ሚስጥር አስወጣችሁኝ | Answering your questions.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 262

  • @yonasmoh
    @yonasmoh  9 หลายเดือนก่อน +27

    I shared some of my secrets on scaling my SMMA business.
    You don't want to miss this one.
    th-cam.com/video/Dkwwhn7fe0E/w-d-xo.htmlsi=SkHSjRYC_U-N0nb8

    • @misganawayele
      @misganawayele 9 หลายเดือนก่อน +1

      Can you tell me sth about Binance Please ??

    • @addismedia38
      @addismedia38 2 หลายเดือนก่อน

      Tilayale yone

    • @addismedia38
      @addismedia38 2 หลายเดือนก่อน

      Ine time alegn gin ye online sera falge magegnt alchalkum

  • @paulostube410
    @paulostube410 9 หลายเดือนก่อน +7

    እያየሁህ የተለወጥክ ልጅ ነህ በጣም ነው የሚገርመው ግቢ ከመግባቴ በፊት የምታደርጋቸውን ጥረቶች እና የምትለቃቸውን ነገሮች ስከታተል ነበር ። በርታ !!

  • @hulageb_multimedia
    @hulageb_multimedia 9 หลายเดือนก่อน +68

    ለእኛ ሀገር ወጣቶች ትልቅ ተምሳሌት የምትሆን የዘመኑ ወጣት ነህ የምር አደቅሀለው። በርታ❤❤❤❤❤❤

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  9 หลายเดือนก่อน +2

      🙏🙏 Thank you!

    • @mebtuberhanu
      @mebtuberhanu 9 หลายเดือนก่อน +6

      ማድቀቅ ስትል ። በወፍጮ ነው? 😂😂😂just kidding. Yoni is special

    • @mebtuberhanu
      @mebtuberhanu 9 หลายเดือนก่อน

      ​​@@yonasmohi usually don't follow social media influencers from Ethiopia. Because most of them copy paste what they have noticed online and entice people into doing fruitless things ( kinda selling information that's not even well investigated for the sake of attention and tiny bits of TH-cam earnings). Then they try to teach you the life they didn't actually live and want to get paid for it. But you, are different. You lived the life you're teaching. You deserve every penny you earned. I don't know which crackhead asked you if you deserved what you had already. Silliest question of the year

    • @rozanurrr
      @rozanurrr 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂 yihen comment kayew bewala temelshe check yaderekuts ngr​@@mebtuberhanu

    • @Muazneim-h8q
      @Muazneim-h8q 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@mebtuberhanu deqeq ena deqaq mind jemea trta mdbehalw 😂😂😂😂 just kidding yoni is special

  • @EduEdloev
    @EduEdloev 9 หลายเดือนก่อน +2

    እንደዚህ አይነት ሰው ኢትዮጲያው ውስጥ ይኖራል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር። የንግግር አንድ ቃል እንኳን ሰውን ይቀይራል በርታ ስለ Feminist ያልከው ነገር I have no any idea👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏በጣም በጣም ነው የማከብርህ የማደንቅ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ኑርልን

  • @AfomiyaGashuMulu
    @AfomiyaGashuMulu 3 หลายเดือนก่อน +1

    በዚ ሰአት ብቻዋን እየኖረች ያለች ሴት ልታስገርምህ አይገባም ወንዱ ካደረገው እሷ ምን ያቅታታል እና በዚ ሰአት በትምህርት (በእውቀት ) በገንዘብ በእድሜ ከአንተ ሳትበልጥ አንተን ምትስተካከል(የምትበልጥ ) ሴት ብታይ ምን ልትል ነው and don't hesitate you will see that kind of female very soon .🎉😊❤

