እጅግ አስደናቂ ውዝዋዜ ጉዞ ወልቃይት ጠገዴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 219

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 3 ปีที่แล้ว +44

    አንኻን ደስ ኣላቹ ወልቃይት 🇪🇷🇪🇷💪🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏👏

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 8 หลายเดือนก่อน

      እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነው ማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት

    • @GasewNegusu
      @GasewNegusu 6 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን እንኳን ኣብሮ ደስ ያለን

  • @berhanea3798
    @berhanea3798 ปีที่แล้ว +4

    Viva Welkait 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Aነኝወሎየዋ-c3f
    @Aነኝወሎየዋ-c3f 3 ปีที่แล้ว +52

    እኮን ደስ አላችሁ አማራዩ ከወደ ወሎ ነኝ❤😘😘😘

    • @semabera2485
      @semabera2485 3 ปีที่แล้ว +2

      ...🕊🕊🕊✍💚💛💖🙏⚔🤺

    • @lemafasil4800
      @lemafasil4800 3 ปีที่แล้ว

      wogen Amhara be arajoch ye Oromo balsltan tarik emayresaw chifchefa tekahidobinal ahun egna be wollo be chagnie be Ataye be Galla betesebachew techefchfo tefenaklew yetekemetutin sinasib yebekel smet new yalen eskezaw Amhara dehina hunulign, ke Gojjam. i love my Gondar Shewa wollo Gojjam, Thanks God Wolkait and Raya is back to Amhara we fight further for Shewa and Metekel.

    • @halomanwed
      @halomanwed 3 ปีที่แล้ว +2

      lema fasil ትክክል። አማራ ተደራጅ ጠላቶቸህ ጦር እየሰበቁብህ ነው

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว +1

      እንዛመዱ

    • @אלמנשאיילי
      @אלמנשאיילי ปีที่แล้ว

      @@lemafasil4800 ደሰየበላቸህ

  • @VIP-n1z
    @VIP-n1z 3 ปีที่แล้ว +19

    ወልቃይት መጥቼ እስካያችሁ ጎጉቻለሁ እናንተ ያሳለፋችሁት ግዜ ሳስበው በጣም ያመኛል እግዜአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃን

  • @Now2296
    @Now2296 3 ปีที่แล้ว +10

    አፈር ልብላላችው ወልቃይት አማራዌች በገዛ መሬታችው ለ 27 አመት ባርነት ላይ ነበራችው ስንትና ስንት ወገን ተገብረ ነው ጎንደር ወልቃይትን ያስመለስነው 😭😭😭ነፍስ ይማር በአጋሜ ለተገደሉብን መቸም አንረሳውም .

    • @seifuabera3620
      @seifuabera3620 2 ปีที่แล้ว

      ጥምብ ሻብያ

    • @ህሌናዳኛቸዉ
      @ህሌናዳኛቸዉ 2 ปีที่แล้ว +1

      ​@@seifuabera3620ቅማላም እረጉም ሻብያን እንደምትፈሩት ፈጣሪያችሁን ብትፈሩ የት በደርሣችሁ ነበር ወልቃይት የአማራ ነዉ አብርን እንብላ ቢሏችሁ ጠገባችሁ እና ለራሣችን ብቻ ነዉ የሚል ሀሣብ አመጣችሁ ይህ አሣብ አብቅቷል ደግሞ ሥትፈልጉ አማራ የዋህ ነዉ ግፍ መሥራት አይወድም አብርህ ኑር ለሆድህ ሥትል ካርኖርህ ጥርግ በል ወይልቃይት በወያኔ እየተደበደቡ መኖር አብቅቶል ሻብያ ዘላለም ሥሙ ብቻ ያሥጨንቃችሁ ይኖራል በሠፈርሻት ቁና ይመልሥልሻል ድል ለሻብያ

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 3 ปีที่แล้ว +37

    እውነተኛ የ ወልቃይት ባህል የሄ ነዉ። አንዴት ብሎ ነዉ ኣሁን አነዚ ሰዎቸ ትግሬ ናቸዉ የሚሉት ክክክክክክክክክክክክ መኽንያቱ አንደዚ ኣይነት ባህል ትግራይ ዉስጥ የለም ። እኛ ኤርትራውያን በደንብ ኣርገን አናቃኣለን ወልቃይት ኣማራ አንደሆነ ። 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 3 ปีที่แล้ว +9

      tigre የመጡት መሬቱን ፈልገው ነው እንጂ እኛ ወልቃይቶች ጎንደሬዎች ብሎም ኣማራ ኢትዮጵያዊ ነን እኛ ጎንደሬዎች ባንሆንማ እንደዚህ አይጨፍጭፉንም ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ህዝባችን ተመልሰናል ከወገኖቻችን ጋር አሁንም በፍቅር ያኖረን

