ሲሕር ነው ወይስ ፍቅር || ELAF TUBE ኢላፍ ቱዩብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024
  • Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

ความคิดเห็น • 260

  • @hananemru1227
    @hananemru1227 3 ปีที่แล้ว +98

    እሥኪ በዚ ቻናል ሚቀርቡ ነገሮች እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ በላይክ አሣዩኝ

  • @fafibatitube5958
    @fafibatitube5958 3 ปีที่แล้ว +60

    አንደኛ ነኝ አህለን ኢላፍ ቱብን የምትወዱ በ ላይክ አሳዩኝ በጣም የምወደው ቻናለሰ ነው በርታ ወንድማችን

    • @zeharahussen3449
      @zeharahussen3449 3 ปีที่แล้ว

      ዋአለይ
      ኩሞሰላም
      እኮንዳናመጣሕወድሞ💕💕💕💕💕

  • @biratub8619
    @biratub8619 3 ปีที่แล้ว +88

    የአሮህማን እዝነትና ሰላምታ በናንተላይ ይሁን ኮሜቶች😘😍

  • @monaali6909
    @monaali6909 3 ปีที่แล้ว +35

    ውድ ወንድም እህቶቼ
    ቁረአን አላህ ያግራልሽ በሉኝ እኔ አሚን ልበል 🤲🤲🤲🤲

    • @زمزمنورو
      @زمزمنورو 3 ปีที่แล้ว

      Allah yageraleshe

    • @እናቴይጅነትቁልፌብንትከማ
      @እናቴይጅነትቁልፌብንትከማ 3 ปีที่แล้ว +2

      ለኔም ወላሂ በጣም ተቸገራለሁ አላህ ለሁላችንም ያግራልን ያረብብብ

    • @monaali6909
      @monaali6909 3 ปีที่แล้ว

      @@እናቴይጅነትቁልፌብንትከማ አሚን ያሩሂ

    • @user-xq6or5hl4s
      @user-xq6or5hl4s 3 ปีที่แล้ว

      አልህያገረልህ ሀበቲ

    • @monaali6909
      @monaali6909 3 ปีที่แล้ว

      @@user-xq6or5hl4s አሚን ሀቢቢ

  • @ተዘግቷልቻናል
    @ተዘግቷልቻናል 3 ปีที่แล้ว +19

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ወንድማችን በርታልንን
    አላህ ይጠብቅ ጥሩትምርት የምታቀርበዉ
    ላይክ ሸር አትርሱ👍👍👍👈

  • @kemilasehansehan2659
    @kemilasehansehan2659 2 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ አሁን እየሆነ ያለው የኔ ታሪክ ነው የአሏህ ፈርጂን 😢😢😢😢😢

  • @hayuyoutube2423
    @hayuyoutube2423 3 ปีที่แล้ว +17

    እፍ ፍቅርርር የደረሰበት ያዉቀዋል😥😥😥😂😪😪😪😪😪😪😪💘👈

  • @SmilingBlackberries-tq4ks
    @SmilingBlackberries-tq4ks 7 หลายเดือนก่อน

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን የሴት እድሜ በሰዓቱ ካልተጠቀምንበት ቡዙ ነገር ያልፈናል

  • @jemilabintbaba4305
    @jemilabintbaba4305 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋሊኩም አሰላም ረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    መርሃበን ወንድማችን
    አሚን አላሁመ አሚን
    ሀቅ ነው "የምንፈልገዉን ስንከተል የሚፈልገንን እናጣለን ።
    ከሁሉ የከፋው ግን የሚፈልገን መስሎ ቀርቦ የሚርቀን ነው።
    ጀዛካላህ

  • @zeynebayou3804
    @zeynebayou3804 3 ปีที่แล้ว +8

    የይታ ያለህ ኢላፍየ እንወድሀለን በርታ

  • @ሀናንዩቱብ-ጠ7ቸ
    @ሀናንዩቱብ-ጠ7ቸ 3 ปีที่แล้ว +4

    ትንሽ ፈገግ ሳያስደርገኝ አልቀረም ምክኛቱም የፍቅር ስራ ገርሞኝ ልቦቻችን በአላህ ፍቅር ይሙላ ጀዛከላህ ኸይረን

  • @SamiraSaid-fr8lq
    @SamiraSaid-fr8lq 5 หลายเดือนก่อน

    እህት ወንድሞቸ መጨረሻችንን አላህ ያሣምርልን

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 3 ปีที่แล้ว +4

    ሡብሀንአላህ ይህ የኔ ታሪክ ነዉ

  • @gfhgfh230
    @gfhgfh230 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አይነት ታሪክ አጂብ አሏህ ይዘንልን

  • @ሉሉወለየዋእማየንናፋቂ
    @ሉሉወለየዋእማየንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +9

    እህትወድሞቸ እስቲሁላችሁምበዱአ አትርሱኛ ደህና ስራ ደህናመዳምእድገጥመኚ

  • @hadyagishen9299
    @hadyagishen9299 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያሳዝናን የኛነገር እዲህ ነዉ አላህ ይጠብቀን ያረብ
    ጀዛከላህ ወዲማችን በርታልን

  • @nagibanagiba9041
    @nagibanagiba9041 6 หลายเดือนก่อน

    አላህ ሀይ ባአዱኒያ ስኬት በአሄራ ጀነት ወፍቀን ልባችን ባአላህ ፍቅር ይሙላ ሱብሀን አላህ ንድማችን جزاك الله خير የምታቀርባቸው ነገሮች ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @መሬምወሎየዋየመከነሰላምዋ
    @መሬምወሎየዋየመከነሰላምዋ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ሙሉ ጤናሺን ይስጥሺበሉኝ የጀመአ

  • @ፋፊወሎዬዋYouTube-v1p
    @ፋፊወሎዬዋYouTube-v1p 3 ปีที่แล้ว +2

    ትምህሮቶችህ ይመታሉ አላህይጨምርልህ

  • @medinaahmed3134
    @medinaahmed3134 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምን አጭር ሆነች ያአላህ ወላሂ ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት ኢላፍ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @hananemru1227
    @hananemru1227 3 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ አሏህ ይጠብቅህ ከነ አቀራረብህ ዉሥጥ ይሠረሥራል ትምርቶችህ በሙሉ ነዉ ምከታተለዉ በተለይ ደሞ ለማዳመጥ እንዲመች አሣጥረህ ግን ትልቅ ቁም ነገር ያለዉ አቀራረብ በርታ

    • @aafshz4774
      @aafshz4774 3 ปีที่แล้ว +1

      አህለን ወንድመችን የምተቀርበቸውን አድ በንድ ሰይቀረኝነው ቢይልፈኝ እረስ ተምልሽ ምከተተልቸው

  • @makya6595
    @makya6595 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንን

  • @hawaabdo3954
    @hawaabdo3954 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላኢስታዝ የኔ ታሪክ መሰልኝ ኢስ ጀዛከላህታስ ከይሪኢስ ታዝ

  • @eeeeeeeeeeef817
    @eeeeeeeeeeef817 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዛችን

  • @zm6096
    @zm6096 2 ปีที่แล้ว

    ወአሊኩምሰላም ወረህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛኩሙላኸይር ኡስታዝ ምክሮችህንመጣም ነው እምወደው

  • @batoola5245
    @batoola5245 3 ปีที่แล้ว

    የአለህ፣ሰለምነ፣እዝነት፣በኡስተዞች፣ይሁን፣ጀዘኩም፣አለህ፣ኸይር

  • @እሙዚክራቲዩብኢተቂላህነፍ
    @እሙዚክራቲዩብኢተቂላህነፍ 3 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍ ኢላፍ ቲዩብ አላህ ይጨምርልህ ባታሳጭረው ደስ ይላል ሁሉም የአላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን .... ለድን ነው መጨነቅ።

