ሂጃብ ትክክለኛው የቱነው አላህ ይጠብቀን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 52

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩምአሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ውዴ ማሻላህ ሂጃብ ያለበስነው አላህ ሂናብ እንድንለብስ ይወፍቀን ያረብ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @ኡሞረያንኮድሠ
    @ኡሞረያንኮድሠ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም አሪፍቆይታነበር አላህ መጨረሻችን ያሳምረልን ያረብ እናምሰግንአለን ሊያየ ቀጥይበት ውድ

  • @hawiwolloyewatube
    @hawiwolloyewatube 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላምጤናይሥጥልኝውድ ኢ/ያዊያን ሀገራችንን ሠላሟን ይመልሥልን ማሻአላህ ኡስታዛችን ጀዛኩሙሏህ ኽይር ❤️❤️❤️❤️ በጣምአሪፍትምህርትአላህ በሰማነው የምንተገብርያድርገን

  • @feithabeshatube
    @feithabeshatube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሊያየ ሀሪፍ ደርስ ነበር አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ የሂጃብ ፍቅር ይስጠን. ሸርጡንም ጠብቀን የምንጠቀምበት ያድርገን

  • @nigatentertainment12
    @nigatentertainment12 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልሽ ሊያዬ እንኳን በደህና መጣሽ በእውነትጥሩ ቆይታነው ቀጣይ በሌላ ቢዲወችሽ እንጠብቅሻለን

  • @sirajwollo6354
    @sirajwollo6354 2 ปีที่แล้ว

    ما شاء الله تبارك الرحمن جزاكم الله خيرا اختنا بارك الله فيك.
    الله اكبر الله اكبر.

  • @toybawollo5541
    @toybawollo5541 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝና ጀዛከላህ አላህ አፍያ ጤና እዴይስጥልን
    እኛንም ከክፉነገር ይጠብቀን በሂጃብ የምንፀና ያድርገን ልባችንን ክፍት ያድርግልን አሜን
    የትዳርንም አጋራችንን ምርጥልን ከይረኛውን ወደ ጥመት የሚወስደንን ሳይሆን ወደሀዲስ ወደ ቁረአን የሚያስተምረንን አሜን

  • @omureyan
    @omureyan 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም አሪፍቆይታነበር ሊያየ እናምሰግንአለን አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙበትያረገን ያረብ በርቺልኝ በላላቨዶእጠብቅሺአለን ተመልሰሺነይ ውድ

  • @sofitube1755
    @sofitube1755 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምናችሁልኝ አላህ ይጠብቃችሁ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንዲነት፣መተሳሰብ ይወፍቅልን ጥሩ ቆይታ ነበር በርቱልኝ ሊያየ ማሻአላህ በርችልኝ

  • @zedtube291
    @zedtube291 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱወህ አህለየን እኮን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ጀዛኪ አላህ ኸይረ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገንበጣም ደስ የሚል ቆይታነው ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን በስር ለሚሰቃዩም አላህ ፈረጃውን ያቅርብላቸውየረብ

  • @alelmunur
    @alelmunur 2 ปีที่แล้ว +1

    🕊🌹🕊🌹🕊ኢብኑ መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹እውነት ወደ መልካም ተግባር ይመራል፣ መልካም ተግባር ደግሞ ወደ ጀነት ይመራል፡፡ አንድ ሰው እውነት ይናገራል አላህ ዘንድ እውነተኛ የሚል እስኪፃፍ ድረስ፡፡ ሐሰት ደግሞ ወደ መጥፎ ተግባር ይመራል፣ መጥፎ ተግባር ደግሞ ወደ ጀሀነም ይመራል፡፡ አንድ ሰው ሐሰትን ይናገራል አላህ ዘንድ ሐሰተኛ ተብሎ እስኪፃፍ ድረስ፡፡››
    ሐዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
    ‹‹ እውነት ለመልካም ነገሮች ሁሉ ምክንያት መሆኑን፡፡
    ‹‹ ሀሰት የመጥፎ ነገሮች ሁሉ ምንጭ ናትና መጠንቀቅ እንደሚኖርብን፡፡🌹🕊🌹🕊🌹

