ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አባትየው ግን👌👌👌
"አንቺ ከቶ ግድ የለሽምስለፍቅር አይገባሽም" ስትልእሙካ be like 😮😮😮😮😮😮
የትወና ብቃትሽ%100 በጣም እጅግ ጎበዝ ነሽ ❤❤❤ማሚ እና ባቢ በጣም የዋ ናችው ❤❤❤ደግሞ ማሚ ከየዋም በጣም የዋሀ ናት❤❤❤❤ በዚህ አጋጣሚ ሴይፉ ሾው ብትቀርቢ ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😂😂ቀላል ማዙካም እኮ ልብሳ መጨረሻ ወልድዬ ውጭ ብላት 😂😂
የኔ እናት እሙካ ባሏን አጠራሯ ደስ ሲል❤❤🎉🎉
ሳባዬ የምትለቂበትን ሰአት አስተካክይ እይታ እንድኖረው ከ12:00አስከ ማታ 1:00 ሰአት ጥሩ እይታ ይኖረዋል
አይ ጥሩ ሳአት ነው
❤❤❤❤❤❤❤
የተፈጥሮ ፀጉርሽ ቆንጆ ስለሆነ የውሸት እንዳትቀጥይ ቆንጆ ነሽ
ወይኔ ቻናልሽን ሳፈላልግ ነበር። የሆነ ሰው በቋሚነት ይፓስታቹሀል። ደስ ብሎኛል ዛሬ ስላገኘሁሽ። I really love you and your Mom
Me too
እኔ እምለው ግን ማሚ እንደምትቀረፅ አታውቅም። ሲመስለኝ አባትዋ ያውቃል ከልጅትዋ ጋር ተመሳጥረዋል
ከናትሽ ጋ ያለሽ ቅርርብ ደስስ ይላል ደሞታምራላችሁ
ጥሩ እናት እና አባት አለሽ ደስ ሲሉ
ኡፍ የኔ ምስኪን እሙካ ኑሪልን❤❤❤❤
ፋዘር ግን ይለያል ❤
Meenu nawu yaamelayewuu😂😂😂😂
ወይ እሙካ እናቴ ተቃጠልሽ ምን ይሻልሻል ግን ተይ ተመከሪ 😢 የእናት እና የአባትሽ መከባበር ደስ ሲል ፈጣሪ ይጠብቃቹ
የአባትየው እርጋታ የተማር ሰው አመለካከት
ውይ ይች ጥንቅሽ ደስ ስትል ማዘርን አታናጅብን ቀጮዋ😂😂
ወይኔ ዛሬ ልቤን በሳቅ አቆሰለችኝ አባቷ ነቄ ነው ፓስቲውን አምጪ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አረወይኔ ማዘረ በሣቅ ገደለኝ ሥወዳቹህ ፈጠሪ ይጠብቃቹህ ፍዘረ አቤት እረጋታ መዳህኒአለም ይጠብቃቹህ
የኔ እናት❤❤❤❤❤ እቺ አድርቅ ልጅ አዳረቀቺሺ😢😢😢
በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ እናትና ልጅ ግንኙነት ደስ የሚል እናት ሴት ልጇን እንዴት መቆጣጠር እንደምችል ጥሩ ማሳያ ነው. ሶስቱንም ኢፒሶዶች ተመልክቻቸዋለው ጥሩ ጅምር ነው በርች!!!
