ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የልጁ አድናቂ ነኚ🎉 የኢትዮጵያ ማዳሞቺ አላህ ይህዲኩም😏🙄ማዳምዬ እረጂም እድሜ ክጤና ጋር❤
ደሚረኝ
@@Emu-eman😊
❤❤❤❤
በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን
እውነት ነው ሰራተኛም ክብር አላት የሚል ላይክ👍🙏
እኛ መቀለጃ አረጉን
ሳህ
ለፊልሙ ብቻ እንደዚህ አይነት ደግ የሆነ ሰው የዚህ ልጅ አስተሳሰቡ በጣም ማራኪ ነው እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ልጆች ይፍጠር ኢትዮጵያ ውስጥ❤
ይሄ ልጅ የሚሰራበት ሁሉ በመልካምነት የተሞላ ነው ዋውው መገፋት ጥሩ ነው ወተት ሲገፋ ነውና ቂቤ የሚወጣው መጨረሻው ደሥ ሲል❤❤❤❤❤
በትክክል ❤❤
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሜንንን አሜንንን ጠብቃን ሁለችንም🙏🙏ሰዬ ትክክል 👍👍😥😥
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን ❤
አሜን አሜን ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍
አሜን ፫ሳሪየ❤❤
በእውነት አስተማሪ ነው እናመስግናል 🙏🙏ደግነት ለራስ ነው ስራተኛ ልክ እንደስው የማይቆጥሩ ብዙወች ናቸው።😢😢በተለይ የሀገራችን አስሪወች😏
yes
የዛሬው ድራማ ልዩ ነው በርቱ ልጁ ተመችቶኛል ዋው ሁሉን አሟልቶ የሰጠው ሁሌም መልካም እንሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌
🦋የተዋህዶ ልጆች ነጋ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት የልብቹ መሸታ ተፈፅሟልቹ🦋💘🙏✝️
Amen amen.amen
Amen(((3)))🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አስተማሪ ነው እኔ የነበርኩባት መዳም አስታወሰችኝ ድራማ አልመሰለኝም ነበር እኔ እያሳለፍኩት ያለሁት ሕይወት ነው ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ዉዴ ደምርኝ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
ሰላላሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
S A W❤❤❤
የልጁ አድናቂነኝየምር ስወደው እስኪ👍👍👍👍
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹ
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
Amen❤
አሜን አሜን አሜን🙏
አሚንንንንንን
ይህንን የምታነቡ በሙሉ አላህ በሰላም እንደወጣችሁ በሰላም ሀገራችሁ ይመልሳችሁ
አሚንያረብ
አሚን ያረብ🤲🤲🤲
Ameen ameen ameen
አሚን ያረብብብብ
ይሄ ግን ድራማ ነው የኢትዮጵያ አሰሪዎች በጣም ክፉ ናቸው የአረብ መዳሞች 👍❤️❤️
ምርጥ ትመርት አዛል ድራማ የኢትዮጵያ ማዳሞቺ ግን ልብ ግዙ
ዋዉ ምርጥ ትምህርት ያለዉ ድራማ ነዉ እንደዚህ እሚያስተምር ድራማ ልቀቁልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😮😊
