ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አባታችን ። ምነዉ አባታችን ግርማን መነካት አቁሙ አሳቸው ሴይጣንን ነዉ ያሰጡት አኛ ያየነዉን እንመሰክራለን የሐዋሪያትን ሰራ ነዉ አባታችንን ግርማን አትንኩ
እግዚአብሔር ነኝ እያሉ ነዉ ?ጌታ ልቦና ይስጦት።
እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ እንጂ እርስ በርሳችሁ በሚዲያ እየተወነጃጀላችሁ ነው እኔ ነኝ ፃድቅ እሚል በዛ ፈጣሪ ሆይ እንደ ጥፍታችን አትቅጣን ምህረትን ቶሎ ላክልን
ምነው አባታችን ከርሶም ባላቅም ከይቅርታ ጋር ዝም ቢሉ ምን አለበት አሁን ስንት ችግር አለ ከተበደሉም ዝም በሉ እስቲ በግድ መልስ መልሱልኝ አሉ
ባህታዊ ነዎት አይደለሁምመኖክሴ ነዎት አይደለሁምዲያቆን ነዎት አይደለሁምባህታዊ ነዎት አይደለሁምታዲያ በምን ስልጣን ይህን ያደርጋሉእግዚአብሔር መርጦኝ ::አይ ጥጋብ እግዚአብሔር ህግ አፍርሶ ስርአት አፍርሶ በፍፁም አይመርጥም ::ይህንን ንገሩዋቸው ::
በጣም ያሳዝናል እንደዚ አይነት ነገግር አንድ አባት ነኝ ከሚል አይጠብቅም እኔ ብቻ ነኝ ልክ ማለት አይከብድም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን። ያለው ነገር ያስፈራል።
ይቅር ይበሎት
እግዚአብሔር ይቅር ይበለዋት ምን ያህል ምእመን በመምህር ግርማ እና በመምህር ተስፋየ እንደዳነ አያውቁም ።፣የመነኮሰ በገዳም ከኖረ ባህታዊ ነኝ የሚሉት እርስዋ የት ነው ያሉት ።
አባ እኔ አከብሮታለው ወድጄ ሳይሆን ተገድጄ ምክንያቱም እስ ያከበረው ማንም ማዋረድ አይችልምእና ስለዚህ እራሶትን ቅዱስ አድርገው ሌላውን ማዋረድ ተገቢ አደለም ምክንያቱም እውተኛ ፈራጅ ክርስቶስ እየሱ ብቻነው ሲሆን ውድሜ አታጥፋ ይሄ ስህተትነው ይባላል ስለወድም ሱባዬይገባ እርሱ መልስ ይሰጣል ሚድያላይ ወጥቶ መወነጃጀል ወላዲታን ትክክ አደለም የሰው መሳቂያ መጫወቻ አደረጋቹ ትውልዱንም ግራ አጋባቹት ልቦና ይስጣቹ ይስጠን
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😭😭😭😭😭ዝም ማለት ዴግ ነዉ።
ጊዜያችን የሚነግረን ስል ሀገር ፀልዩ ነው የሚለን::
እኔ በናቸ የተነሳ ትንቢት መስማት ላቆም ነው እራሳችሁን ፃዲቅ ሌላው ደሞሞ ተኮናኝ እኔ ትንቢት ከምሰማ የነ አባገብረ ኪዳን ግርማን ብሰማ ብዙ ትምህርት እማራለሁ ተለውጨበታለሁም ወደራሴም ተመልሸበታለሁ ከትንቢት ምን አገኘሽ ብትሉኝ ጭንቀት ብቻ ያውም ካንተ አልሰማህም ስንት የሚሰሙ አባቶች አሉንና እነ አባ ዘወንጌል በረከታቸው ይደርብን
ይቅር ይበለዎት
በጣም ያሳዝናል እርስ በርሳችሁ እየተባላችሁ እኛን ገራ ታጋባላችሁ እኔ በግሌ በቃ ሰው አልከተልም ፈጣሪን ነው የምከተለው
ኮመንት ማንበብ የሃገርን ችግር ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።እውቀት ብርሃን ነው፤ የደጋፊዎች ሐገር ደንቆሮዎቿን ታናክሳለች።እውነተኛው የሃገር ሰይጣን ድድብና ነው።ሰይጣኑ በስብከት አይሸሽም።እግዚአብሔር የሌለበት ህብረት እግዚአብሔርን ጠርቷል።እግዚአብሔር ህብረት ይጠላል።አንድ ነው፤ የአንድ መራጭ ነው።እዚህ የምትንጫጫ በሙሉ ትጥቅህ ስምና እረኛ ነው።እግዚአብሔር እውነትና መንፈስ ነው።ጩኧት ብቻ ለሺህ ዓመታት ሕይወት አልሆነም
ቅጥነተ ህሊናችሑ ኣትድፈኑ ዝም እኮ ትምህርት ነው ኣባ ገብረኪዳን ትውልድ ከእሳት እያዳኑ ታድያ ምን ይበሉ 😭😭😭😭😭😭😭
አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል መፅሐፍ ። እሳቸው ባህታዊ አልነበሩም???