ረአለን።እናት?❤❤❤❤
የኔ ቆንጅት ሰላም እናትና ልጅ በጣም ደስ ትላላችሁ በጣም ታምራላችሁ በጣም ነው❤️❤️❤️❤️😘😘😘
😂😂😂😂😂ፓርቲ እና ፓስቲ 🤣🤣🤣ይለያል ዋውውውውውው
ሳብየ መኩሸየየ ስወድሽ ደግሞ ልቅም ያልሽ ቆንጆ እሙካን አታናጅብን
You are very lucky to have such a wonderful parents. Caring mom and calm dad❤❤❤
የኔ እናት 😂👌👍እናትዮ እኮ 🥰🥰🥰
ምርጥ ቤተሰብ❤
ለዚ ቤት አዲሥ ነኝ ሙድሽ በጣም ነው የተመችኝ እከከከከከከከከከከከከ ሆዴ ቆሰለ ያመችሽ አባ❤❤❤❤❤
ግን በፈጠረሽ እናትሽን አታናጃት በፈጠረሽ በስማም አንች የምሻል ግን እንዴ 😢እሙካ የኔ መልካም እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይሰጥልን ❤❤
ትልቅ ደረጃ እንድትደርሽላቸው ነው ምኞታቸው
አሰታማሪ እናት እና አባት አባት ግን ሁሉም ነገር ላይ ተረጋግቶ ወሳኔ ሚሠጠወ ነግር እኛ ቤት ብቻ ይመሥለኝ ነበር።
ወይኔ እንባዬ ነው የመጣው አባትሸ መልክም አነጋሀገርም ቁጭ አባቴን
የኔም አባቴ እንደዚህ ነው ማርያምን ❤❤❤
አባቷጋ ተመካክራ ነው እናቷን ፕራክ ያደረገችው😂 እሱ የያዘው ስልክ ነው እሷ ከወጣች ቦኋላ ድምፅ የያዘው ክክክ
አባትየዉ ፓስቲ እደምወጂ አቃለሁ አለ😂😂😂😂😂😂😂😅😅
ማሚ 🤝 ማቃጠር 😂😂😂😂
😏😏😏
የኔማር❤❤❤🎉🎉🎉
Ufey besak motkugn eko des setilu rejim edme ystilish 😍🥰😍
ማማሰያ የሆንሽ ልጅ ምን ይሻልሻል😅😅😅😅
😁😁😁"አይ እሙካዬ የኔ እናት ስወድሽ እናቴ ለክ እናቴን ትመስሊያለች ሳይሽ ሁሌም
እሙካዬ ምስኪን በእውነት የዋህ ምስኪን እንዴት እንደወደድኳት ልነግርሽ አልችልም።እውነት እንዲህ አይነት ምርጥ እናት ታድለሽ
ደሞ የምታጎርሳት ነገርስ 😅😅😊😢😂
😂😂😂😂😂😂ወኔ ዛሬ ኢቱብሽን አገኘውት ሁሌ ቱክቶክ ነበር የኔማር ሚጥሚጣ የሆሽ😅😅😅😅😅
በዚ ስአት ዘና ፈታ የሚያረጉ እናት እና ልጅ😂😂😂ይመቸሽ
ስታምሩ እናት አባት ልጅ ማሻአላህ ስነስረአት ያለበት ቤት ነዉ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ግን ትንሽ እረዘም አድርጊዉ በጣም ምርጥ ናችሁ
የኔ ውድ ስወዳቹ ስታምሩ 😅😅
ወንዱ ኩያ እሙካ የኔ የዋህ
ልበሺ መጨረሻሺን ታይዋለሺ አየ ማዘር😀 😘😘
😂😂😂😂😂😂ማርያምን ሞትሁ በሳቅ😂
ሚስኪን ነፈር እሙካ ምንም አትባንንም ወጣትናት ግን የ70ዎች ፀገባህሪ ይዛ ቁጭ😂😂😂😂
አይ እናት አሁንም ልክ እንደ ድሮ እናቶችን ናቸወ ቁጥጥራቸው ደስ ሲል
ውይ እቺልጅ እብደቷ😂😂😂
ማማየ ግን ሁሉ ነገራቸው ቀልቤን ስበውታል የኔ እናት❤😂አባትሽ ናቸው እርሶ ሳብየ❤
ማማየን ስወዳት እድሜና ጤና ይስጥወት የኔ እናት
የኔማርስወዲሺ❤❤❤❤❤❤❤
ቆንጆ ነሽ እናትሽም ውቢት ❤❤ ፋዘርም ልዮ ናቸው
እረ ሞትኩ 😂😂😂😂😂 ምርጥ ቤተሰብ
እኔ እምለው እሙካ ግን በልጅነትሽ ልክ እንደልጅሽ ነበር አደል እናትሽን ጨጓራዋን ምትልጫት ❤😂🎉🎉🎉🎉
ፋዘር ግን ያውቃል ስልክ ይዞታል እናት ናች ያላወቀቹ
😂😂😂😂😂 ቅብጥ ያሉ ለታ ማለት እንዳንቺ ነው ለካ ወይ እሙ ቀበጧ 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂አረ በሳቅ ሞትሁ
kkkkkkkkk በሳቅ ሂጂ ውጭ ሆነሽቱታውንም የላዩንም ጥለሽ ወደፓርቲ አይ እነፋዘር❤
