Betoch | “ፌሚኒስት”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 412

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 227

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 ปีที่แล้ว +19

    ሻሸና አቤ ግን በጣምነው የሚያስቁኝደግም ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 ปีที่แล้ว +3

    አረጋሺ ሁሉም ፓርት ላይ ትኑር ደምቀት እኮ ናትትትት😂😂😂😂😂❤❤❤ ሁላችሁም የቤቶች ተሳታፊወች💖💖💖💖💖💖👌🙏

    • @YyYy-yx2wj
      @YyYy-yx2wj 6 หลายเดือนก่อน

      አረጋሽበጣምደስትለኛለች❤❤❤❤

  • @madinahassan63
    @madinahassan63 ปีที่แล้ว +18

    ቤቶች ኑሩልን በጣም ደስይላል አስተማሪ ነው

  • @tigisttigist7511
    @tigisttigist7511 ปีที่แล้ว +10

    ወይኔ ጉዴ ዛሬ😁😂😂😂የምር ፈታ አረጋችሁኝ አሁን ልክ እደዱሮው በቤተሰብ ጉዳይ ነው የሰራችሁት
    አድ ሰሞን በሀገራዊ ሆኔታ ነበረ በርቱልን🎉❤

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 ปีที่แล้ว +11

    ሁሌም የምሰሩት ስራ ወቅታዊ በሆኑነገሮችነው በጣም ደስይላል በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 ปีที่แล้ว +12

    ዛሬ ገና የዘሩ ቤት ምርጥ እርእስ እና አስተማሪ ድራማ እዚህ ሃገር ሰልፈኛው በዝቶል ልክ ነው

    • @ttyy4091
      @ttyy4091 ปีที่แล้ว

      በደንብ ከተከታተሌሻቸው ቤቶች ሁሌም ቀልድን በቁምነገር ነው የሚያስተላሌፉት

  • @emutube818
    @emutube818 ปีที่แล้ว +35

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ውድ የሀገሬ 🇪🇹ልጆች አገራችንን ሰላም ያርግልን እንደወጡ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ

    • @madinahassan63
      @madinahassan63 ปีที่แล้ว +1

      ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሚንንንን ያረብ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว +1

      ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚንንን❤

    • @seadamohammad
      @seadamohammad ปีที่แล้ว +1

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ አሚንያረብ🤲🤲🤲

    • @አብደሏህነስሩ
      @አብደሏህነስሩ ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @ufnhdh9726
      @ufnhdh9726 ปีที่แล้ว

      አሚንንንን

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +7

    የዛሬው ጫን ያለ ነው😂😂😂😂😂😁😁😁😁🙈🙈🙈🙈

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +3

    የምቴ ከንፈር የኔ ብቻ ነው ሻሼ 🤣ኤረ ባክሽ በሊዝ ነው የገዛሽው 😅ወይ በሳቅ ገራሚ መልህክት ነው ቤቶችዬ እናመሰግናለን 🥰
    መጨርሻው 😅አመድ በዱቄት ይስቃል 🤣አቤ እና ሻሼ አልተቻላችሁም

  • @SaraYearsema-wd4nj
    @SaraYearsema-wd4nj ปีที่แล้ว +2

    በፀሎታችሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች ከመዳሜ እናት ጋር ተጣላን ከመጣሁ 2ወር እንኳን አልሞላኝም

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว +8

    ስላም እደኔ አሁን የሚያይማነው ስራ ከጨረስኩኝቡሀላ ቁጭብየ እያየሁኝነበር ግን ብቻየን ሰለሁንኩኝ ትንሽ ደበር አይ 😢❤😂😂😂

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 ปีที่แล้ว +1

    በረቱ ደሰ ይላል ትወናችሁ ሻ ሼ የምረ አሳቅሸኛ😂😂

  • @EssaEssamohamed-kx8gg
    @EssaEssamohamed-kx8gg ปีที่แล้ว

    በሳቅ ልሞት ነው 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😅😅😅😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ተመስገንአምላኬ-ወ2አ
    @ተመስገንአምላኬ-ወ2አ ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች የዛሬው መልክት በጣም ጥሩ ነው

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว +3

    ክክክክ ወይ ሻሸ አይ እራስ ምታትሽ ተነጠቅሽ😅😅😅

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሻሽዬ ዘና አደረግሽኝ ወዴው አይስቁ አለች አያቴ😅😅😅