  • @selam801
    @selam801 9 หลายเดือนก่อน +7

    ልክ ነህ ሴት ልጅ ሰራ መሰራት አለበት እኔ ራሴ እምሰማማበት ሀሳብ ነው😊አለበለዝያ ውድ ሰልክ ይዘህ እንትን😅

  • @AbdulazizEshete
    @AbdulazizEshete 9 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የyoutube channel create አድርጌ ነበር ነገር ግን ብዙ ነገሮች ሙያዊ ድጋፍ እፈልጋለሁ ።ስለ ቪድዮ ኤድቲንግ የምታውቀውን አካፍለኝ

    • @Hamer2929
      @Hamer2929 9 หลายเดือนก่อน +1

      Please 🙏🙏🙏 subscribe

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 9 หลายเดือนก่อน +3

    ያወራኸው ትክክል ነህ አስታውሳለሁ ወንድሜ ከ7አመት በፊት በ 5ብር ስልክ ይሰራልን ነበር ኤልክትሮኒክስ ከፍቶ ምንም ተስፋ ሳይቆርጥ ሰራ ዛሬ ላይ እሚፈልገው ቦታ ነው ያለው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @EGS_lyrics
    @EGS_lyrics 8 หลายเดือนก่อน +2

    23-25 minute the best of best part, Thank you!

  • @datebadani1890
    @datebadani1890 9 หลายเดือนก่อน +7

    We all want part 2🙏

  • @selam801
    @selam801 9 หลายเดือนก่อน +6

    part 2 ቀጥል😊

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia 9 หลายเดือนก่อน +1

    You are special 😮

  • @DAGIMSAHLE-mc1qt
    @DAGIMSAHLE-mc1qt 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዮኒ ለኛ እድሜያችን 15-18 ትምህርት የማንወድ በስራ አለም ላይ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ምን ትለናለህ። ተማሩ ከማለት ውጪ

    • @marthabirhanu5052
      @marthabirhanu5052 9 หลายเดือนก่อน +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @አሐል19
      @አሐል19 5 หลายเดือนก่อน

      አጫጭር ኮርስ ውሰድ

    • @Lilgaint
      @Lilgaint 5 หลายเดือนก่อน

      Astemru😂😂

  • @frewerq1221
    @frewerq1221 9 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት በቅርብ ቀን ነው ስለ ግራፊክ ዲዛይን እና ስላ ኤዲቲግ ለማውቅ ቪድኦ ሳይ ያገኘሁህ
    በእውነት በጣም አድናቂህ ነኝ ወደሆላ ተመልሸ ሁሉንም ቪድኦህን ባላየውም የተወሰኑትን አይቻለሁ ግን እንዲህ አይነት ስራ እግሊዘኛ ማወቅ ይፈልጋሉ እኔ ደሞ አልችልማ ማርያም በጣም ተናደድሁ እግሊዘኛ መማር መጀመሪ አይቀርም 😂

  • @yola5474
    @yola5474 9 หลายเดือนก่อน +5

    Proud to have such smart Ethiopian💚💛❤️ , whose experience can uplift many youths

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 4 หลายเดือนก่อน

    ቤት የተቀመጡ ስትል ግን What does it mean? እኔ ሰራተኛ ነኝ ባለቤቴን በሚገባ አግዛለሁ ግን እቤት ለሚሆኑ እናቶች ትልቅ ክብር አለኝ፡፡ ሲለፉ እኮ ነው የሚውሉት ዮንዬ ለ ደቂቃ እንኳን እረፍት የላቸውም ፡፡ እዚህ ጋ ማስመር የምፈልገው እናቶች ነው ያልኩት፡፡

  • @beti530
    @beti530 4 หลายเดือนก่อน

    ይገርመኛል በጣም ይሄን video yemayewu gene diro neber ለኔ ብቻ ነው ግን ሂዎቴ ላይ እየሰራልኝ ያለው?

  • @tadilotigetu1116
    @tadilotigetu1116 9 หลายเดือนก่อน +8

    you always inspired me
    Keep up

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  9 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you!

