ሚያዝያ 9 ሙሉው ገድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 78

  • @abeyewoubeshet9857
    @abeyewoubeshet9857 2 ปีที่แล้ว

    የአባታችን የአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ ቃል ኪዳናቸው በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን።

  • @HannHann-s6r
    @HannHann-s6r 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን በረከታቹሁ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሠላሜነሽድንግልዋስት-ጸ8በ
    @ሠላሜነሽድንግልዋስት-ጸ8በ ปีที่แล้ว

    የአባታችን ቃል ኪዳናቸው በረከታቸው አይለየንአሜን

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እስተፋሰ ክርስቶስ ዋስ ጠበቃ ይሁኑን የሞቱትን ወገኖቻችን ከሲኦል ወደገነት ይመልሱልን

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአባታችን የአቡነ እስትንፈሰ ክርስቶስ በረከት ረድኤታቸው ይደርብን።

  • @mtt733
    @mtt733 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 ปีที่แล้ว

    የአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ አምላክ ሆይ ማረን በእውነት💔🥺 ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @hanahhanah40
    @hanahhanah40 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ በረከት እረደት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ
    @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሄወት ያሠማልን መግስተሰማያትን ያውርስልን በረከትህ ይድረሰኝ ለኔ ለሀጻተኘዋ

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 2 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    የቅዱሳን አባቶቻችን ሐብተ ረድኤት አይለየን አሜን///🕯🤲

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለ ቤት ያድልልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን ከቅዱስ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ገድል ብዙ ነው ባይ ገልጸውም ሰው በእምነት ውስጥ ከሆነ እራሱን ማሸነፍ እንደሚችል ብሎም የአምላክ የክብሩ መግለጫው አድርጎ እደሚጠቀምበት ያረጋገጠ ተጋድሎ ዘላለማዊ እርስት እደሚያሰጥ ነው የተረዳሁት ወንድማችን ገብረ ሥላሴ በእድሜ በጤና በሞገስ አሁንም ይጠብቅልን የቅዱሳን በረከታቸውን እድናዳምጥ ለመመረጥ ያደለእ ቸሩ መዳኒኃለም ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያድልልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 2 ปีที่แล้ว +5

    ከቅዱሳን ገድለ ፀሎት በመስማት ተሳታፊ ስላደረከን እግዚአብሔር አብዝቶ ይሰጥልን የአባታችን አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ በረከታቸው ረደኤታቸው አገራችንሀይማኖታችን ይጠብቅልን አሜን

  • @ሀብታምወለተሚካኤል
    @ሀብታምወለተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጻድቁ አባታችን ቃልኪዳን የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን እኛ መቼም አይገባንም በማንነት እየከፋፈሉ አቅርበዉ ልክ እንደ ምግብ ሲበሉን ዝም ብለን እንበላለን
    የኔ ነገር ከድጋይ ላይ ዉሀ ማፍሰስ ነዉ ነገር ግን እግዚአብሔር የሰዉልጆችን ለመማር ያለዉን ቸርነት ቅዱሳን እደኔ አይነቶች ሀጣን እንድንድን ያላቸዉ ፍቅር ምንም ሳንደክም ገድልህን የሰማ የሚለዉ ይደንቃል ጻድቁ አባታችን ስት የደከሙበትን ለእኛ ለሀጣን እዲህ በቀላሉ ሲሰጠንም ግሩም ነዉ ቅዱሳን ለኢትዮጵያ ያላቸዉ ፍቅር ብዙ ጊዜ ቅዱሳን ገድላቸዉ የኢትዮጵያን ህዝብ ማርልኝ ነዉ የሚሉት

  • @trngoworkuwaga5992
    @trngoworkuwaga5992 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳኑ በርከት አይለየን አሜን

  • @meweddefeteweke1163
    @meweddefeteweke1163 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በረከታችው ይደርብን አናቴን ነፍስ ይማሮልኝ አቡነ አስጢፍኖስ ክርስቶስ😢😢😢 ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አናመሰግናለን❤❤❤

  • @sima_2321
    @sima_2321 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን በእውነት በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን አባታችን
    በእውነት ከአባታችን ከአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ እረዴትና በረከት ያካፍለን በረከታቸው ይደርብን
    እኔም የደነቀኝን ወይም የያዝኩትን ነው የተናገሩት በጣም እናመሰግናለን

