ሩሲያ ተሸንፋለች...? | ኔቶ ጦሩን አንቀሳቀሰ! |NBC አለም-አቀፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 96

  • @aliadem9778
    @aliadem9778 3 วันที่ผ่านมา +4

    እውነተኛ,ገለልተኛ ምረጥ ጋዜጠኛ ናችሁ !! ሁሌም ክብር አለን ለናተ🙏🙏🙏

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal 3 วันที่ผ่านมา +2

    ነፂ እና ቢኒ በእውነት ላይ የተሞረከዙ ምርጥ ጋዜጠኞች በርቱ 🙏🙏።

  • @Ajeko-pi8su
    @Ajeko-pi8su 2 วันที่ผ่านมา +1

    ለእዉነት መቆም ዋጋ ምያስከፊል ዘመን መሆኑንና ከፈጠር ዘንድ መልካም ስንቅ መስቀማጥ መቻል በቀላሉ አይታየኝም
    ( ግን ጥንቃቄ አይለየቹ )
    ምከንያቱም ብዙ ተፅዕኖ መፈጠር ችላችሃልና። አብዛኛውን ማህበረሰብ መሰባሰብ ችለችሃል ።ምንም ጥያቄ የለውም ።
    NBC ምርጥ ጋዜጠኛ ያገኘው አሁን ነዉ ።
    በርቱ ❤

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
    @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 2 วันที่ผ่านมา

    ጀግኖች እናተን የሚወዳደር አንድ የኢትዮ ጋዜጠኛ የለም አንደኛ ናችሁ ለእውነት የቆማችሁ ጀግኖች በርቱልን

  • @NasiradinAhimmed
    @NasiradinAhimmed 2 วันที่ผ่านมา

    አማኑኤል.. ጀግናው

  • @YebeltalGashaw
    @YebeltalGashaw 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ናችሁ በርቱ

  • @mokede8735
    @mokede8735 2 วันที่ผ่านมา

    THANKS 😊

  • @UgasSeid-c9v
    @UgasSeid-c9v 3 วันที่ผ่านมา

    Thank you!
    Professional Expert!

  • @foziiabdulfatah9723
    @foziiabdulfatah9723 3 วันที่ผ่านมา

    Thank you all true journalists and

  • @NesredinYakub-q5z
    @NesredinYakub-q5z 3 วันที่ผ่านมา +4

    እስካሁን ካሉት የሚዲያ ትንተናዎች ገለልተኛ እና መነካት ያለበትን እየነካችሁ እንዲሁም ባላንሱን የጠበቀ ትንተና እያየው ስለሆነ በዚሁ ቀጥሉበት የሚል አስተያየት አለኝ በርቱ

  • @AkalieAmbelu-gm6gu
    @AkalieAmbelu-gm6gu 3 วันที่ผ่านมา +2

    አቤት ነጻነት ለስራኤል ያለው ጥላቻ ከዚህ መለስ አይባልም

    • @dailyspor26
      @dailyspor26 2 วันที่ผ่านมา

      እስራኤል እና አንተ ገደል ግቡ ውሻ

  • @Daniel-dl1hk
    @Daniel-dl1hk 2 วันที่ผ่านมา

    ሸርተት ማለቱን ትተህ እውነታውን ለመጋፈጥ ያለህን ኣቅም በሚገባ እያጋራሀን ስላለሀው ደጺ ብቻ ነህና ክቆራጥና ጥርት ያለ ኣቋሙን ለማጋራት የሚችል ጎበዝ የትንተና ኣቅም ያለውን ሰው ብትመርጥ ምነኛ ያማረና ትክክለኛ መረጃህን ለማዳመጥ ልንበቃ በቻልን ነበር እንጅ ኣብሮህ ያለው እንኳ ተስፋ ይኖረዋል እንጂ ኣሁንስ ክምኑም የደረሰ በቂና ኣሳማኝ የሆነ መረጃ ለማቅረብ ኣቅሙም ተነሳሽነቱም ያለው ኣይመስልምና ጽናቱን ይስጥህ በርታ

