የድብቅ ስራ ሃጢአቶች ላደከማችሁ || ካሊድ አል ራሺድ || በአማርኛ ትርጉም || @ameen_tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል ቁርኣን፤ ሐዲሶች እና አዝካሮች የሚለቀቅ ሲሆን ተጠቅመን ሌሎችን የምንጠቅም ያድርገን ። አላህን (ሱ.ወ) ከማውሳት ምን የበለጠ ነገር አለ !! አላህ ይርዳን።
    የቴሌግራም ቻናላችን :- t.me/ameentube

ความคิดเห็น • 92

  • @FatimaM-k9t
    @FatimaM-k9t 24 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዛከ አላህ ኸይርን

  • @seada2638
    @seada2638 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉🎉🎉ጀዛክ አላህ ኸይረን

  • @RahmetAbdela-p9c
    @RahmetAbdela-p9c 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሳዑዲ ስር ቤት ናቸው ዱዓ አድርጉላቸው አላህ ዕድሜያቸውን ያርዝመው ፈረጁንም ያቅርብለት ያረብ

    • @SadSad-l7h
      @SadSad-l7h 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን

    • @seada9327
      @seada9327 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን ለምን ግን?

  • @AymenFuad-k2y
    @AymenFuad-k2y 6 หลายเดือนก่อน +6

    ጀዛከላህ ኸይረን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HliMetAssen
    @HliMetAssen 3 หลายเดือนก่อน +3

    ያኢላሂ በሰማነውተጠቃሚወችያርገን

  • @shukranasra
    @shukranasra 7 หลายเดือนก่อน +3

    አለህ ሀቲመችንን የሰምርልን

  • @lmn-s7w
    @lmn-s7w 7 หลายเดือนก่อน +5

    ያአላህ ሸክ ኻሊድ ረሽድ. ያረብ በእስር ቤት ዉስጥ እደነበረ ነበር የሠማሁት

    • @كنفيكون-ت6ن
      @كنفيكون-ت6ن 7 หลายเดือนก่อน +1

      ተፍትቶል ሴሎ ነበር አሏህ እውነት ያድርግው ነጃ ይበለው

  • @HawwaAasa
    @HawwaAasa 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩምላህ ወንድማችን ልብያለውልብይበበል

  • @Eman-d3l7i
    @Eman-d3l7i 7 หลายเดือนก่อน +2

    ያረብከድብቅ ሀጢያት አንተው ጠብቀን በራህመትህ

  • @Mubetube11
    @Mubetube11 4 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ነጃ ያውጣህ

  • @mamesa-Tube-363
    @mamesa-Tube-363 7 หลายเดือนก่อน +7

    አላህ ከደብቅ ሀጢያት ይጠብቅን ያረቢ😢

  • @አብዲልፈተስሎ
    @አብዲልፈተስሎ 7 หลายเดือนก่อน +3

    አለህ መጨራሽችን አሰምራን

  • @TeyeFuad
    @TeyeFuad 4 หลายเดือนก่อน

    Wa wr wb s a w mashalahe alahamedulilahe alahe wkebr subahen alahe usetazy alahe yexbeqek jza klahe kyer amin yarbi ❤❤

  • @ZuleykaDino-qx3rc
    @ZuleykaDino-qx3rc 3 หลายเดือนก่อน

    sellelahu aleyhi weselm

  • @Muhammed-b6s
    @Muhammed-b6s 3 หลายเดือนก่อน

    🤲🤲🤲🤲❤❤❤

  • @Fedila-il8ut
    @Fedila-il8ut 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ መጨረሻየን አሰምርሊኝ😢😢😢

  • @MohammedNesro-c1n
    @MohammedNesro-c1n 6 หลายเดือนก่อน +1

    masha Alah!!!!!
    😊😊❤❤❤🎉🎉

  • @SeadaJemal-e1l
    @SeadaJemal-e1l 3 หลายเดือนก่อน +1

    እህት ወንድሞቸ ዱአ አድርጉልኝ ቀልቤን እድመልሥልኝ ሂዳያ እድሠጠኝ አላህ በጀነት እዳገናኘን

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሚንንን ያርብ

  • @BilalSlteye
    @BilalSlteye หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኣላህ ይጠብቅህ እንደት ሙስሊም ሙስሊምን ያስራል😢