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በርችልኝ ጡሩቆይታነው በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ጀዛክ አላህ አላህይጠብቀን ያረብ

  • @Fozia-Mekane-Salam
    @Fozia-Mekane-Salam 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጠሩ ቀይታ ነበረ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
    የኔ ልዩ እህት🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 2 ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን ወሠህለን እንኳን ደህና መጡ በጣም ደስ የሚል እቃ ትምህርት ሠጭ ፕሮግራም ስለሚያቀርቡልን እኛም ተከታተዮቸው በጉጉት እና በአድናቆት የምንጠብቀው ፕሮግራም ነው ማሸ አላህ ከዚህም በላይ ብዙ ቁም ነገሮችን እንደሚተላለፍበት ባለሙሉ ተስፍ ነኝ ለአድናቂዎች ጠቃሚ ነገሮችን ለማድርስ ለምታድርጉት ጥርትና ትግል እጂጉል ልትመሠገኑ እና ልትበረታቱ ይገባል 👏👏 ሠላም ፍቅር አንድነትን ለሞላው የሠው ልጂ ሁሉ እየተመኝን ጉዞ ወድ ስኬት በሚያምረው መንገድ 👍

  • @faziyawollo
    @faziyawollo 2 ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ጀሚአን አላህ ሀገራችንን ሠላም ያዲርግልን አዲስ ዘመን እደገባ የሀገራችንም ፎቅር ደስታ ያሰማን ያርብ ዉዶ እህቴ በጣም አሥቸማሪ ነገር ነው በርችልኝ

  • @ደቡብፍቅርዩቱብ
    @ደቡብፍቅርዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁአሪፍ ቆይታ ነበረ ጡሩመልክ ነው ያረብ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ፍትህ በየቦታዉ በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን ፍትህ የገደለ ይገደል ፍትህ የሀገራችን ብሶት አመመኝ ያማል

  • @ftube923
    @ftube923 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር ለዚህ ቤት ይሁን ዉድ ያገሪ ልጂቺ በየአላም ዳርቻ ያላቺሁ ሰላምቺሁ ይብዛልኚ ሰላም አንድነት መተሳሰብ ለሀገራቺን ያረግልን መሸአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነዉ

  • @rahimamamy537
    @rahimamamy537 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እኳን ሰላም መጣሺ ማሻአላህ ደስ የሚል ደርስ ነዉ አላህ ሰምቸዉ ከተጠቀሙት ያድርገን

  • @sadamu
    @sadamu 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @zuzutube123
    @zuzutube123 2 ปีที่แล้ว

    አሠላም አልይኩም ውራህመቱሊሂ ወበርካትህ ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብ ማሻ ማሻ ማሻ አላህ ተባረክ አረህማን አላህ በሠማንበት እምንጠቀም ያድርገን ያረብ

  • @FoZlTube-cq1ci
    @FoZlTube-cq1ci 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት እኵን ደህና መጣሽ ውደ እናመስግን አለን ውደ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክ እራህማን እህት ምርጥ ህደስ ነው🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @amina3062
    @amina3062 2 ปีที่แล้ว

    አስላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን ደህነ መጣሽ ልዩ እዴት ነሽ ሆቢ ሰላም ነሽ ሀይቲ ማሿአላህ አላህ ይጫምርላቹ ጀዛካ አላህ ኸይር አላህ በስማነው ተጠቃሚ ያድረገን ያረብበጣም አሪፍ ቆያታ ነበር ቀጥይበት አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ የአላህ😘💗💗🎋🎋🎋

  • @makeya2128
    @makeya2128 2 ปีที่แล้ว

    አሰለሙ ለዪኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ዉድና የተከበረቹ የሀገሬ ልጆጅ በየለቹበት ለም ደርቻ ሰለም ተመኘሁላቹ የዳም ልጆች በሙሉ አለህ ከተመኘነዉ በለዪ የሰካልን ፍቅር ሰለም አንድነት መተሰሰብ ዪስጠን 🌷🌹 ሀገረችንም ሰለኸም የርግለን ✅👈ሰለም ሲኖርነዉ መኖር መስራት መሰብ መለኸወጥ የምንችለዉ 👍👍💪💪

