🧊እንደማፈቅራት ነገርኳት ❤ያንተ ልሆን አልችልም😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • #yitetube #Nahitube #dagitube

ความคิดเห็น • 507

  • @ንግሰቲጓልተዋህዶ
    @ንግሰቲጓልተዋህዶ 2 หลายเดือนก่อน +27

    ወንድ ልጅ እንደዚህ ዝቅ በሎ መጠይቅ ለፍቅር ደሰ ይለኛል So አይዞህ ማዓረይ እርግጠኛ ነኝ በጊዜው ተቀበልሃለች ተሰፋ እንዳተቆረጥ😊

  • @HirutMaru
    @HirutMaru 2 หลายเดือนก่อน +140

    ብትጣመሩ ደስ የምትሉ ጥዶች ትሆናላችሁ እግዚአብሔር ይጨመርበት 🙏

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 2 หลายเดือนก่อน +2

      😢ውነት😢ዋናው❤እሱ፡ነው፡ጌታ😮ይጨመርበት❤

    • @ahamedhb7993
      @ahamedhb7993 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@emoydseta2899❤

    • @wegayehumekonn-ln7xh
      @wegayehumekonn-ln7xh 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍444444🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hayatsid71
    @hayatsid71 2 หลายเดือนก่อน +159

    የማዲም ቅመሞች እኛም እራሰ በራሳችን ላይክ እንደራራጊ❤

    • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
      @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@hayatsid71 😁😁😁

    • @sofi8983
      @sofi8983 2 หลายเดือนก่อน +3

      ወዷ እንደማማር

    • @Wubalemmamo-y1h
      @Wubalemmamo-y1h 2 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤🎉

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 2 หลายเดือนก่อน +2

      ወዴምኑ😂😂

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@wgwgwsvgay4617አዎ እርስ በርሳችን እንደጋገፍ ደምሪኙ ደመርኳቹ

  • @Mekdi-rp9lf
    @Mekdi-rp9lf 2 หลายเดือนก่อน +77

    ውይ በማርያም ተጣመሩ እውነተኛ ፍቅር እንደውም በአብሮ አደግ ላይ ነው ብዙ ጊዜ እውነተኛ ፍቅር ያለው❤❤❤❤

    • @AmpiireEvas
      @AmpiireEvas 2 หลายเดือนก่อน

      Betam❤😢

    • @LeoLe-r2m
      @LeoLe-r2m 2 หลายเดือนก่อน

      እዉነት የኔን ነዉ የተናገርሽው የምር

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 2 หลายเดือนก่อน +10

    ግን ቆይ እንደዝ አይነት ጨዋ ወንዶች የት ናቸዉ አይዞህ የኔ ወንድም በግዜ ህደት ይሳካል

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 2 หลายเดือนก่อน +8

    መጀመርያ በምልክት ባይን ጥቅሻ በትንግራት አሪፍ ነበር
    እኔ እደዛ ነው ተጎደኝይ ጋራ ምንግባባ እና እሺ ተተረዳሽኝ ችግር የለም ይለኛን
    አሁን 25ቀን ቀርኝ አገሬን ልገባ መልካም ምኙታችሁን ተመኙልኝ

  • @HayathHaya-xt7zr
    @HayathHaya-xt7zr 2 หลายเดือนก่อน +71

    ሥትለቁ ማታ በናተ ➊ በዱባይ ደግሞ 7 ብትለቁ ተመልካቾ ይኖራቹሀል ብየ አሥባለሁ እሸ

    • @የፍቅር-ቐ7ከ
      @የፍቅር-ቐ7ከ 2 หลายเดือนก่อน

      ውደ ከምሽቱ ነው በዱባይ ?

    • @Fkre-n7j
      @Fkre-n7j 2 หลายเดือนก่อน

      አወ​@@የፍቅር-ቐ7ከ

  • @OhKh-ek9us
    @OhKh-ek9us 2 หลายเดือนก่อน +23

    እዳውም ደስእሚለው አብሮአደግሽጋር ሲሆነው ፍቅር ምክኒያቱም ማንነቱንአችምእሱም ተለማምዳችሇላ የኔውድአትጊፌው

  • @IkanusA-bs9fb
    @IkanusA-bs9fb 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወይነ ልጁ ብያሳዝነኝም የልጅቱ ቆፍጣናነት ኩሩነቷን ሳላደንቃት አልልፍም