  • @yta-c3q
    @yta-c3q 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ
    ምርጥ ስራ እየሰራቹ ነው
    አላህ ያግዛቹ

  • @seadi_tube6747
    @seadi_tube6747 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሰላም ዋአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አሏህ ኸይረን👋🌼

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 7 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ መጫረሻችን ያሰምረልን

  • @Wati-o7u
    @Wati-o7u 7 หลายเดือนก่อน +1

    Mashallah Mashallah Mashallah ❤❤❤

  • @safia-u4q
    @safia-u4q 7 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይዘንልን👆👆👆👆👆

  • @DaDa-w5p7i
    @DaDa-w5p7i 11 วันที่ผ่านมา

    አላህ ከስር ቤት ንጅ ያውጣችው😢😢😢😢😢

  • @CallaAwal
    @CallaAwal 4 หลายเดือนก่อน

    Ytecenken hulu Allah yefwese

  • @safia-u4q
    @safia-u4q 7 หลายเดือนก่อน +1

    የተጨነቀውን ሁሎ አላህ ይፍሪጀን👆👆👆☝☝

  • @الحَمدُالِلَّهِ-ر3ط4خ
    @الحَمدُالِلَّهِ-ر3ط4خ 7 หลายเดือนก่อน +1

    فك الله عسرك يا الشيخ خالد احب في الله

  • @አልሃምዱሊላህ4
    @አልሃምዱሊላህ4 7 หลายเดือนก่อน

    Amin amin yaereb ye Allah

  • @Elham_545
    @Elham_545 7 หลายเดือนก่อน

    Alah hoye hatimachenen yasamrelen yareb🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

    • @SaniOumer-wu6ee
      @SaniOumer-wu6ee 7 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያ አላህ

  • @AhmedAbdu-i6h
    @AhmedAbdu-i6h 7 หลายเดือนก่อน +2

    አልሞቱም እስር ቤት ናቸው ጀዛቸውን አላህ ይክፈላቸው

  • @Semirali-i9j
    @Semirali-i9j 7 หลายเดือนก่อน +3

    አስተያየት ለመስጠት ነው አቀራረብህ ደስ ይላል ግን አዳዲስ የትርጉም ስራ ቶሎ ቶሎ ልቀ ቅልን ወይ ደሞ ጥቆማ እንድንሰጥ tg acount ንገረን

  • @eeee9444
    @eeee9444 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @AhmedAbdu-i6h
    @AhmedAbdu-i6h 7 หลายเดือนก่อน

    አልሞቱም እስር ቤት ናቸው ጀዛቸውን አላህ ይክፈላቸው 0:33 0:34

  • @Rehmat-p5j
    @Rehmat-p5j 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሰላም አለይኩመ እስቲ ዱአ አድርጉልኝ አሞኛል

    • @babibabi4471
      @babibabi4471 7 หลายเดือนก่อน +1

      ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወራህመቱሏሂ ወብርካትሁ አላህ ይሽፊኪ

    • @rahmehrousan2601
      @rahmehrousan2601 7 หลายเดือนก่อน +1

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ካሰብሽው በላይ ከፍ ያድርግሽ ነገሮችሽንም ያቅልልሽ ያብ🥀

    • @Maryam2024-fd2cc
      @Maryam2024-fd2cc 7 หลายเดือนก่อน +1

      ወአለይኩምሰላምወራህመቱላወበረከቱ አላህያሽርሽአላህየሚወደውን ይፈትናል

    • @Samira-o1q
      @Samira-o1q 7 หลายเดือนก่อน

      ዋለይኩሰላም ወራህመቱላህ ወበርካቱ አላህ አፊያ ያድርግሽ 😢

    • @hafsaHassin
      @hafsaHassin 7 หลายเดือนก่อน +2

      አለህ የሽርሽ የረብ

  • @moabra7567
    @moabra7567 4 หลายเดือนก่อน

    You should add more vedio

  • @Susu-w3s
    @Susu-w3s 7 หลายเดือนก่อน

    አሉ ዉደ አልሞቱም

  • @saafasaada200
    @saafasaada200 7 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ መጨረሻቺን ያሣምሪልን ያረብ አሞሞታቺንንም አንተ አሣምርልን

