ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቅዱስ ዑራኤል ለነ ያረገልኚ ለኔየልብስ ማጠቢያ ሳሾር ከውስጥ ያለቺው ሺቦ ተበጥሳ ማሺኑ አልሰራ አለ የዚህ ግዜ ደግጪ ቅዱስ ዑራኤል በሴትዮየ አድሮ እዳይጮህብኚ አደበቱን ዝጋ አልኩ ማርያምን ሴትዮየ ምንም አላለይ ተበላሸ እዴ አለቺ አወ ተበላሸ ሳሾር አልኳት ዝምምም ብላ አሰራቺው ማሺኑን እስከዛሬ ግን እኳን ማሺን እድሁ ውሀ ቀጠነ ብላ ትጮህ ነበረ ከዛቀን ጀምሬ ዑራኤልን እወደዋለሁ 💚💚💚በጣም ሲጨቀኚ እጠራዋለሁ ከተፍ ይልልኛል ቅዱስዑራኤል የነዚህን አጋንት አባሮ በነሱ ግቢ እደከበረ በኛም ግቢ እዲከብር የሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን
Amen Egziabher tesfachn new.
Amen Amen Amen 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
ዉዴ በጾለት አስታዉሽልኝ እህተ ጊወርጊስ ብለሽ የዝሙት መንፈስ እየተፈተንኩ ያለሁ እህትሽ ነኝ አስቢኝ
አሜን አሜን አሜን
እንካን ደህና መጣህ እስኪ እንደኔ መምህርን በጉጉት የምትጠብቁ
Ene
ቅዱስ ዑራኤል ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሲሆን ከፍጥረተ ዓለም ጀምሮ በመባርቅት እና ነጎድጓድ ላይ የተሾመ ነው elelelelllll
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር የእውነት ይህ ገጠመኝ ሙሉውን ትምህርትህ ሱስ ሁኖብኛል እግዚአብሔር በጸጋ ላይ ጸጋ ጨምሮ በህይወተ ስጋ ያኑርልን
አመተ ማርያም ሰው ያርግሽ እግዚአብሔር ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ መምህር እህት ወድሞች እርዱኝ 😢😢😢
እመብርሃን ወላድት አምላክ ትርዳሽ
እመብርሃን ትርዳሽ እህታችን
Weladite amlak tasbsh 🙏
አሜን ፫👐 አመሰግናለሁ
እመቤታ እስዋ ታስብሽ ታስበን
የተዋህዶ ፍሬወች እንደ ምድር አሻዋ ብዝዝት በሉልኝ!!!!! መምህር ተስፋየ አበራ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀዱስ ኡራኤል ጾሎት በረከት ረዲኤት ይድርብን አሜን አሜን አሜን 💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙
ቅዱስ ኡራኤል በምልጃህ በመብረቅህ የኢትዮጵያን ጠላቶቿን አድቅቀህ ሰላሟን ስጥልን። በእለተ ቀንህ የአንተን ተአምር ስለሰማሁ አመሰግንሃለሁ። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥውት ለቤታችንን ጎዳ አስተምሀሪ የሄነ መንፈስ አስተማሪ ነው
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ኡራኤል ኛንም ልቦና ይክፈትልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንቅዱስ ዑራኤል ለሁላችን ይድረስልን ከጭከታችን ይገላግለን🙏🙏🙏መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን ስለ መብርቅ ድሮ ልጅ ሆኝ እበራችን ላይ በጣም የሚያምር ዛፍ ነበር ግን ሁሌም ምናምን ይጣልበታል ነበር ከቅልፍችን ስንነሳ እናገኛልን ከለታት አድቀን በጣም የሚያምረው ዛፍችን በመብረቅ ተመቶ ወደቀ ምስክር ግን አሁን ካተ ከተማርኩት ትምህርት እየገባኝ መቷል በዚህ አጋጣሚ እድ ነገር ልንገራችሁ እባቴ ለ23 እመት ያክል መጥጥ ይጠጣ ነበር እሚሰክረው ደሞ ገና ከተማውን ሲረግጥ ነበር አሁን ግን ያባታችንን የመምህር ግርማ ትምህርት በማዳመጥ አባቴን ውድ ወቅሸት እዲሔድ አድርጌ እሁን ስንል ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ይሁን መንፈሱም ከፀበል ቦታ ከተመለሰ ሁሀላ ባይኑ እያየ ሔድኩልህ ብሎ ተናግሮ ሔድ እያየው ቁች ብሎ አባቴ ግሩም ነው ላመታት ሲፈትነን የኖረ መንፈስ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚብሔ ይመስገን መምህር ትምህርትህን ቀጥልበት በርታ ብዙ ነፍስ ታድናለህ
የተዋህዶ ልጆች ደንግል ማርያም ትጠብቃችሁ❤️🕯❤️💒🙏
Amen
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን በፆሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላቹህ የነዚህን ቤተሠብ መጨረሻ ያሳመረ አምላክ የእኛንም መጨረሻችንን ያሣምርልን እኔሥ ከዚህ ማንነቴ ወጥቼ ከስር ተፈትቼ መፈሳዊ ህይወት የምኖርበት ቀን ናፈቀኝ ኡፉ😥😥😥😥😥😥ድንጋይ ላይ ዉሀ ማፍሰስ ሆነብኝ ምን ይሻለኛል አግዙኝ እባካቹህ😥😥😥😥😥
አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህርዬ እድሜውቸዉ ከነ ጸጉዉ ያርዝምልኝ አሜን አሜን አሜን ⛪️🌹⛪️🌹⛪️🌹⛪️💙💙💙💙🌍🌍🌍
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን ብዙ ተምሪበታለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዋጋህን በሰማይ ይክፈልልን እንወድሀለን 💚💛♥
እናመሰግናለን ። ስለ መብረቅ ሲነሳ አንድ ታሪክ አስታወስኩ አንድ ጊዜ ቤቴ አጠገብ ላይ ትልቅ ዛፍ ላይ መብረቅ ወድቆ ከቤቱ ትልቅ የሚባለው መኝታ ክፍላችንን እንዳለ ጣሪያውን ቦደሰው እሳት በሀይለኛው ተነሳ አመሻሽ ላይ ነበር ጥሩነቱ አልተኛንም ነበር እንጂ ተኝተን ቢሆን ሁላችንም እናልቅ ነበር ።ቤቱ እንደሀገራችን ቤት አይደለም እሳት ከተነሳ ወዲያው አመድ ነው የሚሆነው ብቻ ፈጣሪ ከነልጆቼ አተረፈኝ ክብር ምስጋና ይድረሰው ።ወዲያው የሳት አደጋ መቶ አጠፋው የጠፋብንን ንብረት ኢንሹራንስ ከቨር አደረገልን ።ብቻ የዛ ሰሞን ሰላም አልነበረንም እናም በዚሁ ይለፍልን ብለን አለፍነው ።በሀይማኖቴ ብዙም ጠንካራ ስላልነበርኩ ቀኑን አልስተዋልኩትም ። አሁን ነው ያንተን እና የአባታችንን መንክራት ግርማን ትምህርት ስከታተል ብዙ ነገሮች እየተገለጹልኝ እና በሀይማኖቴ ጠንካራ መሆን የጀመርኩት።እናም አሁን ላይ ሆኜ ግን ሳስበው ቅዱስ ኡራኤል ነው ያዳነን ለሊት ቢሆን ኖሮ ሁላችንም አልቀን ነበር ። በነገራችን ላይ በቀደም ደውዬልህ ነበር የመምህርን ቁጥር ፈልጌ በተረፈ ከገጠመኙ እና ከትምህርትህ ብዙ ነገር አውቄአለው ፈጣሪ ይባርክህ ።
አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርየእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነውእነሱን የረዳው ቅዱስ ዑራኤል እኛንም በምልጃው ይርዳን አሜን!
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን እግዚአብሔር ያበርታህ መምህራችን አተ የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ምን አይነት ነገር ነው ያሳዝናን 😭😭😭ቅዱስ ሚካኤል ይርዳን ሁላችነንም ከባድ ነው
እባካችሁ እህቶች አፀደ ማሪያም እያላችሁ በፀሎት አስቧት የመስተፋቅርና ሌሎች መተቶች አስቃዩአትእኔም በቻልኩት መጠን ላስረዳት ስል ስልኩን ይወድቅና ይዘጋል ስለመንፈስ ሲወራ አትፈልግም ብቻ በስደት ይከብዳልዛሬ ነዉ ኮመንት የፃፍኩት መምህሮቻችን ኑሩልን በየቤታችን ብዙ ስቃይ አለ እግዚአብሔር በቃ ይበልልኝ ቤተሰቦቸን
እግዚአብሔር ያስባት
እግዚአብሔር ያስባት ፀሎት ታርግ ይጠፉላታል እኔ ሁሌ ያስጨንቀኝ ነበር በህልሜ እየመጣ የማቀው ልጅ በህልሜ ግንኙነት ላድርግሽ እያለ ሰይፈ ስላሴን ማድርስ ከጀመርኩ ጀምሮ እግዚአብሔር ይመስገን ጥፉት ነው ያለልኝ
ተባረክ መምህር እግዚአብሔር ሆይ ለጸሎት አንደበታችንን ክፈትልን አሳልፈህ አትስጠን ለሐይቡዳን በተለይ በስደት ያለን እህት ወንድሞቸ በርቱ እና ጸልዩ ጽሙ ስገዱ እንኳን ለቤተሰቦቻችን ለአገርም እንተርፋለን እንንቃ ወገኔ መዳን በመዳኒያለም ነው ሌላው ሁሉ ከንቱ ነው ደብትራ እና ጥንቆራ መጨረሻው አያምርም
አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫امين يارب
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ለእመቤታችን ለቅድሰት ድንግልማርያም በአል አደረሳችሁ ምልጃዋ በረከቷበያለንበት አይለየን 🌹🌹🌹🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን
AMEN
#እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ በዉነት የርግማን መንፈስ በጣም ከባድ ነው #የእኔም አባት አደበቱላይ ተቀምጦ ሲናገር ይሆንለታል አይ አለማወቃችን #እግዚኦ መሀርና ክርስቶስ ይሄው ባዶዬን ቀርሁ ብቻ ተመስገን 😭😭😭😭😭☝💒📚🙏
እንቁ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ብዝዝዝዝዝት ያድርግልህ ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልልን ብዙ ትምህርቶችን እያደረስከን ነው ራሳችንን መፈተሽና ህይወታችንን ማገናዘብ ከእግዚአብሔር ጋራ የኛ ስራ ነው
ቅዱሳን መላአክት በጣም ነው የማከብራቸው የምወዳቸው ሁሉም ይጠብቁዋችሁ አህት ወንድሞቼ ቅ.ሚካኤል የሃይላት አለቃ-ቅ.ገብርኤል የራማው ልኡል...