    • @danielkahsay5038
      @danielkahsay5038 3 ปีที่แล้ว +9

      @@emamaethiopia5992 yes እውነት ነዉ ወልቃይት ኣምሓሩ አዮም።

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว +3

      ተፈናቅለዉ መጥተዉ ሰፍረዉ ነዉ እንጅ ወልቃይት አማራ ነዉ ደሜ

    • @Semira-fz8fg
      @Semira-fz8fg 8 หลายเดือนก่อน

      Think you

  • @Zufanshabate
    @Zufanshabate 2 ปีที่แล้ว +5

    እኛ ጎንደሮች እኮ ስናምር ዉድድድድድድ

  • @נחמהזגיי
    @נחמהזגיי 3 ปีที่แล้ว +13

    ወይ አገሬ ትዝ አለይ 😔። ክፉ አይንካችው ሰላማችው ይብዛ ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያውያን ህዝብ 🙏❤❤

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 7 หลายเดือนก่อน

      ፖለቲካ ማለት ውሸት ነው ያላቹ ማነው ማይ ካድራ እራእያ ማለት በትግርኛ ማየት ማለት ነው ማይሎሚን አዲ ኳላ ማይፀብሪ ሁመራ በትግራይ ክልል የሚገኝ ደቡብ ትግራይ እና ምራብ ትግራይ የሚገኝ መሬት ነው በታሪክም ከኤዳቹ በህገ መንግስቱም በፊት የምትሉት አማራነ ን በአማርኛ እንማር ነበር አማርኛ ከፈለጋቹ ወደወለቃቹበት ወደክልላቹ ኢዱ ተባላቹ አማርኛ እደማንኛውም ክልል አንድ ሰብጀክት ይሰጣልተባላቹ አብይ ሲመጣ የናተ መንግስት መስሏቹ ልቡናቹ እያወቀ የኛ ነው ግግም አሁንም ልምከራቹ በውሸት ትርክት ሰው አታባሉ የአብይ ኳስ አትሁኑ ውሸት መቼም አያሸንፍም እንዲ አምታታቹ የሌላ ሰው መሬት ወስዳቹ ይሆናል ማንም ታሪክ አጥንቶ ሲደርስበት ማንም አይለቃቹሁም

  • @zaynabmebratu1569
    @zaynabmebratu1569 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳንም የጎንደር ልጀ ሆንኩኝ ስታምሩ ዋውውውው ውድድድድድድ

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 3 ปีที่แล้ว +7

    ሁለም ማከብራት መቅደስ ስጦታው ፈጣሪ ከአንች ጋር ይሆን ሁሌም የኢትዮጵያ የአማራ ባንዴራ ነሽ!!!

  • @מולומבטזלקה
    @מולומבטזלקה 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ዋው ቃላት የለኝም ለጎንደር አይ አገሬ

  • @habtammekuriaw6656
    @habtammekuriaw6656 3 ปีที่แล้ว +20

    ዋው ተመችቶኛል ጎንደሬዎች የት ናችሁ

    • @hassuniyoutube5849
      @hassuniyoutube5849 3 ปีที่แล้ว

      ወልቃይት

    • @danielkahsay5038
      @danielkahsay5038 3 ปีที่แล้ว +2

      @@hassuniyoutube5849 ወልቃይት ማለት ጎንደር ነዉ ።

    • @mulushmulush3472
      @mulushmulush3472 3 ปีที่แล้ว

      ሀብታም!!

