰግናለን።

  • @gashahunt
    @gashahunt ปีที่แล้ว

    ቤቲ ጥሩ ጥሩ ነባርና በሳል ፖለቲከኞቻችንን ታቀርቢልናለሽ እውቀታቸውንም ያለምንም ውስጠ ወይራ ንግግር በግልጽ ሊገባንና ልንረዳቸው በምንችለው አነጋገር በማሻማ አገላለፅ ይንግሩናልና አንቺም የኛን የማወቅ ፍላጎትና መረዳት እንድናዳብር እያረግሽ ነው በርቺ ጀዋርንም አቅርቢልን ወጣቱን ምን ማለት እንዳለበት እንደሚፈልግ እንድናውቅ አንቺ እደጊልን በርቺ ተባረኪም የኔ ልጅ።

  • @mesfinteferi225
    @mesfinteferi225 ปีที่แล้ว +3

    ቤትዬ በእውነት ብዙ ስው ክወዲያ ወዲህ በሚስነዝሩት ነገር የመደነጋገር ነገር ካልሆነ በቀር ግልፅነትሽን ወድጄዋለሁ::

  • @shime9317
    @shime9317 ปีที่แล้ว

    Betty likes Obbo Lencho. He also likes her. I hope she is documenting his rich exprience

  • @melakuboressa8048
    @melakuboressa8048 ปีที่แล้ว

    Le lencho Yemitaneshiewun tiyake le Dr Merera Gudina bitakerbi ewunategnwunina Tekami melse tagegni neber

  • @Lbona51
    @Lbona51 ปีที่แล้ว

    በየትኛውም ብሔረሰብ ስም የሚደረግ የበላይነት ህልምም ሆነ ሙከራ መጨረሻው ለሁሉም መከራ ከማዝነብ ያለፈ አይሆንም:: የዜጎችንኑሮ ለማሻሻል ና ደህነታቸውን ለማረጋገጥ የምትጥር በእኩልነት በፍትህ እና በሰብዓዊ ክብር ላይ የተመሰረተች ሀገር እንዳይኖረን ለምን እንደዚህ እንደምንልፋ የሚገርም ነው::ሳይረፍድ እንንቃ!

  • @tesfayekenea8533
    @tesfayekenea8533 ปีที่แล้ว +1

    እንዲያዉ በአንድዬዉ!
    አሁን፤ ኦቦ ሌንጮ ሚናገሩት ምን ምን ነገሮችን እንደሆነ፣ የተናገሩትስ ምን ያህል ጉዳያችን ሊሆን እንደሚገባ፣ በነገሮቹ ላይስ ያቀረቡት ሐሳብ ምን ያህል እንደሚያስማማን እና እንደሚለያየን ሚያስብ ይኖር ይሆንን?!
    "ለመናገርስ መብቱ አላቸዉን?" ሚለዉን ትቼዉ፡፡

  • @brehanuergeda4692
    @brehanuergeda4692 ปีที่แล้ว +2

    የሠው ልጆች ሁሉ በሠላም የሚኖሩባት ሀገር እንዲኖረን እንፈልጋለን

    • @waw7106
      @waw7106 ปีที่แล้ว

      ኦሮሞ ኢትዮጵያን በክፍለዘመን ያህል ወደኋላ እያንከባለለንኮ ነው አባቴ

  • @fregenetdemissie3027
    @fregenetdemissie3027 ปีที่แล้ว

    ያኔ ያ ሁሉ ኢትጵያዊ የተደነቀው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያዊ ነትን ስላቀነቀኑ ነው።

  • @emmanuelhabte4672
    @emmanuelhabte4672 ปีที่แล้ว

    OBO lencho, I will tell you one basic thing. Ethiopia will not fail. This Government shall correct all adjustments to ups and down. Long live Ethiopia. (The UnitedEthiopia)…!❤❤❤❤❤

  • @emmanuelhabte4672
    @emmanuelhabte4672 ปีที่แล้ว

    Yichi gazetegna. Betam.. teshkormami ena yematmetin… balage sid iyu. Nat.