በጣምምምምምምምምምምምምም ጀግና መምህረ ተስፋዬዬዬዬ በለተ ቀኑ ቅዱስ ኡራኤል ይጠብቅህ አቤቱ ጌታዬ የኔ ነገረስ መቸ ነዉ እሜሳካዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቃለ ሂወት ያሰማልን ይሄንን ታሪክ መስማቴ በጣም ደስ ቡሎኛ ከዛሬ ጀምሬ አባታችን ቅዱስ ኡራኤል አከቡረዋለው.
የተዋህዶ ልጆች የማንቂያ ደወል ነው እኮ ይህ ገጠመኝ። ተሳሳትኩ እንደ ጓደኞቼ በርቱ ተማሩ ተምረን ደሞ ቤተሰብን ለመለወጥ መበርታት አለብን ቅዲሚያ ለወለዱን ቤተሰብ መዳን መታገል አለብን እሺ
እሽ እግዚአብሔር ይርዳን
ትክክል ነሽ እመብርሀን ታግዘን
@@Hana-cz7kl አሜን አሜን አሜን ሐና የኔ እኅት
እውነት ነው ወንድሜ አብሶ ለኔ ነው ልበል ከምር
Eshe enamsgelan
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ዴህና መጡልን የህይወት ቃል ያሰማልን አሜን ዴስ ሲል ዛሬኩ እመቤታችን ናት የአምላክ እናት ወላድት አምላክ ያለም ብርሃ ያለም ተስፋ አማላጃቺን መዳኛችን እመቤታችን በያላችሁበት ጥበቀዋ ምልጀዋ አይለያችሁ ከሁላችንም ጋ ይሁን ሀገራችንን ኢትዮጵያን በምህትዋ ትጉብኝልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እኛም ሰምተን እንድንለወት ቅዱስ ዑራኤል ልቦናችንን ይክፈትልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ
ውድ መምህራችን ተናፋቂው እንኳን ስላም መጣክልን እመቤቴ ላገራችን ስላም ታውርድልን
Amen Amen Amen
@@አለምፉቃደ አሜን አሜን አሜን
የሚገርም ነው እግዚአብሔር ስራው ድቅው ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ይኑር
Amin3
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ የእኔ ትልቅ ትምህርት ቤት ስደት ነው ከሃገር ባወጣ ይህንን ባላወቅሁ ነበር ክብሩ ይስፋ
እኳን ደእና መጣክልን መምህር ተሰፋዬ ገጠመኞችክን በጉጉት ነው ምጠበቃቸው ቶሎ ቶሎም ባላያቸውም 52 ኛው ገጠመኝክ በጠም ሚገረም እውነተኛ ነው ለምን ተበዬ ብጠየቅ አያቴ እደ ባለገጠመኛዋ በእውነት ከህፃንነቴ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ በእርግማን እና ስድብ እጂ ጡሩ ነገር ሰምቼባቸው አላውቅም ነበረ እንደዚሁ እደሆኑ ከዚ አለም በሞት ተለዮ ንስአ ግብ ተብለው አምፀው ማንም አልቻላቸውም በጣም አርጅተውም አይል አላቸው ከሚገባው በላይ ችግራቸውን የተረዳሁት አሁን ነው የመምህርን ግርማን ትምህርት በመከታተሌ 5አመቴ ውስጥ ብዙ ነገር የተረዳሁት አያቴንም ካሉበት ችግር ለማውጣት ጥሬ ነበረ አልሆነም ቤተሰብ ሊረዳኝ አልቻሉም እና እውነት ወድማችን መምህር ተሰፈዬ በጣም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰቦችክ , እደ አያቴ በምድር ላይ ክፍ ሰውየለም ነበረ ምለው ለካስ እውነት ዲያብሎስ ተጫውቶብናል አመሰግናለሁ አንድ ቀን የአያቴን ታሪክ እግዘብሔርን ከፈቀደው እፅፈዋለሁ
የሚገርም ነው አቤቱ ይቅርበለን ፈጣሪይ ሆይ ያተ ጥበቃ አይለየን አይነ ልቦና ችንን አብራልን ማስተዋልን ስጠን
መምህር ተሰፍ ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ይህ ገጠመኝ ሙሉ ለሙሉ እኔ ቤተሰብ ውሰጥ ያለ ነው የሚገርመው ለእናቴ መርቂኝ እያልኩ ቡና ፦ ጭሰ ፦ጫት ሌላም ነገረ ሁሉ መቸም የማረሳው አንድ ጊዜ ጨሌ ግዝልኝ አለችኝ ከለሩ ቀይ፦አረንጎዴ፦ጥቁር አለችኝ እኔም ገዛሁላት ከዛ በሗላ እናቴ ሰታጎራ ዛሩ ይመርቀኝ ነበር አሁን ግን እኔ በአንተ እናበመምህር ግርማ ትምህርት ሰለመናፍሰት ሳውቅ መንፈሱ በጸበል ተያዘ አሁን እየረገመኝ ነው በጣም ብዙ ነገረ አለ ገና ያልተፈታ ከቻልክ ፈቃድህ ከሆነ እንድትርዳኝ እፈልጋለሁ እባክህ መምህር።
Fetari yerdan yagezne
መምህር ቃለሕወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደሕና መጣክ መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እራሴን እድፈትሽ አረገኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ኡራኤል ጥበቃ አይለየን
እንኳን ደና መጣህ በምን እደማገኝክ አላቅም ባገኝህ ደስ ይለኛል እህት ወድሞቸ እባካችሁ እህተ ጻዲቆን በጸሎታችሁ አስቦት ጸሎታችሁ ያስፈልገኛል በመቤቴ ልለምናችሁ⛪🙏
እግዘብሔርን ይስጥልን የበለጠ የተጋን ያድርገን ሁላችንም
ቃለህውት ያሠማልን መምህር በጣም የሚሥተምር ገጠመኝ ነው የምታሥተምረን ትምህርት ሁሉ አይምሮን የሚከፍት እራሥንም ወደሁላ ዞር ብሎ ለማየት ለመርመር የሚረዳ ነውበውነት እግዛብሔር አምላክ ይባርክህ ጤና ከፍቅር ጋር አብዝቶ ይሥጥህ መምህር እናመሠግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናል ስላምህ ይብዛ ወንድማችንበእውነት ቃለህይወት ያስማልንድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው ቅዱስ ዑራኤል ሆይ ስላም እልሃለሁ፫ ቅዱስ መላዕክ ሆይ እርዳታህ አይለየን ከክፉ ጠብቀን በእውነት ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር እኛ እንቸኩላለን እግዚአብሔር ግን እንደኛ አይደለም ቢዘገይም የሚቀድመው የለምየሴትዪይቱ ቤተስብ ግን ያሳዝናል ክርስቲያን የሚጠላ ክፉ ነው ዛሬ የሚያሳድዱን እንደነዚህ ያሉት ፅንፈኞች ናቸው የሚያርዱን አጋንንት ያለባቸው ነው ልቦና ይስጣቸው እንጅ ሃይማኖት አንዲት ናት ተዋህዶ ብቻአቤቱ ለንስሐ ሞት ያብቃን መጨረሻችንን አሳምርልን መምህር መብረቅ ሲሉ ትዝ አለኝ ስሜን ጎንደር ክፍለ ከተማ አንዲት ጎረቤታችን ትልቅ ናት ዱሮ ነው ህፃን እያለሁ ቡና ተፈልቶ ከሴትየይቱ ቤት ክረምት ነበር ቤቱ አስፖልት ዳር ነበርና በጣም የገጠር ቤቶች ግቢ የለንም ኖርማል ቤቱ ብቻ ነው ግቢ አናውቅም ምናልባት አጥር ሊኖር ይችላል አንዳንድ ቤቶች ስው ሲመጣም ቀጥታ መግባት ነው አሁን አላውቅም ከሃገር ከወጣሁ ቆየሁ እና ክረምትም ነበር ስለመብረቅ እያወሩ ማን አለ መብረቅን ከድምፅ በስተቀር በአይን ያየው ሲባባሉ የቤቱ እማወራ ከልጆቻቸው አንዷን ጠርታ እከሌ ህፃን ነበረች ቡና ዘርግቼ ከባለቤቴ ጋር እየጠጣን ሳለ ክረምት ነበርና ቤቱን ከፍቼ ፊት ለፊት አንድ ትልቅ ቀይ አውራ ደሮ የሚመስል እየበረረ በስማይ ርቀት ረከቦቱ ፊት ለፊት ያረፈ ቤቱን ስንጥቆ ጣራውን ቀዶ ወጣ የድምፁ ማስፈራት አለች እኛ ምንም አልሆነም ትንሽ ቆይተን ግን ሌላ ስፈር ጉዳት እንደደረስባቸው ስማን አለች እና ቀይ አውራ ደሮ የሚመስል ነው አለች ይህን ሁሉ ያለችን በወቅቱ በወሬ በወሬ የመጣ ነው ክረምት ነበርና አንድ ስው በመብረቅ ሙቶ ነበር ገጠር ወጣ ያለ ስፈር እንዴት ሞተ ሲባል በወቅቱ የነበረ ስራተኛ ሲናገር