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q 7 หลายเดือนก่อน

    አሰላሟለለኩም ወራህመቱላሂ

  • @Samsung-kl9mp
    @Samsung-kl9mp 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢👌👌👌💔

  • @MohammedMiftah-i1t
    @MohammedMiftah-i1t 7 หลายเดือนก่อน

    Allah how tebken

  • @PopPo-b5d
    @PopPo-b5d หลายเดือนก่อน

    ያረብህባችንን አጥሪልን ኢላሂ

  • @Zmzm-e1p
    @Zmzm-e1p 7 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Maryam2024-fd2cc
    @Maryam2024-fd2cc 7 หลายเดือนก่อน +16

    ውዷች ንገሩኝ ሸይኹ ሞተዋልእንደ እእእ

    • @hafsaHassin
      @hafsaHassin 7 หลายเดือนก่อน

      ላ እስር ቤት ነው ሰአውዲ ከልጅናቱ ጀምሮ ይፈታል ይታሰረል ይፈተል ይተሰኣል ሱብሃን አለህ በለፈው የሰሩት ግን ሪያድ ለይ በናበረው ዝግጅት መሰሠኝ ኔማር ሮላዶ እና መሰሰልች የኮስ ተጨዋቾች በተለቅ ድግስ ናበር በዶለር ብር ስበካን ታው አለህን እንፍራ ይች ሀገር የተበረካች ሀገርናት ለፍልስጤምያዋን ለሶሪያ ወጋኖቻቹ እንርደ ወደ አለህን እንመለስ ሙዚቃ ይቅር ስል በማታ ወዳውኑ ወሰዱቱ ምለሹም ለምጄዋለሁ ደሶታኛናኝነው ተድሎ ወለሂ 1000የሚቆጠሩ ተለለቅ ኡለማዎች አግታ ከሰረቻቻውሼክ ከሊድ አዱናው ደሞ ከልጅናቱናው የጀማራው መተሰር ይጋርማል

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 7 หลายเดือนก่อน +2

      እኒጃ ውዴ

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 7 หลายเดือนก่อน +8

      አልሞተም ግን እስር ቤት ነዉ ሱኡድ

    • @Fatumahussen-i5v
      @Fatumahussen-i5v 7 หลายเดือนก่อน +1

      አላሁ አእለም ውዴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Fatumahussen-i5v
      @Fatumahussen-i5v 7 หลายเดือนก่อน

      እስር ቤት ያርብ አላህ ይጠ ብቃቸው ባሉበት​@@rukiya6481

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 7 หลายเดือนก่อน

    ወአላይኩም አሰላም ወረህማቱላሂ ወባረካቱ እኔ ምለው ሻይካችን ተፈተወል ወይ እስቲ ምታቁ ከለቹ

    • @Semirali-i9j
      @Semirali-i9j 7 หลายเดือนก่อน

      ፍርዳቸውን ጨርሰው ሊወጡ ስሉ ድጋሚ 15 አመት እንዲቆዩ ተፈረደባቸው

    • @rahmehrousan2601
      @rahmehrousan2601 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@Semirali-i9j😢😢😢😢አይ ዱኒያ😢

    • @mamesa-Tube-363
      @mamesa-Tube-363 7 หลายเดือนก่อน

      ኢንሻ አላህ😢

  • @MihammedEshetu-zu9cv
    @MihammedEshetu-zu9cv 7 หลายเดือนก่อน

    እስርቤትነውያሉትአላህሀቁንያውጣለቸው😂😂

  • @AhmedAbdu-i6h
    @AhmedAbdu-i6h 7 หลายเดือนก่อน

    አልሞቱም እስር ቤት ናቸው ጀዛቸውን አላህ ይክፈላቸው