  • @bekumanemomissa129
    @bekumanemomissa129 ปีที่แล้ว +2

    Betty, it’s the excellent discussion. Thank you. !

  • @robayohannes5331
    @robayohannes5331 ปีที่แล้ว +1

    Kifil 2? Is it on the way?

  • @ermi7983
    @ermi7983 ปีที่แล้ว +9

    በልፅግና "የጠነባ!!!"ፓርቲ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    በልፅግና "የጠነባ!!!"ፓርቲ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    በልፅግና "የጠነባ!!!"ፓርቲ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    በልፅግና "የጠነባ!!!"ፓርቲ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @lensa3719
    @lensa3719 ปีที่แล้ว +1

    ቤትዬ፣ስወድሽ፣ጥንካሬሽን፣አዴንቀዋለሁ፣ሴቶች፣ጠንካራ፣ስሆኑ፣ያስዴስታል፣ብዙልን፣ብዙልን፣ቆንጆ፣ነሽ፣በራስ፣መተማመን፣ጨምሮ፣የልብስሽ፣ምርጫ፣ያስዴስተኛል፣በርች፣በርች🥰🥰🥰🥰🥰ሴት፣ልጄን፣ትመስያለሽ፣ጥንካሬሽ፣እወድሻለሁ

  • @SamiSolman
    @SamiSolman ปีที่แล้ว +8

    አንዱ መካሪና አማካሪ እራሱ ሆኖ እንደ ታዛቢ ማውራቱ ምንድን ነው፤ እነማን ናቸው መንግስቱን ያሞገሱት? የዘር ፖለቲካ አገር ከማሳፈር ውጭ ምን ስራ አለው፤ በእኩልነት መኖር የማይቀበል ሁሉ አገር ያፈርሳል፡፡ ለምን አንጨርሳቸው ብለው ነው? ህዝብ ቀስቅሳችሁ አዝምታችሁ አንጨርሳቸው ብለው ነው ማለት ምንድን ነው፤ የሰላም ስምምነቱን ሁሉንም አቀፍ ብታደርጉ ይህ ሁሉ አይመጣም፡፡

  • @abitati
    @abitati ปีที่แล้ว +2

    ካሰብት እሩብን እንጂ የሚያረጉት የሚሞተው ሞቶ ኢትዮጵያ ግን እንደ ሀገር ትቀጥላለች ለዓለም ሁሉ መጠለያ ትሆናለች እንደውም እናፈርሳለን ብለው ለሚደክሙት እሰጋለሁ በንስሐ የመመለሻ ጊዜ አሁንም አላቸው እንቢ ካሉ ለኢትዮጵያ ያሰቡት መፍረስ ለራሳቸው ይሆናል እግዚአብሔር የመከራውን ጊዜ ለተመረጡት ሲል ያሳጥርልን

  • @sileshimekonnen4915
    @sileshimekonnen4915 ปีที่แล้ว

    አካላቸው ይፍረስ ማንም ሊያፈርሳት አይችልም ይሞክራሉ ግን አይችሉም ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን አገር ነችና ማንም ሊዬፈርሳት አይችልም።

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 ปีที่แล้ว

      Are you sure?? Why is ethiopia so special? Because the cannibal Amhara live here??

  • @solseyoum
    @solseyoum ปีที่แล้ว

    ከሚነገረው በላይ መሬት ላይ ባለው ገዳይ ጠያቂዋ ጠይቃ ኦቦ ሌንጮም አስተያየት ቢሰጠና ቢመክሩ ጥሩ ነበር። በኢኦቤክ ዙሪያ የነበረው ችግር፣ አዲስ አባባ አናስገባም ብለው መንገድ ስለሚዘጉት ወገኖች፣ ስለሸገር ከተማ ምስረታና የበርካታ ዜጌችን መኖርያ አፍርሶ ቤተሰቦችን ሜዳ ላይ መጣል የመሳሰሉት መነሳት ነበረባቸው።

  • @lovejehawi
    @lovejehawi ปีที่แล้ว

    Thank you Obbo Lenco leta for everything you did for us (Oromo). You sacrificed your age, life and everything fighting for us all. Thank you for your leadership in OLF. Thank you for laying out the base for our fight against injustice and oppression against our people. You and all of those OLF founders are a pioneers of this victory at hand. We are not done yet, we have to work hard to democratize that poor country.