ወይ ጉድ የት ሔጄ ልበጥበጥ አለች በሶ በጎቼን ሰብስቡ ( አስተምሩ) የሚለውን ቃል እዴት እየታየ ነው አደኛው የሌላኛውን ጉድፍ አለብክ እየተባባላችሁ እሰከመቼ ድረስ ነው ምእመናንን የምታሰበሉን ወይም የምትበትኑት አምላክ ይቅር ይበለን መቼም የማይጥለን አምላክ አለን በጎቼን እሰበስባለሁ ያለውንም እዳትረሱ ቃሉ የማይታበይ አምላክ ነውና አምላክ ሆይ እኔን በደለኛዋን ማረኝ ይቅርም በለኝ።
ወይ ዘንድሮ አናርፍም አሉ መምሕር ገብረመስቀልአረ ፀሎት ነዉ የሚያዋጣዉ አረ እግዝዮ ነዉ የሚያዋጣቹ አረ ሑላቹሕም በአንድ ተስማምታችሑንሰሐ ገብታቹ እግዝዮ ወደ እግዛብሔር መጨሕ ይሻላል
በጣም ማፈሪያዎች ናቹ ለጥላት አሳልፋቹ የምትሰጡን እናንተ ናቹ አሰልቺ
እራስወትን ከፍ ሌላውን ዝቅ ማድረግ አይቻልም አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ከምንም በላይ ትምህርታየው ከፈጣሪ የተሰጣቸው ነው አትቀባጥሩ የራሳችሁን ስራ ስሩ እሰው ላይ ፊጥ አትበሉ
Aba Gerekedan Simon alterum kedim yakut erso adergst fesiyalebet zilayaychilm blewu neber ye aba Gerekedan sibket lerso bagebawot legha or le orthodox Sochi ygebanal
የጠቋር መንፈስ ሳይኖርቦት አይቀርም ኧረ እንደውም አለቦት ነው የምለው ስለእውነት
እነ አቡነ ተክለሃይማኖት መነኮሳት አልነበሩም ማለት ነው ወይስ አልሰበኩም
በጣም በጣም የሚያዛዝኑ ሰው ናቸው በእውነቱ። ዓለም ብትገለባበጥ ከእንግዲህ ወዲህ የኚህን(ገብረ መስቀል) ትንቢትም ሆነ ትምህርታቸውን አልሰማም ለነገሩ በቅጡ ቢሆን ሰምቻቸው አላውቅም መጀመሪያውም ቢሆን እጠረጥር ነበር። የእግዚአብሔርን ስራ አልሰሩም አስር ጊዜ በቀን አንዴ ነው የምበላው እኔ ሰማእት እሆናለሁ እኔ ገንዘብ የለኝም እኔ ቅያሪ ልብስ የለኝም ሌላም ሌላም እያሉ ጉራቸውን ከሚነዙና ውዳሴ ከንቱም ከሚሆንባቸው እንደነ መምህር ግርማ እንደነ መምህር ተስፋዬ አበራ እንደነ ቀሲስ ሄኖክ ወደ ታች ወረድ ብለው ህዝቡን ያገልግሉ ዝም ብሎ ስለራስ ማውራትና ራስን ወደ ላይ ከፍ ከማድረግ። ደብተራ ሳይሆኑ አይቀርም። ሱባዔ በየጊዜው ከሚይዝ አባት እንዲህ አልጠብቅም ነበር። አንድ ጥያቄ አለኝ - ሱባዔ ሲይዙ እውነት ግን እግዚአብሔር ጋር ነው አግኝተውት የሚወጡት ወይስ ሰይጣንን? እኔ እንደውም ስጠረጥር በሱባዔ ሽፋን ሰም ሌላ ነገር የሚያደርጉ ነው የሚመስለኝ ምክንያቱም የእግዚአብሔር መንፈስ ከርሶ በጣም ርቋል። ልቦና ይስጦት
ሀቁን ተናገርክ ተባረክ ::
ጊዜው የንስሃ ነው ንስለ ይግቡ.