ዕለቱ የግዝት በዓል ነበር እኛም እንጀራ ሁኖብን ታዘን እየስራን ይህ ሟች ስራተኞቹን ይዞ እርሻ ቦታ አረም እያረሙ ነበር በመንገድ ላይ አንድ ካህን አይተው አዝነው አረ ልጄ ነውርም አይደለም በዚች ዕለት የአንድ ቀን ቢቀርብህስ ምንህ ይጎዳል ተው አቁም ስራተኞቹንም አስቁማቸው ብለውት ምንም ሊስማ አልቻለም ጭራሹንም ስደባቸው አመናጨቃቸው ከትከት ብለው ሳቁባቸው ለጆሮ ጭው የሚያደርግ ቃላት ስደባቸው እሳቸውም እግዚአብሔር ይገስፅህ ብለውት ተቆጥተው ምንም ክፉ ሳይወጣቸው እጃቸውን ወደ ስማይ እየጦቆሙ በእውነት ፍረድ ብቻ ብለው ወደ ሚሄዱበት ሄዱ ከዛ ብዙም ሳይቆይ ትልቅ የነጎድጓድ ድምፅ ተስማ እኛ ባለንበት ቀይ አውራ ደሮ የመስለ ከስማይ እየከነፈ ካለንበት ተደረመስ መሬቱ ተስነጠቀ ድምፁ ብቻ እጂግ ያስፈራል በነገሩ ተደናግጠን ሁላችንም ወደቅን ወደ ራሳችን ስንመለስ ሰውየው(ባለቤቱ ካህኑን የስደበው) ስውየ ተመቶ ወድቆ እና አንድ ስራተኛ ጓደኛችን አለ ስፈር ተስበስበ ህይወቱ ወዲያው አለፈ ስው ተስበስበ ጥይት ተተኮስ በእኛ ባህል መምህር አላውቅም ሌሎች ስፍራ መብረቅ የተመታን ስው ህይወቱ ካላለፈ መሬት ተሎ ቆፍረው ያስገቡታል ምስህ እያሉ ተሎ ወደራሱ ይመለሳል ልጆች እያለን ይነግሩናል ብቻ ያ የተመታው ጓደኛችን ትንፋሽ አለው በዚህ ጊዜ መሬት ተሎ ቆፍረን ሶስት ጊዜ አስገብተው አወጡት ነቃ አሉ አባወራውም የቀብር ስርዓት ተፈፅሞ ተቀበሩ ሁሉንም ከመጀመሪያው ጀምሮ ስራተኞቹ ለቤተስቡ ተናገሩ መብረቅ በጣም ያስፈራል እግዚኦ ብርቅርቅ ሲል ሁሉም ዘሎ ቤት ይገባል ሌላው መምህር እስኪ ከላይ እንዳልኩት ይህ ምንድን ነው ስው መብረቅ ሲመታው ጉድጓድ ተቆፍሮ አስገብተው ያወጡታል ምስህ ምስህ እያሉ ይባላል በአይኔ አላየሁም ትልልቅ ስዎች ያወራሉ እናቴ ራሱ ቤተስቦቿ ሲያወሩ እንደምትስማና የዳነም እንዳለ ይናገራሉ ይህ ባዕድ አምልኮ ነው እንዴት ታየዋለህ እኔ ምንም ግልፅ አይሆንልኝም በመብረቅ ብዙ እንስሳም ይሞታሉ ለምን በእኛ ባህል መብረቅ የስይጣን ነው ይባላል ይገርማል አለማወቅ ልክ ስይጣን እንደ ጥለው ነው የሚነግሩን የክፍለህልገር ስው ችግር ነው ወንጌል አናውቅ እድሜ ለስደት እያንዳንዱ መላእክ ስራቸው ምድባቸውን ቢያስተምሩን የሁሉንም በእርግጥ በገመኞች መሃል ጣል ጣል ታደርጋለህ ይበልጥ በስፊው አስተምረን
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ሕይወት የሰማልን
መምህር ተሰፍዬ ቃልህውት ያሰማልን ፀጋውነ ያብዛልክ
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋወትን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
መምህር አክብሮ የማያዋርድ ወዶ እማይጠላ ወረት የሌለበም አምላክ ጥበቃው አይለይህ ፀጋውን ያብዛልህ ድንግል ማርያም ትባርክህ ያንተ ትምህርት በብዙ ቀይሮኛል ስለ እውነቱ ከሆነ በትክክልም የተረዳሁትና የገባኝ ነገር ቢኖር እኛ ለመለወጥ ለመመለስ ለመፅናት ፍላጎት ትጋት ካለን ቸሩ አምላካችን እንደማይተወን በየዘመኑ እንደዚህ ከጥፋት የሚመልሱን ሚመክሩን ነገሮ እንድናስተውል የሚተጉ የሚያበረቱን በቃሉ የሚያንፁን መምህራንን ያስነሳልናል እኛ ደግሞ ታዛዥ አስተዋይ የሰማነውን ፍሬ የምናፈራበት ተግባር የምናውለው መሆን ይኖርብናል እንደኛ እድሉን ያላገኙ ያለፉው ይኖራሉና እናስተውል ። እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የቅዱሳን የፃድቃን አባት የድንግል ማርያም ወዳጅ የፍጥረት ሁሉ ገዢ አይነ ልቦናችንን ያብራልን።
ቅዱስ ዑራኤል አባቴ በለተ ቀንህ ትልቅ ታምርህን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ገጠመኝ እልለውም ታአምር ነው ቃል ሂይወት ያሰማልን።
እኳን ደህና መጣህ መምህር እውነት ትምህረትመዝሙርህ ገጠመኞቺ ሱስ ሆኖብኛል ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለህይትን ያሰማልንአዉ እኔ ስለመብርቅ በተደጋጋሚ ከቤተሰቦቼየምሰማዉ ያዬሁትም ነገር ቢኖር ይህ ነዉ በመብርቅ ምክንያት የሞቱ ሰወችን ባቅም ግን ደግሞ ግማሽ ጎኑ በመብርቅ ተመቶበሒወት የሚኖር ሰዉ አቃለሁ መብርቅ የመታዉ ጎኑ ከሰል መስሎ ጠቁሯል እና እኛ አገር መብርቅ በተደጋጋሚ ይወድቃል እና አባቴን ስጠይቀዉ መብርቅ የሚጣለዉ እግዚአብሔር አጋንትን ሲመታ ነዉ ነበር የሚለኝ
መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክልንከዚህ ገጠመኝ ውሰጥ ተመሳሳይ አይነት ነው ለምሳሌ እናቴ ሁሌ አንድ ምትለው ነገረ ምላሴ ጥቁር ነው የተናገርኩት ጠብ አይልም ምትለው ነገረ አለ እና አሁን ከእናቴ ጋር አንድ ቀን ተስማምተን አናቅም እኔ በስደት እሰቃያለው አገራ እየናፈቀኝ አለው እናት ሳያቁት የሚያደርጉት ነገር በጣም ያሳዝናል ብቻ መምህር ተስፋዬ አገናኝን እግዚአብሔር ይስጥህ
መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
የሚገርም ገጠመኝ ነው የእኔም እናት እንዲህ ነው የምትራገመው እና እኔም እራሱ የእሷ ተጋብቶብኝ እንደዚህ እሳደብ እራገም ነበር ግን ይህንን እግማን መሆኑንና ጥሩ አለመሆኑን ያወኩት ከእሷ ከራኩኝ በኃላ ነው እና ልጄ እሷ ጋር ስለሆነች እስከዛሬ ያሳስበኛል እኔ ከእሷ እንደለመድኩት ልጄም ትለምድብኝ።ይሆም እመብርሃን ጠብቂልኝ።እላለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ ምንም እንኳን ቀደም ብዬ ጥሩ እንዳልሆነ ባውቅም ይህንን ገጠመኝ ሄጄ ለእናቴ እስካሰማት ድረስ በጣም ነው የቸኮልኩት በእውነት መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ እረጅም እድሜንና ጤናን እመኽሃለሁ
ልጅሽን እንደምንም ብለሽ እራስሽ አሳድጊ እህትየ። የወደፊት ህይወቷ ሊያሳስብሽ ይገባል
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን
መምህር በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን
ትምህርቱን የምትሰሙ ሁሉ በትግስት እና በጥሞና ሆነቹ ስሙ
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን እጅግ በጣም ደረሰ ይላሉ የሰው ልጅ ፈፃሜው ሲያምር በተለይ በሃይማኖት ምፅናት ንስሐ መግባት እንዴት መቀደሰ ነው 🙏 መምህርከገጠሞች ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ለሁሉም ነገር የእኔንም ቤተሰቦች እንድ ቀን እግዚአብሔርይመለከትልኛል መቼም ተሰፍ አልቆጥም እህተ ማርያም ነኝ መምህራችን በፀሎት አሰብኝ ወንድሜ ወልደ ሰንበት ይባላል እግዚአብሔር ልብን ይመልው በፀሎት አትርሱኝ እግዚአብሔር ቀን አለው 🙏