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 ปีที่แล้ว +1

      Democratization under " OPDO - Oromo BILTSIGNA " is a joke ❗️
      The most corrupt on the planet Earth. when jokes are repeated time and again, it will be boring ‼️
      😂🤣😂

    • @almazibrahim7448
      @almazibrahim7448 ปีที่แล้ว

      The devils 😈 are scared of him and her

    • @lovejehawi
      @lovejehawi ปีที่แล้ว +1

      @@almazibrahim7448 that devil is you then.

    • @mulleralem178
      @mulleralem178 ปีที่แล้ว

      He did nothing for oromo !! He confused two generation of oromo youth . 😂😂😂😂he is a lier who claimed Ethiopia is 150years old

    • @almazibrahim7448
      @almazibrahim7448 ปีที่แล้ว

      @Bonke Gudina lol 😆 not me it's them if a human being don't condem Amhara genocide in Welga, those people are evil . Oromoma called them a hero 👏 🙌 😆

  • @teshomefayisa5690
    @teshomefayisa5690 ปีที่แล้ว +1

    ጃል ሌንጮ የሚናገረውን የሚያውቅ አዋቂ ሰዉ ነው። ቤቲ ላመሰግንሽ እወዳለሁ።

  • @tolawakwarkisa1180
    @tolawakwarkisa1180 ปีที่แล้ว

    I was waiting for your interview with the legend Lenco, and I was sure he would be a guest on your show, and I checked your TH-cam channel last week.
    Thank you, Betisha❤

  • @tekaalemu1627
    @tekaalemu1627 ปีที่แล้ว

    ደርግን ሞኝ አልሽው ሞኝስ ሞኝ አይበልህ ይሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ ።ኦቦ ሌንጮ ይባረኩ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር።

  • @abebetulu1
    @abebetulu1 ปีที่แล้ว

    ኦቦ ሌንጮ ለታ አባታችን ሰላምና ጤና ረጅም እድሜ ይስጦት መልካም ምኞቴ ነዉ ከወወጣትነት ዘመናቸው ጀምረው እድሜያቸውን በሙሉ ለነፃነት እና ለእኩልነት ትልቅ ዋጋ በገንዘብ የማይተካ እና የማይተመን ምና የተጫወቱ ታላቅ ፖለቲከኛ ናቸው ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል ለበረከቱን አስተዋጽኦ እስካሁን ድረስ እናመሰግናለን አባታችን ቤቲ ቀጮ አባ ሌንጮን እንምትወዳቸዉ እናዉቃለን ለምን ቢባል በብዛት ከእሳቸው ጋር ቃለ መጠየቅ ያደረግሽውን አልተሳሳትኩ የሳቸው ይበዛል ነገር ግን እሳቸውን ስታቀርቢ በደስታ ነዉ የምመለከተውደ

  • @enayabdi3101
    @enayabdi3101 ปีที่แล้ว

    ሚጥሚጣየ እንኩዋን ደህና መጣሺ የሰከኑ አቦ ሌንጮ በደንብ ፖለቲካን የሚያውቁ ታላቅ ሰው ስላመጣሺልን እናመሰግናለን ቅመምዬ

  • @fitsumbulcha7927
    @fitsumbulcha7927 ปีที่แล้ว +4

    What annoys me the most is what I have to pay in the coming years for the reason OPDO and Oromo nationalists did to other nations and nationalities.

  • @vacationsethiopia553
    @vacationsethiopia553 ปีที่แล้ว

    Right time right person great intelect obbo long live

  • @eke1914
    @eke1914 ปีที่แล้ว +2

    You are the nationa super start ii respect you 👏

  • @wakuabdi8794
    @wakuabdi8794 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ደፋር በርች ጀግንት አንበሳነሽ አድናቅሽ ነኝ፡፡

  • @selamabera7256
    @selamabera7256 ปีที่แล้ว +5

    Betty your hate on Amhara is too much and it is visible. May God heal your heart.