Weyiplkjgg❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😮 22:48
እጅግ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ እናመሰግናለን❤❤❤❤
የተገፋ ሠው ዋው የኔ ሂወት የፋንቱ ሂወት በዘመድ ተገፍቸ ዛሬ ላይ ማዳሜ እንደናት😢❤❤❤❤
አስተማሪ ድራማ ነው ዋውውውውው ማንም ሰው የዘራውን ያጭዳል ❤❤❤
iko wude malkaminet le rasnow❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያን አሰሪዎች ትክክለኛ ባህሪ ነው አላህ ቀልብ ይሥጣቺሁ
አዬ እናት ወደስደት ስትሄድ ልጇ እንደዚህ አይደለችም ማርያምን 😢 የኔ አርባታ እናት ከግንባሬ እየተፈገፈገች እሪይ እያለች ነው እንጇን ገፍትሪያ የመጣሁት 😢😢😢😢😢 እነወይዬ እወድሻለሁ❤😢 በሰላም ለመገናኘት ያብቃን😢❤ 5 አመቴ ነው ከሀገሬ ከወጣሁ በሰላም ይመልስሽ በሉኝ😢
ቸሩ መድሃኒያለም በሰላም ለሃገርሽ ምድር ያብቃሽ ።ቅዱስ አማኑኤል ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር ያገናኝሽ
እረ ፊልምም ቢሆን ሴትየዋ ደም ታፈላለች ማዳታም የሆነች አተ ግን ፈጣሪ የተባረከ ያድርግህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ እግዚአብሔር ይባርክህ የልብህ ይሙላ በዉጭ አገር ተመረቀ አልተመረቀ የሚል ቋንቋ የለም በሰለጠኑት አገሮች ኢትዮጵያ ግን ሰዉ በማሰቃየት ሰዉን ከሰዉ በማበላለጥ ወደ ኋላ ትጎተታላችሁ
ልጁ ተመችቶኝ ደጋግሜ ነው ያየሁት አድናቂው ነኝ
እኔም❤❤❤
ወገኖቼ እየሱስ በደጅ ነው ሁላችን ወደንስሀ እንግባ🙌እየሱስን የህይወታችን አዳን አድርገን እንቀበል።እየሱስ ይመጣል ሀሌሉያ አሜን እየሱስ ጌታ ነው❤❤
እናተ ደሞ ንሰሃ አላቹ እንዴ😅
በደጅ ነው. ያልሺው እሺ እንክፈትለት. ይግባ😅😅😅
አዎ ክፈችለትና ይግባ ወደ ቤትሽ@@የትምወርቅመዳኒአለምአባቴ
አሜን ማራናታ ቶሎ ና❤
@@የትምወርቅመዳኒአለምአባቴክክክ
ልጅቷ እና እናትዬ ።ሲያቃጥሉ ወንድየ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ
የኔ መደም ስረ የረሱወ ሰየንሰኝ ለአመቱወ ለሌላም ትመኘኘለች
ምርጥ ትወና ምርጥ ድርሰት ❤❤❤
😭😭😭😭😭😭😭የሰልጅ መጀመራው እጅ መጨረሻው አያወቅም እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን ሀገራች ሠላም ያርግልን
የልጅ ድምፀ Wowww እወድሃለሁ❤😢
ክክክ
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹሁ❤❤❤❤
አሜን
አሚን😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያረብ
አሚንን
እግዚአብሔር ይባርክህ ስራ ክቡር ነው
ልጅየው ልጅ ይውጣልህ እንደው ተቀምጦ ውሀ ስጪኝ ይሄን ስጪኝ ሱብሀን አላህ ቤት ካፀዳች ልብስ ካጠበች ምግብ ካበሰለች አይበቃም
የልጁ አድናቂ ነኝ ይመችህ❤
በጣም አስተማሪ ድራማነው እናመስግናልን❤❤❤❤❤🎉
መጨረሻው አሰለቀሰኝ የተገፋ እንጀራ ይሰጠን የመዳም ቅመሞች በሰላም ለቅድሰት ሃገራችን ይመልሰን😢❤❤❤
