ETHIOPIA: ጃዋር ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገረ | "አሁን የበለጠ የሚያሳስበኝ የአገር መበተን ነው" Jawar Mohammed - Addis Daily

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 70

  • @samsontedros8507
    @samsontedros8507 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጎበዝ ፓለቲከኛ ።

  • @alemtizale8433
    @alemtizale8433 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much dear brother . May God continuously bless you ❤❤❤

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o หลายเดือนก่อน +1

    ጀዋርን ገስፆ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት ያስነሳ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይገባዋል !!!

  • @stefandawit
    @stefandawit หลายเดือนก่อน

    Its Historical Interview Jawar . Just Keep Your Future

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S หลายเดือนก่อน +1

    በባህሪው ጸጸት እንከን የሌለበት
    ፈጣሪ ብቻ ነው ከቶ የማይሳሳት።
    ከአዳም ጀምሮ ስህተትን ያልሰራ
    ሰው ጨርሶም የለም በስም የሚጠራ።
    የዘር ፓለቲካ እሳት አቀጣጥረሎ
    ወጣት የማገደ በግፍ አስገድሎ።
    የዲያብሎስ ፈረስ ጀዋር አረመኔ
    እኔ አልተጸጸትኩም አለን በጭካኔ።

  • @lubabajabir3810
    @lubabajabir3810 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ በረካ ሁን!

  • @belayteshome
    @belayteshome หลายเดือนก่อน +3

    አሁን ጁሀር ሰው ለምን ረሰኝ ካልሆነ በሰተቀር ያንተ አስተሳሰብ ውድቅ ሆኖል አሁን ያለክ ተሰፋ ሀገር ስትለወጥ ዝም ብለህ ማየት ብቻ ነው ከዝያ ውጭ የምሰማህ ሰው የለም ምክንያቱም እጅህ ላይ ያለው ካርድ አልቆል በጣም ነው ያሳዘንከኝ

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o หลายเดือนก่อน +1

    የሉዓላዊ ሐገር እና የሕዝብ ደህንነትን በባንዳነት አፍርሶ እና ጥሶ ኢትዮጵያውያንን እና ኢትዮጵያን ለወራሪ ባዕድ የአረብ ሐገራት አሳልፎ የሰጠ የኢትዮጵያ ሕዝቦችን አለም አቀፋዊ የመሪዎች ሕግን እና የስደተኞች ሕግን በሕገወጥነት ሳያከብር የገዛ ሕዝቡን በማን አለብኝነት በሐገር ውስጥ አውቆ ጦርነት በመክፈት የገዛ ሕዝቡን የሚገድል እና ከሐገር ዉጪ የምስራቅ አፍሪካን የሰላም ቀጠና ያደፈረሰ አምባገነን ወንጀለኛ መሪ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ !!!
    ለምንድነው ጴንጤ ፖለቲከኞች ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም ሕዝብን እየገደለ ያለውን መሪ ተባረክ እያሉ የሚደግፉት?
    አማራ፤ ትግሬ፤ ኦሮሞ፤ ሕዝቦችን አጣልቶ በመከፋፈል እየገደለ ስለሆነ ?
    ቆይ የመከላከያ ልብስ የለበሱት አማራን የሚያርዱት የሸኔ እብዶችስ ?
    የኢትዮጵያን ሕዝብ ባንዳ እየገደለው እንዲኖር የሚጠበቀው መላ ሕዝቡ እስከሚያልቅ ነው ?
    ኢትዮጵያ ሕዝቦችዋን የሚጠብቅ ሐቀኛ ወታደር ስለሌላት ነው ?
    ሕዝብ ሲጠብቅ የነበረውን ጀግና መከላከያ በፖለቲከኞች ሴራ በተኛበት ስላረዱት ነበር ?
    መከላከያ ሲታረድ ገስግሶ የደረሰለትን የኢትዮጵያ ሕዝብ አማራ ፋኖ ጋር መዋጋት ነበረበት ???
    እናንተ የብልፅግና ፖለቲከኞች ስራችሁ የሕዝብ መሪነት ሳይሆን ባጠቃላይ ሕዝብን በሐገር ውስጥ እና በውጪ መግደል እና ማሸበር ነው !!!
    የሕዝብ መሪ ተብላችሁ ህዝብ እና መከላከያን የምታዋጉ ነውረኞች !!!
    ሴረኛ ፖለቲከኞች ሕዝብ እና መከላከያ እንዲዋጉ ካደረጋችሁባት እለት ጀምሮ ኢትዮጵያን አፍርሳችኋል !!!
    ውስጧ የፈረሰች ሐገር ላይዋ ለወራሪዎች የተብለጨለጨች የዛሬይቱ አሳዛኝ ኢትዮጵያን ለኢትዮጵያውያኖች አለች እያላችሁ ሕዝብን እና ሐገርን ገድሎ ማታለሉ የባንዳነት ብልጠት መሆኑ ነው ???
    ሳይማር ላስተማራችሁ ምስኪን ሕዝብ ዉለታውን የምትከፍሉት ሕዝቡ የሚኖርበትን ሐገር በማሳጣት እና ተፈጥሮአዊ የመኖር መብቱን እንደ ሰይጣን ሞት አምጥታችሁ እንዳይኖር በመግደል ነው ???
    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም ቅን የኦሮሞ ሕዝቦች ነገ አብሯችሁ ለሚኖረው የአማራ እና ትግሬ ወንድም ሕዝብ አሁን ለሚገደለው ነገ ኦሮሞን እና ትግሬን ለማይገድለው ምስኪን የአማራ ሕዝብ ዛሬ የኦሮሞ ኦርቶዶክስ እና ሙስሊሙ ሕዝብ ታሪካዊ ውለታ ለመዋል እና ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም እና አብሮነትን ለማስጠበቅ እውስጣችሁ በኦሮሞ ሕዝብ ስም ተደብቀው የአማራ፤ የትግሬ እና ኦሮሞ ኦርቶዶክስ ሙስሊም ሕዝቦችን የሚገድሉትን ጴንጤ የብልግና ሕዝብ ገዳይ አለምአቀፍ ወንጀለኞች ላይ እናንተ ፈጣሪን የምትፈሩት ደግ የኦርቶዶክስ እና ሙስሊም ኦሮሞዎች በሐገር ከፍተኛ ኃላፊነት ስሜት ቀድማችሁ በፈጣሪ ስም አጠገባችሁ ተቀምጦ መላ ኢትዮጵያውያንን ደም በደም ያደረጉ በሐገር ውስጥ እና በውጪ ሐገር ኢትዮጵያውያዊያንን አዋርደው ዜጎችን አላስኖር አላስቀምጥ ያሉት የብልፅግና መሪ ፖለቲከኞች ላይ ቀድማችሁ እርምጃ ብትወስዱ ይመረጣል !!!