  • @konjitwondimneh9651
    @konjitwondimneh9651 ปีที่แล้ว +7

    አይ ነገሪት ነጠላዬን አቀብሉኝ እኮ ነሽ ጭር ሲል አልወድም እንደ አምላክ ሆነ እንጂ እንዳንቺማ ማንም አይተርፍም ነበር

  • @emmanuelhabte4672
    @emmanuelhabte4672 ปีที่แล้ว

    Obo lencho, nurulign. Le Ethiopia 🇪🇹 hizb. Talaq kibur Alen le Ersoho.

  • @tahirnureddin7823
    @tahirnureddin7823 ปีที่แล้ว +1

    ሀገራችንን ሊያፈርሱ የሚችሉት የአማራ፣የኦሮሞና የትግራይ ጽንፈኞችና አክራሪዎች ናቸው እንጂ አቢይ ሊሆን አይችልም።አቢይ ሀገርን አንድ ለማድረግ ነወ የመጣው።

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
    @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ ปีที่แล้ว +7

    ለምን በነፍጠኛ ቋንቋ ትነጋገራላችሁ
    ፍትህ የበታችነት ስሜት የሚሰማቸው 😅

  • @Jimmajimmittii483
    @Jimmajimmittii483 ปีที่แล้ว +2

    I don’t understand why everybody blame TPLF instead of EPRDF
    TPLF is freedom fighters organization, if you want to blame, blame telalaki OPDO

  • @junefirst500
    @junefirst500 ปีที่แล้ว

    ቤት፡ ፈጣሪ፡ በጣም፡ ይወድሻል! ኮራ፡ ብለሽ፥ ነፃ፡ ሁነሽ፡ የአገራችንን፡ የታሪክ፡ መዝገብ፡ የያዙ፡ እንደ፡ ኦቦ፡ ሌንጮን፡ ካሉ፡ ጋር፡ ትወያየለሽ። ተባረኪ!

  • @gishukebede8227
    @gishukebede8227 ปีที่แล้ว +1

    እንደ ኢትዮዽያውያን አቆጣጠር በ1984 ዓ.ም. የኦነግ ሰራዊት ካምፕ እንዲገባ እና በወያኔ ሰራዊት እንዲጨፈጨፍ ካደረጉት የኦነግ አመራሮች ውስጥ ኦቦ ሌንጮ ለታ የአንበሳ ድርሻ ይወስዳሉ ። በህግ መጠየቅ አለባቸው ።

  • @menelikhaile9718
    @menelikhaile9718 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የበሠለ የሙሁር ቃና ያለዉ ሠው

  • @mlbmlb7150
    @mlbmlb7150 ปีที่แล้ว +3

    ቤቲ ጀግና ሴትነሽ በራች በጣም ኳሃልት ስራ እየሠረሽ ነው እናመሠግናለን እንግዶችሽም እናመሠግናለን በራችህ። ።ክክክ እግር መሠም 😂

  • @adaneweldmariam7430
    @adaneweldmariam7430 ปีที่แล้ว

    Reunit ELF tplf olf for future of Ethiopia

  • @gigi6428
    @gigi6428 ปีที่แล้ว

    መሪን ማድነቅ እና መቃወም የነበረ የሚቀጥል ነው። ድሀን እየገደለ የሚቀጥል መንግሥት የለም።

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond8727 ปีที่แล้ว

    Ethiopian people need justice justice justice!!

  • @Lifeine360
    @Lifeine360 ปีที่แล้ว

    ኦቦ ሌንጮ በሳልና ተሰምቶ የማይጠገብ ፖለቲከኛ ናቸው፤ ዛሬ ህወሀትም ተመልሶ ይመጣል፤ ሀገር ሲኖር ነው ሁሉም አለዚያ ማፈሪያ ሆነን እንቀራለን፡፡ የአማራና ኦሮሞ የእርስ በርስ ጥርጣሬ ለህወሀት ተመቸው ! ጊዜ ይፈታዋል !