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 หลายเดือนก่อน +44

    ግን ግርም ከሚለኝ ነገር ወንዶች ለፍቅር ሲጠይቁ ፈርተው ተርበትብተው ይጠይቁና ተቀባይነት ሲያገኙ. በግላቸው የገዙት እቃ ያለ ያህል አድርገውት ቁጭ ይላሉ ሲቀጥል ስጦታ ሰጠህ መጠየቅ ፍቅር በውለታ መሰለብህ እና ስጦታውን ዛሬ ጥያቄውን ሌላ ቀን በጊዜ ሒደት ማድረግ ነበረብህ

    • @SamsungA-od5ez
      @SamsungA-od5ez 2 หลายเดือนก่อน

      አወ😢😢😢😢😢

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 2 หลายเดือนก่อน +6

    አረ ይቺ የተለየች ፍጡር ነች ወይስ ሌላ. በስልክ የተለማመደችው ህይወት አለ. እጂ ማፍቀሩ ልክ ነው ልጁ. ወድሜ አይዞህ. ማፍቀር ጤነኝነት ነው

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 2 หลายเดือนก่อน +22

    እደምትቀበልህ እርግጠኛ ነኝ በቀጣይ አይዞክ😢❤

  • @woriknsh-Tube
    @woriknsh-Tube 2 หลายเดือนก่อน +18

    አይዞ ወንድሜ በርታ ቀስ በ ቀስ ትረደሌች ❤❤❤😢

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 2 หลายเดือนก่อน +15

    ❤❤❤❤❤❤ታምራላቹሁ ተጣምሮ ተረጋጋ እሶም ደግጣነው ሶብር አድረግ እሺ ትልሀለች ጠብቅ❤❤❤

  • @ኢነላሀመአሳቢሪን
    @ኢነላሀመአሳቢሪን 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ፍቅር ያንቆራጥጣል። ለመናገረም

  • @hayaahayaa
    @hayaahayaa 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሲጀመር ሴትና ወንድ ጓደኛ መሆን አይችልም ወንዶች ሂዶ ሂዶ ስሜታቸው ይቀየራል

    • @emanahmad1484
      @emanahmad1484 2 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል ❤❤❤❤

    • @HaledAhmeb
      @HaledAhmeb 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@emanahmad1484በትክክል ድምረኝ😮

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 2 หลายเดือนก่อน +6

    አንቴ ደሙ ጊዜ በቃ ተረጋጋ አይዞህ ያለ ነው ጊዜ ሲጣት ጊዜ ወደ ሚያስፈልጋታል ጊዜ ሲጣት በደብ በደንብ በደም ግዜ ያስፈልጋታል ተረጋጋ ጠብቆ

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y 2 หลายเดือนก่อน +28

    ተይ እህት ልጁን አታስለቅሽው ወድም የለሽም እዴ ቢያስ ጊዜ ስጪው አብሮ አደግሽን ያገኘሽው

  • @JoanLokas
    @JoanLokas 2 หลายเดือนก่อน +7

    አይዞን ሁሉም በሳአቱ ይሆናል ባድግዜ እሽ አትልም ጠብቃት እደጓደኛም ቀርበህ ጠክር😢😢

  • @meseretmoges-uq6xy
    @meseretmoges-uq6xy 2 หลายเดือนก่อน +13

    ባክሽ እኔም እደዛብዬ ከ11አመት በሆላ የፍቅር ጥያቄ አቀረበልኝ እኔም በደስታ ተቀበልኩት በወደውም በዙሪያችን ያሉ ሁሉም አብረን እንድሆን ይመኙልን ነበር ግን በድስታ ነው የተቀበልኩት መጨረሻው እዲሰምር እመብርሀን ትርዳኝ❤❤❤❤❤

    • @TecnoSpark10-n7t
      @TecnoSpark10-n7t 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደስስስስ ይላል መጨ ረሻዉ ይመር

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 2 หลายเดือนก่อน +36

    አፍቀርን ብላቺሁ በሚዲያ ሴትን የምታሰቅቁ ሴቶቺ ከዚቺ ጀግና ሴት ተማሩ በማርያም ትለያለሺ ❤❤🎉🎉ጀግናና ❤❤🎉👍👍 የሴት በላይ ❤❤🥰🥰ማታ ልቀቅ በድባይ 7 ሰዐት ተመልካቺ ይኖራል

