ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዛሬ በትንሹም ቢሆን ደስ ብሎኛል ዘሜን ያላችሁ እስኪ ላይክ የዘመኔ ካሴ ወዳጆች እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤
ትኩረት ለእምነቶቻችን 🕋⛪💘💋
ፍትህ ለሙስሊም ወንድሞቻችን ፍትህ ለተከበረው መስጊዳችን
ትኩረት ለቤተ እምነቶች😔😔😔😔😢⛪🕋
Ensu almachwene yeqechu min agebachw
እውነትነው
ድምፅ ሁኑ ለቤተክረስቲን እና ለመስጅድ እያለቁብን ነዉ ወንድሞቻችን አባቶቻቾን😢😢😢😢😢
እወዳችው ነበር ግን አስጠላችሁኝ ለራሳችው ብቻ ነው የምታስቡ😢😢😢
ወደ ጀርመን አትመለሱም እንዴ ፋኒ እና ሳምርዬ ይመቻችሁ በቃ ኑራችሁን በኢትዮጵያ አድርጉ 🥰ቆይ ግን ሳምሪ አባትሽ የለም እንዴ ቤተሰቦችስ የእናትሽ ጂጂ ቤተሰብስ አስተዋውቂን እንጂ ይሄን ያህል ኢትዮጵያ ቆይተሽ ሳታገኛቸው አትመለሺ 🤔
የት ሆቴሉ ግን ሰሙን አልናገሩም
እንኳን ሰላም መጣቹ ፋኒ &ሳምሪ ምርጦች
በሀገራችን ላይ የሚፈጠረው ችግር ፈጣሪ ያስወግድልን በጣም ከባድ ነው😔😢
የኔ ዉድ የኔ ልእት ትለያለሽ ሳሪ አድናቂሽነኝ በዚሁ አጋጣሜ
we love you enjoy your time but voice for our bete chrstian and mosque and please support people who has an interest for work any way we love you more and more
ሳምሪ ፋኒ ይመቻችው❤❤❤❤
በአድሳባ በኛ በሙስሊሞች ላይ የሚደርሰውን ግፍ እና ስቃይ ግድያ መስጅድ ማፍረስ አጥብቄ እቃወማለሁ ሙስሊም እህት ወድሞቸ መፍትሒ ሳናገኝ ዝም እዳንል ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያውያን 🇪🇹🙏
ስሚ ሳምሪ ያችን ጅላንፎ እናትሽን ከኢስላም እራስ ላይ ውረጅ በያት ምንም በማታውቀው ነገር ገብታ አትዘባርቅ እንኳን ስለ ኢስላም እና ስለልጆቿ እንኳን የማታውቅ ሴትዮ ከኛ ላይ ትመለስ ያዥልን
ያልዘሩት ይበቅላልዴ
@@Aynalove3382 ትክክል ነሽ
እሷ ምን ታድርግ እናቷም ኑሮዋን ነው የምትኖረው እሷም የራሷን ነው የምትኖረው የምታወሩትንም አታውቁ
@@bsmfamily1131 ቡያንስ ትያዝልን ነው ያልነው እነ የእርጎ ዝንብ
አንቺ እራስሽ/ህ ከዝንብ ያነሰ ጭንቅላት ነው ያለሽ/ህ አፏን ትያዝ ወይስ ምን ታርግ የዛሁ ሰው ስድብ እና ወቀሳ ዛቻ ያስቆማት ነበር እሷን እንደፈለግሽ/ህ ግን የምትናገሩትን ሰው ለዩ ዝንብ አፍ ስለሆንሽ ከአፍሽ ዝንብ ተፋሽ ለስድብ አትሩጪ ቆሻሻ
ፋኒና ሳምሪን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ በቅርቡ እኔም አዲስ ሂወት ልጀምር ነው መልካም እንዲሆን ፀልዩልኝ ከሆነ ደግሞ ቻናሌ ላይ አጋራችኋለሁ መልካም ጊዜ
ሳምሪና ፋኔ ሌሽ ለመስጅድና ለቤተክርስቲያን ድምፅ አኮኑም እወዳችሁነበር አሁን ግንላ
ምን ለውጥ አለው መንግስት እንካን ሊሰማቸው የሀያማኖት አባትችን አያሰማ
ምንም ቢሆን ሚዲያቸዉ የቆየ ስለሆነነዉ መግስትማ የለንም ኢትጲያ አላህ አላት ኢሻ አላህ
ደህነኛ ነሽ ግን
@@zainabali5850 ሰላምነኝ አላሀምዱሊላ
@@AAa-sr7ce ደህና ከሁነሽ እንግዳስ ወዴ አላህ ብቻ ነው ማልቀስ
ውዶች,ስላማችሁ ብዝት..ጠላታችሁ ቅጥል ይበሉ!🙏🏾✌🏽🕊👍🏾