  • @samuelmegerssa7817
    @samuelmegerssa7817 ปีที่แล้ว

    የቀደመውን ስርአት ጥላቻም በመነሳት ነው የተጋነነ አድናቆት የነበረው በወቅቱ

  • @ahmedumar817
    @ahmedumar817 ปีที่แล้ว +1

    I personally witnessed he Lenco Leta first visited OLF office Kezira Dire Dawa in summer of 1991. Then in less one year after failed June 1992 election when Tplf Eprdf pushed OLF out of transitional charter government Lenco Leta betrayed OLF his top leadership working with Meles Zenawi. He forced some 50 K OLA WBO into concentration camp encircled by Tplf forces totally destroyed Oromo Struggle. After that Lenco continued sabotage on Oromo cause may be also working with American CIA and Woyane. Shame to U Obbo Lenco

  • @emmanuelhabte4672
    @emmanuelhabte4672 ปีที่แล้ว

    Long live Ethiopia 🇪🇹

  • @anomymousgroup1515
    @anomymousgroup1515 ปีที่แล้ว +19

    አባባ ሌንጮ እርስዎ እግዚአብሔር በሰጦት ዕድሜ እባኮትን ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚሮጡትን ወገኖቻችንን በአባትነት ይምከሩልን በቀሪ ዘመንዎ ኢትዮጵያን ካዳኑዋት ገነት መንግሥተ-ሰማያት ማረፊያዎ ናት ከዚህ ዉጪ ሄደዉ በዘር አስበዉ ያልሆነ ነገር ዉስጥ ከገቡ የመጨረሻ መሰንበቻዎ ዘለዓለማዊ ማረፊያዎ ሲዖል ይሆናል : :

    • @mimikebede4456
      @mimikebede4456 ปีที่แล้ว +3

      ኢትዮጵያን የሚያፈርሰው አድዘር ብቻ አይደለም::እያፈረሰ ያለው በ ኢትዮጵያ ስም የተደበቀው ፅፈኝ ነው⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️

    • @seblemekonnen2892
      @seblemekonnen2892 ปีที่แล้ว +1

      ከሶስት አመት በፊት እሷም ሆነች እሳቸው የሚናገሩትን ብታዳምጡ መልካም ሌላው ደግሞ ደግሞ ከሀምሳ አመት በፊት እሳቸው ለኦሮሞ ኢሳያሰ.ለኤርትራ መለሰ ለሶሰት አማራን አስወጥተው ህገመንግሰት ያፀደቁ ናቸው ዛሬ ምን ተገኘ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 ปีที่แล้ว +1

      ኢትዮጵያን ለዚህ ደረጃ ያደረሳት ማን ሆነና?
      የብዙ ሕዝብ ደም በእጃቸው አለ

    • @hassetassefa242
      @hassetassefa242 ปีที่แล้ว

      ሲጀመር እሳቸው በኢትዮጵያዊነታቸው ያምናሉ ወይ???

    • @rozateklay8818
      @rozateklay8818 ปีที่แล้ว +1

      ዋናው አፍራሽ ማነ ሆነና ዬሄ ሰውዬ ሰይጣን የሚቀናበት አርመኔ አይደል እንዴ

  • @hingidkorats3556
    @hingidkorats3556 ปีที่แล้ว

    አንድነታችን እኮ ዝም ብሎ ባፍ ነው እንጂ በተግባር ያቺ ኢትዮጵያ የምንላት አገር በካርታ ካልሆነ በስተቀር በኢትዮጵያዊው ህይወት ውስጥ ያለ መከራና ስቃይ አይታይባትም። ታድያ ኢትዮጵያ የተወሰኑ ሰዎች ስብስብ ለማድረግ አሁንም እየቀጠለ ነው። ዝም ብለን የየአገራችን ይዘን በሰላም መኖሩ አይሻልም? ብዙ ለም መሬት አለን ለሁሉም የሚበቃ። እሱን ተከፋፍለን አርሰን ብንበላ ምን አለበት? ይህ የኔ ነው የት አባትክ ከሆነ ገና የ ሺ አመታት ሰቃይ ይመጣል። ሰላም የሚፈጥር ሳይንስ ያስፈልገናል። ጦረኞች ወድያ።

