በእውነት ፈውስ አለ? by Pastor Daniel Mekonnen Part 3/3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 5

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 6 ปีที่แล้ว +2

    የእምነት አረብኛ ጌታ ይባርክህ እድሜህ ይርዘም አባቴ ተባረክ ዘር ትውልድህ ይለምልም

  • @user-jr7ll5cu6e
    @user-jr7ll5cu6e ปีที่แล้ว

    dad tebarek betam tebarek geta segawn yabzalih

  • @tigiyebeyene4017
    @tigiyebeyene4017 8 ปีที่แล้ว +1

    Amenn Amenn

    • @gantemohammde6038
      @gantemohammde6038 6 ปีที่แล้ว +1

      Ameeeentebarektekikil☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️👌👌👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @woldefoy8595
    @woldefoy8595 5 ปีที่แล้ว

    ሮሜ 10፥9-11 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
    ኦሪት ዘጸ 20፡1-6 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤
    መጽ መሳ 13፥15-18 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፤ አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው፤ ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፤ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ፤ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።
    መጽ ነህ 8፥5-7 ዕዝራም በሕዝቡ ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ መጽሐፉን ገለጠ፤ በገለጠውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ። ዕዝራም ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ። አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውንም አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ።