የዕለተ ቅዳሜ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ጥር 24/2017-February 1/2025

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • Telegram
    t.me/+tfZYjOsL...
    TikTok
    / lualawi2016
    TH-cam
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

ความคิดเห็น •

  • @abdisaeressi5075
    @abdisaeressi5075 6 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ሚድያ በርታ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 6 วันที่ผ่านมา +7

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለዚች ለትወዳጅዋ ቅዳሜ በያላችሁበት ሰአት አቆጣጠር ሰላማችሁ ብዝትዝትትትት ይበልላችሁ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @MeskeremMeskerem-l6t
    @MeskeremMeskerem-l6t 5 วันที่ผ่านมา

    በርታ ሲስዬ ምርጥ ሚዲያ ነው አዳማጭ ነህ ቀጥልበት ።

  • @GjHalima
    @GjHalima 6 วันที่ผ่านมา +4

    ሲሳይ ከልብ እናመሰግናለን ስለ ሚዛናዊነትህ👍👍👍👍🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅

  • @GjHalima
    @GjHalima 6 วันที่ผ่านมา +2

    ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን

  • @davidorsa3367
    @davidorsa3367 6 วันที่ผ่านมา +5

    No need of translational government. The Ethiopian people gave their voice for PP so the Dr.Abbey government has a mandate to lead until the coming elections. So choice truth not side. Dr.Abeye is not talker. He is a visionary leader who backs up his words by actions. Keep your Good work Dr.Abeye for Ethiopia and Ethiopian!!!!

  • @EtichaAbdisa-ns1gm
    @EtichaAbdisa-ns1gm 6 วันที่ผ่านมา +7

    Servants of Egpt and Eritrea never come power in my country Ethiopia 🇪🇹 PP is leading genuinely his beloved country!!!!

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 6 วันที่ผ่านมา +2

      Very true

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare 6 วันที่ผ่านมา

    Exptional program.

  • @denbech4624
    @denbech4624 6 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 6 วันที่ผ่านมา +11

    መጀመሪያላይ የገባህ ተድላ የምትባል ጉድ ባብይ ጥላቻ ያበደክ እመብርሀንን አቢቹ ግጥም አርጎ ይነግሳል ዋጠዉ ይችላል።

  • @abiambesa3718
    @abiambesa3718 6 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BachaDoyo
    @BachaDoyo 6 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @wondimuabichu1489
    @wondimuabichu1489 6 วันที่ผ่านมา +1

    Please Please peace peace in our Ethiopia mr Tadla Giveup pretext

  • @BachaDoyo
    @BachaDoyo 6 วันที่ผ่านมา +2

    ❤️❤️❤❤❤❤❤️❤️❤❤❤❤❤️❤❤🙏

  • @almazdrersa9669
    @almazdrersa9669 6 วันที่ผ่านมา +4

    ተድላማ ቅሌታሙ ሽማግሌ የ60ዎቹ ርዝራዠ በሰፈሩ በቀበና ወንዝ ዳር ተስማምቷል

  • @almazmentier2082
    @almazmentier2082 6 วันที่ผ่านมา +9

    ጠቅላይ ሚንስትሩ አይደለም ደም የሚያፈስሱ ስልጣን ፈልገው እርስበርሱ እየተባሉ ነው ዶክተር አቢይ ምንም ሊያደርጉ አይችሉም

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 6 วันที่ผ่านมา +3

    Selam sis ambasa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astertaddesse-f6m
    @astertaddesse-f6m 5 วันที่ผ่านมา