Egzyabher edmene yestelen lebecen yegltecwe Kelly wet yasemlen
ትልቅ ሰው ሲወርድ ደስም አይል ለመናገርም አይመች ባጠቃላይ አርፍው ይቀመጡ በመጨርሻው ዘመን እርስ በርስ አሳልፍው ይሰጣጣሉ ብለው ነበር እርሶ ተናገሩ እርሶ ፍፀሙት አባቶቻችንን አትንኩ እግዚአብሔር በፍቀደው ነው እሚያገለግሉት ለምስኪን ህዝብ በብህትና ስም ሰውን አትተቹ ትልቅ ነዎት እንደው ለመናገርም አይመች
እናንተ ማስታረቅ ሲኖርባችሁ አሉባልታ በሚዲያ ነውነው በነደናንቸ ምክንያት ፈጣሪ ተቆጣይቅር ይበለን እነሱ ቢሉ እንኳን እርሶ ዝም አይባልም አባቴ ሼምሼም ሼም ነው ይቅር ይበለን እግዚዮዮዮዮ
Kezek befet gedamus molkuso kemekemetu woto yastemiru blewu neber wotew kalastemaru yegan mebirat new sele bedenb adimichewotalhu lerso bich new malte yemefekedewu???
አንተ በአፍህ አየቀዘንክ እድሜህን ጨረስከው በዚህ ከቀጠልክ በትክክልም ሰገራህ በአፍህ ይወጣል ጠብቅ።
Tadia bewket eko anten yatafuhal lemin??? Atnagerbin enmarbet atbetbiten!!!
እንደዚ አይነቱን ሰው እና ፕሮግራም የምታዘጋጁ ሰዎች እኛ ኦርቶዶክሳውያን ዋሬ ሰልችቶናል ቻናላቹን ማዘጋት እንችላለን እያያቺ dislike አርጉት
እግዚኦ !
Belew Egziabher yikr yibelot
አንተ ቅዝናም ሌባ ዛሬ Uይማኖታችን ትንሽ ንፋስ ገባት ብለህ ውሻ በቀደደው አረከው አይደለ አንተ ከይሁዳ በላይ ከሀዲ ነህ ። የጠቋር መንፈስ አለብህ ተጠመቅ ከቻልክ
ወራዳ
Yhea guday weym were tebilo newe ⁉️🧠💙☝️❤🤝👋bilachu wede tilq yemhretu shimya rasachin ziq adrgen ke hatiyatachin yetenesam libachin ejg awarden endih ansholkuatim ychi mate 😢🗣❤✅💙☝️FETARI BEMHRETU LIAQOMEN YCHALEWAL ENA AMEAN🤲🙏 Newe ❤🤝❤👋😁
Mejemerye esety engye man ngye belew ersewoten yeteku edet erse be ers enenskesalen tefat kale hyedew ayteykewachewem edet adebabay wetew kfeu nger yenageralu le huelachenm lbona yesetn ftarey amelakh
Mastewalin yistot Minm yelebetwom gidyelem Kenim Egziabherm kalwom yiferdibotal Lelaw min eyaderegu yaschohu endeneber enawkalen aytenal akibirenachhu enji eco video melkek yichalal be kalat
Abatachin ebako takemu yerso beshita teQr new 3or7 tsebel
👎👎👎👎👎👎👎👎
Egizyabher yikir yiblotErso Memher Girmanm Aba G/kidaninnm lemenagerAkim yelotm, yesintun bet yafersu gena frid Alebot KeEgizyanher,
አባታችን ። ምነዉ አባታችን ግርማን መነካት አቁሙ አሳቸው ሴይጣንን ነዉ ያሰጡት አኛ ያየነዉን እንመሰክራለን የሐዋሪያትን ሰራ ነዉ አባታችንን ግርማን አትንኩ