  • @Muke-s5l
    @Muke-s5l 2 วันที่ผ่านมา

    ለዕዉነት የቆማቹ ጋዜጠኞች ናቹ በርቱ

  • @Amaru-qf9yd
    @Amaru-qf9yd 3 วันที่ผ่านมา

    በትክክል

  • @khaledkhamal9044
    @khaledkhamal9044 2 วันที่ผ่านมา

    ለሀቅኝነተችሁ ክብር ይገባችሁል ማብራሬችሁ ይለያል ትችላላችሁ በጣም ነው በጎጎት የምጠብቃችሁ

  • @YishakChurko
    @YishakChurko 3 วันที่ผ่านมา +2

    ምንም በሉ ምን እስራኤል ሃያልነቷን ታስቀጥላለች

  • @adamgetu367
    @adamgetu367 2 วันที่ผ่านมา

    I am happy by your briefing because you both are not taking side to any one like the older bufa journalists keep it as it is you are the réal jornalist thank-you

  • @MusaGirma-uz3rs
    @MusaGirma-uz3rs 2 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉

  • @AkalieAmbelu-gm6gu
    @AkalieAmbelu-gm6gu 3 วันที่ผ่านมา

    የነጻነት ትንታኔ ምንም ሊገባኝ አይችልም ለምን ስለጦርነቱ ተጨባጭ ነገር አታወራም ባአለም ያሉ ሀገራት ለስራኤል ጥላቻ እዳላቸው ማውራት ምን ይጠቅማል የስር ማዘጃው ወጣ አልወጣም ምንም ጥቅም አያመጣም

  • @linaomer9306
    @linaomer9306 3 วันที่ผ่านมา +1

    ለ አውነት ትጉ የሰው አገር ወሮ ስጋት አለብኝ ህሊ ና ቢስ ሆነናል ::ከባድ ቅጣት ይጠብቃታል

  • @nuzefa1nur19
    @nuzefa1nur19 3 วันที่ผ่านมา

    In my life I don’t see like u perfect journalist at Ethiopa thanks

  • @mujeb-r6m
    @mujeb-r6m 3 วันที่ผ่านมา +2

    ትችለለቹህ ከወገንተኝነት የፀደቹ ነቹህ እንደ አለምነ ዋሴ ዘራኘ አይደለቹም፡፡

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @rurusultan2125
    @rurusultan2125 วันที่ผ่านมา

    ዋዜማ ብዙ ግዜ ለስራኤል አድሎ አለም ይሄ አለም ነዋሴ የሚደብር አመለካከት በሱ አይጠበቅም ለፍትህ ለህፃናት ደም ይፍረዳቸው

  • @alemayehushiferaw407
    @alemayehushiferaw407 3 วันที่ผ่านมา

    በርቱ በርቱ

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih7344 3 วันที่ผ่านมา

    Herzlichen willkommen ❤

  • @mebrhatu1
    @mebrhatu1 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኢራን በቅርቡ፣ እና ሁሉም ነገር አልቋል

  • @ademmohammed420
    @ademmohammed420 3 วันที่ผ่านมา

    እባከችሁን አትሰልቹ ይሄን የሞተ ትውልድ አሰተሣሠቡን ቀይሩልን ሀገራዊ ግዴታችሁን ተወጡ እናተ ብርቅየ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ እረዝም እድሜ እና ጤና ይሰጣችሁ እንወዳችኋለን

    • @AkalieAmbelu-gm6gu
      @AkalieAmbelu-gm6gu 3 วันที่ผ่านมา

      ጉረኛ የኢራን ፈረስ ነህ አተ ንም ወደፊት ትጋልብህ አለች

  • @amenasaeed495
    @amenasaeed495 3 วันที่ผ่านมา

    የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ መሽለም ነነርባቺው

  • @YebeltalGashaw
    @YebeltalGashaw 3 วันที่ผ่านมา

    እስራኤል መወገዝ አለባት

  • @mokede8735
    @mokede8735 2 วันที่ผ่านมา

    ነፂ እና ቢኒ ለፍተሀዊ አቀራረባቹ ❤🙏

  • @SeidAli-d1l
    @SeidAli-d1l 3 วันที่ผ่านมา +3

    እውነት ካወራን እስራኤል ያለ ድጋፍ ሁቲም ይሁን ሀማስን ማሸነፍ አትችልም አደለም ልዕለ ሀያል!!

