ere ethiopia eyalechi dg negrewatal mn aynet bet endehone.....eneko ethiopia eyalehu mn aynet bet endemsera altenegeregnmko......smeta gn yetebekegn 9 beteseb beza lay ye 3 wer ye 2 amet ye 4 amet eyale ljochu bzu nachew enega 10 nen beza lay lelit 11 seat yejemerku mata 6 seat nw mtegnaw.......sdatu bezalay mgb mesrat bicha nw mikeregn gena 2 wer honegn saudi kfuwochi nachew......ene mnm allatm mkniatum aslemdatalechi eyeserachi mejemeria bihon neber no malet yalebat ke akmua belay kehone gn biro dewla enesu yngerulat bay negn
ሲጀመር እኛ የኢትዮ ልጆች ስማችን ክፉ ነው ግን እኛ ሚስኪን ነን ያሉንን እሽ እያልን አናታችን ላይ ነው እሚወጡት ሌላ ዜጎች ግን እራሳቸውን ጠብቀው አስከብረው ነው ነው እሚኖሩት
ማለቴአትጥፊ🎉🎉🎉
አትጥፊ ሌላ ቤት አልሠራም በያት እህት አብሺሪ ❤❤❤🎉🎉🎉
አድናቂሽናኝ፡በርስሽ፡የመተማመንሽደስይለኝልካንችብዙናተምሬአለሁ፡አመስግንሻለሁ
ልክ ነሽ መጥፋቱን እኔም አልስማማም ግን ማድረግ ያለባት ነገር አልችልም ወዴ ሀገር ላኪኝ ትበላት ብዙ አማራጮች ይኖራትላ የሷ አድ ሽ ሪያል ብትታመም አያሳክማትም ለመጀመሪያ ጊዜ ስለሆነ የሄደችው መናገር ላትችል ይሆናል ግን እደምንም ብላ ታናግራቸውና ትሂድ
ሳውዲ እንዴህናቸው ጥሩ ቤት ሲያጋጥምሽ እንጅ ሳውዲ እንዴህነው ቤት ትቀይር
በርችልንእህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጠንክርሽእህቶችሽን፡ታጠንክሪነልሽ
እኔም ያለውን ሳውዲ አረቢያ ነው ከመጣው አንድ አመቴ ነው በናቷ ቤት ሆስፒታል ልታሰራኝ ስትል አልሰራም አልኳት።ይቺ ኃይለኛ ነች አለች ቤት ውስጥ ግን ብፌ ታሰረኛለች የሚሸጥ ምግብ መትዋት አትጥፊ ግን ሴትዮሽ ከዚህ በኋላ ሌላ ቦታ መስራት አልችልም በያት
እኔ ከመጣው 1ዓመት .7ወር ነዉ የምሸጥ ምግብ እኔም ሰረሎዎ
ልክነሽ አድናቂሽ ነኝ
እዉነትሺነዉአህታለምዝምስንላችዉማከነታችዉነዉየሚወጡት
አትፊግንአሁንምአልሠራምበያት,ለአንዱምከባድነዉ,ለቢሮእዴዉላለሁእንጂአልሠራምበያት,እዴዛተአልሻትሥለምታቅአታሰራሽምኢሽአሏህ,እኔምአስፈራሪቻትነወከዛወድህአንድቤትነወየምሠራከልጆቼምበትእየሄድሽትሠሪአለሽአለችኝእዴዉላለሁአንጂአልሠራምአልኳትእናምአንችንምአሏህየአግዝሽ
በርቺ እማ❤
ere ethiopia eyalechi dg negrewatal mn aynet bet endehone.....eneko ethiopia eyalehu mn aynet bet endemsera altenegeregnmko......smeta gn yetebekegn 9 beteseb beza lay ye 3 wer ye 2 amet ye 4 amet eyale ljochu bzu nachew enega 10 nen beza lay lelit 11 seat yejemerku mata 6 seat nw mtegnaw.......sdatu bezalay mgb mesrat bicha nw mikeregn gena 2 wer honegn saudi kfuwochi nachew......ene mnm allatm mkniatum aslemdatalechi eyeserachi mejemeria bihon neber no malet yalebat ke akmua belay kehone gn biro dewla enesu yngerulat bay negn
እኔ አድስ ነኝ ግን ቢሮ ትንሺ ሰልጥነናል እና እሌላ ቤት እንዳትሰሩ ከመጀመሪያው እቢ በሉ ተብለናል መጀመሪያ እቢ ማለት አለማስለመድ ያለዚያ እንደ አህያ ነው የሚያደርጊት እኔ ልጅ አለ የሌላ ናቸው አሊዝም አፀዳለሁ እተኛለሁ በቃ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰለም ተስፈነሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