የአረብ ሀገር ማዳም ማሻ አሏህ❤❤❤
ዋው ልጁግን አደኛ❤❤❤❤❤
ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ምርጥ ድራማ
በጣም አስተማሪ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣምጎበዞችያስተምራል❤❤❤❤
ቱ የሀበሻ መዳሞ ችጋራሞች. መዳምየ ዉድድድ
ወንድዩ ተባረክ መልካም ሠዉ
እኛ የመዳም ቅመሞች እኮ እንኳን የሰራነው ያየነው ይሳካልነል 🥰🥰🥰🥰🥰
Ateeak app የሚለው ፕሮያለሽ መቀላቀሉን አላቅምና ከቻልሽ ፃፊልኝ የቆየሊሆንይችላል የተለቀቀው ካየሽው አሳውቂኝ
ሁልም ልጆ ማልከም ሰው ነው❤❤❤❤❤
አንተ ልጅ መልካምነትህ በጣም ደስ ይላል እናት ተብዬዋ ወገቤን አሞኛል ትላለች ይባስብሽ ቆሻሻ በክፉ ገፀበሀሪ የምሰሪዉ ከነ ልጅቷ በቤታቹ እንጀራ ትቆጥሩ ይሆናል ሀሲዶች በነገራችላይ የኢትዮጵያ አሰሪዎች የተረገሙ ናቸዉልብ❤❤ለወንዱ ምላስ ለሴቶቹ😛😛😛😛
የረቢምንችግርአለው ቢስእኮ እምትናገርው ቢዲምጣት የነህት እኔምእዲችውነው እምሰራውእሰውቤትበየመንምገድ እየተከባለልኩመጥቻ እልፍቢሉ እልፍያገኚል ወላሂ አልሀምዲሊላግን ሠውች ተኢቶቢመዳም የሱእድአረቢ መዳሞችይሺለሉወላሂ መዲምየ እርሚሽይርዘም ❤❤❤
ወንድሜ ፈጣሪ ጥሩ ነገር ይስጥህ
ማህበረሰቡ እድህቢማር ያበሻቤት ከመከራ መትይሻለኛል ሞትእኮእርፊትነዉ ያበሻ አሰሪሲቃይ የቁሞትነዉ😢😢😢
ዋዉ በርቱልን ምርጥ ትምህርት ነው
በጣም አስተማሪ ነው በርቱ
ፈጣሪ ጥር ሰዉ ያቢዛልን❤❤❤❤
የልጁ አደናቄውች የትናችሁ የምረከነው ውደሜ የሱደጋፈናኘ አይግፈ ለሰራተኛ የሌላች ከብረ🙏
ልጁ ይችላል .... ግፍ እንደዚህ ይከፈላል
ዋዉይመቻችሁጥሩሥራነዉሥራክብርነዉ❤❤❤❤❤
ግፍ ተመልሶ ወደ ራስህ ይመጣል
ewnet nw Egziabiher mastewel ydlen.
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
ኢነትልብስ ትጠቤ እጂ ሚንህሁኖቹነዉ?✌👂👌
ልጅ በጣም ጥሩ ነዉ😢❤❤❤❤❤❤❤
ይቀልዳል ስወደው❤❤❤❤❤
ቢኒዬ ዬኔ ጀግና❤❤❤❤😢😢😢
ያምራልበልጅቱናበልጁ
ልጁማሻአላህከዚህምበላይይጨምርልህ
እግዚአብሔር ይባርክኪ የኔ ዋንድም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኢትዮጵያ መዳሞች ቢከ🎉ፍቱት ተልባ በጣም ያበዙታል
ግፍ ኣንስራ ለልጆቻችን ነው የምናቆየው ሰው በሰውነቱ ይከበር
መዳም ማሪኝ❤❤😢😢❤❤
የኔ ኣይነት ሀበሻ ቀምት ቀጥረኝ ለኣረብ በነጻ ባገለግል ደሥተኛነኝ
Wwwwwoooooww በጣም ደስ ይላል❤❤❤
በትክክል ትምርት ሰጪ ድራማ ነው
ብንን የደቀወለሆ በዝ ድረማ❤❤❤❤❤❤
ከልጁ ድምፅ ፍቅር ሳይዘኝ አይቀርም😢😢
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
No
እኔም ከአንድ ዘፋኝ ጋር ፍቅር ይዞኛል 😢😢😢
😂😂😂😂😂
ኢትዮጵያ ውስጥ እሰው ባትመስራትኮ ወይ ብሩ አይጠቅም ውይ ሰዎቹ አይስማሙ 😏😏እኛ እውጪ የምንሰራሰዎችኮ ምንምኳን የሰዎቹፀባይ ቢያስቸግርም ደመወዙ ከፍተኛነው ግን በሀገርም ከሀገር ውጭም ላለነው የማዳም ቅመሞች እድሜን ከጤናጋር ፈጣሪያድለን🙏🙏🙏🥰
ይቆያል እንጂ ሁሉም የእጁን ያገኛል
Exactly.