  • @GhgdGgf
    @GhgdGgf หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @NigussieGutuEdae-f1r
    @NigussieGutuEdae-f1r หลายเดือนก่อน +2

    ጀዋርን የሚትጠይቅ አንተ ራስህ ጋዜጠኛው ጤናማ መሆንህን እጠራጠረሃለሁ፡፡ ለምን ብትለኝ ጀዋር ማን እንደሆነ ሳታውቀው ቀርተህ ነውን? የኢትዮጵያ ዋንኛ ጠንቅ ሠላም ሲሆን የሚያመው፣ ለቡዙ ነፁሃን እልቅት ወንኛ ምክንያት፡ ለአብነት በሻሼ የተፈፀመው ዘግናኝ ጭፎጨፋ፣ ለሀጫሉ ሞት ምክንያት ለኦሮሚያ ክልል መተራመስ ወዘተ.... "ጅብ በማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ ፡"አለ አሉ :: ስንቱ ይዘረዘራል?... የቀደድሞው ጁሀር ወይስ ሌላው ነው የተከሰተው? የቱን ዝምታውን ነው የሚሰብረው? Kana namichch maraataa odumaa hafaan issa qabiddaniyuu ..

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 หลายเดือนก่อน

      Johar MENCHA, ⚔️He is a genocide insider⚔️::

  • @ZerihunAlemu-b9n
    @ZerihunAlemu-b9n หลายเดือนก่อน +2

    You are realy machured

  • @mulatuwoldegzi7715
    @mulatuwoldegzi7715 หลายเดือนก่อน +1

    With out background check why lama meerssa handed over public power to Abiy Ahemed?

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia is drawing country now

  • @muhabahassen8103
    @muhabahassen8103 หลายเดือนก่อน

    Thank u whr r u been all ur tem pls I hope u do shep each poltics

    • @gebrem8chael1602
      @gebrem8chael1602 หลายเดือนก่อน

      Are u okay? Do u understand what u r posting? 😅😅😊😮

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 หลายเดือนก่อน +1

    ጅዋር መሀመድ አንተን አሁን የሚሰማህ የለም አሁን ጥልህ ከኦሮሞ ህዝብ ነው ።

  • @RahelTikue
    @RahelTikue หลายเดือนก่อน +1

    በቃህኢሃዴግአፈረስክ አገርፈረሰችብልፅግናከፈረሰግንአገርትበተናለች!