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእውነት እግዝአብሔር አምላክ ቸርና ምህረቱ የበዛ ነው ተመስገን ብቻ!!! እኔ መላዕከ ቅዱስ ዑራኤልን አላውቀውም ነበረ በህልሜ በተደጋጋሚ ሳየው አወኩትን እኔ ስለ መብረቅ ያጋጠመኝ ነገር አለ እሱም ክፍለ አገር በምኖርበት በልጅነተ ጊዜ የገጠመኝ ነገር ዝናብ ልዘንብ ደመና አንድ ቦታ እየተሰባሰበ ንፋስ አለ ደግሞ በአይለኛው ሰማዩ ያጎዳጉድ ነበረ እና እኔ የከፍት እረኛ ነበርኩኝና ከፍቶችሁን አንድ ቦታ እየሰበሰብኳቸው ሳለ በቀኜ በኩል እንዴ ክብርት ጫር ካለ ቡኃላ እንደ እሳታማ ነገር ቀኝ ዓይነ ላይ ተንጣጣ እኔ ደንግጨ ወደ ኃላ ወደኩኝ ከዛያን በአይለኛው የመብረቅ ድምፅ ጮኸ ይህን አጋጥሞኛል እስካሁን ግን መብረቅ እፈራ ነበረ
አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን እጅግ በጣም ተሰመቶ እማይጠገብ ነው ትምህርትህም ሆን እምትነግረን ገጠመኝ ማለት ነው በርታልን ብዙወቻችን እዳነበት ነው እሚገርመው ደግሞ የምትነግረን ገጠመኝ አብዛሀኛው እኔም ቤተሰቤም ያለንበት እና የኖርንበት ያለፍንበትም ነው መምህር በፀሎትህ አስበኝ ወለተ አማኑኤል ብለህ አመሰግናለሁ እድሜህን ያርዝምልን ኑርልን ምርጥ ቃላት የማይገልፅህ የተዋህዶ ልጅ ነህ መምህራችን በረከትህ ይደርብን ዘመንህን እመቤቴ ትባርክልን አሜን አሜን አሜን
Yene wed memher erejem edeme ketena gar temegewileh😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏eme bezhuan hulum bekefewa tanuereh kekefu neger hulu tetebekeh gena bezu neger kanete enawekalen aneten yeten geta yetemesgene yehun amen😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝም ፀጋ አብዝቶ ይሰጥህ ካንተ ትምህርት ማንነታችንን ጠንቅቀን እያወቅን ነው በርታ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በውነት በጣም የሚገርም ታሬክነው ከዚህ ታሬክ በወዙነገሮቼን አስታወስኩ የናታችን ታሬክ በከፊል የአባቴ ታሬክነው ☝️☝️☝️☘️☘️☘️🕊
አቤቱ የምሰማው ነገር ትንግርት ይሆንብኛል መቼ ይሆን እኔም ወደ እናት ሀገር ተመልሼ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ የቤተሰቤን ትሪክ ተቀይሮ የማየው 😢😢😢😢 ደግሞ ልንገራችሁ በ አንድ ሳምንት ውስጥ ሁለት ቀን ያየሁት ህልም ያለም ፍፃሜ ደርሶ ነው ይሄንን በምን መንገድ መፍታት ይቻላል ቅዠት ወይስ ህልም ዛሬ ማታ ያየሁት የአሁኑ አርብ ነው ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን አሜን 💚💛❤️
አሜን መአምራችን ቃአለሕይወት ያሰማአልን
ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እንኳን ደና መጣህ ወድማችን
ሰለ እግዚአብሔር ብለህ መምህር ላገኝህ እፈልጋለሁ ። ሰልክህንም በድውል አይሰራም እና እባክህን መምህር እርዳኝ
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ልጆችህን ያሣድግል የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሡሥ ክርሥቶሥ አሜን አሜን አሜን !!!
በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ቅዱስ ዑራኤል ሁላችንንም ይጎብኘን አማላጅነቱም አይለየን መልካሙን የሕይወት ቃል ያሰማልን መምሕራችን
Amin
ታአምር ነው ይገርማል እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ነገር አሳወከኝ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ አሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
Begugut new iko mtebkew yemer. Abate betam inamesegenalen💕💕💕💕💖💖💖💖💖💖
መምህር ድመት ስትል አንድ ግዚ ድመታችን ሆዶ ከ አንገቷ እስከ ሽንት መሽኛዋ ድረስ ተተርትራ አንጀቷን እየጎተተች መጥታ እቤት ግቤ ውስጥ ስትደርስ ሞተች፡፡ ሁሌም ግን በውስጤ ማን እንደዛ እንዳደረጋት አስባለሁ እና ደግሞ አሁን አንተ እንዳልከው የተጎሳቆሉ ቁሽሽ ያሉ ድመቶች አንድ ሁለቴ እቤታችን መጥተው ውጡ እንዳልከው አይሰሙም የሆነ ስርቻ ውስጥ ተወሽቀው መከራ ያሳያሉ ግን በግድም ቢሆን አስወጥተናቸው እንደነበር አስታውሳለሁ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን
መምህርአባትችንእንኳን ሰላም መጣህልን ወይኔ ሁሌ ልዩ ነውትልቅ የህይወት ትምህርት ነው እማይስልነው አምላክ ይክበር ይመስገን የታደሉ ቤተሠብ እድለኛች አረ እነሱን የጉበኘ አምላክ እኛንም ይየን እጅግ መመለሳቸውም ደስ ብሉናል አምላከኡራኤል ይክበር ይመስገን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
እግዜቤሄር. ይመስገን. መምህራችን. እናመሰግናለን እኛቤት ሁል እግዜቤሄር ዲመት ይሞታል. እናቴ ዲመት አይሆንልኝም ትላ ለች ይገርማል
Memehir Egeziabeher yesetelen betam asetemari temehiret new tebarek
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላም ውለናል እየጠበቅንህ ነበር እሽ ላዳምጥ ነውድንግል ባለህበት ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ
ቃለህወት ያሰማል መምህር በእውነት ፀጋውን ያባዛልህታምር ህነብኝ ስለመብርቅ ስትል እኔ የዛሬ አመት አካባቢ ወደቤሩት ልመጣተከልክ በጣም አዝኜ ግን ተመስገን ሀይለኛ መብረቅ የተከራየሁብት ቤት በርላይ በታምር እየጮኸ በመገዱሲሄድ ሰምቻለሁ የምኖረበት ቀጨኔ መድሃን አለም ፊለፊት ነብር አለቀስስኩ በወቅቱ ግን አሁን ስትናገር ገረመኝየኔመላክ ሁራኤል ታምሩ ሰራልኝ ሞትኩነብር ያልኩት ግን አሁን ቤሩት ገብቻለሁ እውነት የፃፍኩት በአባ ነው በጣም ፈተናበዝቶብኝ ከሞት ተርፌ ለቅዱስ ቁርባን በቃ አባ መምህር ግርማን በመምእደማመሰግን አላቅም አሁን ጉሩፕላይ ገብቻለሁ ምስክርነት እሰጣለሁ እግዚአብሔር ይፈቀደልኝ በፀሎት አስቡኝ ፅጌማርያም በላችሁ አደራ።
በእውነት ቃለህይውት ያሰማልን
እንኳን ደህና መጣህ መህምር እኔ ከልቤነዉ እምሰማዉ በጣም ደስይላል እህቶች
እንኻን በሰላም መጣህ መምህራችን ...ዛሬኮ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ ብአል ነው እንኻን አደረሳቹህእኔ ምለው ዲስ ላይክ እምትሰጡ ልጆች ግን ያማችሁዋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹህ ።ይሄን ጣፍጭ ትምህርቲ ድስላይክ አይገባውም
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው
Kal hiwote yaseman wendmachn!