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 3 ปีที่แล้ว

      አለንልሽ😍

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 3 ปีที่แล้ว

      @@hassuniyoutube5849 እኛ ወልቃይቶች ስንጠራ በአባታችን ጎንደሬዎች ነን

  • @gashungusu1323
    @gashungusu1323 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ደስስስስስ ትላላችሁ ያገሬ ልጆች💚💛❤💪💪💪💪💪👐

    • @GasewNegusu
      @GasewNegusu 6 หลายเดือนก่อน

      ናፍቌለሁ

  • @tomaschekole8942
    @tomaschekole8942 3 ปีที่แล้ว +4

    Exactly it expresses our culture so I admire and respect her

  • @azmeramedia-4271
    @azmeramedia-4271 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሙቼ ነው የወደድኩት ያሬዶ/ያሚ/ልዩ ያደረገው ደግሞ ትቦ የሆነ ንፁህ ባህል ከሙያተኞቹ ጋር አረ አፈር ልብላ ሁሌም ነው እማደምጠው

  • @fahadalnabet558
    @fahadalnabet558 3 ปีที่แล้ว +12

    ጎንደር ላይ መወለድ መታደል እኮነው

  • @gashungusu1323
    @gashungusu1323 9 หลายเดือนก่อน +3

    መቅዲ ግን ለምን ዬጎንደር ቀሚስ ኣለበሰችም👍💪💪

  • @mhaymanot1290
    @mhaymanot1290 3 ปีที่แล้ว +7

    Abet dess stlu gn lemn Ethiopians have to fight each other, it’s sad. I am from Eritrea 🇪🇷 it’s been hard to be your neighbour because you fight, we are getting involved, I would much rather you live in peace so our peace can be maintained

    • @fruitsarelife148
      @fruitsarelife148 3 ปีที่แล้ว

      Indirect rule and divide and conquer used on them and the continent until today. Because they are not aware they go with it.

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 ปีที่แล้ว +1

      ውድኤርትራዊያንእንወዳችኃለን

    • @danielkahsay5038
      @danielkahsay5038 3 ปีที่แล้ว

      @Shabia Visionary ብሓቂ ደስ ክብሉካ አዞም ጎሮቤትና 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪

  • @muluryaokbo6549
    @muluryaokbo6549 3 ปีที่แล้ว +3

    የወልቃይቴወች እሥክሣ ልክ እንደራያ ቆቦ ነው ።

  • @danielnagado4647
    @danielnagado4647 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰ ትላላቹህ እንኳነም ጎንደር ተወለደኩ

  • @azmeramedia-4271
    @azmeramedia-4271 3 ปีที่แล้ว

    ያሬዶ ከቻልክ አንዳዴም እዲህ አይነት ወርቅ ስጦታን ብትሰጠን ደስ ይለናል

    • @kinabiss8556
      @kinabiss8556  3 ปีที่แล้ว

      እሽ 💚💛❤️
      በቻልኩት አቅም እሰራለሁ

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 2 ปีที่แล้ว +1

      @@kinabiss8556 ሳንጃንም አሳየን በማርያም

    • @kinabiss8556
      @kinabiss8556  2 ปีที่แล้ว +1

      Eshi 💚💛❤

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 2 ปีที่แล้ว

      @@kinabiss8556 አመስግናለሁ

  • @beteamyeamral5246
    @beteamyeamral5246 3 ปีที่แล้ว +8

    ጎንደሬ ወብ ናችሁ

  • @zegelilatube
    @zegelilatube ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ከአይን ያውጣችሁ💚

  • @SarahSarah-z7b
    @SarahSarah-z7b ปีที่แล้ว

    እውነት ጎንደርየ ወልቃይት ጠገዴ ሁሉም የሚያምርበት

  • @ማርያምአማላጀማርያምአማላ
    @ማርያምአማላጀማርያምአማላ 3 ปีที่แล้ว +2

    አማራየ ሙሸራየ 💐💐💐💐💗💗💗💗💘💘💘💘💘💖💖💖💖🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @EsetuKebtynhe
    @EsetuKebtynhe 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጎንደሬባልሆንይቆጨኝነበር

  • @ejgayehuamsalou1446
    @ejgayehuamsalou1446 3 ปีที่แล้ว +7

    You sacrifice a lot you should be happy I am so happy to see you guys your smile there is no anti-depression anymore I am so happy your smile your dance is happiness

  • @ጎደሬዋየአባቴናፋቂ
    @ጎደሬዋየአባቴናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ዋው ነው ወደ መጨረሻ የገባው ልጅ

  • @eritreanfan2773
    @eritreanfan2773 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ያምራል ይመቻችሁ እንወድሃችሃለን

  • @gashungusu1323
    @gashungusu1323 2 ปีที่แล้ว +1

    ሞላ ተስፋዬ ይታዬኛል💚💛❤💪💪💪👐👐👐

  • @ውሎእራያ
    @ውሎእራያ 7 หลายเดือนก่อน

    አገሪ ውልቃይት ስናምር❤❤❤❤

  • @Masinqo
    @Masinqo 3 ปีที่แล้ว +2

    አዝማሪው ማን ይባላል? ድንቅ ነው!