  • @zoobair_45
    @zoobair_45 2 ปีที่แล้ว

    #ፊዳካ 💔#አቢ 💔#ወኡሚ💔 #ወነፍሲ💔 #ያረሡለላህ💔
    ይድረስ ለዚች እሰሳ ???
    ሀይማኖቴ #ኢስላም ስሜ #ሙስሊም ቦይ ነው
    #ነቢን ለሰደበው ድኔን ለጠላው ሰው ይሄ መልክቲ ነው
    #ለሶ ብቻ አይደለም በዚህ መንገድ ላይ ለተመሳሰለው
    #ይደረስ ለዚህ እሠሳ #ይደረስ ለጥላቴ ድኔን ለማይወደ
    #ስለኢስላም ሲነሳ ውስጡ ለሚነደው ይድረስ ለዛ እሰሳ
    #ነብዩ #ሙሀመድ ስማቸው ሲነሳ ደርሰው ለመሳደብ #ነቢን
    ለማቆሸሽ አፉን ለሚነሳ ከሰው ተቀላቅሎ ስውን ተመሳስይ
    #የሚኖር እሰሳ አላወክም እጀ #ነቢን ስሳድብኝ ደም ስጋ
    አጥንቴ ማንነቴ ኩራቴን ሁሉን ነካህብኝ ነፃነት ምንምን
    #ብለህ ቀለድሸረብኝ በቃ እኔን ስደቢኝ እኔን አቆሸኝ
    #ነቢን አትኩብኝ አንቱ #የአላህ #ነብይ አንቱ የሠላም ካስማ
    #የርስው ስም ተጠርቶ ከሚሠደብማ የርሶው ክብር
    #ኩራት በሂወት እያለሁ ከሚደፈር እማ እኔን ይስደቡኝ ነቢን
    አትኩብኝ
    #ታማኝ ትሁት መሪ አንደበተ ርቱ መምህር አዋቄ ጣፋጭ
    #አንደበቱ ቃልኪዳን አክባሪ አስታራቂ ደኛ የጦር ሜዳ ጀግና
    ወታደር አርበኛ
    #ክቡር የአላህ ነብይ ታላቅ የሠላም ሠው ዓለም ያወደሰው
    አላህ ያነገሠው ቃላት የማይናገር ከራሱ ልቦና እንዲህ
    #ተዘርዝሮ መቸ ስራው ያልቅና ልተወው ሳልጀምር ችዬ
    አልዘልቅምና።
    #ፊዳካ 💔 አቢ💔 ወኡሚ💔 ወነፍሲ💔 ያረሡለላህ💔😭😭😭😭
    #በዉዱ ነብይ ላይ ሠለዋት እናብዛ #ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @የረሱልወዳጅ-ቨ5ሰ
    @የረሱልወዳጅ-ቨ5ሰ 2 ปีที่แล้ว

    _አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ብያለሁ ጥሩ ነዉ አላህ ይጠብቃችሁ አቅራቢወችንም ተከታታዩችንም ከሁሉም መጥፍ ነገር_

  • @seyawtube
    @seyawtube 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሡአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱህ ሠላምጤናይስጥልኝ ወድእናየተከበራችሀገሬልጆችላምያምጣልኝ ማሻአላህ

  • @moonaayoutube
    @moonaayoutube 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አለይኪም ወረህመተላሂ ወበረካትሁ ሠላም የሀገረ ልጀች። ማሸአለህ ተበረካ አለህ በጠማ ሀረፈ ቆይተ ነበረ ን ቀጥይበት ውደና የተከበረንችሁ የሀገሬ ልጀች በያላችሂበት ሠላማችሁ ይብዞህ