አስተማሪ ታሪክ ነው መጨረሻውም ያማረ ደስ ይላል ፡፡ይህ ታሪክ በመጠኑ የቤተሰቤን ይመስላል አያቴ ሳትራገም ውላ አታውቅም የባህድ አምልኮ ተከታይ ነበረች ለዓመት ባህል ጊዜ ብዙ ነገር ይደረጋል ደሞ ሁልጊዜ ዓመት ባህል ሲመጣ ፀብ ሀዘን አይጠፋም በዚህ አምልኮ ምክንያት ቤተሰባችን ሰርቶ መና እንደቤተሰብ መሰብሰብ መፋቀር አልቻልም እንደገና የድመቱም ነገር ልክ ነው፡፡ እቤታችን እንደዚእ አይነት አይቻለሁ ታዲያ ከተወሰኑ ዓመታት በዋላ ኑራችን ቁልቁል እና የመቃብር ቤት ነው የመሰለው የሴጣን መንፈስ መሆኑን ያመንኩት እኔ ብቻ ስለነበርኩ ቤተሰቤን በኔ ላይ አስነስቶ ብቸኛ አድርጎኛል፡፡ብቻ የሁሉም ቤት ቢፈተሸ ጤነኛ ቤተሰብ ማገኘት ከባድ ነው አምላክ በምህረቱ ይጎብኘን፡፡
Amen Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot
የኔ ቤት ታሪክ ሁሉም የምታስተምረዉ ገጠመኝ
መምህር አስተማሪ ህይወታችንን በመንፈሳዊ መነጽር ለማየት ለመገመገም እንዲሁም በሀይማኖታችን ጸንተ ፈጣሪን ለማመሰገን በጣም ጥሩ እርዳታ ነው ምታረገው የህይወት ዘመንህ ይባረክ እንደዚህ አይነት ገጠመኝ እኛም ሰፈር አለ ሴትየዋ 16 ልጆችን ወለደች ግን አሁን ያሉት 3 ናቸው እና ያገባት የእናቴ አጎት ነው እና ትታወቃለች ።
የቅዱስ ኡረኤል ጥበቃ አይለየን
ቃል ህይወት ያሰማልን
ለእግዚአብሔር ክብርና ምሥጋና ይድረሰው።ለእርሶን ደግሞ እድሜና ጤናን ጨምሮ ጨምሮ ያኑሮት የዘወትር ፀሎቴ ነው።
መምህራችን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ።አምላካችን ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Egzeber yemesgen amen amen amen keleyot yesmlen memerchen
መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ይሄ ከኔ ህይወት ይመሳሰላል ኡፍፍፍ እናቴ ይቅር በይኝ ለካ ወደሽ ኣይደለም ...እናቴ የተናገረችዉ ኣይቀርም በተለይ እርግማን መጥፎ ንግግር... በዚህ የተነሳ ማስበዉና ማደርገዉ ስለምፈራ ኣልነግራትም ከሌላ ሰዉ ምስጥሬን ኣወራለዉ ከእናታቸዉ ሚግባቡና ሚጫወቱ ሰዎች ሳይ እናት እንደሌለችን እቀናለዉ ብቻ ብዙ ነዉ...እግዚአብሔር ህይወታችን ያስተካክልልን
😭 ❤
ቅዱስ ዑራኤል ለነ ያረገልኚ ለኔ
የልብስ ማጠቢያ ሳሾር ከውስጥ ያለቺው ሺቦ
ተበጥሳ ማሺኑ አልሰራ አለ የዚህ ግዜ ደግጪ ቅዱስ ዑራኤል በሴትዮየ አድሮ እዳይጮህብኚ አደበቱን ዝጋ አልኩ ማርያምን ሴትዮየ ምንም አላለይ ተበላሸ እዴ አለቺ አወ ተበላሸ ሳሾር አልኳት ዝምምም ብላ አሰራቺው ማሺኑን እስከዛሬ ግን እኳን ማሺን እድሁ ውሀ ቀጠነ ብላ ትጮህ ነበረ ከዛቀን ጀምሬ ዑራኤልን እወደዋለሁ 💚💚💚በጣም ሲጨቀኚ እጠራዋለሁ ከተፍ ይልልኛል ቅዱስዑራኤል የነዚህን አጋንት አባሮ በነሱ ግቢ እደከበረ በኛም ግቢ እዲከብር የሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን
Amen Egziabher tesfachn new.
Amen Amen Amen 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
ዉዴ በጾለት አስታዉሽልኝ እህተ ጊወርጊስ ብለሽ የዝሙት መንፈስ እየተፈተንኩ ያለሁ እህትሽ ነኝ አስቢኝ
አሜን አሜን አሜን
እንካን ደህና መጣህ እስኪ እንደኔ መምህርን በጉጉት የምትጠብቁ
Ene
ቅዱስ ዑራኤል ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሲሆን ከፍጥረተ ዓለም ጀምሮ በመባርቅት እና ነጎድጓድ ላይ የተሾመ ነው elelelelllll
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር
የእውነት ይህ ገጠመኝ ሙሉውን ትምህርትህ ሱስ ሁኖብኛል እግዚአብሔር በጸጋ ላይ ጸጋ ጨምሮ በህይወተ ስጋ ያኑርልን
አመተ ማርያም ሰው ያርግሽ እግዚአብሔር ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ መምህር እህት ወድሞች እርዱኝ 😢😢😢
እመብርሃን ወላድት አምላክ ትርዳሽ
እመብርሃን ትርዳሽ እህታችን
Weladite amlak tasbsh 🙏
አሜን ፫👐 አመሰግናለሁ
እመቤታ እስዋ ታስብሽ ታስበን
የተዋህዶ ፍሬወች እንደ ምድር አሻዋ ብዝዝት በሉልኝ!!!!! መምህር ተስፋየ አበራ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀዱስ ኡራኤል ጾሎት በረከት ረዲኤት ይድርብን አሜን አሜን አሜን 💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙
ቅዱስ ኡራኤል በምልጃህ በመብረቅህ የኢትዮጵያን ጠላቶቿን አድቅቀህ ሰላሟን ስጥልን። በእለተ ቀንህ የአንተን ተአምር ስለሰማሁ አመሰግንሃለሁ። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥውት ለቤታችንን ጎዳ አስተምሀሪ የሄነ መንፈስ አስተማሪ ነው
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ኡራኤል ኛንም ልቦና ይክፈትልን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ቅዱስ ዑራኤል ለሁላችን ይድረስልን ከጭከታችን ይገላግለን🙏🙏🙏መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን ስለ መብርቅ ድሮ ልጅ ሆኝ እበራችን ላይ በጣም የሚያምር ዛፍ ነበር ግን ሁሌም ምናምን ይጣልበታል ነበር ከቅልፍችን ስንነሳ እናገኛልን ከለታት አድቀን በጣም የሚያምረው ዛፍችን በመብረቅ ተመቶ ወደቀ ምስክር ግን አሁን ካተ ከተማርኩት ትምህርት እየገባኝ መቷል በዚህ አጋጣሚ እድ ነገር ልንገራችሁ እባቴ ለ23 እመት ያክል መጥጥ ይጠጣ ነበር እሚሰክረው ደሞ ገና ከተማውን ሲረግጥ ነበር አሁን ግን ያባታችንን የመምህር ግርማ ትምህርት በማዳመጥ አባቴን ውድ ወቅሸት እዲሔድ አድርጌ እሁን ስንል ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ይሁን መንፈሱም ከፀበል ቦታ ከተመለሰ ሁሀላ ባይኑ እያየ ሔድኩልህ ብሎ ተናግሮ ሔድ እያየው ቁች ብሎ አባቴ ግሩም ነው ላመታት ሲፈትነን የኖረ መንፈስ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚብሔ ይመስገን መምህር ትምህርትህን ቀጥልበት በርታ ብዙ ነፍስ ታድናለህ
የተዋህዶ ልጆች ደንግል ማርያም ትጠብቃችሁ❤️🕯❤️💒🙏
Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን በፆሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላቹህ የነዚህን ቤተሠብ መጨረሻ ያሳመረ አምላክ የእኛንም መጨረሻችንን ያሣምርልን እኔሥ ከዚህ ማንነቴ ወጥቼ ከስር ተፈትቼ መፈሳዊ ህይወት የምኖርበት ቀን ናፈቀኝ ኡፉ😥😥😥😥😥😥ድንጋይ ላይ ዉሀ ማፍሰስ ሆነብኝ ምን ይሻለኛል አግዙኝ እባካቹህ😥😥😥😥😥
አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህርዬ እድሜውቸዉ ከነ ጸጉዉ ያርዝምልኝ አሜን አሜን አሜን ⛪️🌹⛪️🌹⛪️🌹⛪️💙💙💙💙🌍🌍🌍
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን ብዙ ተምሪበታለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዋጋህን በሰማይ ይክፈልልን እንወድሀለን 💚💛♥
እናመሰግናለን ። ስለ መብረቅ ሲነሳ አንድ ታሪክ አስታወስኩ አንድ ጊዜ ቤቴ አጠገብ ላይ ትልቅ ዛፍ ላይ መብረቅ ወድቆ ከቤቱ ትልቅ የሚባለው መኝታ ክፍላችንን እንዳለ ጣሪያውን ቦደሰው እሳት በሀይለኛው ተነሳ አመሻሽ ላይ ነበር ጥሩነቱ አልተኛንም ነበር እንጂ ተኝተን ቢሆን ሁላችንም እናልቅ ነበር ።ቤቱ እንደሀገራችን ቤት አይደለም እሳት ከተነሳ ወዲያው አመድ ነው የሚሆነው ብቻ ፈጣሪ ከነልጆቼ አተረፈኝ ክብር ምስጋና ይድረሰው ።ወዲያው የሳት አደጋ መቶ አጠፋው የጠፋብንን ንብረት ኢንሹራንስ ከቨር አደረገልን ።ብቻ የዛ ሰሞን ሰላም አልነበረንም እናም በዚሁ ይለፍልን ብለን አለፍነው ።በሀይማኖቴ ብዙም ጠንካራ ስላልነበርኩ ቀኑን አልስተዋልኩትም ። አሁን ነው ያንተን እና የአባታችንን መንክራት ግርማን ትምህርት ስከታተል ብዙ ነገሮች እየተገለጹልኝ እና በሀይማኖቴ ጠንካራ መሆን የጀመርኩት።እናም አሁን ላይ ሆኜ ግን ሳስበው ቅዱስ ኡራኤል ነው ያዳነን ለሊት ቢሆን ኖሮ ሁላችንም አልቀን ነበር ። በነገራችን ላይ በቀደም ደውዬልህ ነበር የመምህርን ቁጥር ፈልጌ በተረፈ ከገጠመኙ እና ከትምህርትህ ብዙ ነገር አውቄአለው ፈጣሪ ይባርክህ ።
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው
እነሱን የረዳው ቅዱስ ዑራኤል እኛንም በምልጃው ይርዳን አሜን!