  • @gashungusu1323
    @gashungusu1323 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰይይይ!💚💛❤️💪💪💪

  • @melkammelkam3935
    @melkammelkam3935 3 ปีที่แล้ว +7

    እኔስ።ለጎንደር።ልጅ።አቤት።ውበት

  • @workiyetube5554
    @workiyetube5554 3 ปีที่แล้ว +3

    የኜ ውዶች ስታምሩ💓💓💓💓💓

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 3 ปีที่แล้ว

    የሀገሬ ዘፈነ በጣም ደስየላል እነፍንቲ ጊብሪ
    አረ ስንቱን በራቲ👍

  • @ayenewmelkamu2535
    @ayenewmelkamu2535 2 ปีที่แล้ว

    welkite become proud!!!!!

  • @tesfanegash1292
    @tesfanegash1292 2 ปีที่แล้ว

    Mekdi manem aychelat yene konjo

  • @אילניתאדנה-ל3ז
    @אילניתאדנה-ל3ז 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤ love ethiopian pepole🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰ወልቃይትዬዬ 🥰🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 3 ปีที่แล้ว

    Waww Leju eskestaw betam gobez new

  • @pppsss5484
    @pppsss5484 3 ปีที่แล้ว

    .ወልቃይት ምርጦች

  • @ጄሩሳሌም
    @ጄሩሳሌም 3 ปีที่แล้ว +10

    አምራ እምትታየው ደምቃ እንደፀሀይ ፣
    የጣና ዳር ልጅ ናት ወይንስ የአባይ ?.

    • @ህሌናዳኛቸዉ
      @ህሌናዳኛቸዉ 3 ปีที่แล้ว

      ጣና እና አባይ ምን አለያየዉ ሁለቱም መፍለቂያ መነሻዉ አምሀራ ዉሥጥ ነዉ ሁሉም እንደ ጽሀይ ደምቆ ይታያል እሄንም የማያዉቁ መነሻዉ ከሌላ ነዉ ተቃዋሚ ይመጣ ይሆናል መቸሥ ዘርኝነት የሚመሥለዉ አይጠፋምና

  • @biniyamwtensaye2150
    @biniyamwtensaye2150 3 ปีที่แล้ว

    የልቤ ደረሰ ውውውውዩዩዩዩ እሰዪ ማን እንደ ጎደር

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 3 ปีที่แล้ว +1

    መቅደስ ስጦታውን ሳያት እስራኤል ያለችው የቲክቶክ አድማቂዋን የሽ ሀይማኖትን ነው ምትመስለኝ ሁለቱም ብርቅየ ሴቶች ናቸው እንወዳቹሀለን!!!

  • @ቀብራረው
    @ቀብራረው 3 ปีที่แล้ว +1

    ናፈቀኝ በለሳ

  • @destamuche8570
    @destamuche8570 3 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ደስ ይበላችሁ

  • @kasahunabebe9733
    @kasahunabebe9733 3 ปีที่แล้ว +6

    መቅድዬ ውበታችን

  • @gashungusu1323
    @gashungusu1323 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ያግሬ ሰው ቱባ ባህል 🙏❤❤❤❤💪💪💪ሞላ ተስፋይ ❤❤❤💪💪💪

  • @እሙሰሚራወሎየዋ-ኸ9ከ
    @እሙሰሚራወሎየዋ-ኸ9ከ 2 ปีที่แล้ว

    አማራዩ

  • @gashungusu1323
    @gashungusu1323 2 ปีที่แล้ว +1

    መቅዲ ግን የባህሏ ልብስ ለምን ኣለበሰችም

  • @አባይጎደሬዋ
    @አባይጎደሬዋ 3 ปีที่แล้ว

    ወድሜ የኔ ልዩ ናፈቀህኛል

  • @zinuaragie7047
    @zinuaragie7047 3 ปีที่แล้ว

    ጎንደር የጀግና ሀገር

  • @brhaneokbagebril3633
    @brhaneokbagebril3633 3 ปีที่แล้ว

    Betam des yalal

  • @nsjhz6927
    @nsjhz6927 3 ปีที่แล้ว +1

    እሰይይይይይደሞቸ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹

  • @workutedy7246
    @workutedy7246 3 ปีที่แล้ว

    Happy 😀😀😀

  • @ሔዋንጎንደሬዋ
    @ሔዋንጎንደሬዋ 3 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ
    ባሀሌ
    አስናፈቃቹህኝ🥰🥰