  • @tube-bo2qr
    @tube-bo2qr 2 ปีที่แล้ว

    አዎካለ ሂወት ያሰማለን mመንግስተ አማያትን ያሰማልን amen amen amen

  • @weletekidangebirehiweti9979
    @weletekidangebirehiweti9979 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ሰው በኃጢአት መቀጣት እዳለበት ኃጢአት የሚያሰራውን ወደሲሆል አውርዶ በተሰጣቸው ቃል ኪዳን ከሞት እያስነሱ ምሕረት እደሚያሰጡ የምንኩስና ሥርዓት ዛሬ እንደምናየው እደልሆነ በቃል ኪዳናቸው መጠቀም ምን ያእል እንደሆነ በጣም ብዙ በረከት እንዳለው ተመስገን ክርስቲያን ስላደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ፡፡ ወንድማችን ገብረ ሥላሴ ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና የእድሜ ባለቤት ያድልልን ከመላ ቤተሰቦች ጋር ለዚህም ነው ሕጉን ብጠብቁ ሕጉ ይጥብቃችኸል ብታፈርሱ ያፈርሳችኸል ባለው ቃል እየፈረስን የትንቢት መፈጸሚያ የሆነው የንስሐ ህይወት ያድለን ዘንድ አስበን ክብርን ይስጥልን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አብ ይስጥልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ። ያብፀዑ አባታችን መላከ እስትንፋስ ክርስቶስ ረድሄትና ፣ በረከቱ ፣ ልመናው ፣ ፍቅሩ አማላጅነቱ ለዘላለም በእዝበ ክርስትያን አድሮ ይነር ። እስከመጨረሻው ህቅታ ድረስ የክርስቶስን ማመንን በልቦናችን ያሳድርብን። እመቤታችን ትርዳን በረከተ ስጋ ፣ በረከተ ንፍስን ታድለን ። አገራችንን የአባቶቻችን አምላክ ይጠብቅልን / ይባርክልን ። ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @hwoldearegay4424
    @hwoldearegay4424 2 ปีที่แล้ว +4

    የፃዲቁ በረከት ያድልልን ከልቤ ነው ያዳመጥኩት ቃል ኪዳናቸው ይደርብን

  • @ናሆምሃብተማርያም
    @ናሆምሃብተማርያም 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተመስገን ተመስገን ተመስገን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን አሜን።

  • @Ayinad
    @Ayinad ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወገንድማችን

  • @ጎርዳyoutube
    @ጎርዳyoutube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይመስገን ወንድማችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአባቶቻችን ሃይማኖት እምነት ፅናት ረድኤት በረከታቼውን ያድለን አሜን
    እኔ ዛሬ ካነበብክልን ከአባታችን እስትንፋስ ክርስቶስም ሆነ የትኛውም ቅዱሳን አባቶቻችን እናስቶቻችን
    ከብሉይ እስከ አድስ ኪዳን ወይም ከቅዱስ አባታችን አዳም ጀምሮ እስከአሁኗ ስአት ያሉ ቅዱስን ሁሉ ገድላቼው ፅናታቼው ሁሉ እንዳለ ሆኖ እኔን ግን ግርም ድንቅ የሚለኝ የምቀናውም ቢኖረኝም የምውድላቼው. (ሃይማኖታቼው እምነታቸው በእግዚአብሔር ላይ ያላቼው መተማመን ብቻ ይሄ በጣም ግርም ድንቅ ይለኛ)
    ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ እምነት እንዲኖረኝ ሃይማኖቴ የፅና እንዲሆን

  • @ሠላሜነሽድንግልዋስት-ጸ8በ
    @ሠላሜነሽድንግልዋስት-ጸ8በ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወልደዳዊትተሣሐለነ
    @ወልደዳዊትተሣሐለነ 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳኑ በርከት አይለየን አሜን

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳንም አደረሰህ ወንድማችን እግዚአብሔር በሰላም ለሰሙነ ሕማማት አደረሰህ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ለብርሃነ ትንሣኤው ያድርሰን ላንተም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ለምታደርግልን የቅዱሳን አባቶቻችንን ገድል ለምታሰማን እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ። እባክህን በፀሎትህ አስበኝ ክንፈሚካኤል ከስደት ሀገር ስደት ክፉ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው

  • @yetewahidolij21
    @yetewahidolij21 2 ปีที่แล้ว +3

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የህይወትን ቃል የሠማልን ወንድማች ገብረ ስላሴ ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን፫ የጸድቁ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸውም የሀገራችንንም ሰላሟን ይማልስልን እኛንም ይማረን አሜን፫!!!🙏🙏🙏

  • @ማርያምእናቴናት-ዘ6ቈ
    @ማርያምእናቴናት-ዘ6ቈ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ፫

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
    @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትያሰማልን

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ወድማችን
    የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን አሜን፫
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Aa-fo9vj
    @Aa-fo9vj 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቅዱስ አባታችን በረከታቸው ይደርብን✝️

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ብዙ ነገሮችን ተምረናል አሰተምረህናል እግዚአብሔር የሰማነውን ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን ፈጣሪ ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን ማስተዋልንም ይስጠን ቸሩ መድኃኔዓለም በቸርነቱ

  • @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ
    @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን አብሮ አደረስን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ከቅዱሳኑ በረከት ይክፈለን አገራችንን ስላም ያርግልኝ

  • @ሀብታምወለተሚካኤል
    @ሀብታምወለተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሰዎት የቅዱስ እስትፋሰ ክርስቶስ በረከት ይደርብን በቃል ኪዳኑ ይማረን

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 ปีที่แล้ว

    መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ80 ቁጥር 1-16

  • @tsehaitsegaye
    @tsehaitsegaye 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ተባረክ እግዚአብሔር ያአገልግሎትህን ዘመንህ የተባረከ ይሁን ቃለ ሒወት ያአስማል

  • @adera6007
    @adera6007 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን በእውነት ፀጋውን አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን።
    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @ናሆምሃብተማርያም
    @ናሆምሃብተማርያም 2 ปีที่แล้ว

    አብነ ዘበሰማያት።

  • @adera6007
    @adera6007 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሰህ ለሆሳእና በአል ወንድማችን።
    ለትንሳኤዉ በሰላም በጤና ያድርሰን መልካም ሠሞነ ሕማማት ይሁንልን በጸሎትሕ አስበን ቤተኡራኤልና ማሕደረማሪያም ብለህ

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ
    @ድንግልማርያምይዥአንችንአ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ እኔ የመጀመርያ ጊዜ ነው ስስማ አቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ የሚባል አባት ስምቼ አላቅም በጣም የሚግረም ፅሎት ነው 🙏🙏🙏

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan baxam inamasaganalan wanidimachin yaqidusan amlak iyasus kirastosa libon yisixan agrachinan itopiyan yixabaqalan 🤲🤲🤲🙏🙏🙏😭😭😭⛪⛪⛪

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን💚💛❤️🤲🤲🤲

  • @SalamSalam-np5ji
    @SalamSalam-np5ji 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @asilphone9368
    @asilphone9368 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Barktu yee Darben

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen 🙏

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @gerkaleyekaemoyemesgineka4666
    @gerkaleyekaemoyemesgineka4666 2 ปีที่แล้ว

    Amilake Qidusan xegawun yabizalihi kekifu yisewirhi Tena yisitihi hiwetihin yibarik ene bizu newu yetemarkut ketemarkut a du mejemerita bemegibya lay yasitemarkewu sile bi here bixuan tebarki

  • @mesi5527
    @mesi5527 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasmalen

  • @teta8527
    @teta8527 2 ปีที่แล้ว

    Kale heywot yasemalen!

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነህ ወድማችን አላማቸው ኦርቶዶክሳዊያንን ማጥፋት ነው ለስንት አመት የደከሙበትን ፍሬ አሁን እየበሉ ነው ያልነቃን አለቅን
    ለጠየከን ጥያቄ መልስ እንደ አቅሜ ሽንቁር ገንቦ በሆነው ጭንቅላቴ ምኑን ይዥው ምኑን ትቸው ቅዱሳን ከራሳቸው በላይ ለኛ ምን ያክል እደሚደክሙ አሳይተውናል አባታችን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 2 ปีที่แล้ว

    Baxam inamasaganalan wanidimachin baxam buzu nagar ka.abatachin timirnal inidnorbat yaqidusan amlak yirdan fixari fitun yimalsilan 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪⛪⛪⛪🙏

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ
    @ድንግልማርያምይዥአንችንአ 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ይህን ሁሉ ቁመህ ነው የምታነበው ወይስ ይቅርታ ለጥያቄ እኔ እንቅልፍ አላስማኝ አለ እረዴታቸው መላ ኢትዮጵያ ሀረብ ሀገር ለምኑነር ይሁንልን ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏

  • @dirokebede664
    @dirokebede664 2 ปีที่แล้ว

    Ye emebetachin kidist dingil mariam sigdetin misganan ke lijowa (eyasus kiristos) gera andi lay endinakerbi temirehalehu.

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 2 ปีที่แล้ว

    ገሃነብ የገቡ ወዳጅ ወይም ዘመዶች ቢኖሩንና : በአቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ስም ብንፀልይ ወይም ገንዘብ ብንረዳ : እሳቸው ከገሃነብ አውጥተው ወደ ገነት እንዲያገቡ ቃል ኪዳን አላቸው ሲባል ሰምቻለሁ ::
    ይህንን መልስልኝ : አደራ