  • @TheStepsConsultancy-zn7lq
    @TheStepsConsultancy-zn7lq 9 หลายเดือนก่อน +7

    My brave boy! I have learnt more from you and I will share your experiences to my daughters and my young brothers... Keep it up ..... I will see u someday being a very great and influential person!!!!!¡

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  9 หลายเดือนก่อน

      Thank you very much, ❤this means a lot🙏

    • @Hamer2929
      @Hamer2929 9 หลายเดือนก่อน

      Please 🙏🙏🙏 subscribe

  • @mebtuberhanu
    @mebtuberhanu 9 หลายเดือนก่อน +1

    Especially TH-cam revenue ማወቅ እፈልጋለሁ ። i wanted to pursue TH-cam as a full time career, but i don't want to waste my time if it's not lucrative enough.

  • @Wealthyhabesha_
    @Wealthyhabesha_ 9 หลายเดือนก่อน +4

    23:04 What A Quote 👏🏿

  • @simret1998
    @simret1998 7 หลายเดือนก่อน

    My dearest i love you so much and respect u bekaa berta you afe a role model 🙌ur the one on social media i can name 💫

  • @BelayAlemu-g1b
    @BelayAlemu-g1b 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ በርታ አመሰግናለሁ ።

  • @ErmiasFranso
    @ErmiasFranso 9 หลายเดือนก่อน

    yoniye TEBAREK Ere Videowochiken Ayameletegem bell weshet aydelem Awe demo teyakema molto Part 2 yesraliin

  • @seadaseid-uj7uo
    @seadaseid-uj7uo 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግና አላህ ያሳካልህ

  • @elahamseid-y1p
    @elahamseid-y1p 9 หลายเดือนก่อน +2

    please part 2

  • @marthabirhanu5052
    @marthabirhanu5052 9 หลายเดือนก่อน +1

    Question 13🙏
    Thanks man

  • @LamrilamLamrilam
    @LamrilamLamrilam 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴት ነክ ሁል ጊዜ ነዉ እምከታተልህ ካንተ ብዙ ተምሬያለዉ ልጄን ብቻዬን ነዉ እማሳድገዉ አሁን ባለሁበት ሁኔታ ቤት ሆኜ መስራት አምችለዉ እና ዩቱብ በመክፈት ተባበረኝ እባክህ አመሰግናለሁ ❤

  • @ethiobeat360
    @ethiobeat360 หลายเดือนก่อน

    Kudo 👍 thw femimin part. Strongly agree. This days they all lost & they dont know wtf they want bro.
    Ya man. Cheers 👍

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 9 หลายเดือนก่อน +2

    ስለፍቅር ሕይወትህ በሚድያ ዝርዝር መናገር ጉዳት እንዳለው እስማማለው ፍቅረኛ አለኝ ወይም የለኝም ማለት ግን ችግር የለውም ይኼ ደግሞ ፍቅረኛ ካለህ ለፍቅረኛህም እንደተቀበልካት ይገልፃል ነገር ግን ካልተናገርክ ችክ እያማረጥክ መሆኑን ነው የሚያሳየው ስለዚህ ችኮችም አርፈው እንዲቀመጡ ብትነግራቸው ይጠቀማሉ ከመማርም በላይ ነው ለእነሱ
    ሌላ ሰው አይነቃቃም አይማርበትም የምትለው ብዙ ሰዎች ከሌሎች ጥሩም መጥፎም ሕይወት ይማራሉ
    ስለዚህ ባጠቃላይ ምክኒያትህን አልተቀበልኩትም
    ሥራህን ጥሩ ነው በርታ

  • @michaelashenafi7425
    @michaelashenafi7425 9 หลายเดือนก่อน +4

    Part 2❤❤🎉

  • @emoji2-rh2ft
    @emoji2-rh2ft 9 หลายเดือนก่อน +1

    You’re changing me gradually buddy! thanks

  • @samuelderejademesa
    @samuelderejademesa 9 หลายเดือนก่อน +12

    RIP ASFAW MESHESHA

  • @felegmedia129
    @felegmedia129 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዬናስ እንደምናለህ social media marketing ላይ ለመስራት ብዙ ሪሰርች አድርጊያለው ጥሩ ግንዛቤንም ይዣለው ነገር ግን quality audio and image ያለው ቪድዬ መስራት አልቻልኩም ምን ምትለኝ ይኖርሃል