  • @nejulove
    @nejulove ปีที่แล้ว +1

    ወንድ ቪሄድ ወንድ ይመጣል ጥርግ ይቨል የምን መጨማለቅኖ😅😅😅

  • @ራያብለህና
    @ራያብለህና ปีที่แล้ว +2

    ያረጋሽ ጩህት ያስጠላን😏ኤጭ

  • @Heaid
    @Heaid ปีที่แล้ว +2

    ሻሽየ የድራማው ድምቀት በሳቅ ገደለችኝ😅

  • @مهرةالحمادي-ث6ش
    @مهرةالحمادي-ث6ش ปีที่แล้ว +2

    ቤቶቺበጣምአስተማሪነውበርቱልን

  • @josseyofficial
    @josseyofficial ปีที่แล้ว +2

    የሚቴ ከንፈር የእኔ ብቻ ነው አላለችም😳😂😂😂😂😂

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሻሻ ያችነገር አዘተኛሆነሺ አረፍሺ አረጋሺ ሁሌ እደውሻ፣እደተናተፍሺ አይ ሻሸና አቢ ስወዳቸው ወይኔ ዛሬ በሳቅ ስወዳችሁ እህ ክክክክክክ ውይይ

  • @ከውሊቲዩብ
    @ከውሊቲዩብ ปีที่แล้ว +4

    ፈነዳሁ ሻሽዋ😅😅😅😅😅😅😅

  • @saadamohamed8129
    @saadamohamed8129 ปีที่แล้ว +1

    ወዉ መሸአላ በጣም ትምህርት አለዉ ሠላማችሁ ይብዛሌን

  • @EAC8536
    @EAC8536 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ነው "እያጣራችሁ ነው ምትደበድቡት"። እንደ እነ ..... ሳይውል ሳያድር "እየደበደባችሁ ማጣራት" እንዳትጀምሩ😅

  • @TayechTs
    @TayechTs ปีที่แล้ว

    Abarash.yaltenagaralish.mirxi.artisti.nash❤❤❤❤❤

  • @hananmulatu6464
    @hananmulatu6464 ปีที่แล้ว

    የተሰረቁብንን ባሎች ይመለሱ ክክክክክተመችቶኛል🎉

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d ปีที่แล้ว

      ባል ሳይፈልግ ኣይሰረቅም ከመሰረቅ ከፈተና ይጠብቀን እጂ😂😂

  • @tejealene2386
    @tejealene2386 ปีที่แล้ว +2

    አይ ሻሼ ለ አንድ ዱቄታም ይህ ሁሉ ሃዘን

  • @emanseid940
    @emanseid940 ปีที่แล้ว

    ቂም ከምትይዢ ጨከን ብለሽ ገንዘብ ያዢ ተመችቶኛል👍😂

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ ปีที่แล้ว +1

    አይ ሻሼዋ 😂😂😂😂

  • @medinamegesha263
    @medinamegesha263 ปีที่แล้ว

    😀😀😀የነጠቃዉ እኮ እዉነት ነዉ

  • @אמבאואיילו
    @אמבאואיילו ปีที่แล้ว +1

    በጣምደስይላልቀጥሉበት🎉

  • @almazalmaz1532
    @almazalmaz1532 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሻሸ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂

  • @የራያዋ
    @የራያዋ ปีที่แล้ว +1

    የድራማው ድምቀት እኮና ሻሸ🥰ደብሮኝ ነበር አሳቀችኝ😂😂

  • @አብደሏህነስሩ
    @አብደሏህነስሩ ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች 👍

  • @gemelatemamee1926
    @gemelatemamee1926 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ አዛሉ የለችም❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerfezerfe6427
    @zerfezerfe6427 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ ስወዳቹህ እኮ ሁሌም ትምህርት አዘል የሆኑ ነገሮች ስለምታቀርብልኝ እንወዳቹሀለን የሳቃችንን ምንጮች ሻሽዬና አረጋሽ

  • @Sosi23851
    @Sosi23851 ปีที่แล้ว

    ሻሼ :የምቴ ከንፈር የኔ ብቻ ነው
    ይቤ:አረባክሽ በሊዝ ነው የገዛሽው
    አረ በሳቅ ቤቶችዬ የዛሬው ይለያል 😀😀😀😀😀

  • @mugrukamugruka9947
    @mugrukamugruka9947 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂betoche. yesaki menchi wdddddddddd❤️❤️❤️❤️❤️💯

  • @meazabeyene9628
    @meazabeyene9628 ปีที่แล้ว +2

    Aregash is the best 😍😍😍😍

  • @Tነኝስደተኛዋ-k4t
    @Tነኝስደተኛዋ-k4t ปีที่แล้ว

    የማዳምቅሞቺየእረመዳንስራእንደትአደረጋቺሁአላህይገዛቺሁ

  • @KemeruWorku-hk7wz
    @KemeruWorku-hk7wz ปีที่แล้ว +2

    ግሩም !!!!