  • @tomastomas6831
    @tomastomas6831 ปีที่แล้ว +2

    ትግሬ አማራ:በቅርቡ:ጠብቁ

  • @derejemekonnen-nj1nb
    @derejemekonnen-nj1nb ปีที่แล้ว

    ቤቲ በጣም አድናቅሽ ነኝ አንቺ የምታቀርብያቸው ሰዎች በጣም በሳልና ስለኢትዮጵያ የምጨነቁ ናቸው

    • @tessam8154
      @tessam8154 ปีที่แล้ว

      እሷ እሷ ሀሀሀሀሀ ኦቦ አባታችን እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥዎት ትልቅ ትምህርት ሀቅ ሀቋን ቁጭ

  • @qalliicha
    @qalliicha ปีที่แล้ว

    ነጻ የፖለቲካ ሌክቸር ማግኘት ከፈለክና እራስክን በፖለቲካ እውቀት ማማ ላይ ማስቀመጥ ከፈለክ የእኝህን ሰው መፅሀፍ በማንበብና ኢንተርቪውን በማድመጥ ብቻ በቂ የእውቀት ባለቤት መሆን ትችላለክ ::
    የእኝህ ሰው ስህተታቸውን ብፈልግ ብፈልግ አንድ የተረዳሁት ነገር ቢኖር 40 ና 50 ቀድመውን ማሰባቸው ብቻ ነው ስህተታቸው ::

  • @ዓዛዥ
    @ዓዛዥ ปีที่แล้ว

    ትንሽ ምክር ለሌንጮ ለታ መርዝ የነዙበት ልሳኖ መያዝ ጀምሯል ስለዚ ጨርሶ ሳይዘጋ የረጩትን መርዝ ይሰብስቡ ።

  • @barisoballa6795
    @barisoballa6795 ปีที่แล้ว

    This looks to inspect the property of a home with Amharic roots in a very large area with no visible?!.

  • @eke1914
    @eke1914 ปีที่แล้ว +2

    You are a nationa super hero ❤️ 👏 🙌

  • @mesrakmeskel4920
    @mesrakmeskel4920 ปีที่แล้ว

    Zereyochu ende enante ayenetu new Ethiopia yemiyaferestu

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ጀ1ዐ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ጀ1ዐ ปีที่แล้ว +1

    ክፍል ሁለት እየጠበቅን ነው

  • @betysolomon5378
    @betysolomon5378 ปีที่แล้ว

    መንግስቱ ሃ/ማሪያምን ከኋላ ባሪያ ይሉት የነበሩት እነማን ነበሩ?

  • @husseinmohammed5950
    @husseinmohammed5950 ปีที่แล้ว +5

    PS. Ethno-fascistic OPDO has already built around 12 Concetration Camps to commit ethnical genocide mainly on ethnic Amharas and other minorities around Addis Ababa. They have a plan to draft a yellow A with in a Divid Stern like the Nazis did to Jews since 1930.

  • @dagimabebe7966
    @dagimabebe7966 ปีที่แล้ว +1

    ማፈር ያለበት የኦሮምያ ነው እነሱ ሲመሩ ነው አገር መሆኑ ቀርቶ መንደር ሆንን እርሱዎን እድሜ ይስጦት

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 ปีที่แล้ว

    አሃዊ ስርዓትን ነሚመኝ ያለ አይመስለኝም። ግን የለውን ፈደራላዋ አወቃቀርን የማተቺ አሉ ከብሔርተኛ ድርጅት በስተቀር።

  • @misaw6162
    @misaw6162 ปีที่แล้ว +2

    Did you say you don't know what the current government is doing? Come on Mtlr. Lencho! You know what this government is doing, including wiping innocence from a region you well know. What do you think of what is going on in Welega and the Amhara people's heart breaking experiences at the hands of OLF army?

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 ปีที่แล้ว +1

      He also knows the crimes Fanos comitting in Tigray and Oromia.