Wowo amazing ❤❤❤
እኔ ምልሽ እናትሽ ሀይ ባይ የላትም እዴ ዝሆን እናተን በጣም ነው የምወዳቹ
Samriyyyy anchin almadeneka aychalema ye lija enata honesha yalsayeshena bota yelemi edagena yaltechaweteshu chewata yelema jagena nash confedenesesha bicha yebekala keep it up sis❤ ethiopia ye eweneta telewetalechi ayewuta benata
ይመቻችሁ ሁሌም ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ😢😢😢
መጀመራ አገራችንን ሰላም ያርግልን እስኪ
እኔ ምንም ነገር አያምራኝም ወንዱ ሞቼ አያለቁ መስጂደችን እያለቀ ልቤ ደምቱወል💔😭💔😭😭😭😭😭😭😭
I don't know why gn view betamm kenseual
Afsf enkon dehna metachihu
ኮሜንት ላይክ ቀንሷል እዚቤት 🎉🎉
አንዳን ሰዎች ግን የድድብና ጥጋቹ የትም የለም ምንድነው የምቀባጥሩት እሷና እናቷን ምን አገናኛቸው እናቷን ብትመስል እንደዚ ስርአት ያለው ሕይወት አትመራም ነበር ከሰው እራስ ላይ ውረዱ እስቲ ቲሽሽሽሽ
ባትጎርሩስ
🎪🙏🕋
ድምፀሁኑእህቶቸ
Sent ken new metkoyut
እነሡ አሞቸው ርቦቸው ከፍቶቸው አያቅ እኛ የነሡን ቪዶወ እናሞቃለን እነሡ ድምፅ ሊሆኑ አይችሉም ምን የዛች የግም ክርፉታም ልጂ ሁና ምና እሷ ትጠቅማለች ይዳፉችሁ
እሳቸው የሚለቁት ቀድመው የሰወሩትን ማለት የቀረጡትን ነው አገራችን እደዚህ በመሆና እደማዝኑ ምንም ጥርጥር የለው አገራችንን ሰላም ያርግልን አላህ የመረጋጋትን መፍስ ይላክልን በቃ ይበለን ያረብ😢😢😢😢
ሳምሪና ፋኒ ግን መች ነው ለቤተክርስቲያንና ለመስግድ ለወገናችሁ ድምፅ ምትሆኖት አንድ ቀን ስትሆኑ አይች አላቅም ሁሌም ስለራሳችሁ ብቻ ነው ምታስብት ግን ለምን አገር ስትኖራ ቤተክርስቲያን ስትኖራ መስግድ ስትኖራ ነው ሁላችንም ምንኖራው እናተ ግን
ሳምሪ ፉኒ ስላም ነው ፊሎ ናፍቃናለች አሳዩን❤❤❤❤❤
ሄን ማስታወቂያ ሰለቸኝ 🙄🙄
ዋው ዛሬ ተሳካልኝ ሁሌ እንዳረፈድኩ ነበር የፋኒ ሳምሪ አድናቂወች 👍👍👍👍👍
ጠልቻቸዋለው፡ክምር፡ድምፅ፡እይሆኑ፡ዘግቶበላ፡ናቸው፡ጋላ
Ari gedel gibi enizih yemn gala nachew eyasmeselu nw minorut 😏😏
❤❤❤
👍🏼👍🏼👍🏼💓💓💓💓
Xepacho felo &👨👩👧👧💓adame selameno
ፌሎ ነፈቃናለሸ
ሰላም ሰላም ሳምዬ የኔ ውድ ስወዳቹ እኮ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ ልጆቻቹሁን ሳሙልኝ ፈታ በሉ❤❤❤❤❤❤❤
እሲኪ ደሀ ስትረዱ እንይ😢😢😢😢😊😊
ማሪያምን ደምሩኝ የፋኒ ሳምሪ ቤተሰቦች
❤❤ ሳሚሪ ፋኒ ሰላማቹ ይብዛ
ምን አለባቹ አትማሩ አትሰሩ ቁጭ ብላቹ የዩቱብ ብር እየለቀማቹ ተዝናኑ
Yes you are right
ላይክ እንዳታደርጉ አንሡም ስብስክራይባችሁን
ያች የውላዲ መሀን የሆነች እናትሽ ግን ምን አይነት ሰይጣን ነው የያዛት ቱ የቁም ሬሳ ናት
ድምጥ ሁኑ ለቤተ እምነት❤
አምላኬ ሆን የሀገራችንን ሰላም አምጣልን😢😢😢
አትረቡም እሽ ⛪️😭🕌😢እናቴን ከማየት ስልክ ያለማየት ይሻላል 🕌⛪️❤🥲🥲🥲
በናታቹ ምክንያት እናተም አስጠላቹኝ
ምን አደረጉሽ