  • @gcy3510
    @gcy3510 6 วันที่ผ่านมา +7

    አሁንም እሄ ሽማግሌ እንድው ሥቃወም እሞታል ሌለ አማራጭ ዬለህም

  • @silehager7201
    @silehager7201 6 วันที่ผ่านมา +8

    ከ60ዎቹ ውስጥ አንዱ ተድላ ራሱ ነው ። አዋጊ።

  • @BeletemekonenTesema
    @BeletemekonenTesema 6 วันที่ผ่านมา +1

    አቦአተሰውየምንአለበትባታሟርትሁልጊዜምስቅልቅልነውእደአፍላይያለው

  • @nesrenesre7786
    @nesrenesre7786 6 วันที่ผ่านมา +3

    እባክህን ሲስ አቶ ተድላ የሚባለውን ሠው ስልክ ብሎክ ብታደርግልን ምን ይመስልሀል

  • @GeteAyalew
    @GeteAyalew 6 วันที่ผ่านมา +3

    ተድላ ማለት ሚዛናዊ ያልሆነ የቀለለ ሽማግሌ ነው

  • @tbhkabeoff8010
    @tbhkabeoff8010 6 วันที่ผ่านมา +6

    አቶ ተድላ በምንም ተስማምተህ አታውቅም

  • @WondimuKassa-m1n
    @WondimuKassa-m1n 6 วันที่ผ่านมา +3

    Ato Tedela is the most negative person in the world!! Dr. Abiy is a peaceful leader and inelegant leader!! Ato Tedela what do you want or what do you expect from the PM ? He is working for all Ethiopia people what do you want him to do??

  • @tadesseendeshaw3433
    @tadesseendeshaw3433 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሲሳይ ይህን ተላ የተባለ ሰዉ እዉነትም እንደሰዉ የሆነ ..ለምንድን ነዉ በመደጀመሪያ የምታስገባዉ ሰዉየዉ ቁሞ የቀረ ነዉ,,,ምን አለ የኘሮግራዉን አዉድ እንዲቀይረዉ ባትፈቅድለት

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe 6 วันที่ผ่านมา +3

    Ato tedla yemiluit sewye tenegha ayidelem ye edme bicha sayihon ye ayimro chigir alebet

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 6 วันที่ผ่านมา +1

    Bob Mendes if you tach Ethiopia any body you pay the price bay God

  • @wakjiradaba4093
    @wakjiradaba4093 6 วันที่ผ่านมา +8

    ታድላ እና የራጀ ውሻ አንድ ናቸው 😅😅😊😊😂

  • @GeteAyalew
    @GeteAyalew 6 วันที่ผ่านมา +4

    ሲሳይ ተድላን ብሎክ አድርገው

  • @rahelkebede1744
    @rahelkebede1744 6 วันที่ผ่านมา +1

    አባባ ጥርስዎን ተነቅሰው ይሳቁ

  • @engdamosoengdamoso5746
    @engdamosoengdamoso5746 6 วันที่ผ่านมา +2

    ኸረ እናተ ውጭ ያላችሁ ሰዎች አስተሳሰባችሁ ? የትራፕን ሁኔታ እያያችሁ አትማሩም የሰው አገር የሰው ነው ተው አስባችሁ ተናገሩ

  • @tbhkabeoff8010
    @tbhkabeoff8010 6 วันที่ผ่านมา +4

    1አቶ ተድላ ሁሌ የሚገርም ነው

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe 6 วันที่ผ่านมา +2

    Fano malet jawisa yalseletene mehaym yegeza rasiin hizb yemizerf yemigedil tera shifta malet new

  • @gcy3510
    @gcy3510 6 วันที่ผ่านมา +5

    እሄ ሽማግሌ ምነው ማልከም ብታዋራ ይሸለሐል ህ ነባራ አንታህ ከሽፍታ ታባብራህ አጋር ለማፍራሥ እያሰራህ ነው

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 6 วันที่ผ่านมา

    እናምስግንሐለን ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ ሉአላዊ ሚዲያ ጋዜጠኛ ኢትዮጽያዊ እናም ደሕና እደሩ ኢትዮጵያውያን And then Have A good night Ethiopia.