    • @ሀለሐመ
      @ሀለሐመ 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ❤❤❤

    • @የድግልእናቴ
      @የድግልእናቴ 2 หลายเดือนก่อน

      @@ሀለሐመ 👍❤️❤️🥰🥰

    • @hayatsid71
      @hayatsid71 2 หลายเดือนก่อน

      @@የድግልእናቴ ደምርኝ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅሩን ተቀበይዉ አትጨማለቂ ዱጊ ገና ትንሽ ነዉ

  • @TRaya-bi4tc
    @TRaya-bi4tc 2 หลายเดือนก่อน +9

    ተረጅው❤❤ትምጣጠናላችሁ❤❤ሁለት ቆጆ😊

  • @fatoumamohamed1277
    @fatoumamohamed1277 2 หลายเดือนก่อน +15

    ተረጂው በናትሺ

  • @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
    @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY 2 หลายเดือนก่อน +5

    ልጁ አሳዛናኝ 😔💔❤️

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 2 หลายเดือนก่อน +8

    ተረጂው. በናትሽ ምን ችግር አለው. አብሮ አደግሽ ነው❤❤❤❤❤❤

    • @MissZabiba
      @MissZabiba 2 หลายเดือนก่อน +1

      አወ አይጎዳትም ደሞ እሷም በደብ ታቀዋለች🎉

  • @SamsungSamsing-un6rz
    @SamsungSamsing-un6rz 24 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ የኔአባት ተቸግሮነውኮ ነሞ የነገራት

  • @SamsungSamsing-un6rz
    @SamsungSamsing-un6rz 24 วันที่ผ่านมา

    አይዞህ አባቴ ሁሉም በጊዜው ይሆናል❤❤❤

  • @yeshiDejena
    @yeshiDejena 2 หลายเดือนก่อน +27

    ልጅቷ ግን ስታምር❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hebetam
    @Hebetam 2 หลายเดือนก่อน +6

    አይዞሕ እግዚያብሔር አለ አድላይያርጋችሑ። ታምራላችሑ❤❤

  • @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
    @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni 2 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞህ ለበጎነዉ ግዜ ስጣት ለሷም❤❤❤❤

  • @Hhlfiya
    @Hhlfiya 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይህንን ቪዲዮ ቡዙ ግዜ አየሁት።ወላሁ በጣም ነው የሰዘነኝ ሚልኮ ተይ ተቀበይው ቦሀላ ትቆጭላሽ እኛ ሴቶች የሚወደንን ትታን እምንወደው ነው ምንፈልጋው ነገር ግን ለኛለትዳር የሚሆነው ያ የገፋነው ሰው ነው እኔበራሴ ስለዬሁት ነው እና ብታስብበት ባይ ነኝ ከስቀየምኩ ይቅርታ።

  • @Hhlfiya
    @Hhlfiya 2 หลายเดือนก่อน +2

    በአላህ ተርጂው ተይ የኔ ምስኪን አሰዘነኝ ወንድ ልጅ ስያልቅስ አሎድም

  • @mhrubabulo4165
    @mhrubabulo4165 2 หลายเดือนก่อน +8

    ዎንድሜ አይዞክ ተስፋ ይኑር ይሆናል 😍😍 ሰት ልጅ በአንደ እሽ አይልም ተረጋጋ 😍😍

  • @keekiyaa
    @keekiyaa 2 หลายเดือนก่อน +6

    አንደኛ ቸኮልክ ሁለተኛ ፍቅርህን በፊት ተናግረህ ከዛ መልሱዋን ከሰማህ በሁዋላ ብትሰጣት ጥሩ ነበር ምክንያቱም ጉቦ ነው ሚመስለው 😢ለማንኛውም አብሽር እንዲሳካልህ እመኛለው ይቴ ❤

    • @DubaiCom-m8d
      @DubaiCom-m8d 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
    @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 2 หลายเดือนก่อน +7

    ወንድም ተረጋጋ ባደየ ወደ ፍቅር አይቀየርም ተረዳት እሷንም

  • @BeziSis
    @BeziSis 21 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር ትግሰት ይፈልጋል ታገሰ ይቴ😢

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሚልኮ ተረጀ በጎደኝነት መሃል እኮ ይፈጠራል
    ስሜትኮ ባላሰብሽበት መንገድ እኮ ሊቀየር ይችላል አንቺም አታስከፊ 😢 አሁን ተቀበይ ማለት ይሆን ባንዴ የመቀበል ግን የከብዳል ግን አስብበት አታልፉ ምናምን የሚመጣ ነው ፍቅር የወንድምነት የጎዳኝነት ስሜት በወረደ ይቀየር ይችላል ስለዚህ አስቤ ❤