የማዳም ቅመሞች በቸሩ ዩቱብ ኦርደር የምታዙ ተጠንቀቁ
❤❤❤❤❤❤❤
ዛሬ በትንሹም ቢሆን ደስ ብሎኛል ዘሜን ያላችሁ እስኪ ላይክ የዘመኔ ካሴ ወዳጆች እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤
ትኩረት ለእምነቶቻችን 🕋⛪💘💋
ፍትህ ለሙስሊም ወንድሞቻችን ፍትህ ለተከበረው መስጊዳችን
ትኩረት ለቤተ እምነቶች😔😔😔😔😢⛪🕋
Ensu almachwene yeqechu min agebachw
እውነትነው
ድምፅ ሁኑ ለቤተክረስቲን እና ለመስጅድ እያለቁብን ነዉ ወንድሞቻችን አባቶቻቾን😢😢😢😢😢
እወዳችው ነበር ግን አስጠላችሁኝ ለራሳችው ብቻ ነው የምታስቡ😢😢😢
ወደ ጀርመን አትመለሱም እንዴ ፋኒ እና ሳምርዬ ይመቻችሁ በቃ ኑራችሁን በኢትዮጵያ አድርጉ 🥰
ቆይ ግን ሳምሪ አባትሽ የለም እንዴ ቤተሰቦችስ የእናትሽ ጂጂ ቤተሰብስ አስተዋውቂን እንጂ ይሄን ያህል ኢትዮጵያ ቆይተሽ ሳታገኛቸው አትመለሺ 🤔
የት ሆቴሉ ግን ሰሙን አልናገሩም
እንኳን ሰላም መጣቹ ፋኒ &ሳምሪ ምርጦች
በሀገራችን ላይ የሚፈጠረው ችግር ፈጣሪ ያስወግድልን በጣም ከባድ ነው😔😢
የኔ ዉድ የኔ ልእት ትለያለሽ ሳሪ አድናቂሽነኝ በዚሁ አጋጣሜ
we love you enjoy your time but voice for our bete chrstian and mosque and please support people who has an interest for work any way we love you more and more
ሳምሪ ፋኒ ይመቻችው❤❤❤❤
በአድሳባ በኛ በሙስሊሞች ላይ የሚደርሰውን ግፍ እና ስቃይ ግድያ መስጅድ ማፍረስ አጥብቄ እቃወማለሁ ሙስሊም እህት ወድሞቸ መፍትሒ ሳናገኝ ዝም እዳንል ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያውያን 🇪🇹🙏
ስሚ ሳምሪ ያችን ጅላንፎ እናትሽን ከኢስላም እራስ ላይ ውረጅ በያት ምንም በማታውቀው ነገር ገብታ አትዘባርቅ እንኳን ስለ ኢስላም እና ስለልጆቿ እንኳን የማታውቅ ሴትዮ ከኛ ላይ ትመለስ ያዥልን
ያልዘሩት ይበቅላልዴ
@@Aynalove3382
ትክክል ነሽ
እሷ ምን ታድርግ እናቷም ኑሮዋን ነው የምትኖረው እሷም የራሷን ነው የምትኖረው የምታወሩትንም አታውቁ
@@bsmfamily1131
ቡያንስ ትያዝልን ነው ያልነው እነ የእርጎ ዝንብ
አንቺ እራስሽ/ህ ከዝንብ ያነሰ ጭንቅላት ነው ያለሽ/ህ አፏን ትያዝ ወይስ ምን ታርግ የዛሁ ሰው ስድብ እና ወቀሳ ዛቻ ያስቆማት ነበር እሷን እንደፈለግሽ/ህ ግን የምትናገሩትን ሰው ለዩ ዝንብ አፍ ስለሆንሽ ከአፍሽ ዝንብ ተፋሽ ለስድብ አትሩጪ ቆሻሻ
ፋኒና ሳምሪን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ በቅርቡ እኔም አዲስ ሂወት ልጀምር ነው መልካም እንዲሆን ፀልዩልኝ ከሆነ ደግሞ ቻናሌ ላይ አጋራችኋለሁ መልካም ጊዜ
ሳምሪና ፋኔ ሌሽ ለመስጅድና ለቤተክርስቲያን ድምፅ አኮኑም እወዳችሁነበር አሁን ግንላ
ምን ለውጥ አለው መንግስት እንካን ሊሰማቸው የሀያማኖት አባትችን አያሰማ
ምንም ቢሆን ሚዲያቸዉ የቆየ ስለሆነነዉ መግስትማ የለንም ኢትጲያ አላህ አላት ኢሻ አላህ
ደህነኛ ነሽ ግን
@@zainabali5850 ሰላምነኝ አላሀምዱሊላ
@@AAa-sr7ce ደህና ከሁነሽ እንግዳስ ወዴ አላህ ብቻ ነው ማልቀስ
ውዶች,ስላማችሁ ብዝት..
ጠላታችሁ ቅጥል ይበሉ!🙏🏾✌🏽🕊👍🏾