  • @adishata780
    @adishata780 3 ปีที่แล้ว

    מלכה 👑👑👑👑👑👑👑

  • @MulugetaAtelayHabtom
    @MulugetaAtelayHabtom 2 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ወልቃይቴ ነይልይ በሞቴ ❤️😍😍😍

  • @zadhabeshawit652
    @zadhabeshawit652 3 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍😍😍ወንድሞቼ

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 22 วันที่ผ่านมา

    💚💛❤ 💘 🎉🎉

  • @sarabirara1441
    @sarabirara1441 3 ปีที่แล้ว

    ደሥሥትሉ

  • @nigistnegash5162
    @nigistnegash5162 2 ปีที่แล้ว

    Legzew tedesu eshi

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 3 ปีที่แล้ว

    Elelelelelele
    ❤❤❤❤❤

  • @fozialmazyoona1235
    @fozialmazyoona1235 3 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ የባለማሲንቆውን አድራሻ በኮሜንት ስር ተባበሩኝ ለሰርጌ እፈልገዋለሁ

    • @yb823
      @yb823 3 ปีที่แล้ว

      i can provide it,

  • @TadeleJembru
    @TadeleJembru 2 หลายเดือนก่อน

    በለው አባት አማሀራ መሆን መታደል ነው

  • @desalegneejigu5361
    @desalegneejigu5361 3 ปีที่แล้ว +3

    እባካችሁ የዚህን አዝማሪ ስም ንገሩኝ

    • @yb823
      @yb823 3 ปีที่แล้ว

      his Name is Ashagerew
      i know him since a child

  • @EskadarNugu
    @EskadarNugu 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ደሞቼ

  • @molalegn018
    @molalegn018 ปีที่แล้ว

    ፀገዴ በጠገዴ
    ትኹል እምኒ በ ተኩል ድንጋይ
    አበርሃ ጅራዕ በ አበርሀ ጂራ
    ማይ ፀብሪ በማይ ጠብሪ እየዋሻቹ የምትኖሩት ስንት ዓመት ነው ሳትዋሻ ሞኖር እኮ ይላል በውሸት ተወልዶ በፋኮራ ማደግ በማስመሰል ራስህን እየዋሸህህ መሞት ማለት አናነተናቹ በቃ።

  • @haimebelay506hayme
    @haimebelay506hayme 3 ปีที่แล้ว

    tamralachu. gonderawech

  • @desalegneejigu5361
    @desalegneejigu5361 3 ปีที่แล้ว

    በናታችሁ ይህንን አዝማሪ ስሙን ንገሩኝ

  • @hanalegese8407
    @hanalegese8407 2 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰

  • @tesfaytesfay6834
    @tesfaytesfay6834 3 ปีที่แล้ว +1

    Ethio 🇨🇬🎵

  • @DawitAbebe-zj9kw
    @DawitAbebe-zj9kw 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ትውስትየን ቀሰቀሳችሁብኝ ያገሬ ልጆች

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሀግሬ

  • @אלמנשאיילי
    @אלמנשאיילי ปีที่แล้ว

    የመቸቹህ

  • @ነፃነትደረጀ
    @ነፃነትደረጀ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ማሮቸ ባያቸሁ ባያቸሁ አልጠግባቸሁ አልኩን

  • @Azemari_cheweta
    @Azemari_cheweta 2 ปีที่แล้ว

    hagere tegede

  • @fevenmelake5739
    @fevenmelake5739 3 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏

  • @HirutMulate-nd1ro
    @HirutMulate-nd1ro ปีที่แล้ว

    ጨቨሬው አልተቻለው❤

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 ปีที่แล้ว

    ❤🤗

  • @abinethagos178
    @abinethagos178 2 ปีที่แล้ว

    Fatheryeeeeeeeeeeeeee

  • @אניניהמלכה
    @אניניהמלכה 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤💯💯💯💯

  • @MironLidou-h9b
    @MironLidou-h9b หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @samsoungghalxy3347
    @samsoungghalxy3347 2 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘😘😘

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 3 ปีที่แล้ว +5

    እረ በናታቹህ መቅደስ ትንሹ ሜዘፍነውን ልጅ ወደ እንያት ታከለ ቤት ውሰዶት ትንሽ ኮርስ ወስዶ ጉበዝ ዘፋኝ ይሆናል!!