እኔ ይሄ ልጅ ደስ እያልኝ ነው የሆነ ነገሩ ደስ ይለኛል በቃ እሱ ይለበትን እልም ማየት የለብኝም እማላገኘውን ሰው እንዳልመኝ
የልጁ አድናቂ የሆነ አስኪ በኮመኔንት
the best movie❤❤❤
Yetebareke lij new bewnet enatna setwa lij gin 😢😢😢😢seyastelu
ስለክብር ሳይሆን ስለእውነት ኑሩ ። ስራ አይናቅም ክቡር ነው።ምክንያቱም ለውጥ ከትንሽ ነው።
Karan dhugaa yesus yesusti kan amnuu jirenyaa qabaa kan isati Namnee garuu firdii jalaa jiraa egaa yabolotan koo. Amnaa. Yesusii balabalaraa ghee jiraa guyan dhiyateraa adaraa yadaa garaa kesani gedara ebifama ❤❤❤
እዉነትና ንጋት እያደር ይጠራል መልካም የዘራ መልካሙን ያጭዳል ሁሉ
አስተማሪነው ድራማቢሆንም😢😢😢
አራ የናርዶስ እናት አልሞቱም እንዴ😂😂የናቱ መከታ ደሞ በዚ መጣህ😅😂
የሀበሻ መዳም ከመሆን የመዳም ተላላኪ መሆን እመርጣለሁ😢 የኢቶ መዳሞች ግፈኞች😏
እውነት
ተመስገን🙏 በህይወት መገኘቷ😭😭😭
የምር የኔ መዳም እናት ነች የምገልፅበት ቃላት የለኝም የኢትዮጰያ መዳሞች አላቅም
wey satoche ere besmeab 😢😢😢😢ere tewu zara yayachut tana nga ferashe nw❤
ደስየምትል ልጂነህ ስወድህ
እኔማ የሀበሻ ቤት ከምሰራ ቢቀር ይሻለኛል
ሰው እንኳን መስለን መች እንታያቸዋል የሚደክመን የሚርበን አይመስላቸው
የናርድ እናት❤
አሁን ያለሁበት የኔ ሴትዬ😢😢😢😢😢
እናተ ሁለቱ ብትጋቡልኝ ደስ ይለኝ ነበር❤
Jegena wedemchen betseb west turu edel metfome ale ayee ye ethiop madama aytel new ye arba hager madame tegdalg yene liyuu madama❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን ነዉ እምላችዉ ልክየኔን መዳም ነዉ አምትመስለዉ
እሚገርመኝ እናንተ ሀበሾች ስታገኙ መከራ ነው እናንተ ከአረቦች እማትሻሉ ናቹ ምን አለ እግዚአብሔር ብትፈሩ ስው በስው መሆኑ መከበር አለበት ልጅ በጣም ጎበዝ ልጅ የገባው እናትና እህት ግን ያሳዝናሉ ለስው ልጅ መጥፎ ነገር ያስተምራል በትክክል እሚያረጉት እውነትህ ነው የዘሩት ያጭዳሉ
Kuun waanu jiruu biyaa oromaa kesaa tii taa jiruu 😢 yees bro 🥰
ሳው ይዝርወን ነው ይምቸዳው ይባላል እውናት ነው 🙏
ትምህርትነው
የልጁ አድናቂ ነኚ🎉 የኢትዮጵያ ማዳሞቺ አላህ ይህዲኩም😏🙄ማዳምዬ እረጂም እድሜ ክጤና ጋር❤
ደሚረኝ
@@Emu-eman😊
❤❤❤❤
በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን
እውነት ነው ሰራተኛም ክብር አላት የሚል ላይክ👍🙏
እኛ መቀለጃ አረጉን
ሳህ
ለፊልሙ ብቻ እንደዚህ አይነት ደግ የሆነ ሰው የዚህ ልጅ አስተሳሰቡ በጣም ማራኪ ነው እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ልጆች ይፍጠር ኢትዮጵያ ውስጥ❤
ይሄ ልጅ የሚሰራበት ሁሉ በመልካምነት የተሞላ ነው ዋውው መገፋት ጥሩ ነው ወተት ሲገፋ ነውና ቂቤ የሚወጣው መጨረሻው ደሥ ሲል❤❤❤❤❤
በትክክል ❤❤
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሜንንን አሜንንን ጠብቃን ሁለችንም🙏🙏ሰዬ ትክክል 👍👍😥😥
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን ❤