  • @wengelwengel-i5s
    @wengelwengel-i5s หลายเดือนก่อน +1

    ጀዋር የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ክዷል ለምን ፋኖን አይቀላቀልም??

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 หลายเดือนก่อน +5

    ጀዋር መሐመድ ሕዝብ ጠላህ ። ተተፋህ ። በቃህ የአንተ ነገር አክትሟል። ፊልምህ ተቃጥሏል ። መጽሐፍ ህንም የሚያነበወ እይኖርም ።

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 หลายเดือนก่อน

      ...JAWAR MENCHA👹... IS RIPE FOR FANO JUSTICE WHEN THE TIME FOR BLIND JUSTICE COMES SOONER THAN LATER!!!⚔️😏😎😎🙂🙂⚔️

  • @anesoabdela-t9h
    @anesoabdela-t9h หลายเดือนก่อน +2

    ተሸዉደሀል በቃ በግርግር አይሆንም!!
    የቀና ቡዙ ያወራል!!

  • @RahelTikue
    @RahelTikue หลายเดือนก่อน +1

    አገሪቷየሚያፈርሳትጁሃርነው
    አሁንለሚመጣው ነገርበሰራውወንጌልስለፈራነው ከጅሃርአቢይበመቶፐርሰንትይበልጣል ቢያንስአቢይብሄርተኛአይደለም ጁሃርዘርኛ የሃማኖትእኩልነትአያምንም ብሄርተኛነውስለዚይልሰውየብሄርተኛስለሆነበተራልጨቁንእያለንነው

  • @FiranolErmias
    @FiranolErmias หลายเดือนก่อน

    Ayii kebebush

  • @ArehmanDrlmolo
    @ArehmanDrlmolo หลายเดือนก่อน

    ለእትዮጺያ አቢይን አንታ ጀግና ቢቻናው ምያስፈልገት ያወደቀ ሌለውበርትናው

  • @PeaceForall-u7d
    @PeaceForall-u7d หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጣኛዉ ኢትዮጵያዊ ከሆነ የጠያቃዉ ጥያቄ ትክክል አይደለም።ለምን?አሁን ጀዋር የተነገራዉ ስለሀገሪቷ ምስቅልቅል እንጅ ስለስልጠን መያዝ አይደለም።የሀገሪቷ ሠለም ከተራጋጋጣ ሥልጠኑን ጀዋርም ያዛ፣ጀንጀዊድም የዛ ጉደዩ አይደለም።ጀዋር ሥልጠን ብይዝስ ምን ያንሳዋል?

  • @RahelTikue
    @RahelTikue หลายเดือนก่อน +1

    በጣምደንቆሮሰው አንተምንስተርብትሆን
    መግደልምትጀምረውበትግራውያንእናበአማራነው ጅሃርከሚነግስ አቢይ1000ዓመትይንገስ

  • @ArehmanDrlmolo
    @ArehmanDrlmolo หลายเดือนก่อน

    ከአብይ ወራድ ከፊቅር ኮኮብ አለህ መጨራሸውን ያሰምርለት አለህ እስልምናን ይፊቀው ናገ በአኬራ ያእሰት እንደዮን

  • @HassenGelmo
    @HassenGelmo หลายเดือนก่อน

    😊
    😊

  • @FouadTadesse
    @FouadTadesse หลายเดือนก่อน +5

    ጆሀርዬ በቃ ተሸውደሀል አብይን አትችለውም ጁሀር አትጃጃል በፖለቲካ ሀገር ማስተዳደር አይቻልም ተበልጠሀል

    • @oumahmed965
      @oumahmed965 หลายเดือนก่อน

      Empty mind

  • @calebdechasa
    @calebdechasa หลายเดือนก่อน +1

    ጃዋር የተነፈሰ ጎማ ነዉ።

  • @mulatuwoldegzi7715
    @mulatuwoldegzi7715 หลายเดือนก่อน +1

    After Abiy ,amharas ,eriteria jointly with Glulf states Arabs operated war & destroyed human & cottage industries in Tigry , why cry you ediots?

  • @abm1344
    @abm1344 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያን የምታስፈርስበት ቄሮ ስለሌለ ነው አስጊ የሆነው?ማን ሊሰማህ?አንተ ትፈርሳለህ መጀመርያ ትዳር ግን አስተካክል፣፣

  • @ArehmanDrlmolo
    @ArehmanDrlmolo หลายเดือนก่อน

    ያራስህ ናው ያታደፈናው

  • @mekonnentekayu4086
    @mekonnentekayu4086 หลายเดือนก่อน +1

    ደነዝ ኢትዮጵያን አታውቃትም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @henokbrehanu
    @henokbrehanu หลายเดือนก่อน

    Big apology to JM

  • @vitamia6366
    @vitamia6366 หลายเดือนก่อน

    Jawar who? Jawar will sell his sole to make money. He appears to be so desperate to promote his book and remain relevant.

