ስላጠፋሁት ጥፋት ይቅርታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • ትልቅ ጥፋት እዳጠፋሁ ተረድቻለሁ እናም ይቅርታ
    @fentaye9663 @asemareadale @saratube1538 @kidistBantigeng @አባይ ስደተኛዋ

ความคิดเห็น • 33

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወንድሜ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው👍

  • @TGTube16-i4h
    @TGTube16-i4h 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ እኳን በሰላም መጣህ ዋውውው ኣሪፍ ቆይታ ነበረን በርታ❤❤❤

  • @Maremaapp
    @Maremaapp 2 หลายเดือนก่อน

    Selam Selam wandie felige agegnehu zare wow❤

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እዴት ነሽ እንኳ ደና መጣህ ወንድማችን የው ነት እኔ ምንም አልተቀየመሁ ውነቱ ነው ያቀርብህልን ነው❤

  • @MafaEske
    @MafaEske 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ውንድሜ 💛💚❤️🌿🌿🌿🌿🎉🎉

  • @የነገንማንያውቃልtube1956
    @የነገንማንያውቃልtube1956 2 หลายเดือนก่อน

    አውራወድሞ እኳንደሀህናመጣህ❤❤❤❤ በርታልን እናመሠግናልን

  • @HaregTube256
    @HaregTube256 14 วันที่ผ่านมา

    ሰለምሕ ይብዛ ሀይልዬ ቤረታ🎉🎉

  • @asiku-e7z
    @asiku-e7z 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወንድማችን አውራ. ሰላምህ ይብዛ ይቅርታ ታላቅነት ነው በጣም ጥሩ ነው. ስለ እውነት ደስ ይላል ❤

  • @እናት-Mamaይቲዩብ
    @እናት-Mamaይቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምቤተሰብ እካንደህናመጣህወድማችን ይቅርታ ትልቅነት 🌹🌹🌹

  • @ሀጀርወሎYouTube
    @ሀጀርወሎYouTube 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍

  • @Gabya-ze2tl
    @Gabya-ze2tl หลายเดือนก่อน

    ዋው ወንድሜ እግዚአብሔር ካተጋይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @trhaaryam
    @trhaaryam หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ይቅር ለእግዚአብሔር 🙏

  • @aminaamina-sh7de
    @aminaamina-sh7de 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን መጣህ ወርታ ቤተሰብ እንሁን ላይክ ሰብ አድርጌሀለሁ

  • @Agreselamአገር21
    @Agreselamአገር21 2 หลายเดือนก่อน

    ይቅር ለእግዚአብሔር ወንድም ጋሼ ሰው አካባሪ ወንድምነቴ❤ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 2 หลายเดือนก่อน

    ይቅር ለእግዚአብሔር 🙏ተባባሉ እኛ ይቅር ካላልን አምላክ እግዚአብሔር እኛን ይቅር አይለንምና ሰላም ፍቅር ለሰዉ ልጅ በሙሉ ይሁን 🙏

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልን ወንድማለም ይቅርታ ትልቅነት ትልቅ ስው ነህ የምር

  • @Agreselamአገር21
    @Agreselamአገር21 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Yektie
    @Yektie 2 หลายเดือนก่อน

    በሰዓቱ ባልኖርም ይቅታ የሚጠይቅና ይቅርታን የሚያዉቅ ትልቅ ሰው ወድምዬ ክበርልኝ🙏

  • @ዘ-ሚካኤልዩቱብze-mikaelyutu
    @ዘ-ሚካኤልዩቱብze-mikaelyutu 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ

  • @asmarech21
    @asmarech21 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ነው

    • @merry-2121
      @merry-2121 2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም አውራ ወንድማችን 🙋 ምንድነው 🤔 ኮሜንት አግዶኝ ነው እያዳመጥኩ ነበር

    • @እናት-Mamaይቲዩብ
      @እናት-Mamaይቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE 2 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ ትልቅነትነው ወንድሜ እኔ ቢዶውን አላየሁም ግን አንተ ለመልካምነገር ይሆናል የሰራኸው ግን ሌሎችን ባለማወቅ ካስቀየምን ይቅርታ ትልቅነትነው አላህ ይጠብቅህ

  • @Zedotube82
    @Zedotube82 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ደስ ብሎኛል ይቅርታ በማለትክ ይቅርታ ማለትክ ትልቅነት ነው ወንድማችን ይቅር ተባባሉ ፈጣሪ የሚወደው እሱን ነው

  • @እሪታ_21
    @እሪታ_21 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ወድሚ እኔ ራሱ በጣም ገርሙኝ ነብር ምከኝቱም እአላምኩም ግን ከምነም ይቅርታ መጠየቅህ እኔራሱ ደብሮኝነበር
    ምግኝቱም ትናት እህቶች ሣለቅሱ ነበረ
    በተለይ እርግብ ለማነኝዉም ችግር የለዉም ይቅርታ ማለትህ በጣም አሪፍነዉ

  • @MesiiEthio4-m
    @MesiiEthio4-m 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እኔ የዛሬ 5ወር ስላልነበርኩ ዩቱብ ላይ አልነበርኩም ስለዛ አልተቀየምኩህም😮

  • @alemi2929
    @alemi2929 2 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው ታላቄ

  • @MohammdSani-lo3mc
    @MohammdSani-lo3mc 2 หลายเดือนก่อน

    አመለካከትህ ልክ ነው ይቅርታ ትልቅነት ምናልባት ለማስተማር ብለህ ነው ይሄን ያደረከው ብዬ አምናለሁ

  • @BerihunSewagegn
    @BerihunSewagegn 2 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ የትልቅነት ምልክት ነው ዋው እግዛብሔር ይባርክህ

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ በበኩሌ የምን ይቅረታ እንደሆን አልገባኝም ሆኖም የጉዳዩ ባለቤቶች ይደረሳቸዎል ይቅርታ ጥሩ ነገር ነው

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
    @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላም አውራ እንኮን በሠላም መጣህ ይቅር ለእግዚአብሔር የቅታ ስትጠይቅ ግን ያየሰረሃው ቪዶ ድሌት አርገው በይቶብ መንደር እር በራስ መተሳሰብ እንጁ የአንዱን ገበና ሜዳላይ ማውጣት ተገቢ አይደለም

    • @awraclick
      @awraclick  2 หลายเดือนก่อน

      ስንታየሁ አመሠግናለሁ ገበና ብዬ አስቤም አይደለም ላይቭ የሆነ ነገር ነው የወሰድኩት ያም ቢሆን ስእተት ነው ማስፈቀድ ነበረብኝ። ክብረት ይስጥልኝ።

  • @Enatyoutube-xg1hh
    @Enatyoutube-xg1hh 2 หลายเดือนก่อน

    በላይብ መተህ አብራርተህ አስረዳን በዝች ቁራጭ ቢዲዎ ይቅርታ አትበለን አውራው እኔ ከማንም በላይ የማከብርህ የምወድህ ሰው ነበርክ ይህን ካተ አልጠብቅም ነበር ይቅርታህን የምንቀበል ው ከፕራይ ቤት ስታጠፋው ነው አውራው ።