አሜን አሜን ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍
አሜን ፫ሳሪየ❤❤
በእውነት አስተማሪ ነው እናመስግናል 🙏🙏ደግነት ለራስ ነው ስራተኛ ልክ እንደስው የማይቆጥሩ ብዙወች ናቸው።😢😢በተለይ የሀገራችን አስሪወች😏
yes
የዛሬው ድራማ ልዩ ነው በርቱ ልጁ ተመችቶኛል ዋው ሁሉን አሟልቶ የሰጠው ሁሌም መልካም እንሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌
🦋የተዋህዶ ልጆች ነጋ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት የልብቹ መሸታ ተፈፅሟልቹ🦋💘🙏✝️
Amen amen.amen
Amen(((3)))🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አስተማሪ ነው እኔ የነበርኩባት መዳም አስታወሰችኝ ድራማ አልመሰለኝም ነበር እኔ እያሳለፍኩት ያለሁት ሕይወት ነው ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ዉዴ ደምርኝ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
ሰላላሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
S A W❤❤❤
የልጁ አድናቂነኝየምር ስወደው እስኪ👍👍👍👍
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹ
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
Amen❤
አሜን አሜን አሜን🙏
አሚንንንንንን
ይህንን የምታነቡ በሙሉ አላህ በሰላም እንደወጣችሁ በሰላም ሀገራችሁ ይመልሳችሁ
አሚንያረብ
አሚን ያረብ🤲🤲🤲
Ameen ameen ameen
አሚን ያረብብብብ
አሜን አሜን አሜን
ይሄ ግን ድራማ ነው የኢትዮጵያ አሰሪዎች በጣም ክፉ ናቸው የአረብ መዳሞች 👍❤️❤️
ምርጥ ትመርት አዛል ድራማ የኢትዮጵያ ማዳሞቺ ግን ልብ ግዙ
ዋዉ ምርጥ ትምህርት ያለዉ ድራማ ነዉ እንደዚህ እሚያስተምር ድራማ ልቀቁልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😮😊
Weyiplkjgg❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😮 22:48
እጅግ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ እናመሰግናለን❤❤❤❤
የተገፋ ሠው ዋው የኔ ሂወት የፋንቱ ሂወት በዘመድ ተገፍቸ ዛሬ ላይ ማዳሜ እንደናት😢❤❤❤❤
አስተማሪ ድራማ ነው ዋውውውውው ማንም ሰው የዘራውን ያጭዳል ❤❤❤
iko wude malkaminet le rasnow❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያን አሰሪዎች ትክክለኛ ባህሪ ነው አላህ ቀልብ ይሥጣቺሁ
አዬ እናት ወደስደት ስትሄድ ልጇ እንደዚህ አይደለችም ማርያምን 😢 የኔ አርባታ እናት ከግንባሬ እየተፈገፈገች እሪይ እያለች ነው እንጇን ገፍትሪያ የመጣሁት 😢😢😢😢😢
እነወይዬ እወድሻለሁ❤😢
በሰላም ለመገናኘት ያብቃን😢❤
5 አመቴ ነው ከሀገሬ ከወጣሁ በሰላም ይመልስሽ በሉኝ😢
ቸሩ መድሃኒያለም በሰላም ለሃገርሽ ምድር ያብቃሽ ።ቅዱስ አማኑኤል ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር ያገናኝሽ
እረ ፊልምም ቢሆን ሴትየዋ ደም ታፈላለች ማዳታም የሆነች አተ ግን ፈጣሪ የተባረከ ያድርግህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ እግዚአብሔር ይባርክህ የልብህ ይሙላ በዉጭ አገር ተመረቀ አልተመረቀ የሚል ቋንቋ የለም በሰለጠኑት አገሮች ኢትዮጵያ ግን ሰዉ በማሰቃየት ሰዉን ከሰዉ በማበላለጥ ወደ ኋላ ትጎተታላችሁ