    • @AkalieAmbelu-gm6gu
      @AkalieAmbelu-gm6gu 3 วันที่ผ่านมา +1

      ስለዚህ እረጅ ካላቸውም አቅማችሁን ማየት ጥሩ ነው ወጣም ወረደ እስራኤልን ማሸነፍ አትችሉም

  • @Amaru-qf9yd
    @Amaru-qf9yd 3 วันที่ผ่านมา

    ለማነኛውም እኛ እየተዋጋን ያለነው መጥፋት አለባችሁ ከሚሉን እኛ ደግሞ እንኑር መጥፋት የለብንም ከሚሉን ጠላቶች ጋር ነው ወንድም ።

    • @shamaddistube6902
      @shamaddistube6902 3 วันที่ผ่านมา

      It is shame to support genocide.
      To kill infants, mothers, the whole ethnic group, your false narration already timed out.

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 3 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለሩሲያ ውረደት ለምዕራባውያን ይሁን

    • @פקדו
      @פקדו 3 วันที่ผ่านมา

      😂

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 3 วันที่ผ่านมา +1

    እነ ቢኒ ትንታኔው ተመችቸቶኛል በቀጣዩ አዲሱ አመት እነ ብሬክስ ተፅእኖ ባያሳድአሩም ቢያንስ ይህ ህብረት ቢየንስ ብራቸውን እውን አያደርጉም ብለህ ታሰባለህ?

  • @Amaru-qf9yd
    @Amaru-qf9yd 3 วันที่ผ่านมา +2

    ያሻንጉሊት ጥርቅም በለው

  • @demekebelayneh9843
    @demekebelayneh9843 3 วันที่ผ่านมา

    የህልውና ጥያቄ የምንለውም ለዚያ ነው ኢራን ባላስቲክ ቦምብ ላይ የኑክሊየር ቦምብ አድርጋ ወደ እስራኤል እንዳታጠቃ ነው ጦርነቱ አሁንም በቅርቡ ታያላችሁ እስራኤል የኢራንን የኑክሊየር ቦምብ ታወድማለች ግን በኢትዮጵያ ስላሉ ዜጎች አይመለከታችሁም ግን ያሳዝናል አዛውንት ሽማግሌዎች ፃናቶች እያለቁ ነው ስለ እነሱም ድምፅ ሆኖላቸው

  • @EndriJemal
    @EndriJemal 3 วันที่ผ่านมา

  • @Amaru-qf9yd
    @Amaru-qf9yd 3 วันที่ผ่านมา +1

    መካከልኛው ምስራቅ ሰላም እንዲሰፍን ከተፈለገ ኢራን አንደ እራቅ ኢሂ አኝ ምትለው ነገር ወደ አመድነት መቀየር አለበት ።
    ሃገር እስራኤል ኢሂን ማረግ ትችላለች ምክንያቱም ካአሁን በፊት እራቅ ላይ አርጋዋለች ።

    • @ethiotube6965
      @ethiotube6965 3 วันที่ผ่านมา +1

      ማድረግ ብትችል እስካሁን ታረገው ነበር ሲጀመር እውነት ለማውራት ያክል እስራኤል ያሁሉ መሳሪያ እና የእነ አሜሪካ ከለላ እየተደረገላት ሀማስ የሚባል ታጣቂ ደምስሳ ማጥፋት እና ታጋቾቿን ማስለቀቅ ያቃታት ነች ኢራንን ታጠቃለች ብሎ ማሰብ እብደት ነው ዝም ብሎ መበሻሸቅ ሳይሆን እውነቱን መሬት ላይ ያለውን መመልከት ጥሩ ነው በተረፈ ደሞ ወደፈት የሚታይ ነው

    • @hashimbeshir3901
      @hashimbeshir3901 3 วันที่ผ่านมา

      Internation square ደደብነትህን አስመሠከር።

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS
    @AbdurezakBargichoShukralaABS 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኢስራኤልና አሜሪካን የዘር ማጥፋት ዘመቻ ውስጥ ከገቡ በርካታ ዓመታትን እስቆጥሯል ።