  • @ferdose
    @ferdose 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይጠብቀን እኳን አሳምሮመልበር ጭራሸ ተወልቆ የሚጣልበት ዘመን ላይነዉ ያለነዉ አላህ ይጠብቀን ከባድነዉ

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩምአሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ በትክክል ከተሀጀቡትን አላህ ያድርገን

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እግዝያቤር ለዚ ቤት ይውን በጣም አሪፍ ቆይይታ ነበር በአዲስ ነገር እንደምን ገናኝ ተስፋ አረጋለው ላገራችን ሰላም ፍቅር ይስጠን እንድ እንውን እንተጋገዝ ወገን ምንም ነገር ለብቻ የሚኦን ነገር የለም እነተጋገ

  • @Amewollo
    @Amewollo 2 ปีที่แล้ว

    Aslamu aleykum wrahmetuluhi where Katherine selam selam wdi yehagere Loch selamachu ybzalgn beyalachubet arif tmhrt neber berch wde 🌹🌹🌹

  • @rukiyatube
    @rukiyatube 2 ปีที่แล้ว

    ራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር!
    ከሰዎች ጋር ራስህን አነፃፅረህ መቼም ሰላም አይኖርህም፤ ህይወት ውድድር አይደለም! ማሸነፍ ወይም መሸነፍ አይደለም! #የዱኒያ ህይወት ማለት ከዚህ አለም ከመሰናበትህ በፊት ዘላለማዊ ለሆነው #የአኬራ ቤትህ ስንቅ የምትይዝበት ነው።

  • @Niema12
    @Niema12 2 ปีที่แล้ว

    «ሴት ልጅ አምስት አውቃት ሰላቶቿን ከሰገደች፣ የረመዳንን ወር ከፆመች፣ ብልቷን ከጠበቀች፣ ባለቤቷን ከታዘዘች በምትፈልጊዉ የጀነት በር ግቢ ትባላለች»።
    ምንጭ:-📒ሶሒሁል ጃሚዕ

  • @meryem9377
    @meryem9377 2 ปีที่แล้ว

    💜 የዱንያ ባህር በሙሉ
    ትንሽዬ የጀሀነም ፍምን ማጥፋት አይችሉም
    ነገር ግን አላህን ከመፍራት የመጣች
    ትንሽዬ እንባ የጀሀነም እሳትን ታግድልሃለች ።

  • @fafetube8315
    @fafetube8315 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወይኔ እውነት ነው ሂጃብ በጣም ውበታችን ነው መሰተሪያችን ወላሂ አልከምዱሊላህ ዲነል ኢስላምን የሰጠን ጌታ አልሀምዱሊላህ በጣም ያስደስታል።

  • @fafislifetube
    @fafislifetube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችን ኢትዮጽያን አላህ ሰላም ያረግልን ክፍትን ዘረኝነትን ያርቅልን ለዚች አጭር ህይወት አንባላ እንዋደድ እንተሳሰብ እንደጋገፋ መልካም እንሁን መልካምነት ለራስ ነዉ መልሶ ይከፍለናልና🌹🌹🌹

  • @salamedmimicho3098
    @salamedmimicho3098 2 ปีที่แล้ว

    ሰለም ሰለም ዉድ የገሬ ልጆች ሰለመቹ ዪብዛልኝ እያልኩ ፍቅር አንድነት መተሰሰብ ተመኘሁላቹ
    በሰለም ለሀገራችን የብቃን ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ዪሰዉረን

  • @nurabentbaba
    @nurabentbaba 2 ปีที่แล้ว

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ውድ የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለንም

  • @Emu-tube
    @Emu-tube 2 ปีที่แล้ว

    Aselamu alyekume warahmatulahi wabrkatehu wedana yatkberache ya hgre Lejucha bayalachehubate Alaye yetbekache Masha Alahe Arfi koyeta nabren enamsgenalne

  • @nura2722
    @nura2722 2 ปีที่แล้ว

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ውድ የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን

  • @EUMtubebewg9ve6jl7v
    @EUMtubebewg9ve6jl7v 2 ปีที่แล้ว

    የመልካም ጓደኛ ቅድመ መስፈርቶች ሰባት ናቸው
    ~በዓቂዳው ሱንይ መሆን አለበት
    ~ በድኑ ተቅይ መሆን ይኖርበታል
    ~ አቅለኛ መሆን አለበት
    ~መልካም ስነምግባር ሊኖረው ይገባል
    ~ ከምቀኝነት፣ሐሜት፣ሁለት ፊት ከመኖር፣ የራቀ የተጠበቀ መሆን አለበት
    ~ ቃሉን የሚሞላ መሆን ይጠበቅበታል
    ~ የእሱን ሐቅ እንደምትጠብቅለት የአንተንም ሐቅ ጠባቂ መሆን አለበት
    [አልቀዋኒኑል ፊቂሕያ 1፤291]
    ኢማሙል አንዶሊስይ ከተናገሩት

  • @Tube-zk1oq
    @Tube-zk1oq 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን የኔ ውድ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች እስኪ ሁላችንም ትምህርት ሰጭ የሆነን ርዕስ በማምረጥ ከዘረኝነት ነፃ የሆነ እርስ በርሳችን የምንማማርበት ርዕስ በመምረጥ በአንድ ላይ በፍቅር ተባብረን እንስራ አላህ ሁላችሁንም በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እውነት ያለንበት ጊዜ በጣም አስፈሪ ነው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @hayattube2313
    @hayattube2313 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረካትሁ አሏህሆይ ከሰው ሀገርበሰላም ለሀገራችንአብቃንርዚቃችንንክፈትልንጤናችንንስጠንየሰውተመልካችአታድርገንመጨረሻችንንአሳምርልንየሀገራችንንሰላምአምጣልንያረብ

  • @ደቡብፍቅርዩቱብ
    @ደቡብፍቅርዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    በሶስት ነገሮች ነፍስህን አትፈትን!!
    ---
    የኢማሙ አሕመድ ልጅ ሷሊህ (ረሂመሁመላህ) አባቴ እንዲህ ብሎ ነገረኝ አለ:-
    «መዕመር ኢብን ሱለይማን ከሙራድ ኢብኑ ሰልማን፣ ሙራድ ኢብን ሰልማን ከመይሙን ኢብኑ ሚህራን ይዞ እንዲህ በማለት ነግሮናል:-
    በሶስት ነገሮች ነፍስህን አትፈትን፣
    ① በባለ ስልጣን ጉዳይ አትግባ፣ አላህን እንዲታዘዝ አዘዋለሁ (አመላክተዋለሁ) ብለህ ቢሆን እንኳን አትግባ።
    ② በባእድ (አጅነቢይ) በሆነች ሴት ላይ አትግባ!! የአላህን ቃል አስተምራታለሁ ብለህ እንኳን አትግባ።
    ③ ለስሜት ተካታይ (ሙብተዲዕ) ጆሮህን አትስጥ፣ ልብህን በምን እንደሚያንጠለጥለው አታውቅምና።»
    ሳሊህ ኢብኑ ኢማሙ አሕመድ ስለ አባቱ ከፃፈው ታሪክ ውስጥ።
    ✍🏻ኢብን ሽፋ
    "ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ
    ይህ ምክሬ ላንቺ ነው!"
    ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ
    በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ

  • @rabeyatube1882
    @rabeyatube1882 2 ปีที่แล้ว

    Asalmalyukm waramatulhi wabrkatu salmi salmi lazi beti salmachu yaa hagare lijochi hulachumi aallah yxbqachu aallah hagarachini salmani ymlslni mashaallah mashaallah mashaallah mashaallah mashaallah mashaallah🌺🌺🌺👍👌👌✅🌹

  • @mideya
    @mideya 2 ปีที่แล้ว

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ. ውዲና የተከበራችሁ. የሀገሬልጆች. እደትናችሁ. ሁላችሁም ያላችሁበት. አላህ. ይጠብቃችሁ. ሰላም ላገራችን. በሁለትሽ አስራ አምስት. ሰላም. አዲነት. ፈቅር,አዲነት. እረዲኤት. እዲመጣልን ዱአ, እናዲርግ. መልካም በአል