እግዚአብሔር ነኝ እያሉ ነዉ ?ጌታ ልቦና ይስጦት።
እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ እንጂ እርስ በርሳችሁ በሚዲያ እየተወነጃጀላችሁ ነው እኔ ነኝ ፃድቅ እሚል በዛ ፈጣሪ ሆይ እንደ ጥፍታችን አትቅጣን ምህረትን ቶሎ ላክልን
ምነው አባታችን ከርሶም ባላቅም ከይቅርታ ጋር ዝም ቢሉ ምን አለበት አሁን ስንት ችግር አለ ከተበደሉም ዝም በሉ እስቲ በግድ መልስ መልሱልኝ አሉ
ባህታዊ ነዎት አይደለሁም
መኖክሴ ነዎት አይደለሁም
ዲያቆን ነዎት አይደለሁም
ባህታዊ ነዎት አይደለሁም
ታዲያ በምን ስልጣን ይህን ያደርጋሉ
እግዚአብሔር መርጦኝ ::
አይ ጥጋብ እግዚአብሔር ህግ አፍርሶ ስርአት አፍርሶ በፍፁም አይመርጥም ::
ይህንን ንገሩዋቸው ::
በጣም ያሳዝናል እንደዚ አይነት ነገግር አንድ አባት ነኝ ከሚል አይጠብቅም እኔ ብቻ ነኝ ልክ ማለት አይከብድም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን። ያለው ነገር ያስፈራል።
ይቅር ይበሎት
እግዚአብሔር ይቅር ይበለዋት ምን ያህል ምእመን በመምህር ግርማ እና በመምህር ተስፋየ እንደዳነ አያውቁም ።፣የመነኮሰ በገዳም ከኖረ ባህታዊ ነኝ የሚሉት እርስዋ የት ነው ያሉት ።
አባ እኔ አከብሮታለው ወድጄ ሳይሆን ተገድጄ ምክንያቱም እስ ያከበረው ማንም ማዋረድ አይችልምእና ስለዚህ እራሶትን ቅዱስ አድርገው ሌላውን ማዋረድ ተገቢ አደለም ምክንያቱም እውተኛ ፈራጅ ክርስቶስ እየሱ ብቻነው ሲሆን ውድሜ አታጥፋ ይሄ ስህተትነው ይባላል ስለወድም ሱባዬይገባ እርሱ መልስ ይሰጣል ሚድያላይ ወጥቶ መወነጃጀል ወላዲታን ትክክ አደለም የሰው መሳቂያ መጫወቻ አደረጋቹ ትውልዱንም ግራ አጋባቹት ልቦና ይስጣቹ ይስጠን
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😭😭😭😭😭ዝም ማለት ዴግ ነዉ።
ጊዜያችን የሚነግረን ስል ሀገር ፀልዩ ነው የሚለን::
እኔ በናቸ የተነሳ ትንቢት መስማት ላቆም ነው እራሳችሁን ፃዲቅ ሌላው ደሞሞ ተኮናኝ እኔ ትንቢት ከምሰማ የነ አባገብረ ኪዳን ግርማን ብሰማ ብዙ ትምህርት እማራለሁ ተለውጨበታለሁም ወደራሴም ተመልሸበታለሁ ከትንቢት ምን አገኘሽ ብትሉኝ ጭንቀት ብቻ ያውም ካንተ አልሰማህም ስንት የሚሰሙ አባቶች አሉንና እነ አባ ዘወንጌል በረከታቸው ይደርብን
ይቅር ይበለዎት
በጣም ያሳዝናል እርስ በርሳችሁ እየተባላችሁ እኛን ገራ ታጋባላችሁ እኔ በግሌ በቃ ሰው አልከተልም ፈጣሪን ነው የምከተለው
ኮመንት ማንበብ የሃገርን ችግር ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።
እውቀት ብርሃን ነው፤ የደጋፊዎች ሐገር ደንቆሮዎቿን ታናክሳለች።
እውነተኛው የሃገር ሰይጣን ድድብና ነው።
ሰይጣኑ በስብከት አይሸሽም።
እግዚአብሔር የሌለበት ህብረት እግዚአብሔርን ጠርቷል።
እግዚአብሔር ህብረት ይጠላል።
አንድ ነው፤ የአንድ መራጭ ነው።
እዚህ የምትንጫጫ በሙሉ ትጥቅህ ስምና እረኛ ነው።
እግዚአብሔር እውነትና መንፈስ ነው።
ጩኧት ብቻ ለሺህ ዓመታት ሕይወት አልሆነም
ቅጥነተ ህሊናችሑ ኣትድፈኑ ዝም እኮ ትምህርት ነው
ኣባ ገብረኪዳን ትውልድ ከእሳት እያዳኑ ታድያ ምን ይበሉ 😭😭😭😭😭😭😭
አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል መፅሐፍ ። እሳቸው ባህታዊ አልነበሩም???
ወይ ጉድ የት ሔጄ ልበጥበጥ አለች በሶ በጎቼን ሰብስቡ ( አስተምሩ) የሚለውን ቃል እዴት እየታየ ነው አደኛው የሌላኛውን ጉድፍ አለብክ እየተባባላችሁ እሰከመቼ ድረስ ነው ምእመናንን የምታሰበሉን ወይም የምትበትኑት አምላክ ይቅር ይበለን መቼም የማይጥለን አምላክ አለን በጎቼን እሰበስባለሁ ያለውንም እዳትረሱ ቃሉ የማይታበይ አምላክ ነውና አምላክ ሆይ እኔን በደለኛዋን ማረኝ ይቅርም በለኝ።
ወይ ዘንድሮ አናርፍም አሉ መምሕር ገብረመስቀል
አረ ፀሎት ነዉ የሚያዋጣዉ አረ እግዝዮ ነዉ የሚያዋጣቹ አረ ሑላቹሕም በአንድ ተስማምታችሑ
ንሰሐ ገብታቹ እግዝዮ ወደ እግዛብሔር መጨሕ ይሻላል
በጣም ማፈሪያዎች ናቹ ለጥላት አሳልፋቹ የምትሰጡን እናንተ ናቹ አሰልቺ
እራስወትን ከፍ ሌላውን ዝቅ ማድረግ አይቻልም አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ከምንም በላይ ትምህርታየው ከፈጣሪ የተሰጣቸው ነው አትቀባጥሩ የራሳችሁን ስራ ስሩ እሰው ላይ ፊጥ አትበሉ
Aba Gerekedan Simon alterum kedim yakut erso adergst fesiyalebet zilayaychilm blewu neber ye aba Gerekedan sibket lerso bagebawot legha or le orthodox Sochi ygebanal
የጠቋር መንፈስ ሳይኖርቦት አይቀርም ኧረ እንደውም አለቦት ነው የምለው ስለእውነት
እነ አቡነ ተክለሃይማኖት መነኮሳት አልነበሩም ማለት ነው ወይስ አልሰበኩም
በጣም በጣም የሚያዛዝኑ ሰው ናቸው በእውነቱ። ዓለም ብትገለባበጥ ከእንግዲህ ወዲህ የኚህን(ገብረ መስቀል) ትንቢትም ሆነ ትምህርታቸውን አልሰማም ለነገሩ በቅጡ ቢሆን ሰምቻቸው አላውቅም መጀመሪያውም ቢሆን እጠረጥር ነበር። የእግዚአብሔርን ስራ አልሰሩም
አስር ጊዜ በቀን አንዴ ነው የምበላው እኔ ሰማእት እሆናለሁ እኔ ገንዘብ የለኝም እኔ ቅያሪ ልብስ የለኝም ሌላም ሌላም እያሉ ጉራቸውን ከሚነዙና ውዳሴ ከንቱም ከሚሆንባቸው እንደነ መምህር ግርማ እንደነ መምህር ተስፋዬ አበራ እንደነ ቀሲስ ሄኖክ ወደ ታች ወረድ ብለው ህዝቡን ያገልግሉ ዝም ብሎ ስለራስ ማውራትና ራስን ወደ ላይ ከፍ ከማድረግ። ደብተራ ሳይሆኑ አይቀርም። ሱባዔ በየጊዜው ከሚይዝ አባት እንዲህ አልጠብቅም ነበር። አንድ ጥያቄ አለኝ - ሱባዔ ሲይዙ እውነት ግን እግዚአብሔር ጋር ነው አግኝተውት የሚወጡት ወይስ ሰይጣንን? እኔ እንደውም ስጠረጥር በሱባዔ ሽፋን ሰም ሌላ ነገር የሚያደርጉ ነው የሚመስለኝ ምክንያቱም የእግዚአብሔር መንፈስ ከርሶ በጣም ርቋል። ልቦና ይስጦት
ሀቁን ተናገርክ ተባረክ ::
ጊዜው የንስሃ ነው ንስለ ይግቡ.