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 3 วันที่ผ่านมา +1

    ምደረ መሃዮም ኢትዮጵያ ስንት ችግር አለ ለምን አታወሩም

    • @Emperortwedros
      @Emperortwedros 3 วันที่ผ่านมา

      Kemuslim santim eyelemenu nachew

  • @YishakChurko
    @YishakChurko 3 วันที่ผ่านมา +2

    እስራኤልን ወራሪ ፑትን ስሆን እንደ ጀግና ታቀርባለህ

    • @Shanbel-be2ts
      @Shanbel-be2ts 2 วันที่ผ่านมา

      ምድረ አፄ አፍቃሪ በቂጥህ ትበዳለህ

  • @biniyamababu1000
    @biniyamababu1000 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ እንደኔ አንፃራዊ ናችሁ ትመቹኛላቹ

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 3 วันที่ผ่านมา

    Gobezoch Amesegenalhu ❤

  • @gizachewtafesse
    @gizachewtafesse 3 วันที่ผ่านมา +1

    ምንም ማስተባበል አትሞክሩ፣ እልም ያላቹ የኢራን ደጋፊ ናቹ ።

  • @Amir-o9f6h
    @Amir-o9f6h 3 วันที่ผ่านมา

    እናተስ አላመናችሁበትም ዘር ማጥፋቱን

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 3 วันที่ผ่านมา

    እናንተ ውድ የኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት ልክ ክብር ሞገስ ለናንተ ይሁን
    ውሸትን ሰማይ ለይ ሲሰቀል
    እውነት ን መሬት ውስጥ ቢቀበር አንድ ቀን ቦታ መቀያየራቹ አይቀርም በርቱ

  • @rajuusalah45
    @rajuusalah45 2 วันที่ผ่านมา

    Awo israel mitebal hager yelechim kushasha yehuda

  • @SeidAhmed-f1m
    @SeidAhmed-f1m วันที่ผ่านมา

    ሜ ኦሮምፈኒስ ኑፍ ኤጋለ ኦሮምኛ ከቻላችሁ በ ኦ ጀምሩልን

  • @IsmaelNablus
    @IsmaelNablus 3 วันที่ผ่านมา +1

    አለምነህዋሴ ቢያየዉ ይሄን ፕሮግራም 😂 ባህላዊ ጋዜጠኛ ነዉ

  • @MubaricAbdo
    @MubaricAbdo 3 วันที่ผ่านมา

    Yefelegachut btaweru ayhud yitefalu werari

  • @SeidAhmed-f1m
    @SeidAhmed-f1m วันที่ผ่านมา

    Isiinittii ha toluu

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 3 วันที่ผ่านมา

    ከሩሲያ የትራምፕን መምጣት በፀሎት በልመና በጉጉት እየጠበቀች ነው

  • @KasimKasim-p7z
    @KasimKasim-p7z 3 วันที่ผ่านมา

    ፍራሲስ የሠይጣን መልክተኛነው ግብረሰዶማዊነው

  • @Amaru-qf9yd
    @Amaru-qf9yd 3 วันที่ผ่านมา

    ማን ጀመረው ነው ዋናው ነገሩ አትንካኝ ያለህ ጎረቤት በጥዋት ተነስቶ እመድ በርህ ላይ አመድ ቢደፋብህ ምን ትላለህ

  • @Amaru-qf9yd
    @Amaru-qf9yd 3 วันที่ผ่านมา

    ከሳሿ ደቡብ አፍሪካ ከኢራን የተቀበለችውም አላውቅህም

  • @Amaru-qf9yd
    @Amaru-qf9yd 3 วันที่ผ่านมา +2

    ትሰስተሃል እስራኤል ናት ቀድማ የዘጋች ።
    ትንተናህን የተዛባ እታርገው በሰባት አቅጣጫ ሚለውን በሚገባ ግለጠው ።

  • @SelemonKidanu
    @SelemonKidanu 3 วันที่ผ่านมา

    Abiy ahmed ye ethiopia hizib yichefechifal lemin le ethiopiawian diets atihonum

  • @SonaOnlineShoppingHawassa
    @SonaOnlineShoppingHawassa 3 วันที่ผ่านมา

    Dagna woyis gazetegna mehon yimechachewal😂

  • @בנטיהטדלה
    @בנטיהטדלה 3 วันที่ผ่านมา

    የማትዋሹ ዜና ዘጋቢወች

  • @AnewarMohammed-e9w
    @AnewarMohammed-e9w 3 วันที่ผ่านมา +3

    አሜሪካ እና እሥራኤል መቼም አያሸንፉም ምክንያቱም ሠይጣን አሸንፎ አያዉቅም ኢንሻ አላህ ይወድማሉ ለማየት ያብቃቹ

  • @hayreya6846
    @hayreya6846 3 วันที่ผ่านมา

    Bertu jegnochi nachuh hulem bihon kewenet gone qumu andi qen tikorubetalachu.....