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 ปีที่แล้ว

    ☞ ተራራን መውጣት የፈራ, ሁሌ በሸለቆ ውስጥ ይኖራል!
    ☞ አኼራን የዘነጋ ሰው , በዱንያ ፍቅር እንደተጠማ ይሞታል !
    ☞" በኢልም ጥላ ስር ጥቂት ሰዓታትን መታገስ ያቃተው ሰው እድሜ ልኩን በጃሂልነት ጥላ ስር ይኖራል"!
    ሁላችንም ያለችንን ጊዜ እያመቻቸን ጊዜያችንን እውቀትን በመፈለግ ላይ እናውለው ሰብስክራይብ አርጉኝ ፖሮፍይሌን በመጫን ድናችንን እንማማር ኑ🌹🌹🌹🌹

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁምልክቱ ለምን ጎበጠ
    የጥያቄ ምልክት መጀመሪያ ላይ ልክ እንደ ቃል አጋኖ ምልክት ቀጥ ያለ ነበር አሉ። ነገር ግን የሆነ ነገር ባየና በሰማ ቁጥር
    "ለምን?፣ እንዴት?፣ የት?፣ መቼ?፣፣"
    እያለ መጠየቅ ያበዛ ስለ ነበር ጓደኞቹ ቀድመውት ሲሄዱ እሱ ግን ወደ ኋላ እየተመለከተ አጎንብሶ ቀረ። ይባላል
    አንተንም ቢሆን ሰዎች የሆነ ነገር በሰሩና በተናገሩ ቁጥር
    "ማን ፈልጎበት ነው?፣ ምን ፈልጎበት ነው?፣ ምን ጠንስሶ ነው?"
    እያልክ የሰዎችን ሚስጥርና ዝርዝር ለማወቅ ሙጥኝ የምትል ከሆነ ባልደረቦችህ በስኬት ጎዳና ወደ ፊት ሲሄዱ አንተ ግን ሁሌም ወደ ኋላ እያየህ አጎንብሰህ ትቀራለህ።

  • @Fatuma
    @Fatuma 2 ปีที่แล้ว

    እሠላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ💫 ጀነትን አይገቡም ሽታዋንም አያገኙትም!
    ነብዩ ﷺ እንዲህ አሉ፦
    ‹‹ ከእሳት ሰዎች መካከል ሁለት አይነት ሰዎች አሉ። እኔ ያላየኋቸው ወደፊት የሚመጡ! አንደኛቸው ለብሰው ያለበሱ (የለበሱት ልብስ ሰውነታቸውን የማይሸፍን) አካሄዳቸው እና እንቅስቃሲያቸው ወደ ፀያፍ ተግባር ያዘነበለ፤ ሌሎችንም የሚያሳስቱ ፀጉራቸው ልክ እንደ ግመል ሻኛ የተከመረ ሴቶች ናቸው። እንደነዚህ አይነቶቹ ሴቶቺ ጀነትን አይገቡም ሽታዋንም አያገኙትም፡፡››
    📚 ሙስሊም ዘግበውታል
    ከግዜ ወደ ግዜ የሴቶቺ አለባበስ እየተቀየረና እየተገላለጠ ሙምጣቱ ያስገርማል !ጭራሺ ደግሞ ኢስላማዊ በሚል የሚሰሩ ልብሶቺ ከሸሪአ አለባበስ የወጡ ናቸው ።
    ውድ የፍቅር ቤተሰቦቺ ያንን ውድ የሆነውን ዘላለማዊ ጀነትን በግዜዊ ሀገር አትቀይሩት !
    ሸሪአው በሚፈቅደው መልኩ ልበሱ በዱኒያ ክብራቺሁ ይጨምራል በአኬራ ስኬት ያስገኛል ። ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ማለት ይህ ነው ንቂ እህቴ ። ንቂ ......ንቂ...........

