ክብረ ቅዱሳን // ቅዱስ አግናጢዎስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 22

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የቅዱስ አባታችን ቅዱስ አግናጢዮስ በረከት ይደርብን አሜን

  • @witnessam6592
    @witnessam6592 2 ปีที่แล้ว +4

    የቅዱስ አግናጢዎስ በረከቱ ይደርብን

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 ปีที่แล้ว +5

    የቅዱስ አግናጢዎስ(ምጡዉ ለአንበሳ) የዕረፍቱ ዓመታዊ ክብረ በዓል ታሕሳስ ፳፬ ፣ሓምለ ፩ ጥቅምት ፳፮ የመታሰብያ በዓላቱ ናቸዉ፣( ክርስቶስ ለኔ ተገርፎ ደሙን አፍስሶ ስጋዉን ቆርሶ በመስቀሉ መስዋዕት እንደሆነልኝ እኔም በአንበሶች አፍ ተፈጭቼ ለአምላኬ መስዋዕት እሆናለዉ የሚገርም አባት በረከቱ ይደርብን ) ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን(፫)

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    በእውነት ቃለ በረከትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋን ያድልልን

  • @ኮከብየተዋህዶልጆ
    @ኮከብየተዋህዶልጆ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወት ያሰማልን የቅዱስ አግናጢዎስ በረከቱ ረዴቱ በሁላችንም ላይ ይደርብን

  • @dghthhu3910
    @dghthhu3910 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱስ አግናጢዎስ በርከቱ ይደርብን❤❤🎉

  • @ortomezmurtube7181
    @ortomezmurtube7181 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቅዱስ የአግናጤዎስ እረድኤትና በረከቱ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rebqaabebe9094
    @rebqaabebe9094 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለአቀረበችሁልን እህታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በተስፍእንጠብቃለን

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምራችን

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሰብሌእያስ
    @ሰብሌእያስ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዩአባታችን ቅዱስ አግናጢዎስ ረድኤት በረከት ፍቅሩ ይደርብን ለዲ/ን ቴዎድሮስ እና ለመላው የኢኦቲሲ አዘጋጆች ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ጋዜጠኛዋ አቀራረብሽ ምንም አይመችን ትምህርቱን ከመስማት በላይ ምን አይነት አቀራረብ እና አተራረክ ነው እያሉኩኝ ሀሳቤ ተሰርቆ ነበር ለማስተካከል ሞክሩ

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
    @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 2 ปีที่แล้ว

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
    @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @haregmekonnen7328
    @haregmekonnen7328 ปีที่แล้ว

    እድሜና ፀጋውን ይስጥልን

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @butterflyhanan5339
    @butterflyhanan5339 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን/ አደረሳችሁ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 ปีที่แล้ว

    Amen bereketu ayileyen

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    በእውነት ቃለ በረከትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋን ያድልልን