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  9 หลายเดือนก่อน

      Join our community, we can talk onlive session. t.me/mohanbessa

  • @yusuffarah5315
    @yusuffarah5315 9 หลายเดือนก่อน +2

    We need part 2 brother

  • @kidistbelayneh1617
    @kidistbelayneh1617 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for your valuable advises. But encouraging young people to drop out from college just because to earn money with their skill at hand may not necessarily work at all times. Unless they are forced to.Finishing at least first degree in my view may adds value at some point. We have to be cautions when we give advice as each individual is unique.

  • @goalhighlight6910
    @goalhighlight6910 9 หลายเดือนก่อน

    Hey yonas, I wanna apply to the internship as video editor and I have portfolio website that shows everything about me.
    Should I send you my previous works there in application form or send you my portfolio website link?

  • @aasimivrahim19
    @aasimivrahim19 9 หลายเดือนก่อน +1

    Part 2 🙏🏾

  • @bunatech
    @bunatech 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏yoni betam nw makebrih... ur life changer.... 1 Q.. Sile grade ina gibi wust indet adrigen gradachin indaywerd argen skilochin masadeg inchilalen... video bitseralin... 💝

  • @ekramekram3732
    @ekramekram3732 9 หลายเดือนก่อน

    በአሁኑ ዘመን ወጣቱ ለትምርት ያለው አመለካከት የሞተነው 4 አመት ሙሉተምሬ ከ10,000 ብር የማይሞላ ለማገኝው ብሉ አብዛኛው ወጣት የራሱን ስራ እየሰራ ነው ልክ እንደ ሜካፕ አርቲስት ዩትዩብ ዲጂታል ማርኬቲንንግ አይነት ነጋዴ ብቻ ብዙ ነው በዚላይ እንደዚ አስራሁለተኛክፍል እየጣሉ ብቺ ሳስበው ያለንበት ሁኔታ ትምርት የሞተእየሆነ ነው መሠለኝ አንተ ምን ትላለክ??

  • @selambirhanu312
    @selambirhanu312 9 หลายเดือนก่อน

    I really appreciate u yoni keep it up 👏👏 I know we will work together in the future am tiktoker and my content is like u so engenagnalen one day for sure

  • @Arsema-ari
    @Arsema-ari 7 หลายเดือนก่อน

    I feel like you don't know about depression well.... When you are real depressed you don't even have the energy to eat, to open your eyes. It's not something that go away because you go to the gym. But I understand our community like to ignore mental health problems... It is something we need to work on. Anyways leloch hasobochih betam arif nachew keep it up!

  • @haysemkhalid4094
    @haysemkhalid4094 9 หลายเดือนก่อน +1

    Well if u continue the part2 we all will be grateful ❤

  • @kemermuhdin
    @kemermuhdin 9 หลายเดือนก่อน +2

    part 2

  • @lamrotzina
    @lamrotzina 9 หลายเดือนก่อน +3

    proud of u❤ great work keep it up

  • @SisayMitiku-ku5og
    @SisayMitiku-ku5og 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስቸጋሪ ህይወት ውስጥ ነው ያለሁት ምን ትመክረኛለህ?

  • @alazarofficial2400
    @alazarofficial2400 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ እፈልገዋለሁ

  • @RodriGundogan
    @RodriGundogan 9 หลายเดือนก่อน +1

    Part two yoni👏👏

  • @bezawityfru21
    @bezawityfru21 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @LamrotBerhanu
    @LamrotBerhanu 9 หลายเดือนก่อน

    Seriously,YOU built different💪. Big love and respect.
    Can u pls tell me the seminar u talked about??