  • @seidaabdellah7511
    @seidaabdellah7511 6 วันที่ผ่านมา +2

    ሲሳይ እኔ የ ጠሚ አብይ ቀንደኛ ደጋፊ ነበርኩ የመጡ ሰሞን በፈስ ቡክ በትዊተር ሰሟገት ብዙ አካውንት ተዘግቶብኛል ከቤተሰቦቼ ተለይቼ ስደግፍ ነበርኩ ነገር ግን በልማት ስም ያለምንም ካሳ የግል ንብረት ፈርሶ ሲያደኀዩን ኑሮ አናታችን ላይ ወጥቶ ሰርተን ልጆቻችንን እራሳችንን ማስተዳደር እያቃተን ነው ያለው እውነታው ይሄ ሆኖ ሳለ ልጆችህን አብልተህ አጎልብተህ በደንብ አስተምረህ ሀገር እንዲረከቡ ካላረክ ስለየትኛው ትውልድ ነው ምናወራው ። ሲሳይ እኔ ምጠይቅህ በጭፍን አልደግፍም ወይም አልጠላም የጠቅላዩ አላማ ግቡን እንዲመታ ሀቁንም ልንቀበል ይገባል መኖር አቅቶናል እየተራብን ነው ከቀበሌ እስከ እላይ በኔት ወርክ የተንሰራፋ ሙስና መከራ እያሳየን ነው ። ሲሳይ እንደ ጋዜጠኛ ለምን ወርደህ የህዝብ መጠይቅ አድርገህ ዳሰሳ አታደርግም ሰራተኛው ነጋዴው ተማሪው ገበሬው ምን እያለ እንደሆነ የአስተያየት ዳሰሳ አርግና ሀቁን ተረዳ። ተምረህ ሰርተህ ልጆችህን መግበህ ማስተዳደር ካልቻልክ ስለየትኛው ትውልድ ነው ምናወራው። እርግጥ ነው ካድሬው ባለስልጣኑም ሌሎችም ከመንግስት ጋር የሚሞዳመዱት እንዳሻቸው እየኖሩ ነው እኛ ግን ኢትዮጵያዊነት ስሜታችን ሁሉ ተሸርሽሮ እያለቀ ነው። እና ሲሳይ አንተም አቤቶክቻውም ስዩምም ቁጭ ብላቹ መንገድ ተሰራ ኮሪደር ተሰራ አሸበረቀ ከማለት ወርዳቹ ትክክለኛ የህዝብ አስተያየት ዳሰሳ አርጉ። ድሮ ድሮ እረኛ ምን አለ ይባል ነበር ዛሬ ግን አብዛኛው ችግሩን ዋጥ አርጎ እንጂ ተመችቶት እንዳልሆነ እወቁ ። የጠቅላዩ ራዕይ ይሳካ ዘንድ እውነታውን እየነገራቹ አገራችን ወደ ተሻለ እንድትጓዝ ቢደረግ ጥሩ ነው እላለሁ። አብዛኛውን ውሸት ሪፖርት እያደረጉ ሰውዬውን ከማስዋሸት አካፋን አካፋ ነው ማለት ቢቻል ለችግሩ መፍትሄ ይገኛል።

  • @BachaDoyo
    @BachaDoyo 6 วันที่ผ่านมา +1

    yesss

  • @amaretaye8505
    @amaretaye8505 5 วันที่ผ่านมา

    የሲሳይ ተከታዩች 100 ጼንጤወች ናቸው

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 6 วันที่ผ่านมา +1

    አቶ ተኩላ አሁንስ የጭንቅላት ችግር ያለባቸው መሆኑን እያሳዩን ነው አራሱን የሃገር መሪ እያስመሰለ ሚናገረው ንግግር ይገርመኛል ደግሞስ ስራ የለውም እንዴ ጠብቆ የመጀመሪያው ደዋይ ሚሆነው እኮ በቃ አጀንዳ ማስቀየር ዘዴው ይገርመኛል

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare 6 วันที่ผ่านมา +2

    This person seems like enemy.

  • @hyesusbogale4546
    @hyesusbogale4546 5 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ጌታቸው አበደ!😂😂😂

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 6 วันที่ผ่านมา

    ይሐው ነው Thanks our sister ጠቅላይ ሚኒስትሩ አብይ አሕመድ ስለ ፓሪቲው ብቻ ነው የተናገረው ስለ ብልፅግና ለኢትዮጽያ ሪፕብሊካን ዲሞክራት ፓርቲ አይደለም የሚናገር ያለው ዳይስፖራዎች ተረጋጉ አሑነም ልሳቅ ሲሳይ አጌና ፍቀድልኝ 😅 ቶርች የለም ኢትዮጽያ ውስጥ ።

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe 6 วันที่ผ่านมา

    Democracy enkuwan Ethiopia wist kerto American wist yelem

  • @MeskeremMeskerem-l6t
    @MeskeremMeskerem-l6t 5 วันที่ผ่านมา

    ወይ አቶ ተድላ የውይይቱን ቃና ቀየሩት ገበሬውን እያስገደዱ ይቀበሉታል ይህንን እውነት ለምን ይሸሻሉ ። ሁሌ መቃወም አርሶ ማር አይጥሜ ኖት ውሀ ቀጠነ ብቻ።