  • @mlbmlb7150
    @mlbmlb7150 ปีที่แล้ว +1

    ወይ እግር መሰም ከዘራችሁ የወረሱት አስመሳይ ነትን ነው የምገልጸው ተማኝ በየነ ጋለባ

  • @kkenso7571
    @kkenso7571 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ ዛሬ በጣም አምሮብሻል። 😍

  • @MosisaShemsu-kt8sz
    @MosisaShemsu-kt8sz ปีที่แล้ว

    ረጅም እድሜ ኑርልኝ

  • @abdelwasiseid2825
    @abdelwasiseid2825 ปีที่แล้ว

    ✌very good interview

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 ปีที่แล้ว

    ብልጽግና እስካሁን ከታዩ መንግስታት ሁሉ ኢትዮጵያን ያዋረደ ቀሽሙ ነው

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 ปีที่แล้ว

    ግሩም የኢትዮጵያ ፖለቲካ አረዳድ እና አነጋገር በሌንጮ ሌታ!

  • @tofikhassenali3066
    @tofikhassenali3066 ปีที่แล้ว

    ኤርትራ ነፃነትዋን ስታገኝ የጥቁሮች ለውርደት ዳረጋቸው ወይ?
    ነፃነት እና አገር መፍረስ ለምን አያ ይዞ ለመሄድ አስፈለገ?

  • @Jimmajimmittii483
    @Jimmajimmittii483 ปีที่แล้ว +2

    Siratu sijemer meche komena
    Hager eyeferese neew yemin sirat neew mitawerut

  • @graceaga8517
    @graceaga8517 ปีที่แล้ว +1

    Our political legend❤obbo
    Lencho ❤

  • @deresedaje-bc5ik
    @deresedaje-bc5ik ปีที่แล้ว +4

    Salame la hagarachin 🇪🇹

  • @kiyyakiyyaozil7104
    @kiyyakiyyaozil7104 ปีที่แล้ว

    🎉ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ጋሽ ሌንጮ

  • @musadender8546
    @musadender8546 ปีที่แล้ว

    አየሽኢትዮጵያ ሀገሬአሁንላይለሰጠመች ችግርእንግዳሽአባባናጓደኛቻቸውየብሔር ትርክትሻሞብለውየበተኑትነው ይሆጠፉትሽነውወይስለድብርትነው።

  • @solanfekadu9660
    @solanfekadu9660 ปีที่แล้ว +2

    This man is our political legend. His prophecy his visualizations are all peculiar

    • @makmas-mc9zw
      @makmas-mc9zw ปีที่แล้ว

      The easiest and most beneficial for the Oromo is to lead the country in a democratic way.
      It is a shame that such a huge people always cry

    • @TikurSew720
      @TikurSew720 ปีที่แล้ว

      😂😂😂አይ ኦሮሞ

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 ปีที่แล้ว

      Hi solan don’t worry we will make you cry for the rest of eternity rest assured

  • @ibookoo2000
    @ibookoo2000 ปีที่แล้ว +2

    ❤ እወድሻለው ቤቲ sin jaaladha ❤

  • @ezedinkemal603
    @ezedinkemal603 ปีที่แล้ว

    በጣም የወረደ አመለካከት እንዳለሽ ገልጸሽዋል

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 ปีที่แล้ว

    ቤቲ መልሱ ብዛት ብለዉ ሌላዉን "መፈጨት" ጀምሬዋል

  • @getayawukaltemesgen2697
    @getayawukaltemesgen2697 ปีที่แล้ว

    Ireland got independent from England so what is shame.

  • @datospora5770
    @datospora5770 ปีที่แล้ว +2

    Come on! Their Ethiopia had never considered hersrelf as Black or African

  • @nael4849
    @nael4849 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @bereketbedassa2889
    @bereketbedassa2889 ปีที่แล้ว

    ይችህ ሴት ችግርዋ ምንድን ነው ሙታን ወይንም የሞት አፋፍ ላይ ያሉ ሽማግሌዎችን ጥያቄ መጠየቅዋ በውስጥዋ ለአገር ጥላቻዋን ያሳያል ታሪካዊ ስህተት እየሰራሽ ነው አገር አፍራሾችን እየጋበዝሽ አገር እያስፈረሽ ነው ስራ እየሰራሽ አይምሰልሽ አገር አፍራሽ ስራ እየስስሰራሽ ነው