  • @የሠፈሯልጅነኝ
    @የሠፈሯልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💞💞💞💞💞

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ. ያግሬ ልጁች እንዛመደ

  • @genetadane1058
    @genetadane1058 2 ปีที่แล้ว

    ጁታው ከወልቃይት ላይ አይንክን አንሳ 💚💛❤💚💛❤💚👈💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የኛ ነው ትንሽ አያፍሩም ዳግሞ ጦርነት የሚሉት እረ ፈጣሪ እልም ያድርጋችሁ

  • @burtakalaadugna9256
    @burtakalaadugna9256 3 ปีที่แล้ว

    ለካውዝዋዜበቀሚስነውየሚያምረው

  • @eshetiegebeyhu6850
    @eshetiegebeyhu6850 2 ปีที่แล้ว

    ወልቃይት የአማራ መሆኑን ማሳያ ነው ።

  • @AHMEDMohamed-jm1ud
    @AHMEDMohamed-jm1ud 3 ปีที่แล้ว +3

    ፈገግታችሁን ከፊታችሁ ላይ አይውሰድባችሁ

  • @wubafeleke4403
    @wubafeleke4403 3 ปีที่แล้ว

    💞💞💞

  • @i.k.m5554
    @i.k.m5554 3 ปีที่แล้ว

    ውዶቼቼቼቼቼቼቼቼቼ😍😍😍😍😍😍😍

  • @hiwi_ti3182
    @hiwi_ti3182 3 ปีที่แล้ว

    23👌

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 3 ปีที่แล้ว

    መቅድየ የኛ ስጦታ!!!

  • @taaal7006
    @taaal7006 3 ปีที่แล้ว

    enzamd

  • @s.8681
    @s.8681 3 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️

  • @makdaTigray
    @makdaTigray 3 ปีที่แล้ว +3

    ወልቃይት ትግራይ 💛❤💛

    • @mahitigray5572
      @mahitigray5572 3 ปีที่แล้ว

      ተዋቸው ለግዜው ይዝናኑበት ኣባቴ 💊💪♥✊

    • @makdaTigray
      @makdaTigray 3 ปีที่แล้ว

      @@mahitigray5572 yes 🤣

    • @eyerusalimmles1030
      @eyerusalimmles1030 3 ปีที่แล้ว

      Kab mes nay tigray mret tef abkilu zflet sliet abkilu zflet 🤣🤣🤣 kab edena ktsrhu mxihum mes dek gonder wusema koynkum tbzihum dhar nyna mbal jmirkum:: nay bhkiy ab tkze dldey koynkiy mritkum reyo nay wlkyet mret btamiy lmlem etekum gen bsemam🤣🤣🤣 slezih wlkyat stiet humera nadom gonder tmlisom nyom ok gonder ad jganu eya bklxina tmlisna ena nedna gonder❤❤❤❤💪💪💪💪gonder gonder ytidros hger

    • @makdaTigray
      @makdaTigray 3 ปีที่แล้ว +1

      @@eyerusalimmles1030 ወልቃይት ናይ ኣምሓራይ እንተኮይኑ ሓወልቲ ኣኽሱም እዉን ናይ ጣልያን እዩ ማለት እዩ 🤣 እንካን መርየት ሓወልቲና ካብ ጣልያን ከም ዝመለስና ትፈልጥ ዶ ✊️ጎንደር እዉን ኣይትረክቡዋን ናይ ግዜ ጉዳይ እምበር 🤑🇪🇹🤑

    • @eyerusalimmles1030
      @eyerusalimmles1030 3 ปีที่แล้ว

      @@makdaTigray 🤣🤣🤏 nhena ay ntnan ayndlen eber wela mulu tigray knwsed lhel eina heziy nhena gen ay ntenan ayndlen ok entay kgbrlena drek mriet twey ehel kfre zey dle mriet🤣🤣 wlktey marey wyzrit gonder koyna ela msfet jgena chbitwa eko bka chweta twediw hzebiy tigray hwena eyu knber 100% mbetu eyu ntena mbal gen hlemiy drho eyu

  • @samsoungghalxy3347
    @samsoungghalxy3347 3 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