  • @AlebachewYalew-e6f
    @AlebachewYalew-e6f 9 หลายเดือนก่อน

    ene yemilew deha beteseb tewelije new yadekut ,demom yegeter liji kemehone yetenesa betam sinadedi kumar echawet neber min tilaleh?

  • @yeshiharegassefa3275
    @yeshiharegassefa3275 8 หลายเดือนก่อน

    Tanks darling you alarm ⏰ me. I wacked up . starting from this day I follow you on this page.i Start to do my best 🙏🙏🙏🙏

  • @Promotion-mj3kf
    @Promotion-mj3kf 4 หลายเดือนก่อน +1

    Berta bro 😊

  • @yaredman6603
    @yaredman6603 9 หลายเดือนก่อน

    Smart boy, thank you for ur support

  • @YeabsiraTeklu-c5k
    @YeabsiraTeklu-c5k 9 หลายเดือนก่อน

    Part 2 must upload 😊

  • @MOTIVATOR190
    @MOTIVATOR190 9 หลายเดือนก่อน +1

    part two yoni continue

    • @Hamer2929
      @Hamer2929 9 หลายเดือนก่อน +1

      Please 🙏🙏🙏🙏 subscribe

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 หลายเดือนก่อน

    Bravo intelligente that is your life 🎉🎉🎉

  • @AssefaAlelign
    @AssefaAlelign 9 หลายเดือนก่อน +1

    Dude u r so smart...RESPECT

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  9 หลายเดือนก่อน

      🙏Thanku!!

  • @Sebr450
    @Sebr450 9 หลายเดือนก่อน

    ዮኒዬ ሂሳብህን ማሰራት የምትፈልግ ከሆነ አለን

  • @mudin896
    @mudin896 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ።

  • @bettymekonnen3213
    @bettymekonnen3213 9 หลายเดือนก่อน +1

    Sorry but I have to say this… Of course depression(MDD) is a major psychiatric disorder having its own risk factors and consequences. It’s not like we can control it once it occurs. And we have lost alot of teenagers as well as youngsters because of it. So it needs psychological treatment to be cured.

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  9 หลายเดือนก่อน

      If you can remember the feeling of being in love (love sickness) was also perceived as a disorder for a long time. It’s not like we can control it once it occurs also we have lost a lot of people because of it.
      But as you may also know anyone can get over the feeling of being in love.

  • @Yabsra471
    @Yabsra471 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማታ ከለቀቃችሁት በኋላ ለምን አጠፋችሁት

  • @fasikaget13
    @fasikaget13 9 หลายเดือนก่อน +3

    hello! yoni. it's so amazing... l like it and i watched,listened it deep down to my heart. I'm speech less to express what i feel. if some one asked those question to me.i will answer like your response. that is way i feel you're speaking insind to me.🎉❤🎉❤🎉❤...just am not good at English,so i can't rise what feel exactly. any Way's it's okay!

    • @fasikaget13
      @fasikaget13 9 หลายเดือนก่อน

      toughen up!!!

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  9 หลายเดือนก่อน

      Glad u enjoyed it❤

  • @Abduy194
    @Abduy194 9 หลายเดือนก่อน +3

    Background 🔥

  • @AbigailTekle-p5l
    @AbigailTekle-p5l 8 หลายเดือนก่อน

    8:15 I don't think having no problem or not having a Challenge is not the only thing for bing depressed bing provided at some extent might or might not be the reason for bing depressed I personally think as Ethiopian our country have a big problem understanding a person with depression and the concept of depression in general

    • @AbigailTekle-p5l
      @AbigailTekle-p5l 8 หลายเดือนก่อน

      But I like and appreciate ur video tho keep going

  • @nanirebeka3342
    @nanirebeka3342 9 หลายเดือนก่อน

    Ene German weist Hamburg new yemnorew zare yaten nigigir sisema betam tedenke alehu berta berta berta ❤❤❤gobezi gobez gobez nech ❤

  • @mequanentargaw
    @mequanentargaw 9 หลายเดือนก่อน

    በርታ፤ ቀጥልበት፤ ይቅናህ!

