ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ነጠላን በተመለከተ!!አንዳንድ መርኃ ግብሮቻችን ያለ ነጠላ እየተደረጉ እንደሆነ ይታወቃል።ይህንን ያደረግንበት ምክንያት ከቤተ ክርስቲያን ውጭ ሰዎች ለልዩ ልዩ ማህበራዊ ጉዳዮች በሚገናኙባቸው እንደ ካፌ ፣መስሪያ ቤት እና መኖርያ ቤት ባሉ ቦታዎች ሌላ ጥቅም የሌለው ወሬ ከማውራት ቃለ እግዚአብሔርን በመደበኛ ልብሶቻቸው ማውራት እንዲበረታቱ ከማሰብ የተነሳ በዚያው መንገድ የሚቀርቡ የውይይት /ጭውውት ይዘት ያላቸው ኢ-መደበኛ የመማማር ዘዴ በመሆናቸው ነው። በመሆኑም ሚድያው ፈጽሞ ባላሰበው (ሊያስበውም በማይሞክረው) መልኩ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ለማቃለል እንዳልሆነ በትኅትና ለማሳሰብ እንወዳለን።አርጋኖን-Arganon
እንዳላችሁት ከኾነ የት አለ ታዲያካፌ፣ መሥሪያ ቤት፣ መኖሪያ ቤት፣ ላይ ያዘጋጃችሁት⁉️
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያርዝመው አሜን
አሜን የሕወት ቃአልን ያሰማአለን መአምሕር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እጹብ ነው ትርጓሜው ነፍሴን ነው ያስደሰቷት መምህራችን💒
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤
ቃል ሂወቶ ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋ እና እድሜ ይስጥልን❤
ወንድማችን ጸጋው ይብዛልህ
ድንቅ ችሎታ millions like 👍🙏
እግዚአብሔር አምላክ የሕይወት ቃለ ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የምወደው መርሀግብር
በርቱ በጣም እናመሰግናለን ዘመኑን በሙሉ ህንፃ ቤተክርስቲያን እየተሰራ ምህመኑ ላይ ምንም ነገር አልተሰራም
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በዕደሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን።
TEBAREKE
🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ❤🙏🙏🙏💕
ቃለ ህይወትን ያስማልን በኡነት ልጁ አንደበተ ርቱእ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያስርዝምልህ በርታልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤እንዴት ደስ የሚል አቀራረብ ነው? ፀጋው ይብዛላችሁ💕💕💕
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የቅዱሳኑን የሰማዕታቱን አምላክ በእውነት እግዚአብሔር ከዚህ በበዛ ሚስጥሩን ይግለጽላቹሁ ኑርልን ለአገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለምንድነው ነጠላ የማትለብሰው? እጅግ በጣም ቀላል ነገር ነው እኮ። ነጠላ ላለመልበስ የሚቀርብ ምንም አይነት ምክንያት መኖር የለበትም። ሥርዓት እየጣሳችሁ እኮ ነው ። የምታስተምረው የእግዚአብሔርን ቃል እኮ ነው።
Awdemihret lay silalhone new
ወንድሜ ለዚ ጥያቄ የመለሱትን ኮሜንቱ መጀመሪያ ላይ ተመልከት
@@hiwot2025 እንዴት ነው አቅልላችሁ የምታዩት የሥርዓት መጣስ አድጎ እስከ ምንፍቅና የሚደርሰው እንደዚህ ምክንያት እየተሰጠበት ነው። እንዴ ለጥፋት ምክንያት መስጠት ያንን የተሳሳተ ነገር ትክክል ያደርገዋል?
@@HenockYitagesu ወንድሜ(እህቴ) የተሰጠንን ምክንያት ዝም ብሎ መቀበል አለ እንዴ? ይህ ቃለ እግዚአብሔር እኮ አባቶቻችን አካላቸው እሰኪጎድል ፣ ሰውነታቸው በስለት እስኪተለተል ፣ አንገታቸው በሰይፍ ተቆርጦ ሕይወታቸውን እስከሚያጡ ድረስ መስዋዕትነት የከፈሉለት ቃለ እግዚአብሔር እኮ ነው። በየዋሻው እያደሩ ፣ እየተሰደዱ ፣ በስንት መከራ ውስጥ አልፈው ያቆዩልንን ወንጌል እንዲህ ማቃለል ምን ማለት ነው?ሲቀጥል ለስህታቸው ምክንያት ሰጡና ትክክል ያደርጋቸዋል ወይ?
ይሄ ልጅ ለምንድነው ስርዓተ ቤ/ክ የሚጥሰው። ነጠላ ሳይለብስ የሚያስተምረው ምን አይነት ስርአት ወደ ቤ/ክ ማስገባት ስለተፈለገ ነው ? ይሄ ሚድያና ይሄ ልጅ የሆነ ችግር ያለባቸው ነው ሚመስለኝ።
ሴጣን ነው የሚያስለፈልፍህ አውደ ምህረት ላይ አይደለም ያለው ልጁ በቤቱ ነው ዝም ብለህ አትበጥረቅ ሚድያውም መፃፈውን አንብብ
ነጠላን በተመለከተ!!አንዳንድ መርኃ ግብሮቻችን ያለ ነጠላ እየተደረጉ እንደሆነ ይታወቃል።ይህንን ያደረግንበት ምክንያት ከቤተ ክርስቲያን ውጭ ሰዎች ለልዩ ልዩ ማህበራዊ ጉዳዮች በሚገናኙባቸው እንደ ካፌ ፣መስሪያ ቤት እና መኖርያ ቤት ባሉ ቦታዎች ሌላ ጥቅም የሌለው ወሬ ከማውራት ቃለ እግዚአብሔርን በመደበኛ ልብሶቻቸው ማውራት እንዲበረታቱ ከማሰብ የተነሳ በዚያው መንገድ የሚቀርቡ የውይይት /ጭውውት ይዘት ያላቸው ኢ-መደበኛ የመማማር ዘዴ በመሆናቸው ነው። በመሆኑም ሚድያው ፈጽሞ ባላሰበው (ሊያስበውም በማይሞክረው) መልኩ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ለማቃለል እንዳልሆነ በትኅትና ለማሳሰብ እንወዳለን።
❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ነጠላን በተመለከተ!!
አንዳንድ መርኃ ግብሮቻችን ያለ ነጠላ እየተደረጉ እንደሆነ ይታወቃል።ይህንን ያደረግንበት ምክንያት ከቤተ ክርስቲያን ውጭ ሰዎች ለልዩ ልዩ ማህበራዊ ጉዳዮች በሚገናኙባቸው እንደ ካፌ ፣መስሪያ ቤት እና መኖርያ ቤት ባሉ ቦታዎች ሌላ ጥቅም የሌለው ወሬ ከማውራት ቃለ እግዚአብሔርን በመደበኛ ልብሶቻቸው ማውራት እንዲበረታቱ ከማሰብ የተነሳ በዚያው መንገድ የሚቀርቡ የውይይት /ጭውውት ይዘት ያላቸው ኢ-መደበኛ የመማማር ዘዴ በመሆናቸው ነው። በመሆኑም ሚድያው ፈጽሞ ባላሰበው (ሊያስበውም በማይሞክረው) መልኩ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ለማቃለል እንዳልሆነ በትኅትና ለማሳሰብ እንወዳለን።
አርጋኖን-Arganon
እንዳላችሁት ከኾነ የት አለ ታዲያ
ካፌ፣ መሥሪያ ቤት፣ መኖሪያ ቤት፣ ላይ ያዘጋጃችሁት⁉️
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያርዝመው አሜን
አሜን የሕወት ቃአልን ያሰማአለን መአምሕር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እጹብ ነው ትርጓሜው ነፍሴን ነው ያስደሰቷት መምህራችን💒
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤
ቃል ሂወቶ ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋ እና እድሜ ይስጥልን❤
ወንድማችን ጸጋው ይብዛልህ
ድንቅ ችሎታ millions like 👍🙏
እግዚአብሔር አምላክ የሕይወት ቃለ ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የምወደው መርሀግብር
በርቱ በጣም እናመሰግናለን ዘመኑን በሙሉ ህንፃ ቤተክርስቲያን እየተሰራ ምህመኑ ላይ ምንም ነገር አልተሰራም
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በዕደሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን።
TEBAREKE
🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ❤🙏🙏🙏💕
ቃለ ህይወትን ያስማልን በኡነት ልጁ አንደበተ ርቱእ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያስርዝምልህ በርታልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤እንዴት ደስ የሚል አቀራረብ ነው? ፀጋው ይብዛላችሁ💕💕💕
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የቅዱሳኑን የሰማዕታቱን አምላክ በእውነት እግዚአብሔር ከዚህ በበዛ ሚስጥሩን ይግለጽላቹሁ ኑርልን ለአገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለምንድነው ነጠላ የማትለብሰው? እጅግ በጣም ቀላል ነገር ነው እኮ። ነጠላ ላለመልበስ የሚቀርብ ምንም አይነት ምክንያት መኖር የለበትም። ሥርዓት እየጣሳችሁ እኮ ነው ። የምታስተምረው የእግዚአብሔርን ቃል እኮ ነው።
Awdemihret lay silalhone new
ወንድሜ ለዚ ጥያቄ የመለሱትን ኮሜንቱ መጀመሪያ ላይ ተመልከት
@@hiwot2025 እንዴት ነው አቅልላችሁ የምታዩት
የሥርዓት መጣስ አድጎ እስከ ምንፍቅና የሚደርሰው እንደዚህ ምክንያት እየተሰጠበት ነው። እንዴ ለጥፋት ምክንያት መስጠት ያንን የተሳሳተ ነገር ትክክል ያደርገዋል?
@@HenockYitagesu ወንድሜ(እህቴ) የተሰጠንን ምክንያት ዝም ብሎ መቀበል አለ እንዴ? ይህ ቃለ እግዚአብሔር እኮ አባቶቻችን አካላቸው እሰኪጎድል ፣ ሰውነታቸው በስለት እስኪተለተል ፣ አንገታቸው በሰይፍ ተቆርጦ ሕይወታቸውን እስከሚያጡ ድረስ መስዋዕትነት የከፈሉለት ቃለ እግዚአብሔር እኮ ነው። በየዋሻው እያደሩ ፣ እየተሰደዱ ፣ በስንት መከራ ውስጥ አልፈው ያቆዩልንን ወንጌል እንዲህ ማቃለል ምን ማለት ነው?
ሲቀጥል ለስህታቸው ምክንያት ሰጡና ትክክል ያደርጋቸዋል ወይ?