አባትሽነዉ በፈጠረሽ ወይኔ ስታምሩ ወይኔ እሙካየን አታናጅ ዋ
የኔ ማር😂😂
❤❤❤እሙካየ ክው ብላለች አላለችም
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ 🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉ፓስቲይ ገዝቼ ልምጣ እሙካ 🚶♀️🚶♀️🚶♀️🚶♀️😌😌😌😌
😃😃😃😃😃😃😃 እሙካ ስወድሽ እኮ
😂😂😂😂😂 በሳቅ ፈነዳው ተሎ ተሎ ኑኑ
ምርጥ ቤተሰብ
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ረጀሜ እድሜ ይሰጣልን እናቶቻችን❤❤❤❤
አይ እሙካ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂ሚስኪን እሙካ ተናዳለች ከልባ
ጀግና እናት
አባትይለያል❤
የኔ እናት ምርጥ እናት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኛ ቤት ነው እንዴ የተቀረፀው ትንሽ ሚለየው father ሀርድ ነው እኛጋ
😂😂😂😂😂😂ታድለሽ ግን 😍😍
አሁን ደሞ የማዘርን ቀሚስ ልበሺ እና ቀጠሮ አለብኝ በያቸው አጭር ልብስ እንቢ ስላሉ አሁን በሳቸው ቀሚስ
እሙካን አስረጂ ገዘብ ይገኛል በይ ደስ የምትሉ ለዛ ያለው ብራክ
❤❤😂😂😂😂ፓርቲ ብላ ፓስቲ😂😂😂😂
😂😂😂ገደልሺኝ እንኳን ደህና መጣቹ
ትሎቶሎ አዲርጊ😂😂😂😂😂😂
ፖስቲ ልግዛ 😂😂😂😂
እረ እዚህ ቤት ያለ ፍቅር😂❤❤❤❤❤
😂😂😂እሙካን ስወዳቸው❤❤❤❤
Kkk ሞትኩኝ 🥰🥰🥰🤣🤣🤣
ማሚዬ ዘ መቃጠር 😮ሲቀጥል ደሞ እናትሽ አክብሪ
Waregha mim aregech
@emushfikadu-ec3hn ምነው በግራ ጎንሽ ነው የተነሳሺው ምን መጥፎ ቃል ተናገርኩ 🫡
@@tigisit2534 ፕሮፋይል ቀይሪ አቃጣሪ አይባልም ትልቅ ሰው ደሞ ለአባቷ ነው የተናገረችው አባቷ ካልቀጣት ማን ይቅጣት ዱዝ
አልቀይርም የኔ ጻድቅ የኔ ኮመት ብቻ ነው የታሽ ሌሎች እራሱ ኮምተዋል ሲቀጥል እኔ በመጥፎ ጎኑ አደለም የተናገርኩት አማርኛ አሰንጥቂ በሰላም አዉለኝ :::ብይ ነው የተነሳዉት
አባትዬው ቁርጥ አባቴን❤❤❤❤
በዚህ ሰዓት ፖስት ያለ እንዴ አውጧት ነው የሚጠበሰው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊
የኔ ማሬ ስወድሽ
መቀረፃቸዉን ያቃሉግን እናትና አባት
ፖርቲውን ወደ ባስቲ ቀየርችው 😂😂😂😂😂😂😂
እዝጎ አንች ልጅ 😂😂😂😂😂😅😅😅😅 ስታዋርድሽ ታይት ልጨምርበት ነበር 😅😅አላለችም ጭራሽ😂😂😂
ውይ አንቺስ❤❤❤❤❤❤
እኔ ጀግና እናት ሁሉም እናቶች እዳንች ቢሆኖ
የኔ እናት ደስሲሉ ❤❤❤❤❤❤
የኔእናት😂😂😂
Wish long life forever mom ❤❤❤🎉🎉
እህህህ ሞትኩ በሳቅ ከፓርቲ ወደ ፓስቲ😅😅😅😅😅😅
😂😂😂
Yene enate abate ❤❤❤❤❤ le betachu adis nhegn des telalachu yemir
ስወዳት ኡፍፍፍ❤❤❤❤❤
እንዳይረፍድብሽ😂😂😂
ታድለሸ ግን❤❤❤❤❤😢
😂😂😂😂😂የእኔ እንት
እሽ😊
😂❤❤❤😂😂😂😂😂አይ አችልጂ
የኔ እናት ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳብሰክራይብ ኣርግልኝ የኔ ዉድ❤🎉
አባትየው ግን👌👌👌
"አንቺ ከቶ ግድ የለሽም
ስለፍቅር አይገባሽም" ስትል
እሙካ be like 😮😮😮😮😮😮

የኔ እናት እግዚአብሔር
አምላክ ረጀሜ እድሜ ይሰጣልን እናቶቻችን❤❤❤❤