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  9 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤🙏

  • @majilnabidu7423
    @majilnabidu7423 9 หลายเดือนก่อน

    ከሰዋችጋር እምነት እንዴት እንገንባ

  • @EzanaKbrom
    @EzanaKbrom 5 หลายเดือนก่อน

    appreciate that thank you 👏👏

  • @TekluTeklu-yp2hh
    @TekluTeklu-yp2hh 9 หลายเดือนก่อน

    Yetbark leje your family is lucky to have you

  • @abela161
    @abela161 7 หลายเดือนก่อน

    Part 2🙌

  • @Tglove
    @Tglove 9 หลายเดือนก่อน +1

    Good❤አድናቀህ ነኝ

  • @tigistkassahun1785
    @tigistkassahun1785 9 หลายเดือนก่อน

    Yessss set liji mesirat albati❤

  • @teddygiz
    @teddygiz 9 หลายเดือนก่อน +1

    Keep up the good work Yo 🎉Part 2 yektl 👍

    • @Hamer2929
      @Hamer2929 9 หลายเดือนก่อน +1

      Please 🙏🙏🙏 subscribe

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK 9 หลายเดือนก่อน +1

    wow amazing part two

  • @BelayAlemu-g1b
    @BelayAlemu-g1b 9 หลายเดือนก่อน

    ኢንተርኔት በምክንያት ቢቐረጥ ምን እቅድ አለህ።

  • @AsratAbdisa
    @AsratAbdisa 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላምዮናስሰላምላንተይሁን ጌምተጫውቼነበርእውነትነውከሆነገንዘቡንእንዴትነውየማገኘውእባክህንገረኝእንዳታልፈኝ

  • @tsinatmekonnen815
    @tsinatmekonnen815 9 หลายเดือนก่อน

    waiting for part 2

  • @leulbrehanu104
    @leulbrehanu104 3 หลายเดือนก่อน

    Yo you know you really inspire me
    Thank you

  • @subrinass4588
    @subrinass4588 9 หลายเดือนก่อน

    You are too matured for your age,i hope you will make a big impact on the life of the youths.

  • @Yebsha
    @Yebsha หลายเดือนก่อน

    Thank you betam 👏👏👏

  • @YalewGirma-pw1up
    @YalewGirma-pw1up 9 หลายเดือนก่อน

    part 2 pls

  • @Arsu_2116
    @Arsu_2116 9 หลายเดือนก่อน

    Betam lagegnh flgalew please bmn lanagrh ebakh ebakh ?????

  • @funtime9961
    @funtime9961 9 หลายเดือนก่อน

    Yoni the new setup is nice but the mic is coverd you ❤
    Brotherly advice

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  9 หลายเดือนก่อน

      Thanks, i appreciate ur feedback🙏

  • @hayimanothayime8169
    @hayimanothayime8169 9 หลายเดือนก่อน

    yone bate hewet wust aniten magignet enidemifelig min yakil tawukaleh ????

  • @abayneshkidanu6148
    @abayneshkidanu6148 9 หลายเดือนก่อน

    ስለ አረብ ሀገር ስለምንኖር በቤት ውስጥ ተቀጥረን ቪዲዮ ስራልን

  • @Appopia
    @Appopia 9 หลายเดือนก่อน +2

    Yoni, Big Question I am a grade 11 student and I want to start a business what fo you advice mee😇

    • @Gaammee_Media
      @Gaammee_Media 9 หลายเดือนก่อน +1

      I'm grade 11 student too bro

    • @Appopia
      @Appopia 9 หลายเดือนก่อน

      @@Gaammee_Media ifa boruu jirtaa?

    • @Gaammee_Media
      @Gaammee_Media 9 หลายเดือนก่อน

      @@Appopia Eeyyeen

  • @Hewi-p4h
    @Hewi-p4h 3 หลายเดือนก่อน

    Fekrgna endalk matenager kehone eyamartk endhone ena balechk fkrgna ergtgna endalhonk nw meyasayew.