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዝብለህ አብራችሁ ስሩ መጨረሻ በነገሮቸ የቀየራል የሷ ሀሳብም ❤❤❤በተረፈ በርታ❤

  • @wwka22
    @wwka22 2 หลายเดือนก่อน +10

    እረ እንደዚ ግግም አይባልም እንኳን አብሮ አደግ ጓደኛ ይቅርና በተወሰነ ጊዜ ትውውቅ ወደ ፍቅር ሊቀየር ይችላል ፍቅር ፈልገሽው አይደለም የሚይዘው ደሞ አስሬ እህትህ እህትህ ነኝ የምትለው ልጅቷ የምታፈቅረው ሌላ ሰው ይኖራታል ከሌላት ግን ያንተው ነች አንተ ግን ቆፍጠን በል ደግመህ እንዳትጠይቃት የምታፈቅረው ሌላ ወንድ ከሌለ ትመለሳለች አለቀ ይመችህ ወንድሜ ማፋቀር ጤነኝነት ነው በመልሷ እንዲች ብለህ ስሜትህ እንዳይጓዳ ቢያስ 50k እስክትደርስ ዋጥ አድርገህ ስራህ ላይ አተኩር በተረፈ ይመችህ ከፈለክም ደውልልኝ እናወራለን ድሬ ዳዋ ነኝ

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 2 หลายเดือนก่อน

      ይህ እኮ የስሜት ጉዳይ ነው ሴት ላንተ ስሜት ከሌላት የላትም ነው

    • @wwka22
      @wwka22 2 หลายเดือนก่อน

      @@SintayehuEshetu-hg8us እረዳለው ግን ደሞ በዚ ልክ እንደዚ መሆን አልነበረባትም ስሜት እንደሌላትማ ታስታውቃለች በግድ ትውደደው ሳይሆን ቢያስ ስሜቱን በማይጎዳ መልኩ ቢሆን መልሷ ሀሪፍ ነበር።

  • @melati-nb9tb
    @melati-nb9tb หลายเดือนก่อน +1

    ተረጅው Please😢😢

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽን ተረጅዉ በአቀራረብሽ በፍቅርሽ ተጠመደ ደግሞ እድለኛ ነሽ በዛሬ ጊዜ አብሮ አደግን ማግኘት ደግሞ መታደል ነዉ ሁለታችሁም ታምራላችሁ እባክሽን ተረጅዉ በፈጣሪ አያሳዝንሽም ?

  • @EwketGebeyehu
    @EwketGebeyehu 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ብሮ አንደኛ ነው በርታ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን

  • @ስማአቷአርሴማእናቴ22
    @ስማአቷአርሴማእናቴ22 2 หลายเดือนก่อน +10

    ምናለ ሁሉን ነገር ሚድያ ባታወጡት በውስጥ ብጨርሱት ጡሩ ነው ፍቅር ማለት ከባድ ነው ባንዴ የሚሆን አይደለም ጊዜ ስጣት

    • @MalkamTamen
      @MalkamTamen 2 หลายเดือนก่อน +1

      ለእይታ ብለዉ ነዉ ድራማ ነዉ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሴቶች እኮ መግደርደር ስራችነው😂አብሮ አደግሽነው ተቀበይው ምክንያቱም የምታውቂው ስው ይሻልሻል አሰቢበት እና ተቀበይው እናቱ❤❤አይዞ የኔወንድም 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😢

  • @sunnitalam7293
    @sunnitalam7293 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉ ነገር ባንዴ አይሆንም ወንድሜ ተረጋጋ እራሷ ትመጣለች

  • @ፈትያ-ለ1ዠ
    @ፈትያ-ለ1ዠ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ የመደም ቅመሞች እኮ ማንንም እናጣምረለን አይዞክ እደምትቀበልህ እርግጣኛ ነን ሁለችንም አብሽር ❤❤❤❤❤

  • @ZahraZahra-ej2pf
    @ZahraZahra-ej2pf 2 หลายเดือนก่อน +1

    እዳያመልጥሽ ምርጥልጂነው አትግደርደር

  • @ChuBera-h3x
    @ChuBera-h3x 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንደውም አብሮ አደግ በጣም ጥሩ ነው ተቀበይው

  • @MistraMita-qy9mm
    @MistraMita-qy9mm 2 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱሰ በማሀላቹ የገባ ኛ ፩ ያረጋቹ ሲወዳቹ❤የምሪ😢