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira 2 ปีที่แล้ว

    ◆አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ እህቴ ማሻ አላህ መልካም ቆይታ ነበር ቀጥይበት
    ➘ጣፋጭ የአላህ ጥሪ .....
    ۞ وَسَارِعُوٓا۟ إِلَىٰ مَغْفِرَةٍۢ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا ٱلسَّمَٰوَٰتُ وَٱلْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ
    ۞ ከጌታችሁ ወደ ኾነችም ምሕረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ኾነች ገነት አላህን ለሚፈሩ የተዘጋጀች ስትኾን ተቻኮሉ፡፡
    ۞ ٱلَّذِينَ يُنفِقُونَ فِى ٱلسَّرَّآءِ وَٱلضَّرَّآءِ وَٱلْكَٰظِمِينَ ٱلْغَيْظَ وَٱلْعَافِينَ عَنِ ٱلنَّاسِ ۗ وَٱللَّهُ يُحِبُّ ٱلْمُحْسِنِينَ
    ۞ ለእነዚያ በድሎትም ኾነ በችግር ለሚለግሱት፣ ቁጭትንም ገቺዎች ከሰዎችም ይቅርታ አድራጊዎች ለኾኑት ( ተደግሳለች ) ፡፡ አላህም በጎ ሠሪዎችን ይወዳል ፡፡
    ۞ أُو۟لَٰٓئِكَ جَزَآؤُهُم مَّغْفِرَةٌۭ مِّن رَّبِّهِمْ وَجَنَّٰتٌۭ تَجْرِى مِن تَحْتِهَا ٱلْأَنْهَٰرُ خَٰلِدِينَ فِيهَا ۚ وَنِعْمَ أَجْرُ ٱلْعَٰمِلِينَ
    ۞ እነዚያ ምንዳቸው ከጌታቸው ምሕረትና በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ በሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው ገነቶችም ናቸው፡፡ የሠሪዎችም ምንዳ (ገነት) ምንኛ አማረች! ፡

  • @tube-jb2nb
    @tube-jb2nb 2 ปีที่แล้ว

    #ወርቃማ #አባባሎች 🔘
    〰〰〰〰〰〰~
    🔹ከልምዶች ሁሉ ጎጂ☞ጭንቀት
    🔹የሚያኮራ ስራ. ☞ሰወችን መርዳት✔
    🔹አስቀያሚ ባህሪ. ☞ራስ ወዳድነት
    🔹መጥፎ ልማድ ☞መስረቅ
    🔹ትልቅ የተፈጥሮ ሀብት☞ወጣትነት
    🔹ትልቅ መሳሪያ ☞ ብርታት
    🔹መጥፎ ፀባይ ☞ ይሉኝታ
    🔹ቆንጆ ጌጥ ☞ፈገግታ
    🔹አደገኛ ስብከት☞አሉባልታ
    🔹ትልቅ ስጦታ ☞ምክር
    🔹የሰዉ ልጅ እንቆቅልሽ ☞ኑሮ
    🔹አደገኛ መሳርያ☞ ምላስ
    🔹ራስን የመጉዳት ዘዴ ☞ማልቀስ
    🔹በሀይል የተሞላ ቃል ☞እችላለሁ
    🔹ልንፈታዉ የሚገባን ችግር ☞ፍርሀት
    🔹ዉጤታማ የእንቅልፍ ክኒን ☞የአእምሮ እረፍት
    🔹መጥፎ የዉድቀት በሽታ ☞ከስህተት ይቅርታን
    አለመጠየቅ
    🔹የህይወት ሀይለኛ ጉልበት ☞ አእምሮ
    🔹ከህይወት ልምዶች የምድር ታላቅ ደስታ ☞መስጠት
    ⚂ወዳጀ ሆይ⚂
    ♥ትላንት ታሪክ ነዉና ተርከዉ
    ♥ ዛሬ ቁምነገር ነዉና ተጠቀምበት
    ♥ነገ ምስጢር ነዉና ድረስበት
    ★ለመነሳት ከፈለክ መዉደቅህን አምነህ ተቀበል★