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን እግዚአብሔር ያበርታህ መምህራችን አተ የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ምን አይነት ነገር ነው ያሳዝናን 😭😭😭ቅዱስ ሚካኤል ይርዳን ሁላችነንም ከባድ ነው
እባካችሁ እህቶች አፀደ ማሪያም እያላችሁ በፀሎት አስቧት
የመስተፋቅርና ሌሎች መተቶች አስቃዩአት
እኔም በቻልኩት መጠን ላስረዳት ስል ስልኩን ይወድቅና ይዘጋል ስለመንፈስ ሲወራ አትፈልግም ብቻ በስደት ይከብዳል
ዛሬ ነዉ ኮመንት የፃፍኩት መምህሮቻችን ኑሩልን በየቤታችን ብዙ ስቃይ አለ እግዚአብሔር በቃ ይበልልኝ ቤተሰቦቸን
እግዚአብሔር ያስባት
እግዚአብሔር ያስባት ፀሎት ታርግ ይጠፉላታል እኔ ሁሌ ያስጨንቀኝ ነበር በህልሜ እየመጣ የማቀው ልጅ በህልሜ ግንኙነት ላድርግሽ እያለ ሰይፈ ስላሴን ማድርስ ከጀመርኩ ጀምሮ እግዚአብሔር ይመስገን ጥፉት ነው ያለልኝ
ተባረክ መምህር እግዚአብሔር ሆይ ለጸሎት አንደበታችንን ክፈትልን አሳልፈህ አትስጠን ለሐይቡዳን በተለይ በስደት ያለን እህት ወንድሞቸ በርቱ እና ጸልዩ ጽሙ ስገዱ እንኳን ለቤተሰቦቻችን ለአገርም እንተርፋለን እንንቃ ወገኔ መዳን በመዳኒያለም ነው ሌላው ሁሉ ከንቱ ነው ደብትራ እና ጥንቆራ መጨረሻው አያምርም
አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫امين يارب
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድሰት ድንግል
ማርያም በአል አደረሳችሁ ምልጃዋ በረከቷ
በያለንበት አይለየን 🌹🌹🌹🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን
አሜን
AMEN
#እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ በዉነት የርግማን መንፈስ በጣም ከባድ ነው #የእኔም አባት አደበቱላይ ተቀምጦ ሲናገር ይሆንለታል አይ አለማወቃችን #እግዚኦ መሀርና ክርስቶስ ይሄው ባዶዬን ቀርሁ ብቻ ተመስገን 😭😭😭😭😭☝💒📚🙏
እንቁ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ብዝዝዝዝዝት ያድርግልህ ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልልን ብዙ ትምህርቶችን እያደረስከን ነው ራሳችንን መፈተሽና ህይወታችንን ማገናዘብ ከእግዚአብሔር ጋራ የኛ ስራ ነው
ቅዱሳን መላአክት በጣም ነው የማከብራቸው የምወዳቸው ሁሉም ይጠብቁዋችሁ አህት ወንድሞቼ ቅ.ሚካኤል የሃይላት አለቃ-ቅ.ገብርኤል የራማው ልኡል...
በጣምምምምምምምምምምምምም ጀግና መምህረ ተስፋዬዬዬዬ በለተ ቀኑ ቅዱስ ኡራኤል ይጠብቅህ አቤቱ ጌታዬ የኔ ነገረስ መቸ ነዉ እሜሳካዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቃለ ሂወት ያሰማልን ይሄንን ታሪክ መስማቴ በጣም ደስ ቡሎኛ ከዛሬ ጀምሬ አባታችን ቅዱስ ኡራኤል አከቡረዋለው.
የተዋህዶ ልጆች የማንቂያ ደወል ነው እኮ ይህ ገጠመኝ። ተሳሳትኩ እንደ ጓደኞቼ በርቱ ተማሩ ተምረን ደሞ ቤተሰብን ለመለወጥ መበርታት አለብን ቅዲሚያ ለወለዱን ቤተሰብ መዳን መታገል አለብን እሺ
እሽ እግዚአብሔር ይርዳን
ትክክል ነሽ እመብርሀን ታግዘን
@@Hana-cz7kl አሜን አሜን አሜን ሐና የኔ እኅት
እውነት ነው ወንድሜ አብሶ ለኔ ነው ልበል ከምር
Eshe enamsgelan
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ዴህና መጡልን የህይወት ቃል ያሰማልን አሜን ዴስ ሲል ዛሬኩ እመቤታችን ናት የአምላክ እናት ወላድት አምላክ ያለም ብርሃ ያለም ተስፋ አማላጃቺን መዳኛችን እመቤታችን በያላችሁበት ጥበቀዋ ምልጀዋ አይለያችሁ ከሁላችንም ጋ ይሁን ሀገራችንን ኢትዮጵያን በምህትዋ ትጉብኝልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እኛም ሰምተን እንድንለወት ቅዱስ ዑራኤል ልቦናችንን ይክፈትልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ
ውድ መምህራችን ተናፋቂው እንኳን ስላም መጣክልን እመቤቴ ላገራችን ስላም ታውርድልን
Amen Amen Amen
@@አለምፉቃደ አሜን አሜን አሜን
የሚገርም ነው እግዚአብሔር ስራው ድቅው
ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ይኑር
Amin3
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ
የእኔ ትልቅ ትምህርት ቤት ስደት ነው ከሃገር ባወጣ ይህንን ባላወቅሁ ነበር ክብሩ ይስፋ
እኳን ደእና መጣክልን መምህር ተሰፋዬ ገጠመኞችክን በጉጉት ነው ምጠበቃቸው ቶሎ ቶሎም ባላያቸውም 52 ኛው ገጠመኝክ በጠም ሚገረም እውነተኛ ነው ለምን ተበዬ ብጠየቅ አያቴ እደ ባለገጠመኛዋ በእውነት ከህፃንነቴ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ በእርግማን እና ስድብ እጂ ጡሩ ነገር ሰምቼባቸው አላውቅም ነበረ እንደዚሁ እደሆኑ ከዚ አለም በሞት ተለዮ ንስአ ግብ ተብለው አምፀው ማንም አልቻላቸውም በጣም አርጅተውም አይል አላቸው ከሚገባው በላይ ችግራቸውን የተረዳሁት አሁን ነው የመምህርን ግርማን ትምህርት በመከታተሌ 5አመቴ ውስጥ ብዙ ነገር የተረዳሁት አያቴንም ካሉበት ችግር ለማውጣት ጥሬ ነበረ አልሆነም ቤተሰብ ሊረዳኝ አልቻሉም እና እውነት ወድማችን መምህር ተሰፈዬ በጣም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰቦችክ , እደ አያቴ በምድር ላይ ክፍ ሰውየለም ነበረ ምለው ለካስ እውነት ዲያብሎስ ተጫውቶብናል አመሰግናለሁ አንድ ቀን የአያቴን ታሪክ እግዘብሔርን ከፈቀደው እፅፈዋለሁ
የሚገርም ነው አቤቱ ይቅርበለን ፈጣሪይ ሆይ ያተ ጥበቃ አይለየን አይነ ልቦና ችንን አብራልን ማስተዋልን ስጠን
መምህር ተሰፍ ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ይህ ገጠመኝ ሙሉ ለሙሉ እኔ ቤተሰብ ውሰጥ ያለ ነው የሚገርመው ለእናቴ መርቂኝ እያልኩ ቡና ፦ ጭሰ ፦ጫት ሌላም ነገረ ሁሉ መቸም የማረሳው አንድ ጊዜ ጨሌ ግዝልኝ አለችኝ ከለሩ ቀይ፦አረንጎዴ፦ጥቁር አለችኝ እኔም ገዛሁላት ከዛ በሗላ እናቴ ሰታጎራ ዛሩ ይመርቀኝ ነበር አሁን ግን እኔ በአንተ እናበመምህር ግርማ ትምህርት ሰለመናፍሰት ሳውቅ መንፈሱ በጸበል ተያዘ አሁን እየረገመኝ ነው በጣም ብዙ ነገረ አለ ገና ያልተፈታ ከቻልክ ፈቃድህ ከሆነ እንድትርዳኝ እፈልጋለሁ እባክህ መምህር።
Fetari yerdan yagezne
መምህር ቃለሕወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደሕና መጣክ መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እራሴን እድፈትሽ አረገኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ኡራኤል ጥበቃ አይለየን
እንኳን ደና መጣህ በምን እደማገኝክ አላቅም ባገኝህ ደስ ይለኛል እህት ወድሞቸ እባካችሁ እህተ ጻዲቆን በጸሎታችሁ አስቦት ጸሎታችሁ ያስፈልገኛል በመቤቴ ልለምናችሁ⛪🙏
እግዘብሔርን ይስጥልን የበለጠ የተጋን ያድርገን ሁላችንም
ቃለህውት ያሠማልን መምህር በጣም የሚሥተምር ገጠመኝ ነው የምታሥተምረን ትምህርት ሁሉ አይምሮን የሚከፍት እራሥንም ወደሁላ ዞር ብሎ ለማየት ለመርመር የሚረዳ ነውበውነት እግዛብሔር አምላክ ይባርክህ ጤና ከፍቅር ጋር አብዝቶ ይሥጥህ መምህር እናመሠግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናል ስላምህ ይብዛ ወንድማችን
በእውነት ቃለህይወት ያስማልን
ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው ቅዱስ ዑራኤል ሆይ ስላም እልሃለሁ፫ ቅዱስ መላዕክ ሆይ እርዳታህ አይለየን ከክፉ ጠብቀን በእውነት ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር እኛ እንቸኩላለን እግዚአብሔር ግን እንደኛ አይደለም ቢዘገይም የሚቀድመው የለም
የሴትዪይቱ ቤተስብ ግን ያሳዝናል ክርስቲያን የሚጠላ ክፉ ነው ዛሬ የሚያሳድዱን እንደነዚህ ያሉት ፅንፈኞች ናቸው የሚያርዱን አጋንንት ያለባቸው ነው ልቦና ይስጣቸው እንጅ ሃይማኖት አንዲት ናት ተዋህዶ ብቻ
አቤቱ ለንስሐ ሞት ያብቃን መጨረሻችንን አሳምርልን
መምህር መብረቅ ሲሉ ትዝ አለኝ ስሜን ጎንደር ክፍለ ከተማ አንዲት ጎረቤታችን ትልቅ ናት ዱሮ ነው ህፃን እያለሁ ቡና ተፈልቶ ከሴትየይቱ ቤት ክረምት ነበር ቤቱ አስፖልት ዳር ነበርና በጣም የገጠር ቤቶች ግቢ የለንም ኖርማል ቤቱ ብቻ ነው ግቢ አናውቅም ምናልባት አጥር ሊኖር ይችላል አንዳንድ ቤቶች ስው ሲመጣም ቀጥታ መግባት ነው አሁን አላውቅም ከሃገር ከወጣሁ ቆየሁ እና ክረምትም ነበር ስለመብረቅ እያወሩ ማን አለ መብረቅን ከድምፅ በስተቀር በአይን ያየው ሲባባሉ የቤቱ እማወራ ከልጆቻቸው አንዷን ጠርታ እከሌ ህፃን ነበረች ቡና ዘርግቼ ከባለቤቴ ጋር እየጠጣን ሳለ ክረምት ነበርና ቤቱን ከፍቼ ፊት ለፊት አንድ ትልቅ ቀይ አውራ ደሮ የሚመስል እየበረረ በስማይ ርቀት ረከቦቱ ፊት ለፊት ያረፈ ቤቱን ስንጥቆ ጣራውን ቀዶ ወጣ የድምፁ ማስፈራት አለች እኛ ምንም አልሆነም ትንሽ ቆይተን ግን ሌላ ስፈር ጉዳት እንደደረስባቸው ስማን አለች እና ቀይ አውራ ደሮ የሚመስል ነው አለች ይህን ሁሉ ያለችን በወቅቱ በወሬ በወሬ የመጣ ነው ክረምት ነበርና አንድ ስው በመብረቅ ሙቶ ነበር ገጠር ወጣ ያለ ስፈር እንዴት ሞተ ሲባል በወቅቱ የነበረ ስራተኛ ሲናገር ዕለቱ የግዝት በዓል ነበር እኛም እንጀራ ሁኖብን ታዘን እየስራን ይህ ሟች ስራተኞቹን ይዞ እርሻ ቦታ አረም እያረሙ ነበር በመንገድ ላይ አንድ ካህን አይተው አዝነው አረ ልጄ ነውርም አይደለም በዚች ዕለት የአንድ ቀን ቢቀርብህስ ምንህ ይጎዳል ተው አቁም ስራተኞቹንም አስቁማቸው ብለውት ምንም ሊስማ አልቻለም ጭራሹንም ስደባቸው አመናጨቃቸው ከትከት ብለው ሳቁባቸው ለጆሮ ጭው የሚያደርግ ቃላት ስደባቸው እሳቸውም እግዚአብሔር ይገስፅህ ብለውት ተቆጥተው ምንም ክፉ ሳይወጣቸው እጃቸውን ወደ ስማይ እየጦቆሙ በእውነት ፍረድ ብቻ ብለው ወደ ሚሄዱበት ሄዱ ከዛ ብዙም ሳይቆይ ትልቅ የነጎድጓድ ድምፅ ተስማ እኛ ባለንበት ቀይ አውራ ደሮ የመስለ ከስማይ እየከነፈ ካለንበት ተደረመስ መሬቱ ተስነጠቀ ድምፁ ብቻ እጂግ ያስፈራል በነገሩ ተደናግጠን ሁላችንም ወደቅን ወደ ራሳችን ስንመለስ ሰውየው(ባለቤቱ ካህኑን የስደበው) ስውየ ተመቶ ወድቆ እና አንድ ስራተኛ ጓደኛችን አለ ስፈር ተስበስበ ህይወቱ ወዲያው አለፈ ስው ተስበስበ ጥይት ተተኮስ በእኛ ባህል መምህር አላውቅም ሌሎች ስፍራ መብረቅ የተመታን ስው ህይወቱ ካላለፈ መሬት ተሎ ቆፍረው ያስገቡታል ምስህ እያሉ ተሎ ወደራሱ ይመለሳል ልጆች እያለን ይነግሩናል ብቻ ያ የተመታው ጓደኛችን ትንፋሽ አለው በዚህ ጊዜ መሬት ተሎ ቆፍረን ሶስት ጊዜ አስገብተው አወጡት ነቃ አሉ አባወራውም የቀብር ስርዓት ተፈፅሞ ተቀበሩ ሁሉንም ከመጀመሪያው ጀምሮ ስራተኞቹ ለቤተስቡ ተናገሩ መብረቅ በጣም ያስፈራል እግዚኦ ብርቅርቅ ሲል ሁሉም ዘሎ ቤት ይገባል
ሌላው መምህር እስኪ ከላይ እንዳልኩት ይህ ምንድን ነው ስው መብረቅ ሲመታው ጉድጓድ ተቆፍሮ አስገብተው ያወጡታል ምስህ ምስህ እያሉ ይባላል በአይኔ አላየሁም ትልልቅ ስዎች ያወራሉ እናቴ ራሱ ቤተስቦቿ ሲያወሩ እንደምትስማና የዳነም እንዳለ ይናገራሉ ይህ ባዕድ አምልኮ ነው እንዴት ታየዋለህ እኔ ምንም ግልፅ አይሆንልኝም በመብረቅ ብዙ እንስሳም ይሞታሉ ለምን በእኛ ባህል መብረቅ የስይጣን ነው ይባላል ይገርማል አለማወቅ ልክ ስይጣን እንደ ጥለው ነው የሚነግሩን የክፍለህልገር ስው ችግር ነው ወንጌል አናውቅ እድሜ ለስደት እያንዳንዱ መላእክ ስራቸው ምድባቸውን ቢያስተምሩን የሁሉንም በእርግጥ በገመኞች መሃል ጣል ጣል ታደርጋለህ ይበልጥ በስፊው አስተምረን
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ሕይወት የሰማልን
መምህር ተሰፍዬ ቃልህውት ያሰማልን ፀጋውነ ያብዛልክ
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋወትን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
መምህር አክብሮ የማያዋርድ ወዶ እማይጠላ ወረት የሌለበም አምላክ ጥበቃው አይለይህ ፀጋውን ያብዛልህ ድንግል ማርያም ትባርክህ ያንተ ትምህርት በብዙ ቀይሮኛል ስለ እውነቱ ከሆነ በትክክልም የተረዳሁትና የገባኝ ነገር ቢኖር እኛ ለመለወጥ ለመመለስ ለመፅናት ፍላጎት ትጋት ካለን ቸሩ አምላካችን እንደማይተወን በየዘመኑ እንደዚህ ከጥፋት የሚመልሱን ሚመክሩን ነገሮ እንድናስተውል የሚተጉ የሚያበረቱን በቃሉ የሚያንፁን መምህራንን ያስነሳልናል እኛ ደግሞ ታዛዥ አስተዋይ የሰማነውን ፍሬ የምናፈራበት ተግባር የምናውለው መሆን ይኖርብናል እንደኛ እድሉን ያላገኙ ያለፉው ይኖራሉና እናስተውል ። እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የቅዱሳን የፃድቃን አባት የድንግል ማርያም ወዳጅ የፍጥረት ሁሉ ገዢ አይነ ልቦናችንን ያብራልን።
ቅዱስ ዑራኤል አባቴ በለተ ቀንህ ትልቅ ታምርህን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ገጠመኝ እልለውም ታአምር ነው ቃል ሂይወት ያሰማልን።
እኳን ደህና መጣህ መምህር እውነት ትምህረት
መዝሙርህ ገጠመኞቺ ሱስ ሆኖብኛል ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለህይትን ያሰማልን
አዉ እኔ ስለመብርቅ በተደጋጋሚ ከቤተሰቦቼየምሰማዉ ያዬሁትም ነገር ቢኖር ይህ ነዉ በመብርቅ ምክንያት የሞቱ ሰወችን ባቅም ግን ደግሞ ግማሽ ጎኑ በመብርቅ ተመቶበሒወት የሚኖር ሰዉ አቃለሁ መብርቅ የመታዉ ጎኑ ከሰል መስሎ ጠቁሯል እና እኛ አገር መብርቅ በተደጋጋሚ ይወድቃል እና አባቴን ስጠይቀዉ መብርቅ የሚጣለዉ እግዚአብሔር አጋንትን ሲመታ ነዉ ነበር የሚለኝ
መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን
ከዚህ ገጠመኝ ውሰጥ ተመሳሳይ አይነት ነው ለምሳሌ እናቴ ሁሌ አንድ ምትለው ነገረ ምላሴ ጥቁር ነው የተናገርኩት ጠብ አይልም ምትለው ነገረ አለ እና አሁን ከእናቴ ጋር አንድ ቀን ተስማምተን አናቅም እኔ በስደት እሰቃያለው አገራ እየናፈቀኝ አለው እናት ሳያቁት የሚያደርጉት ነገር በጣም ያሳዝናል ብቻ መምህር ተስፋዬ አገናኝን እግዚአብሔር ይስጥህ
መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
የሚገርም ገጠመኝ ነው የእኔም እናት እንዲህ ነው የምትራገመው እና እኔም እራሱ የእሷ ተጋብቶብኝ እንደዚህ እሳደብ እራገም ነበር ግን ይህንን እግማን መሆኑንና ጥሩ አለመሆኑን ያወኩት ከእሷ ከራኩኝ በኃላ ነው እና ልጄ እሷ ጋር ስለሆነች እስከዛሬ ያሳስበኛል እኔ ከእሷ እንደለመድኩት ልጄም ትለምድብኝ።ይሆም እመብርሃን ጠብቂልኝ።እላለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ ምንም እንኳን ቀደም ብዬ ጥሩ እንዳልሆነ ባውቅም ይህንን ገጠመኝ ሄጄ ለእናቴ እስካሰማት ድረስ በጣም ነው የቸኮልኩት በእውነት መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ እረጅም እድሜንና ጤናን እመኽሃለሁ
ልጅሽን እንደምንም ብለሽ እራስሽ አሳድጊ እህትየ። የወደፊት ህይወቷ ሊያሳስብሽ ይገባል
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን
መምህር በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን
ትምህርቱን የምትሰሙ ሁሉ በትግስት እና በጥሞና ሆነቹ ስሙ
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን እጅግ በጣም ደረሰ ይላሉ የሰው ልጅ ፈፃሜው ሲያምር በተለይ በሃይማኖት ምፅናት ንስሐ
መግባት እንዴት መቀደሰ ነው 🙏 መምህር
ከገጠሞች ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው
እግዚአብሔር ይመሰገን ለሁሉም ነገር
የእኔንም ቤተሰቦች እንድ ቀን እግዚአብሔር
ይመለከትልኛል መቼም ተሰፍ አልቆጥም
እህተ ማርያም ነኝ መምህራችን በፀሎት አሰብኝ ወንድሜ ወልደ ሰንበት ይባላል
እግዚአብሔር ልብን ይመልው በፀሎት አትርሱኝ እግዚአብሔር ቀን አለው 🙏
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእውነት እግዝአብሔር አምላክ ቸርና ምህረቱ የበዛ ነው ተመስገን ብቻ!!! እኔ መላዕከ ቅዱስ ዑራኤልን አላውቀውም ነበረ በህልሜ በተደጋጋሚ ሳየው አወኩትን እኔ ስለ መብረቅ ያጋጠመኝ ነገር አለ እሱም ክፍለ አገር በምኖርበት በልጅነተ ጊዜ የገጠመኝ ነገር ዝናብ ልዘንብ ደመና አንድ ቦታ እየተሰባሰበ ንፋስ አለ ደግሞ በአይለኛው ሰማዩ ያጎዳጉድ ነበረ እና እኔ የከፍት እረኛ ነበርኩኝና ከፍቶችሁን አንድ ቦታ እየሰበሰብኳቸው ሳለ በቀኜ በኩል እንዴ ክብርት ጫር ካለ ቡኃላ እንደ እሳታማ ነገር ቀኝ ዓይነ ላይ ተንጣጣ እኔ ደንግጨ ወደ ኃላ ወደኩኝ ከዛያን በአይለኛው የመብረቅ ድምፅ ጮኸ ይህን አጋጥሞኛል እስካሁን ግን መብረቅ እፈራ ነበረ
አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን እጅግ በጣም ተሰመቶ እማይጠገብ ነው ትምህርትህም ሆን እምትነግረን ገጠመኝ ማለት ነው በርታልን ብዙወቻችን እዳነበት ነው እሚገርመው ደግሞ የምትነግረን ገጠመኝ አብዛሀኛው እኔም ቤተሰቤም ያለንበት እና የኖርንበት ያለፍንበትም ነው መምህር በፀሎትህ አስበኝ ወለተ አማኑኤል ብለህ አመሰግናለሁ እድሜህን ያርዝምልን ኑርልን ምርጥ ቃላት የማይገልፅህ የተዋህዶ ልጅ ነህ መምህራችን በረከትህ ይደርብን ዘመንህን እመቤቴ ትባርክልን አሜን አሜን አሜን
Yene wed memher erejem edeme ketena gar temegewileh😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏eme bezhuan hulum bekefewa tanuereh kekefu neger hulu tetebekeh gena bezu neger kanete enawekalen aneten yeten geta yetemesgene yehun amen😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝም ፀጋ አብዝቶ ይሰጥህ ካንተ ትምህርት ማንነታችንን ጠንቅቀን እያወቅን ነው በርታ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በውነት በጣም የሚገርም ታሬክነው
ከዚህ ታሬክ በወዙነገሮቼን አስታወስኩ
የናታችን ታሬክ በከፊል የአባቴ ታሬክነው ☝️☝️☝️☘️☘️☘️🕊
አቤቱ የምሰማው ነገር ትንግርት ይሆንብኛል መቼ ይሆን እኔም ወደ እናት ሀገር ተመልሼ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ የቤተሰቤን ትሪክ ተቀይሮ የማየው 😢😢😢😢 ደግሞ ልንገራችሁ በ አንድ ሳምንት ውስጥ ሁለት ቀን ያየሁት ህልም ያለም ፍፃሜ ደርሶ ነው ይሄንን በምን መንገድ መፍታት ይቻላል ቅዠት ወይስ ህልም ዛሬ ማታ ያየሁት የአሁኑ አርብ ነው ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን አሜን 💚💛❤️
አሜን መአምራችን ቃአለሕይወት ያሰማአልን
ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እንኳን ደና መጣህ ወድማችን
ሰለ እግዚአብሔር ብለህ መምህር ላገኝህ እፈልጋለሁ ። ሰልክህንም በድውል አይሰራም እና እባክህን መምህር እርዳኝ
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ልጆችህን ያሣድግል የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሡሥ ክርሥቶሥ አሜን አሜን አሜን !!!
በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ቅዱስ ዑራኤል ሁላችንንም ይጎብኘን አማላጅነቱም አይለየን
መልካሙን የሕይወት ቃል ያሰማልን መምሕራችን
Amin
Amen
ታአምር ነው ይገርማል እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ነገር አሳወከኝ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ አሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
Begugut new iko mtebkew yemer. Abate betam inamesegenalen💕💕💕💕💖💖💖💖💖💖
መምህር ድመት ስትል አንድ ግዚ ድመታችን ሆዶ ከ አንገቷ እስከ ሽንት መሽኛዋ ድረስ ተተርትራ አንጀቷን እየጎተተች መጥታ እቤት ግቤ ውስጥ ስትደርስ ሞተች፡፡ ሁሌም ግን በውስጤ ማን እንደዛ እንዳደረጋት አስባለሁ እና ደግሞ አሁን አንተ እንዳልከው የተጎሳቆሉ ቁሽሽ ያሉ ድመቶች አንድ ሁለቴ እቤታችን መጥተው ውጡ እንዳልከው አይሰሙም የሆነ ስርቻ ውስጥ ተወሽቀው መከራ ያሳያሉ ግን በግድም ቢሆን አስወጥተናቸው እንደነበር አስታውሳለሁ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን
መምህርአባትችንእንኳን ሰላም መጣህልን ወይኔ ሁሌ ልዩ ነውትልቅ የህይወት ትምህርት ነው እማይስልነው አምላክ ይክበር ይመስገን የታደሉ ቤተሠብ እድለኛች አረ እነሱን የጉበኘ አምላክ እኛንም ይየን እጅግ መመለሳቸውም ደስ ብሉናል አምላከኡራኤል ይክበር ይመስገን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
እግዜቤሄር. ይመስገን. መምህራችን. እናመሰግናለን እኛቤት ሁል እግዜቤሄር ዲመት ይሞታል. እናቴ ዲመት አይሆንልኝም ትላ ለች ይገርማል
Memehir Egeziabeher yesetelen betam asetemari temehiret new tebarek
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላም ውለናል እየጠበቅንህ ነበር እሽ ላዳምጥ ነው
ድንግል ባለህበት ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ
ቃለህወት ያሰማል መምህር
በእውነት ፀጋውን ያባዛልህ
ታምር ህነብኝ ስለመብርቅ ስትል
እኔ የዛሬ አመት አካባቢ ወደቤሩት ልመጣተከልክ በጣም አዝኜ ግን ተመስገን ሀይለኛ መብረቅ የተከራየሁብት ቤት በርላይ በታምር እየጮኸ በመገዱሲሄድ ሰምቻለሁ የምኖረበት ቀጨኔ መድሃን አለም ፊለፊት ነብር አለቀስስኩ በወቅቱ ግን አሁን ስትናገር ገረመኝ
የኔመላክ ሁራኤል ታምሩ ሰራልኝ
ሞትኩነብር ያልኩት ግን አሁን ቤሩት ገብቻለሁ እውነት የፃፍኩት በአባ ነው በጣም ፈተናበዝቶብኝ ከሞት ተርፌ ለቅዱስ ቁርባን በቃ አባ መምህር ግርማን በመምእደማመሰግን አላቅም አሁን ጉሩፕላይ ገብቻለሁ ምስክርነት እሰጣለሁ እግዚአብሔር ይፈቀደልኝ በፀሎት አስቡኝ ፅጌማርያም በላችሁ አደራ።
በእውነት ቃለህይውት ያሰማልን
እንኳን ደህና መጣህ መህምር እኔ ከልቤነዉ እምሰማዉ በጣም ደስይላል እህቶች
እንኻን በሰላም መጣህ መምህራችን ...
ዛሬኮ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ ብአል ነው እንኻን አደረሳቹህ
እኔ ምለው ዲስ ላይክ እምትሰጡ ልጆች ግን ያማችሁዋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹህ ።
ይሄን ጣፍጭ ትምህርቲ ድስላይክ አይገባውም