"የኢትዮጵያ ህገ-መንግስት በሌላ ክልል የሚገኙ ህዝቦችን መብት ያስጠብቃል / አያስጠብቅም?" HABEGAR - ሀበጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • "የኢትዮጵያ ህገ-መንግስት በሌላ ክልል የሚገኙ ህዝቦችን መብት ያስጠብቃል / አያስጠብቅም?"
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 18

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 2 ปีที่แล้ว +3

    ኦነግ የህውሀትን ህገ -መንግስት እስፈላጊነትና ጠቃሚነት ለማሳመን እየሞከረ ነው።

  • @ESU05
    @ESU05 2 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን"!"

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg 2 ปีที่แล้ว +1

    ጠበቃ ሙልጌታ በላይ እናመሰግናለን ዶክተር ተብየው ግን ጌታ ይህንን ደግሞ አንተን ብሎ የህግ ሰው ዘጭ ነገር ፕሮግራሙ ግን በሰፊው ይዘጋጅ ህዝቡን አወያዩ አሁን ላለንበት ችግር መፍትሄው ተወያይቶ አንድ ሀገር አንድ ህዝብ እንዲሆን እንመኛለን ሰላም ለኢትዮጲያና ለህዝቡአ

  • @malakum9126
    @malakum9126 2 ปีที่แล้ว +2

    Dear Mulugieta you are amazing!
    You nailed it!

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 ปีที่แล้ว

    ህዝቦች አይባልም ኢትዮጵያ ሉአላዊነት ሀገር ናት አንድ ህዝብ አንድ ሀገር
    የተለያዩ ብሄረሰቦች የሚኖሩባት ሀገር

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 8 หลายเดือนก่อน

    ህጊን የሚያስፈፅም መንግሥት የለም በማደናገር የሚገዛ መንግሥት ምግባረ ብልሹ መንግሥት ነው።

  • @birhaneazazh6109
    @birhaneazazh6109 2 ปีที่แล้ว

    የሚያከራክር ጉዳይ አልመረጣችሁም
    ምክንያትም የኢትይጵያ ሕገመንግስት የዜጎችን ተዘዋውሮ የመስራት የመኖር መበት በፍጹም እንደማያሥጠብቅ ተብሎ ተብሎ ያበቃለት ጉዳይ ነው ።
    እስኪ የኦሮሚያ የቤኒሻንጉል ጉሙዝን ሕገመንግስታዊ ሠነድ አገላብጠው 1ኛ 2 ኛ ዜጋ ብሎ አስቀምጧል

  • @alifethiopia
    @alifethiopia 2 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ? ደቡብ ክልል በምን ቋንቋ ነው የሚሰሩት?ለምን እነሱን መጠርነፋ አስፈለገው? ፸ ብሔረሰብ እንዴት ማስተናገድ ይቻላል?ከ አራት ብሔር ለተወለደ ምን አማራጭ አለው ?

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 ปีที่แล้ว +1

    Please go school

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 2 ปีที่แล้ว

    ሆድ ህሌናን ሲያሸጥ እንዲህ ነው። ያንተ ዶክተርነት ቢቀርስ አሻ አለች

  • @yonasasmelash9795
    @yonasasmelash9795 2 ปีที่แล้ว

    If you only speak one language you will cry 😭 we know who don’t like it don’t want respect ✊ others language only amharic it doesn’t not work like that

  • @starofwar2607
    @starofwar2607 2 ปีที่แล้ว

    You really dam person . You deain the reality what happened in the ground . You leave food not for ture.

  • @yonasasmelash9795
    @yonasasmelash9795 2 ปีที่แล้ว

    I like this guy he told them right in font of their face the truth only hadaweyan nefeteya don’t like it

  • @horaharri2613
    @horaharri2613 2 ปีที่แล้ว +1

    የፓለቲካ፣ የኢኮኖሚ ና የባህል ወራሪ ና ሠፋሪ አማሮች የመኖር መብት አላቸው ነገር ግን ከዛ ያለፈ የባለቤትነት መብት መቼም ቢሆን አይቻለም። ይህ ማለት ወረራን ማበረታታት ይሆናል።

    • @birhaneazazh6109
      @birhaneazazh6109 2 ปีที่แล้ว

      አንተኳ ከማዳጋስካር መጥተህ መብት አለህ እንኳንስ ዐማራ

    • @abebeyenenew5795
      @abebeyenenew5795 2 ปีที่แล้ว

      አንተም አልተባልክ ወራሪው ወራሪ ሲል አያፍርም።

    • @birhaneazazh6109
      @birhaneazazh6109 2 ปีที่แล้ว

      @@abebeyenenew5795 ከየት እንደመጣ አያቶቹ ን ይጠይቅ ታሪክ ያንበብ