  • @AbemelekCheru
    @AbemelekCheru 3 วันที่ผ่านมา

    ስህተቱ የጀመረው oct 7 ሀማስ በድድብና 1200 ሰው ሲገል ነው የዛኔ እንደ ጀግና ስዘግቡ ነበር ግን ስህተት ነው እስራኤልም የወሰደችው የአፀፋ መልስ ዘግናኝ ነው ምክንያቱም ሀማስ የንፁሀን ደምን ከፊት አርጓ የሚዋጋ እንጂ ወይ እንደ ዩክሬን 1500 ኪሎ ሜ ግንባር ፈጥሮ መዋጋት የሚችል ተቋም አይደለም እና እናንተ አመናቹም አላመናቹም ጀማሪው ሀማስ ነው የማይወጣውን ኢራንን አምኖ የተበላው ሂዝቦላ ሳይዘጋጅ ነው የገባው ውጤቱም አላማረም

  • @MuhidinAdem
    @MuhidinAdem 3 วันที่ผ่านมา

    Ewunet lehulum dess yilall haqe le hulum yamrall allah yadnenn

  • @MubaricAbdo
    @MubaricAbdo 3 วันที่ผ่านมา

    Yene amaru eyesusehn yegedelubh fara flistem wstm Eko Kristian ale Eko mehayib mejemeriya Tarik ewek

  • @SeidAli-d1l
    @SeidAli-d1l 3 วันที่ผ่านมา +2

    በ2024 ያወኩት ነገር እስራኤል ያለ አሜሪካ ባዶ ምንም አቅም እንደለላት አወቄያለሁ ምክንያቱም ከሰው እስከ መሳሪያ ድጋፍ ለእስራኤል አሜሪካ ያላትን ሁሉ ያለምንም ስስት የራሱዋ ግዛት ናት ቢባል ማጋነን የማይሆንበት ያክል ተደግፋ ነው የምኖረው።

  • @sab9241
    @sab9241 3 วันที่ผ่านมา

    እሽ የስራኢል ደጋፊዎች

  • @bederuAyli
    @bederuAyli 3 วันที่ผ่านมา

    ምን የማትሰራው ሙሰኛ ነህ። ወዳጄ ምናልባት በኢትዮጵያ ስላለው የሱዳን ጦርነት እና የሰብአዊ መብት አያያዝ ታወራለህ?

  • @Amaru-qf9yd
    @Amaru-qf9yd 3 วันที่ผ่านมา

    በተለይ አንተ ትክክለኛ ተንተኝ አይደለህም

  • @Amaru-qf9yd
    @Amaru-qf9yd 3 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ምን አይነት ተንታኝ ነህ።ዝም ብለህ ነካካሃው ።what is the meam point

    • @hayreya6846
      @hayreya6846 3 วันที่ผ่านมา

      Ante gin felasha satihon atqerim wededkim telahem ye Israel jegininet enatochinina hetsanatochin bebomb magayet newu aynehen kifet bro...

  • @atalay1437
    @atalay1437 3 วันที่ผ่านมา +2

    ምን እናተ ስለደገፍ ሰላደገፍህ ምን አገባን እኛ እስራኤል ማንን አትስማም መድረ አሽቃባጭ )!ድል ለእስራኤል עם ישראל חי✊🇮🇱🇮🇱🇮🇱✊

    • @AnasoAbiche
      @AnasoAbiche 3 วันที่ผ่านมา

      Fuck israhell

  • @אוריאגומס
    @אוריאגומס 3 วันที่ผ่านมา

    ስታስጠሉ

  • @אוריאגומס
    @אוריאגומס 3 วันที่ผ่านมา

    አይናችሁ ይጥፍ ስራይል ናት ጦርነት የጀመረች ማንም አገር ሲጨፈጨፍ ዝብሎ ያያልዎይ ጭፍኖች ናችሁ ቻሉት ጥላቻችሁን