ልጁ ተመችቶኝ ደጋግሜ ነው ያየሁት አድናቂው ነኝ
እኔም❤❤❤
ወገኖቼ እየሱስ በደጅ ነው ሁላችን ወደንስሀ እንግባ🙌እየሱስን የህይወታችን አዳን አድርገን እንቀበል።እየሱስ ይመጣል ሀሌሉያ አሜን እየሱስ ጌታ ነው❤❤
እናተ ደሞ ንሰሃ አላቹ እንዴ😅
በደጅ ነው. ያልሺው እሺ እንክፈትለት. ይግባ😅😅😅
አዎ ክፈችለትና ይግባ ወደ ቤትሽ@@የትምወርቅመዳኒአለምአባቴ
አሜን ማራናታ ቶሎ ና❤
@@የትምወርቅመዳኒአለምአባቴክክክ
ልጅቷ እና እናትዬ ።ሲያቃጥሉ ወንድየ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ
የኔ መደም ስረ የረሱወ ሰየንሰኝ ለአመቱወ ለሌላም ትመኘኘለች
ምርጥ ትወና ምርጥ ድርሰት ❤❤❤
😭😭😭😭😭😭😭የሰልጅ መጀመራው እጅ መጨረሻው አያወቅም እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን ሀገራች ሠላም ያርግልን
የልጅ ድምፀ Wowww እወድሃለሁ❤😢
ክክክ
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹሁ❤❤❤❤
አሜን
አሚን😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያረብ
አሚንን
እግዚአብሔር ይባርክህ ስራ ክቡር ነው
ልጅየው ልጅ ይውጣልህ እንደው ተቀምጦ ውሀ ስጪኝ ይሄን ስጪኝ ሱብሀን አላህ ቤት ካፀዳች ልብስ ካጠበች ምግብ ካበሰለች አይበቃም
የልጁ አድናቂ ነኝ ይመችህ❤
በጣም አስተማሪ ድራማነው እናመስግናልን❤❤❤❤❤🎉
መጨረሻው አሰለቀሰኝ የተገፋ እንጀራ ይሰጠን የመዳም ቅመሞች በሰላም ለቅድሰት ሃገራችን ይመልሰን😢❤❤❤
የአረብ ሀገር ማዳም ማሻ አሏህ❤❤❤
ዋው ልጁግን አደኛ❤❤❤❤❤
ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ምርጥ ድራማ
በጣም አስተማሪ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣምጎበዞችያስተምራል❤❤❤❤
ቱ የሀበሻ መዳሞ ችጋራሞች. መዳምየ ዉድድድ
ወንድዩ ተባረክ መልካም ሠዉ
እኛ የመዳም ቅመሞች እኮ እንኳን የሰራነው ያየነው ይሳካልነል 🥰🥰🥰🥰🥰
Ateeak app የሚለው ፕሮያለሽ መቀላቀሉን አላቅምና ከቻልሽ ፃፊልኝ የቆየሊሆንይችላል የተለቀቀው ካየሽው አሳውቂኝ
ሁልም ልጆ ማልከም ሰው ነው❤❤❤❤❤
አንተ ልጅ መልካምነትህ በጣም ደስ ይላል እናት ተብዬዋ ወገቤን አሞኛል ትላለች ይባስብሽ ቆሻሻ በክፉ ገፀበሀሪ የምሰሪዉ ከነ ልጅቷ በቤታቹ እንጀራ ትቆጥሩ ይሆናል ሀሲዶች በነገራችላይ የኢትዮጵያ አሰሪዎች የተረገሙ ናቸዉ
ልብ❤❤ለወንዱ ምላስ ለሴቶቹ😛😛😛😛
የረቢምንችግርአለው ቢስእኮ እምትናገርው ቢዲምጣት የነህት እኔምእዲችውነው እምሰራውእሰውቤት
በየመንምገድ እየተከባለልኩመጥቻ እልፍቢሉ እልፍያገኚል ወላሂ አልሀምዲሊላግን ሠውች ተኢቶቢመዳም የሱእድአረቢ መዳሞችይሺለሉወላሂ መዲምየ እርሚሽይርዘም ❤❤❤
ወንድሜ ፈጣሪ ጥሩ ነገር ይስጥህ
ማህበረሰቡ እድህቢማር ያበሻቤት ከመከራ መትይሻለኛል ሞትእኮእርፊትነዉ ያበሻ አሰሪሲቃይ የቁሞትነዉ😢😢😢
ዋዉ በርቱልን ምርጥ ትምህርት ነው
በጣም አስተማሪ ነው በርቱ
ፈጣሪ ጥር ሰዉ ያቢዛልን❤❤❤❤
የልጁ አደናቄውች የትናችሁ የምረከነው ውደሜ የሱደጋፈናኘ አይግፈ ለሰራተኛ የሌላች ከብረ🙏
ልጁ ይችላል .... ግፍ እንደዚህ ይከፈላል
ዋዉይመቻችሁጥሩሥራነዉሥራክብርነዉ❤❤❤❤❤
ግፍ ተመልሶ ወደ ራስህ ይመጣል
ewnet nw Egziabiher mastewel ydlen.