  • @meronmekonnen8416
    @meronmekonnen8416 ปีที่แล้ว

    ዘሩ ሞላ አንዳንዴ ያበዛዋል በተረፈ ጥሩ ነው

  • @burtayegetaliji4767
    @burtayegetaliji4767 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂😂😂😂woyi gudi

  • @kalkali
    @kalkali ปีที่แล้ว +2

    ብጥር ብጥርጥር😅😂😂😂

  • @madinahassan63
    @madinahassan63 ปีที่แล้ว +2

    ዊይ ሻሽየ አሳቅሽኝ😂😂😂

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂።።።አረ ስንቴ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 ปีที่แล้ว +4

    አይ ሻሼ😂😂 ምርጥ እስተማሪ

  • @godanazewde9985
    @godanazewde9985 ปีที่แล้ว +2

    ሸሸዬ ቻይ አይዞሽ

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 ปีที่แล้ว

    የመጨረሻው ተመችታኛለች በቅኔ🤗

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ለኮ ቅዳሜ ነው እረስቸው እናተን ሳይ አወቅሁት

  • @ddddgff7898
    @ddddgff7898 ปีที่แล้ว

    😂😂😂osoni kolfuu na dhumatti Galatomi betochi bayye namatti tolla❤

  • @ስደተኛዋሻማyouTube
    @ስደተኛዋሻማyouTube ปีที่แล้ว +1

    እውነት የዛሬው የተለየ ነው

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 ปีที่แล้ว +2

    ምቴ አሁን መቶ አገኛዋቹ ይላል

  • @ምህረት-ኰ1ቨ
    @ምህረት-ኰ1ቨ ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች ❤❤❤❤😂😂

  • @NooraMd-n1r
    @NooraMd-n1r ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እምየሀገሬ

  • @mariouset142
    @mariouset142 ปีที่แล้ว

    ይበቃል አድናቂህ ነኝ

  • @ttyy4091
    @ttyy4091 ปีที่แล้ว

    ሻሼየ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @abdullaawal7659
    @abdullaawal7659 ปีที่แล้ว +2

    ሻሸዋ እደዛሬ አስቀሽኝ አታውቂም

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ ปีที่แล้ว +1

    ኤጭ የምትጮሆኦዉ ሴቱየ አበዛቾዉ

  • @mywollraya
    @mywollraya ปีที่แล้ว +2

    ግን ቤቶች ለምንድን በየሳምንቱ የተለያዬ የምታቀርቡ ለምን በዛው አትቀጥሉም😅

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ግን የአረጋሽ ካራክተር ብዙም አልተመቸኝም። ሁሌም ጩሄት ሁሌም ቁጣ አይደብርም? ህጻናት በጉጉት ስመለከቷችሁ ነበር አሁን ግን No more.

    • @hailugetnet7158
      @hailugetnet7158 ปีที่แล้ว

      አረጋሽ ማለት ፌንጣ ናት😅😅😅

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว

    ሻሽየ ኢትዮጲያ አይዞሽ ያልፋል እግዚአብሔር ሰላምሽን ይመልስልሽ😢

    • @selamawittegegne814
      @selamawittegegne814 ปีที่แล้ว

      አሜን ሃገሬ ከማቅ መልበስ ፈጣሪ ይገላግልሽ

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነበር አይይይይይይይይይ የተቀማ ብዙ ነው

  • @meseretyoutube6962
    @meseretyoutube6962 ปีที่แล้ว +1

    Abe anadedshat eko sewdisk❤❤

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 ปีที่แล้ว

    ባህላዊ ፖለቲከኞች ተላጭተው ደዴሳ ጦላይ እሰርቤት የታጎሩልን።

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 ปีที่แล้ว +3

    መቼም በደንብ ነው የምከታተላቹሁ እወዳቹሃለሁ በርቱ

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ ปีที่แล้ว

    የባሎች ፍልሠት አላሉም 😅😅😅

  • @zerituabebe3615
    @zerituabebe3615 ปีที่แล้ว +1

    it's so funny! love it

  • @ahmdenderisaumer9879
    @ahmdenderisaumer9879 ปีที่แล้ว +1

    75ሺብር ብልክልህ የዚህ አክሲወን ባለቤት ታደርገኛለህ ጥሌ

    • @rarecell4924
      @rarecell4924 ปีที่แล้ว

      እኔም ፈልግለሁ

  • @tady8683
    @tady8683 ปีที่แล้ว

    ሻሼ 😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 ปีที่แล้ว +1

    Bertu ❣️👍👍👍👍👍👍👍👍❣️

  • @mariouset142
    @mariouset142 ปีที่แล้ว

    ወይ ሻሼ ሀዘኗን እረሳችው

  • @miretabayenehe8600
    @miretabayenehe8600 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂 shashe keelboat now meteewunow yene wudi ❤❤

  • @ghhch-mw8gb
    @ghhch-mw8gb ปีที่แล้ว

    እሰይ ወዶችን እድሂአርጋችህ ቀጥቅጥ😂😂😂😂😂

  • @samerasamera4478
    @samerasamera4478 ปีที่แล้ว +2

    Welcome betoch

  • @mikisaid8791
    @mikisaid8791 ปีที่แล้ว +1

    Love it

  • @ktube8920
    @ktube8920 ปีที่แล้ว

    ሴት ሲበዛ ጎመን 😂😂😂😂 በሳቅ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 ปีที่แล้ว

    ይሄም በኢትዬ ቲቪ ተላልፎዋል በሉኛ ወይ ማጥረግረግ

  • @hanahanbbiso4417
    @hanahanbbiso4417 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤wow🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌

  • @سارةمحمد-ج1ن
    @سارةمحمد-ج1ن ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂 አይምቴ አጉኘሁሺ ሻሻዬ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 ปีที่แล้ว

    Blessed 🙏🙏

  • @NooraMd-n1r
    @NooraMd-n1r ปีที่แล้ว

    😅😅😅😅😅😅😅😅ሻሽየ

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 ปีที่แล้ว

    ፌሚኒዝም ብላችሁ ግን አታስተዋውቁ ይህ እንቅስቃሴ የሌዝብያኖች ነው።

  • @meseretyoutube6962
    @meseretyoutube6962 ปีที่แล้ว +1

    Way shashitu 😂😂😂😂❤❤

  • @hwgrfhj1609
    @hwgrfhj1609 ปีที่แล้ว

    😂😂😂አይሻሸ አረ በሳቅ

  • @kwtkwt5396
    @kwtkwt5396 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መዳም ምሆንሽ ህስትለኝ አሳቃችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Gedneshmoloro
    @Gedneshmoloro ปีที่แล้ว

    ሠላም እንዴት ናቸው ስለ አክስዮን መግዛት እንዴት እችላለሁ የእውነት ነው የምጠይቃቹው መልስሉኝ

  • @saadamohamed8129
    @saadamohamed8129 ปีที่แล้ว +6

    አብዘሐኛዉ እኛ በስደት ያለነዉ ነን እዲህ የሚንሠራዉ

  • @vipuae2211
    @vipuae2211 ปีที่แล้ว

    Bashaa yeet hedee yadiramaw dimqat isunaw !!!😊😊

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ ปีที่แล้ว

    እረ ሻሼ ገደልሽኝ ህንዳም

  • @ayb7524
    @ayb7524 ปีที่แล้ว

    ፌሚኒዝም ለሌዝቢያን ወይም ሴት ለሴት ወሲብ ግኑኝነት መብት የመታገያ ጽንስ ሀሳብ ነው ቤቶች ግን ሀሳቡን ተረድተው የሰሩት አይመስልም ፡፡

    • @ruthbirbanu5807
      @ruthbirbanu5807 ปีที่แล้ว

      አንቺ /ተ አልሽ (ህ )እኛም ሰማን እስከማውቀው ድረስ የሚገናኙ ነገሮች ግን አይመስለኝም!!

  • @አረሂማ
    @አረሂማ ปีที่แล้ว

    አረሻሺ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሚቲንተነጠቅሺ

  • @ኸድጃብንትባባ
    @ኸድጃብንትባባ ปีที่แล้ว

    ክክክክ ቤቶች እደድሮው እየሰራችሁነው

  • @كيسيدي
    @كيسيدي ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👏👏👏👏

  • @hawamube8210
    @hawamube8210 ปีที่แล้ว

    Ay shashe duketu baf bafinchaye bun yilal alech 😂😂😂

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    ህንድም😅😅