Egzyabher edmene yestelen lebecen yegltecwe Kelly wet yasemlen
ትልቅ ሰው ሲወርድ ደስም አይል ለመናገርም አይመች ባጠቃላይ አርፍው ይቀመጡ በመጨርሻው ዘመን እርስ በርስ አሳልፍው ይሰጣጣሉ ብለው ነበር እርሶ ተናገሩ እርሶ ፍፀሙት አባቶቻችንን አትንኩ እግዚአብሔር በፍቀደው ነው እሚያገለግሉት ለምስኪን ህዝብ በብህትና ስም ሰውን አትተቹ ትልቅ ነዎት እንደው ለመናገርም አይመች
እናንተ ማስታረቅ ሲኖርባችሁ አሉባልታ በሚዲያ ነውነው በነደናንቸ ምክንያት ፈጣሪ ተቆጣይቅር ይበለን እነሱ ቢሉ እንኳን እርሶ ዝም አይባልም አባቴ ሼምሼም ሼም ነው ይቅር ይበለን እግዚዮዮዮዮ
Kezek befet gedamus molkuso kemekemetu woto yastemiru blewu neber wotew kalastemaru yegan mebirat new sele bedenb adimichewotalhu lerso bich new malte yemefekedewu???
አንተ በአፍህ አየቀዘንክ እድሜህን ጨረስከው በዚህ ከቀጠልክ በትክክልም ሰገራህ በአፍህ ይወጣል ጠብቅ።
Tadia bewket eko anten yatafuhal lemin??? Atnagerbin enmarbet atbetbiten!!!
እንደዚ አይነቱን ሰው እና ፕሮግራም የምታዘጋጁ ሰዎች እኛ ኦርቶዶክሳውያን ዋሬ ሰልችቶናል ቻናላቹን ማዘጋት እንችላለን እያያቺ dislike አርጉት
እግዚኦ !
Belew Egziabher yikr yibelot
አንተ ቅዝናም ሌባ ዛሬ Uይማኖታችን ትንሽ ንፋስ ገባት ብለህ ውሻ በቀደደው አረከው አይደለ አንተ ከይሁዳ በላይ ከሀዲ ነህ ። የጠቋር መንፈስ አለብህ ተጠመቅ ከቻልክ
ወራዳ
Yhea guday weym were tebilo newe ⁉️🧠💙☝️❤🤝👋bilachu wede tilq yemhretu shimya rasachin ziq adrgen ke hatiyatachin yetenesam libachin ejg awarden endih ansholkuatim ychi mate 😢🗣❤✅💙☝️FETARI BEMHRETU LIAQOMEN YCHALEWAL ENA AMEAN🤲🙏 Newe ❤🤝❤👋😁
Mejemerye esety engye man ngye belew ersewoten yeteku edet erse be ers enenskesalen tefat kale hyedew ayteykewachewem edet adebabay wetew kfeu nger yenageralu le huelachenm lbona yesetn ftarey amelakh
Mastewalin yistot
Minm yelebetwom gidyelem Kenim Egziabherm kalwom yiferdibotal Lelaw min eyaderegu yaschohu endeneber enawkalen aytenal akibirenachhu enji eco video melkek yichalal be kalat
Abatachin ebako takemu yerso beshita teQr new 3or7 tsebel
👎👎👎👎👎👎👎👎
Egizyabher yikir yiblot
Erso Memher Girmanm Aba G/kidaninnm lemenager
Akim yelotm, yesintun bet yafersu gena frid Alebot
KeEgizyanher,