  • @alphatube1836
    @alphatube1836 9 หลายเดือนก่อน

    selam bekdmiya lehulum wetat arya lthon yemchil sw neh....... yetewesene ye graphic design ewket alegn more masadeg ena quami sraye madreg efelgalehu ena and wuleta wallgn ...... betrf gizeye benetsa lagzh ante skillyen endadabr erdagn ......yatenahutm accounting slehone besum lagzeh echilalew antem agzegn

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  9 หลายเดือนก่อน

      Thank you!
      Send us your portfolio, u can find the link on the giveaway video.

  • @hayimanothayime8169
    @hayimanothayime8169 9 หลายเดือนก่อน

    ብታምንም ባታምንም የምር ያለ ምክንያት የምወድህ እኔ ብቻ ነኝ እኔጃ አላዉቅም ዮኒ❤❤

    • @hayimanothayime8169
      @hayimanothayime8169 9 หลายเดือนก่อน

      ዮኔ ከዩኒፈርስቲ ባለህ ተሞክሮ ከቤተሰብ መዉጣትን እንዳንተ ላይፍ መሆን እፈልጋለሁ pleas yone aguzegn

    • @hayimanothayime8169
      @hayimanothayime8169 9 หลายเดือนก่อน

      ዮኔ ከዩኒፈርስቲ ባለህ ተሞክሮ ከቤተሰብ መዉጣትን እንዳንተ ላይፍ መሆን እፈልጋለሁ pleas yone agizegn 21:25

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  9 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏

    • @ashenafieshete4440
      @ashenafieshete4440 9 หลายเดือนก่อน

      እሱም እኮ ስለፍቅር ሕይወቱ የማይናገረው ዝም ብለሽ እንዲትወጂው ነው!

    • @ashenafieshete4440
      @ashenafieshete4440 9 หลายเดือนก่อน

      እሱም እኮ ስለፍቅር ሕይወቱ የማይናገረው ዝም ብለሽ እንዲትወጂው ነው!

  • @BarkotBizuneh
    @BarkotBizuneh 2 หลายเดือนก่อน +1

    Lemn community be t.g weym befelekew chanal kefteh hasab anlewawetm(ende hasab)

  • @dagmawigezahegne4932
    @dagmawigezahegne4932 9 หลายเดือนก่อน

    Hey man when is your seminar? date and place please?

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  9 หลายเดือนก่อน

      We will announce t.me/mohanbessa in this channel when we have one.

    • @dagmawigezahegne4932
      @dagmawigezahegne4932 9 หลายเดือนก่อน

      @@yonasmoh Thanks!

  • @tewodrosnahto2700
    @tewodrosnahto2700 9 หลายเดือนก่อน

    I love the last one expression.

  • @MaretaYanatua-tf7uu
    @MaretaYanatua-tf7uu 9 หลายเดือนก่อน

    Seminary lay magagnate efalegalew gn how i can tell me pls

  • @BatiAkal
    @BatiAkal 9 หลายเดือนก่อน +1

    sle eyesus btnegren inspire enhonalen

  • @Tsinatzeryehun
    @Tsinatzeryehun 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much 🙏🙏🙏😊

  • @yosefkhailu
    @yosefkhailu 9 หลายเดือนก่อน

    for the morning part 👋💥💥💥

  • @hiwotmulat788
    @hiwotmulat788 9 หลายเดือนก่อน +1

    Where is my question 😢 please part 2

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  9 หลายเดือนก่อน +1

      There were a lot of questions sry if miss urs, if u guys want part 2 i will make one.

  • @girlpowerpath
    @girlpowerpath 9 หลายเดือนก่อน

    Please talk about about taxation i really needed that be digital marketing lay

  • @MakiMedia.
    @MakiMedia. 9 หลายเดือนก่อน

    Proud of u😍 good job ❤