  • @amaretaye8505
    @amaretaye8505 5 วันที่ผ่านมา

    ቄቄቄቄቄ አይ ብልፅግና

  • @BeletemekonenTesema
    @BeletemekonenTesema 6 วันที่ผ่านมา +1

    ጋሽተድላአተለምንሟርትታወራለህ

  • @BeletemekonenTesema
    @BeletemekonenTesema 6 วันที่ผ่านมา

    ይሄሰውየምንማለቱነው

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 6 วันที่ผ่านมา

    ስማ ወገኔ EVEN እነ ደመቀ መኮንን ኦቦ ለማ መገርሳ ገዱ አንዳርጋቸው ይሔን ወጣት መሪ አብይን 5 አመት ብቻ ተጠቅመውበት ሊወረውሩት ፈልገው ነበር ይሔ እውነት ነው በድፍረት የምፅፈው ግን አሑንም ቢሖን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይቀጥላል ኢትዮጽያን እያበለፀገ በሬ ካራጁ ይኖራል 😅። ይቻላል ።

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 6 วันที่ผ่านมา

    የ60ዎቹ????? ሁሉም ኢትዮጵያውያኖች ናቸው ጠ/ሚሩ ስለመደመር እየሰበኩ ከፋፋይ ንግግር ባይጠቀሙ ይመረጣል። ወጣቶች ለአገራቸው እንደሚጠቅሙ ሁሉ አዛውንቶችም ልምድ በማካፈል የላቀ ሚና እንዳላቸው ሊረዱት ይገባል። የአማካሪ እጥረት ይመስለኛል። 🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 6 วันที่ผ่านมา

    ተድላ ወደድከም ጠላሕም The next Ethiopian people prime menester is Dr Abiy Ahemed 😅 አቶ ሲሳይ አትበል ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ የሉአላዊ ሚዲያ ጋዜጠኛ ነው የብልፅግና ፓርቲ አባል አይደለም እሱም አያውቅም what going on The ETHIOPIA government political situation.

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 6 วันที่ผ่านมา

    ዱቢን አቡሉቱ በኦሮሚኛ ቋንቋ ኢትዮጵያ ነገሩ ይደር ማለት ነው አትዘባርቅ የገዳ እምነት አይደለም አባባል ነው ለኪ ዲሲ ካቲካላቡሲ ይሉ ነበር ንፁህ የኦሮሞ ኢትዮጵያውያን አባቶች 😅 አትዘባርቁ ለማለት ፈልጌ ነው ዝም ብለሕ አረቄሕን ጠጣ እየደጋገምክ 😅።

  • @girmaGeresu-eq1ef
    @girmaGeresu-eq1ef 6 วันที่ผ่านมา +1

    ውሸት ከ5 አመት በላይ አይሠለችም አይ ስልጣን

  • @wondwessenseyfu1042
    @wondwessenseyfu1042 6 วันที่ผ่านมา

    ጃል ሲሳይ
    ጨረቃ ላይ ቀረሽ እኮ
    ጠሚው ባለፈው ፮ ዓመታት ቶርቸን አናውቅም አሉልህ
    አልበላሽምን ምን አመጣው ??

  • @ቀስቶ
    @ቀስቶ 6 วันที่ผ่านมา

    አይ ሲሳይ ሁሉም እንዳንተ ጅል ይመስልሀል እንዴ? አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ነፃ ምርጫ ይኖራል ብለህ ልታጃጅለን እንዳይሆን ብቻ! አብይ አህመድ እንደሆነ ነግሷል። የእሱን ንግስና ማፍረስ እሚቻለው በጉልበት ብችን ነው!!

  • @HailuAssefa-oq3sn
    @HailuAssefa-oq3sn 6 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ከውስጥም ከውጭም እየደማች ነው መንግስት የት ነው ያለው ??? ሀገር ውስጥ የሚንቀሳቀስ አየር ሃይልና ድሮን ድበር እንዴት አይጠብቅም ከጅቡቲና ከሱዳን የማይከላከል መንግስት ማንን ይከላከላል????

  • @almazmentier2082
    @almazmentier2082 6 วันที่ผ่านมา +3

    ጠቅላይ ሚንስትሩ አይደለም ደም የሚያፈስሱ ስልጣን ፈልገው እርስበርሱ እየተባሉ ነው ዶክተር አቢይ ምንም ሊያደርጉ አይችሉም