  • @NagaasaamootiiMagii
    @NagaasaamootiiMagii หลายเดือนก่อน

    ቄሮን እንዴት መልሰህ እንዳአደነዘዝክ ግን ለምን አታነሳም? Why don't you raise that you silenced the "Qerroos" then? Better you do not stagger always.

  • @MuluTulu-k3n
    @MuluTulu-k3n หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ጭቅላትህን ይበትንልህ

  • @KaleabTekile
    @KaleabTekile หลายเดือนก่อน

    Endedt endemiwedih

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 หลายเดือนก่อน

    Tultula kedada ashebare ante belo le Ethiopia asabe beageretu lay sera seteshereb noreh mengist eko beyekerta yefetah saw neh ahun degemo min felega naw mengist lewodek naw asetawusugne naw yelem mengist ager lemakenat eysera naw seregna selehonk kenat naw tekatel alaref kalek degemeh waga tekefelaleh no more game is over 😂😂😂😂😢😢😢😢

  • @shukuriyaabbabulgu2240
    @shukuriyaabbabulgu2240 หลายเดือนก่อน

    Seena jumjum kezih qeddem
    inee awqewallehu yesew shetan new bilaw nebber

  • @girmatulu
    @girmatulu หลายเดือนก่อน

    ትልቁ ዳቦ ሊጥ ስሆን አዳምጤት

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 หลายเดือนก่อน

    Who cares for Jawar or Abiy? Why do you make them so important and confuse the public?

    • @YadenoGirma
      @YadenoGirma หลายเดือนก่อน

      We care about bro
      You are the only one refuse but we are many!

  • @Ahmed-u7w1f
    @Ahmed-u7w1f หลายเดือนก่อน

    Johar. Ende dima negayo 1984

  • @gosaalemu
    @gosaalemu หลายเดือนก่อน

    agrachnen maneme aybetnatem juhaer ana tebtnaleh tesfa korteh neber ytkaltkew shnawech slgebu new machame wed seltaane atmtame bessebkew dolare ngdehe tdebkina nure

  • @gosaalemu
    @gosaalemu หลายเดือนก่อน

    juhare egnoranse ant enji abiye aydelam serawitach zara yalbeten yalemawkeh new

  • @UpbdhJhfhh
    @UpbdhJhfhh หลายเดือนก่อน

    Oh juhar , once you told us politics is a business. & You did your business at z expense of poor innocent oromo. Now you came for nuzazze

  • @fazeundead6986
    @fazeundead6986 หลายเดือนก่อน

    Qabsonke inni gafa duri dhugadha inni amma atis amaris silxana fetu arusinis akka ati motumma gubba tate akka amararoni woll itti jijira turann sana umata gabromsudha biyya kessa hahafu biyya ormatu baqatuma kesati isinnmale oganumma nano oromo bira akka isin hinfene isin bekkna filmi afo afo demtan kana worra isin hinbekneti hima

  • @Ahmed-u7w1f
    @Ahmed-u7w1f หลายเดือนก่อน

    Johar poletknya iydelem

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 หลายเดือนก่อน

      Johar MENCHA, ⚔️He is a genocide insider⚔️::

  • @UpbdhJhfhh
    @UpbdhJhfhh หลายเดือนก่อน

    Oh, juhar, God has punished you , for all conspiracy you did at z expense of oromo .... unless u regret for all sin you did for your pocket, God will punish u again. Stop coming to mdia ..Dont under estimate your colleagues

  • @nuredinhassen-p8r
    @nuredinhassen-p8r หลายเดือนก่อน

    ቆርቆሮ

  • @tedrosbelay9216
    @tedrosbelay9216 หลายเดือนก่อน

    Lemen tewashaleh jawar oromo first eyalh alneber ?????

  • @RahelTikue
    @RahelTikue หลายเดือนก่อน

    አንተጡቅለይምንስተርርትሆን ሰከንደሪበጣምይገርማርእኔዘግነትየእቀይርአለሁኝጁሃርመንግስትከሆነኤሬትራዊመሆንይሻላል

  • @bontujimma6015
    @bontujimma6015 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂 jealous...😂😂😂jealous

  • @bontujimma6015
    @bontujimma6015 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂 jealous...😂😂😂jealous