  • @tadessegudisa7657
    @tadessegudisa7657 ปีที่แล้ว

    ይመችሽ ቤትሾ
    "...እግር መሳም" 😂😂😂😂😂

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay7583 ปีที่แล้ว

    ቤቲ ጥሩ ነው ነገር ግን አቶ ሌንጮ ለታ በጣም ሌጀንድ ፖለቲከኛ ነው ከወጣትነት አሁን እስካሉበት እና የሚሰጡት መልስ እና አስተያየት ሚዛን ይይዛል ስለሆነ አገራዊ ማህበራዊ አካታች የሆኑ ሀሳቦች ለመንግሥት ድጋፍ ቢያደርጉ

  • @balehtedeset2447
    @balehtedeset2447 ปีที่แล้ว

    ስትጀመሪ ራሱ ወገንተኛ ስለሆንሽ የሌላው ኣይታይሽም በጣም የቀረቡ ሲመስለው እና ትንሽ ትንሽ ነገር ያዘነበለ ሲመስለው ከምትይው በላይ ሌላ ምሳሌ ኣያስፈለግም።🚧

  • @freshballer1223
    @freshballer1223 ปีที่แล้ว +1

    በ ኦሮሞ የሚመራ መንግስት መኖሩ ለዘመናት ስንመኘው ስንጠልይበት የነበረ ነው። ምክንያቱም ቀላል ነው። ኦሮሞ የ ኢትዮጲያ መሶሶ ነው። ግን ግን ሁሉንም አቻችሎና ታጋሽ ሆደ ሰፊ ካልሆነ፥ የደርጉንና ወያኔ ይመለስ ብለን መጠልያችን አይቀርም። yoo itti betten itti bekaa!

  • @makmas-mc9zw
    @makmas-mc9zw ปีที่แล้ว

    አማርኛ ተናጋሪዎች እዚህ ምን ያደርጋሉ ሲሰደቡም አይገባቸዉም??

  • @negerigeleta1814
    @negerigeleta1814 ปีที่แล้ว +1

    Ato Lencho ARGITOAL BEKAW !
    Menagerim alchalem. Live Him alone.

  • @finekash561
    @finekash561 ปีที่แล้ว +2

    አማራ ትግሬ ኦሮሞ ባይኖሩ ኢትዮጵያ ወተት ይዘንብ ነበር,the three Ethiopian headache!!

    • @eyobadi642
      @eyobadi642 ปีที่แล้ว

      I don't think so.

    • @solomon6733
      @solomon6733 ปีที่แล้ว

      ጉራጌ ኪስ አውላቂ ሌባ ነው ብለህ ንቀህ የተውከው😅😅😅😅😅

    • @finekash561
      @finekash561 ปีที่แล้ว

      @@solomon6733 ጉራጌ ምርጦች ለወሬ ግጌ የላቸውም,ደሞ ሌባ ያልከው ምን አለህና ነው ምትሠረቀው??እሥቲ ሠርተህ ኖሮህ ለመሠረቅ ያብቃህ።

    • @solomon6733
      @solomon6733 ปีที่แล้ว

      @@finekash561 ሌባ ላመሉ ምን ይልሳል ይባል የለ አማራ ባይኖር የጋላ መጫወቻ ትሆን ነበር

    • @finekash561
      @finekash561 ปีที่แล้ว

      @@solomon6733 😂😂ወግ ወጉን ይዘዋል,እሥቲ መጀመሪያ ራሥህን አድን .

  • @tayeyoutube2798
    @tayeyoutube2798 ปีที่แล้ว

    Hi it very niys program so corona

  • @aynekulu8490
    @aynekulu8490 ปีที่แล้ว

    ለደረሰው እያንዳንዱ በደል መልስ የሚፈልግ እውነት አለ። ቤቲ አንችም ከተናገርሽው እስከፃፍሽው ሙሉ መረጃ አለ ሲጠይቅ የሚቀር የለም

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q ปีที่แล้ว +1

    👍👍🙏🏽🙏🏽