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሲት እዴ ሰተለመን ያላዉ ክብር እዲት ደስ ያላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይቲ አድሲት ልጅ በዴ እሽ አትልም ትግስተሰ ሊኖርህ ይገባል

    • @eexx5392
      @eexx5392 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ክብራችን ነው

  • @RemlaREHMA
    @RemlaREHMA 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞን ትመጣለች

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅናህ ወንድሜ አንተም ታምራለህ እኮ አላህ አቡሮ ያደርጋችሁ

  • @zadargosha
    @zadargosha 2 หลายเดือนก่อน +12

    አይለያቹ ተጣመሩ😢😢

    • @fentaye9663
      @fentaye9663 2 หลายเดือนก่อน

      ከዲጊ ይህ ሸበላ ነዉ ሲቀጥል ያ ገና ልጀ ነዉ እ

  • @SitotaMathewos-i5b
    @SitotaMathewos-i5b 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልጂቷ Dagiን ትወደዋለች 😊🤗

  • @user-lq7mf6if9h9
    @user-lq7mf6if9h9 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይፍቅሩ የሚቲሉ ወለሂ ታማርለቹ አለየቹ ታሰፋ አትቆርጣ 😢😢😢😢

  • @MERETECHWOLDA
    @MERETECHWOLDA 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተጠማሩ የምር ደስ ትላለችሁ የምር ይሄ ነው ፍቅር መለት ሴቶችህ ተመሩ ከእነዚህ

  • @MuliTeshome
    @MuliTeshome 2 หลายเดือนก่อน

    እሺ በይዉ ሚኮ

  • @mesesaysha3384
    @mesesaysha3384 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተህም እሱም ቆንጆዬ ናቸው 😢😢😢😢አብሮ አደግ ማገኘት መታደል ነዉ እሺ በየው

  • @hxjchxjxhxshx3822
    @hxjchxjxhxshx3822 หลายเดือนก่อน

    ኣይዞህ ወንድምየ ቡኡነት አንደኛ ሰው ነው ፈጣረ ካንተ ጋር ይሁን💗🙏

  • @Haimanusqtr
    @Haimanusqtr 2 หลายเดือนก่อน

    እዉነትሽነዉ❤❤❤

  • @mekdasmekdas7425
    @mekdasmekdas7425 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ወንድሜ ተረጋጋ ጊዜ ስጣት!!
    ግን ክላስካሉን በቀረፃ መሀል ድምጽ ይረብሻል አጥፋው እንደ እኔ አስተያየት ነው ያኩህ ከይቅርታ ጋር??
    ❤❤❤❤

  • @Marrkonjo
    @Marrkonjo 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞክ ጊዜ ስጣት እሺ ❤❤❤❤❤አትጨነቅ ❤❤❤❤

  • @GiguggGitutyty
    @GiguggGitutyty 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቆጆነው ለምን አትረጂው

  • @Dawit-t7m
    @Dawit-t7m 2 หลายเดือนก่อน +4

    Egzabeher yereda ash

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቸጎልህ ወድሜ በመጀመሪያ አዉርታችሁ ጨርሶችሁ ከዛ ስጦታዉ ብሰጣት ሀሪፍ ነበር🥺🥺🥺🥺ታገስ እሺ ትልሀለች አይዞህ🥺💔

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 หลายเดือนก่อน +7

    ስላም ቤትሰብ ቅንነት የራስ ነወ በቅንነት ደምሩኝ ወድ የአግሬ ልጆች

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባድላይ ብትሆኑ ጡሩ ነበር ኣይዞክ የኔ ወድሜ❤❤❤❤❤❤ ፎቅር ከባድ ነው

  • @ሀለሐመ
    @ሀለሐመ 2 หลายเดือนก่อน +13

    ልጅቷ ስታምር❤❤❤❤

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 2 หลายเดือนก่อน

    ለመጀመሪያ ጊዜ እድህ ነዉ አብሽር ትመጣለች ልብህን ንፂህ አድርገህ ጠብቃት

  • @HaiatLok
    @HaiatLok 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስታምር ልጅቷ

  • @memomemorial2758
    @memomemorial2758 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዉዴ ፍቅር ቃስ ቃስ እያለ ይመጣል እባክሽ

  • @FhYv-y4x
    @FhYv-y4x 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ወድሜ ቀስበቀስ ሁሉም ይስተካከላን😢😢😢

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 2 หลายเดือนก่อน +1

    ግዚሰጣት ሲልጅ ማሰቢያ ግዚ ያሰፈልጋታል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FikerYeteshelji
    @FikerYeteshelji 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልጁ ደሞ ሲያምር

  • @lubabaahmed7146
    @lubabaahmed7146 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልጁ፡ችግራለውደ፡መፈቀር፡እምቶጅው፡ከሆነ፡የሥጋ፡ዝምድና፡ከለለ፡ተቀበይው

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምር ልጅቷ❤❤

  • @EmushTamrat
    @EmushTamrat 2 หลายเดือนก่อน +3

    በርታልን ወንድማችን

  • @lidyaache
    @lidyaache 27 วันที่ผ่านมา

    Abet andelayi betonu 🎉

  • @ChuBera-h3x
    @ChuBera-h3x 2 หลายเดือนก่อน

    ስጦታ መስጠት አልነበረብህም በሱ ትታለላለች ብለህ ነው ጎበዝ ነች

  • @KkHh-q5l
    @KkHh-q5l 11 วันที่ผ่านมา

    ይቴ በፈጣሪ እደትእደምወድህ😢😢😢

  • @EMU12-j5r
    @EMU12-j5r 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ vedo 12 ሰአት ልቀቅ ብዙ እይታ ይኖረዋል

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 2 หลายเดือนก่อน +1

    በችግር አለው ዝምድና ከሌላቹ አረ ተቀበይው አትጉጅው.

  • @WubetAdmas
    @WubetAdmas 2 หลายเดือนก่อน +3

    Eshi beiw meret lij new

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 หลายเดือนก่อน

    እር በስማእም የምር ይተጣላቹ መስልን ክባድ ፕራንክነው

  • @memomemorial2758
    @memomemorial2758 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዉዴ ተረጅ ልጁ በጣም ዎድሻሊ 😢

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተጣመሩ ተረጅው እህቴ

  • @FantayeAmere
    @FantayeAmere หลายเดือนก่อน

    Yhonal Berta

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur 2 หลายเดือนก่อน +1

    መጡላቺሁ ደሞ እንዚህ ጥዶቺ. የትናቺሁ የመዳም ቅመሞቺ የኔጀግኖቺ የኔሁሉንገሮቸ ❤❤❤❤ የኔ ስስቶቸ ❤❤ ስወዳቺሁኮ ወላሂ እናተኮ ትለዩብኛላቺሁ❤❤❤❤ ኑሩልኝ በጤና በሠላም በፍቅር የኔማሮቺ ❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድሻነኝየረሱልወዳጂ
    @ዜድሻነኝየረሱልወዳጂ 2 หลายเดือนก่อน

    ግዛስጣት እሶትብስ አለይ በፍቅር ትግስት ይኑርህ ❤

  • @YakMms
    @YakMms 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ዉዶች ደሞ ስታምሩ❤❤❤🎉

  • @Baqalach
    @Baqalach 2 หลายเดือนก่อน +1

    Azoke timalasalache anichi dagimo taraji abakish bohala yikocishale❤❤❤❤❤😢

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጠብቃት በትግስት

  • @MersalHbasl-rf2cf
    @MersalHbasl-rf2cf 2 หลายเดือนก่อน +1

    ብሮ አይዞክ ግን እዲቀላት መጀመሪያ ማሽክርመም ነበረብክ አይዞክ ትረዳሀለች እዳይደክምህ

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej 2 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅዋ ልዳጊ ፍቅር ኣላት ሆሆሆ ወደራስ ተመለሺ እህቴ ዳጊ ትንሽ ነዉ🙏

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂 በትክክል

  • @Masarat-yy1do
    @Masarat-yy1do 2 หลายเดือนก่อน

    ከማታውቂው ሰው ጋረ ከመሁን የለመድሸው አብሩ አደግን የመሰለ የለም ተረጅው❤❤❤❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 หลายเดือนก่อน

    አብሮ አደግ እኮ አይገኝም ተቀበይዊ ❤❤❤ ደግሞ ሲያምሪ❤❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 หลายเดือนก่อน

    ይቅነህ እርፍነው የእውነት እፍቃሬነህ ትቀብልሀለች

  • @ዘሀራዩቱቢ
    @ዘሀራዩቱቢ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይጣመሩ ደስ ይላሉ የሚል በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZulfaKhaderZulfa
    @ZulfaKhaderZulfa 2 หลายเดือนก่อน +1

    ገኀ.ቡዙ.አለየሌን