  • @aonline5823
    @aonline5823 3 ปีที่แล้ว +2

    የማን ዱአ አላሀ እደሚቀበለው አይታወቅም እና ዱአ አድርጉልኝ መወሠን ያቃተኝ ልጅ ሁኛለሁ አንደየ ወደፊት አንደየ ወደሗላ ውድ እህቶቸ ወደትዳር ስገቡ እርግጠኛ ሁናችሁ ግቡ እያስፈራራሁ ሳይሆን የኔ እዳይደርስባችሁ ነው ።

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ዱአ አደረግህ ሰላት ስቴሃር ሰገጅ መልካሙን አንድትውስኝ ይረዳል አሚን አልላህ ይረዳች

    • @aonline5823
      @aonline5823 3 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዮጵያየእኝናት አሚን ያረበል አለሚን እሽ እህቴ

  • @ayshaahmed7876
    @ayshaahmed7876 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ትምህት ነው ጀዛአኩም አላህ ኸይር

  • @አቲካአይዱኒያ
    @አቲካአይዱኒያ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሚን አላህ ዬሰውልጃን አፈቅሮ ተመሰቃዬት ይጠብቀን

  • @መሬምወሎየዋየመከነሰላምዋ
    @መሬምወሎየዋየመከነሰላምዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ እህቶቸ ጤናሺን ይስጥሺ በሉኝ እኔ አሚን ልበል

    • @KedjaWbetu
      @KedjaWbetu 4 หลายเดือนก่อน

      አላህ አፊሺን የመልስልሺ ወዴ

  • @زيرتوال
    @زيرتوال 2 ปีที่แล้ว

    አላህ መጨራሻችንን ያሳምርልን ያረብ

  • @sema8772
    @sema8772 3 ปีที่แล้ว

    አሚን ያረብ ወአለይኩም አሰላም ሪህመቱሂ ወረካቱ ጀዛከላ ኸይረን ያአሂ

  • @h9106
    @h9106 3 ปีที่แล้ว

    አሚንንንን

  • @tizekifle7570
    @tizekifle7570 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ቀናውን መንገድ ይምራን

  • @saadhhpash9896
    @saadhhpash9896 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛህ አላህከዪር ወዲም

  • @Khalid-wh7qf
    @Khalid-wh7qf 3 ปีที่แล้ว +1

    Amiiiiin Alllahuma Amiiiin Bsmanew Mentkme Yadergn.
    Jzake Allah Heyr Westazun.

  • @jcgcjfgfg5822
    @jcgcjfgfg5822 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @ፋፊነኝሰለምቴዋ
    @ፋፊነኝሰለምቴዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክአላህ ኸይር ወድማችንን አላህ ህድያ ይስጠን

  • @اللهموغفرنورحمنيالله
    @اللهموغفرنورحمنيالله 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላሁኸሪን

  • @ጉራጌቲዮብ-ኈ4ኈ
    @ጉራጌቲዮብ-ኈ4ኈ 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን

  • @فطومفطوم-د7ض
    @فطومفطوم-د7ض ปีที่แล้ว

    አሚን ያረብ

  • @tube-xs5or
    @tube-xs5or 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛክ አላህ ኸይር አኺይ ከሪም

  • @القرآنالكريم-ظ2غ1ع
    @القرآنالكريم-ظ2غ1ع 3 ปีที่แล้ว +1

    *ዋሊኩም እሰላም እራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ውንድም በርታ ምርጥ ትምህርት ነው የምታቀርበው አላህ ይጨምርልህ*

  • @momina7794
    @momina7794 3 ปีที่แล้ว

    jezakela heyre

  • @ሱሱያአለህበሪያ
    @ሱሱያአለህበሪያ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከለ ኸይር

  • @nebilalaleda8808
    @nebilalaleda8808 ปีที่แล้ว

    Amin

  • @ekrama2280
    @ekrama2280 3 ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን

  • @rehmiayesuf9148
    @rehmiayesuf9148 2 ปีที่แล้ว

    አሚን

  • @hawaaadam6138
    @hawaaadam6138 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @kekii2896
    @kekii2896 3 ปีที่แล้ว +1