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
ኢነትልብስ ትጠቤ እጂ ሚንህሁኖቹነዉ?✌👂👌
ልጅ በጣም ጥሩ ነዉ😢❤❤❤❤❤❤❤
ይቀልዳል ስወደው❤❤❤❤❤
ቢኒዬ ዬኔ ጀግና❤❤❤❤😢😢😢
ያምራልበልጅቱናበልጁ
ልጁማሻአላህከዚህምበላይይጨምርልህ
እግዚአብሔር ይባርክኪ የኔ ዋንድም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኢትዮጵያ መዳሞች ቢከ🎉ፍቱት ተልባ በጣም ያበዙታል
ግፍ ኣንስራ ለልጆቻችን ነው የምናቆየው ሰው በሰውነቱ ይከበር
መዳም ማሪኝ❤❤😢😢❤❤
የኔ ኣይነት ሀበሻ ቀምት ቀጥረኝ ለኣረብ በነጻ ባገለግል ደሥተኛነኝ
Wwwwwoooooww በጣም ደስ ይላል❤❤❤
በትክክል ትምርት ሰጪ ድራማ ነው
ብንን የደቀወለሆ በዝ ድረማ❤❤❤❤❤❤
ከልጁ ድምፅ ፍቅር ሳይዘኝ አይቀርም😢😢
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
No
እኔም ከአንድ ዘፋኝ ጋር ፍቅር ይዞኛል 😢😢😢
😂😂😂😂😂
ኢትዮጵያ ውስጥ እሰው ባትመስራትኮ ወይ ብሩ አይጠቅም ውይ ሰዎቹ አይስማሙ 😏😏እኛ እውጪ የምንሰራሰዎችኮ ምንምኳን የሰዎቹፀባይ ቢያስቸግርም ደመወዙ ከፍተኛነው ግን በሀገርም ከሀገር ውጭም ላለነው የማዳም ቅመሞች እድሜን ከጤናጋር ፈጣሪያድለን🙏🙏🙏🥰
ይቆያል እንጂ ሁሉም የእጁን ያገኛል
Exactly.
እኔ ይሄ ልጅ ደስ እያልኝ ነው የሆነ ነገሩ ደስ ይለኛል በቃ እሱ ይለበትን እልም ማየት የለብኝም እማላገኘውን ሰው እንዳልመኝ
የልጁ አድናቂ የሆነ አስኪ በኮመኔንት
the best movie❤❤❤
Yetebareke lij new bewnet enatna setwa lij gin 😢😢😢😢seyastelu
ስለክብር ሳይሆን ስለእውነት ኑሩ ። ስራ አይናቅም ክቡር ነው።ምክንያቱም ለውጥ ከትንሽ ነው።
Karan dhugaa yesus yesusti kan amnuu jirenyaa qabaa kan isati Namnee garuu firdii jalaa jiraa egaa yabolotan koo. Amnaa. Yesusii balabalaraa ghee jiraa guyan dhiyateraa adaraa yadaa garaa kesani gedara ebifama ❤❤❤
እዉነትና ንጋት እያደር ይጠራል መልካም የዘራ መልካሙን ያጭዳል ሁሉ
አስተማሪነው ድራማቢሆንም😢😢😢
አራ የናርዶስ እናት አልሞቱም እንዴ😂😂
የናቱ መከታ ደሞ በዚ መጣህ😅😂