    የጀመአ ከትዳር አጋሬ ፍቅር እድይዘኝ በዱአችሁ አግዙኝ. ሀሀሀ ፍቅር ስሙንጂ ፍቅር አሊዘኝብሎ ቀረ ቀናለሁ ፍቅር ያዘን ሲሉ

    • @leenmka8830
      @leenmka8830 2 ปีที่แล้ว

      እርእኔም ዉዴ ያረብ ስጠን አንተ እሱያፈቅረኝል በጣም

  • @amitube461
    @amitube461 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ ጀዛከሏህ ኸይር # ውድ የኡመት ሙሀመድ ( ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ተከታዮች በሙሉ በዱዓ አንረሳሳ በሰማነዉ የምንጠቀም አሏህ ያድርገን ያረብ ሰሉ አለ ነቢ አሏሁመ ሶሊ ወሰለም አለ ነብይና ሙሀመድ

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
    @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህኸይርን አላህበሰማነወየምንጠቀምያድረገን

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 3 ปีที่แล้ว

    ወአሌኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ ሱበሀን አላህ ያረብ የኛ በሎነነገር አትፈትነን ያረብ ጀዛ ከአላሁ ኸይራን ወንድማችን አላህ ቃጥታኛዉን ማንገድ ይሚራን አሚን ያረብ

  • @taibaethio6164
    @taibaethio6164 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🌹መሸአላህ
    መሸአላህ
    መሸአላህ?እላፊ
    አላህይጨምርልህ
    አሚንአሚን

  • @AaAa-mo3fx
    @AaAa-mo3fx 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላኸ ኸይረን

  • @JjJj-ov6xr
    @JjJj-ov6xr 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህበጣምነውየመወደውኢላፍኢቱብን

  • @sarabetbabamamalove2050
    @sarabetbabamamalove2050 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቀን

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ አሚሚሚን ጀዘክ አለህ ኸይር🤲🤲👍

  • @አሏህወኪል-ነ3ዀ
    @አሏህወኪል-ነ3ዀ ปีที่แล้ว

    የማይፈልጉንን ወድማፍቀር በሽታነው ወላሂ አሏህ የሰጠንን መቀበል ደሞ ኒእማነው አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል

  • @zeyinebaseid3080
    @zeyinebaseid3080 3 ปีที่แล้ว

    በጣምደሥየሚል ትምህርትነው

  • @kedhabshawet2749
    @kedhabshawet2749 3 ปีที่แล้ว +2

    ላዳምጥተእሥኪ። ጀጀዛኩም አላህ። ከይር በሥጁድ አሥታዉሡኝ ዉድቸ

  • @shemsiyasodeno2753
    @shemsiyasodeno2753 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ፣ወድማችን

  • @nimatekedir514
    @nimatekedir514 3 ปีที่แล้ว

    አለሁመ አሚን ጃዛከለህ ኸይር

  • @tube7637
    @tube7637 3 ปีที่แล้ว

    ዋሌኩማ ሠለም ወረህማቱላህ ወበረከቱሁ
    ጀዛ ከአለህ ከይራን

  • @sofiamohammed9019
    @sofiamohammed9019 3 ปีที่แล้ว +1

    ከዛከሏሁ ኸይረን ወንድማችን

    • @seda1368
      @seda1368 3 ปีที่แล้ว

      بب

  • @Sወሎየዋ-q9m
    @Sወሎየዋ-q9m 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህኽይር በጣምነው እምከታተለው

  • @ደካማባሪያህነኝ
    @ደካማባሪያህነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ያሱብሀንአሏህ ጀዛኪአሏህኸይር

  • @hykelali8549
    @hykelali8549 3 ปีที่แล้ว +1

    አሚንአሕለንወንድምበርታልን

  • @zizizi4928
    @zizizi4928 2 ปีที่แล้ว

    አሚንያረበልአለሚን

  • @rahmahroro2110
    @rahmahroro2110 3 ปีที่แล้ว +1

    jezakelah Keyr Wendme Allah Besema New Tetekami yadrgen

  • @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
    @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ

  • @kamilataha1229
    @kamilataha1229 3 ปีที่แล้ว

    Walaikum Assalam Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh Elaf tube mashaa allaah ❤️ ❤️ mashaa allaah ❤️ ❤️ mashaa allaah ❤️ ❤️ mashaa allaah ❤️ ❤️

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ፣አሜን ያርብ።

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይከ ስላም ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ አጅሩን ያብዛልህ

  • @ስአዲነኝ-ቘ1ዸ
    @ስአዲነኝ-ቘ1ዸ 3 ปีที่แล้ว

    ወአሌይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኽይር አህለን🌹🌹🌹

  • @ኡሙማሂር-ጀ4ሠ
    @ኡሙማሂር-ጀ4ሠ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩሙሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢላፍዬ አላህ ይጠብቅህ

  • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
    @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 ปีที่แล้ว +1

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا
    سبحان الله

  • @user-ui6hf5sb5l
    @user-ui6hf5sb5l 3 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን ኢላፍ

  • @asiyatube1763
    @asiyatube1763 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @الحمدللهعلىكلحال-ص9ح
    @الحمدللهعلىكلحال-ص9ح 3 ปีที่แล้ว

    Allahuma ameeen yareb jezakallahu kheyir Ustaze

  • @ajeebaa5266
    @ajeebaa5266 3 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ዛሬ በጣም ደስብሎኞ

    • @madinaalali584
      @madinaalali584 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍🤝🤝🤝🤝

  • @saneahcan4564
    @saneahcan4564 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድም ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @zinathamza1585
    @zinathamza1585 ปีที่แล้ว

    we Se wb Gezakelah Keyr

  • @መክያነኝስልጤዋእስላምነው
    @መክያነኝስልጤዋእስላምነው 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ከይረን ወንድም

  • @زيرتوال
    @زيرتوال 2 ปีที่แล้ว +1

    አሠላም ወአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ

  • @nejatabdlufta7358
    @nejatabdlufta7358 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashall

  • @hawaaadam6138
    @hawaaadam6138 2 ปีที่แล้ว

    ያርብአላህ ቀጥተኝውንምገድ ይምራንያርብ

  • @fouziahussein5105
    @fouziahussein5105 3 ปีที่แล้ว

    አሚንንንንንንን

  • @user-oc5fm1dl3d
    @user-oc5fm1dl3d ปีที่แล้ว

    Mashallah allah yichmerelih ❤

  • @aonline5823
    @aonline5823 3 ปีที่แล้ว +1

    አሠላም አለይኩም ወንድም ከሜንቶች በዱአችሁ አትርሱኝ የሚለው በዙ ነው መቸም አላህ አዘወጀል የፌጦ ፍርካሽ አይደለንም እና ለሡ አላህ የሁላችንንም ምኞት አላማ እሡ ያሥተካክልልን ያረብ

  • @hawamohammed8452
    @hawamohammed8452 3 ปีที่แล้ว

    Jazakh Allah kair. Ameen yareb 🤲🏼

  • @ኢማንነኝየኡሚናፍቂ
    @ኢማንነኝየኡሚናፍቂ 3 ปีที่แล้ว

    አሏህያግራልን

  • @ፋኢዛጌታዋ-ከ1ፐ
    @ፋኢዛጌታዋ-ከ1ፐ 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ

  • @salasala5700
    @salasala5700 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @user-by5pe1ro7i
    @user-by5pe1ro7i 3 ปีที่แล้ว

    እውነትነው ወላሂ ልክ እንደኔኢላሂ ማረኝ

  • @ፎዚሱለይማን
    @ፎዚሱለይማን 3 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ

  • @addo7307
    @addo7307 3 ปีที่แล้ว

    Jezakelah hyir

  • @ethiopiamymotherlove7455
    @ethiopiamymotherlove7455 3 ปีที่แล้ว

    ዋሌኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጄዛከላ ኸይር✌✌👍👍👍

  • @vdubsivfkf6542
    @vdubsivfkf6542 3 ปีที่แล้ว +1

    ወለይኩምአሰለምወራህመቱለህወበራከቱ: