Anchor Media አብይ አህመድ ስለመፈንቅለ መንግስት ስለምን ደጋግሞ ያነሳል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

ความคิดเห็น • 536

  • @gashaw278
    @gashaw278 หลายเดือนก่อน +72

    መሳይየ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ ። የምትናገረው ሁሉ እውነት ነው። የሚገርምህ አብይ ከፋኖ ባልተናነስ የመሳይ መኮነን ብእርም በጣም ነው የሚፈራው። መሳይ ጀግናችን ኑርልን።

    • @fasiszm
      @fasiszm หลายเดือนก่อน

      😂😂🤣🤣 ወሬ የጠማህ ቡሺቲ ቱልቱላ ዜና አንባቢን ከአማራ የጦር ሰራዊት ታወዳድራለህ:: ቅራቅቦ

  • @user-mw9ht8ig9c
    @user-mw9ht8ig9c หลายเดือนก่อน +98

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤ፋኖ ይችላል❤❤❤❤❤

  • @asmara3973
    @asmara3973 หลายเดือนก่อน +13

    ይህን አውሪ እግዝአብሄር ይቀለው ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ

  • @wilsonkasiya1838
    @wilsonkasiya1838 หลายเดือนก่อน +36

    ተነቃንቀዋል ትወድቃለህ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል አላህ ያንሳዉ

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x หลายเดือนก่อน +1

      አሜን፡አላህ፡ያንሳልን፡ይህ፡አውሬ

    • @TezetaZeweter
      @TezetaZeweter หลายเดือนก่อน +1

      AMEN!!!!!!!!!!

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 หลายเดือนก่อน +1

      @@wilsonkasiya1838 አሚን ያረብ

  • @hgffvggf9238
    @hgffvggf9238 หลายเดือนก่อน +84

    ድል ለወገኔ ለተገፋው ለአማራ ይሁን ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤❤

  • @mimia7202
    @mimia7202 หลายเดือนก่อน +138

    እንደኔ የአብይን ድምፅ መስማት የሚያመው አለ ብዬ አልገምትም!!!

    • @alemteffera
      @alemteffera หลายเดือนก่อน +10

      አረ በናትሽ ከኔ አትበልጭም: እኔ እኮ ወደላይ ወደላይ ነው የሚለኝ:: መርገምት የሆነ

    • @user-mv6ef6fh4k
      @user-mv6ef6fh4k หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ዜና ትሰማ ፎቶውን አላይም

    • @GuxFrom
      @GuxFrom หลายเดือนก่อน +4

      እኔ እራሱ ድምፁን ስንሰማ ያአመኝል😢😢

    • @azebberhanu3130
      @azebberhanu3130 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ በጣም

    • @urhealthnwellbeing3231
      @urhealthnwellbeing3231 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ይሠቀጥጠኛል የዚህን ሠውዬ ድምፅ መስማት

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 หลายเดือนก่อน +24

    የነገው ቅዱስ ገብርኤል ይፈቅልህ አቦ ሳአጥናኤል😢😢😢😢

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @Demsew-vr5vw
      @Demsew-vr5vw หลายเดือนก่อน +2

      አሜንንንንን❤

    • @TezetaZeweter
      @TezetaZeweter หลายเดือนก่อน +1

      AMEN!!!!!!!!!!!

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux หลายเดือนก่อน +46

    እንኳን ይሄ ፉርሽካ አይደለም ስንቶቹም ሀያላኖችም ጠፍተዋል

    • @user-ct6np1jt5e
      @user-ct6np1jt5e หลายเดือนก่อน +1

      Absolutely right ✅️

  • @user-rv9jh4fn7t
    @user-rv9jh4fn7t หลายเดือนก่อน +117

    ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፍል!!!

    • @tamkatethioafrcan
      @tamkatethioafrcan หลายเดือนก่อน

      Xየራሷን ሳታይ በሰው መላጣ

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@tamkatethioafrcan ላይክ ያድርጉ ደንበኛችን

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 หลายเดือนก่อน

      ድል ለአማራ ፋኖ ያሸንፍል❤❤​@@aynalemageze8592

    • @fhgrdgf9686
      @fhgrdgf9686 หลายเดือนก่อน

      አተባ

    • @tamkatethioafrcan
      @tamkatethioafrcan หลายเดือนก่อน

      @@fhgrdgf9686 ውይ ወንድሜ ዕርሱ ዶላሩን ውጦ ለዐንተ ዕሳት ያውጣሃል ነቃ በል ጎበዝ

  • @mesimesi998
    @mesimesi998 หลายเดือนก่อน +22

    የሚዲያዉ ፊት አዉራሪዉ መሳይ መኮነን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Addis-g3u
    @Addis-g3u หลายเดือนก่อน +30

    በፍረሃት እራሱን የገደለ ብቸኛ የአለማችን አባገነን መሪ

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 หลายเดือนก่อน +13

    Mesay respect you a lot.we love you!!!

  • @user-vp9mm7wq2h
    @user-vp9mm7wq2h หลายเดือนก่อน +63

    የአማራ ፋኖ ያሸንፋል 💪🔥💪🔥💪

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 หลายเดือนก่อน +2

    Tnx Anchor media ❤❤❤❤❤❤❤

  • @UKUNUAMLAKUKUNUAMLAK
    @UKUNUAMLAKUKUNUAMLAK หลายเดือนก่อน +13

    ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ እዲሉ አቨው ከወያኔ የማይማር ድንጋይ

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 หลายเดือนก่อน +2

    Tnx mesaye 🎉🎉🎉🎉

  • @myname-u4o
    @myname-u4o หลายเดือนก่อน +14

    መጋቢት 24/07/2010 የኢትዮጵያ ህዝብ የመከራ ቀን

  • @user-wf7pv7ri4t
    @user-wf7pv7ri4t หลายเดือนก่อน +4

    ፍቅር እማራ ፍቅር እማራ ፍቅር እማራ ፍቅር አማራ ፍቅር አማራ ፋኖ ፍቅር አማራ ፋኖ ፋኖ❤✅️✅️✅️✅️ፍኖ💯✅️✅️✅️🫶🫶🫶🤣🤣🤣🤣🫏👈🫏👈👎🫏👈🤮👈

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x หลายเดือนก่อน +33

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤ፋኖ፡ያሸንፋል፡ብልፅግና፡ይደመሰሳል❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mashquke
    @Mashquke หลายเดือนก่อน +13

    አብይ አህያ አሊ ከነሚስቱ በቅርቡ በድናቸው በአዲሳባ አስፋልት ላይ ይጎተታል ። ድል ለፋኖ!!!!!!!!

  • @aduadu9102
    @aduadu9102 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ኢትዮጵያ💚💛❤

  • @mdgmdg8729
    @mdgmdg8729 หลายเดือนก่อน +13

    በርታ

  • @user-vw7sg5tm4u
    @user-vw7sg5tm4u หลายเดือนก่อน +13

    አማራ አድነት እንፍጠር ላገር ጥላት አይደለም ለውጭም አንበረከክ ምናልባት ዋጋ ያስከፍል ይሆናል አማራ ፋኖ ያሸንፋል ድል ላማራ ፋኖ ሽፈትን ለእሆድሆድ ባዳ አብይ ሞትን ላምሳየህ 💚💛❤️💪💪💪

  • @M-xu6ce
    @M-xu6ce หลายเดือนก่อน +27

    ድል ለጀግናው አማራ ፋን❤

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤ ድል ለፋኖ

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k หลายเดือนก่อน +30

    ድል ለአማራ ፋኖኖ ❤❤❤❤❤ገና ከምድረገፀ ትጠፋለህ

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected หลายเดือนก่อน +2

      መሳያችን በርታ ይህንን የበሻሻ ዱርየ አንገብግበው አብይ ትፈርሳለህ

    • @eyobmehari4038
      @eyobmehari4038 หลายเดือนก่อน

      ወንድም ዘርይሁን አብይን የምትገልፅበት መንገድ በጣም ደስ ይላል ተባረክ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni หลายเดือนก่อน +10

    አብሮ ይቀጣል ማን ይለቀዋል አብረህ ትቀበራታለህ እድሜ ይስጥህ እንደምትወድቅ አትጠራጠር ጉልበተኛ ሁኖ አገር የመራ የለም

  • @Zxyz995
    @Zxyz995 หลายเดือนก่อน +9

    እንዲህ አይነቱን ወገን በፃምና በፀሎት ነው፣ ደም ጠጥቶ፣ ጠጥቶ ደልቧል፣ ሚጥለኝ የለም የሚለው እስካሁን ከጠጣውና ሊጠጣ ያለውን ደም ተማምኖ ነው። ስለዚህ ቤተክርስትያኗ ፃምና ፀሎት እንድታውጅ ወትዉቱልን መሳይ።

    • @user-sn5wv2qw1b
      @user-sn5wv2qw1b หลายเดือนก่อน +3

      ታውጇል ከሐምሌ 22 እስከ 28 ከገዳማውያን ጋር የፈቃድ ፆም እና እግዚዮታ ማድረግ ይቻላል። እንበርታ!!!

  • @abeba2241
    @abeba2241 หลายเดือนก่อน +10

    አብይ በአሁኑ ሰዓት አንዱ እጁ ሌላዉን አያምንም ሊለብስ ቁምሳጥኑን ሲከፍት መፈንቅለ መንግሥት ብቅ የሚል ነዉ ሚመስለዉ ሰዉየዉ በቀን ቅዠት ላይ ነዉ ድል ለጭቁኑ ህዝብ 💪🏿💪🏿💪🏿

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 หลายเดือนก่อน +19

    አላህ ዘመንህን ባጭር ያድርገው አብይ አውሬው

  • @gm3419
    @gm3419 หลายเดือนก่อน +10

    መሳይ ባካችሁ በውጭ ባሉ የዩቱብ ሚዲያዎች ላይ የሚታየውን የፋኖ ሃይሎችን የመከፋፈል እጅግ አደገኛ ስራ እንዲያቆሙ ማንጋገር ብትችሉ ጥሩ ነው:: ብዙ ጉዳት እያመጣ ነው::

  • @birukworku2121
    @birukworku2121 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዕንዴት ነህ መሳይ
    ብዙ ግዜ ግንቦቴ ነው ስለሚባል ካንተ ዜና ራሴን አቅቤ ነበር ይሁን እና አሁን ካሉት ሌቦች የትም ስምህ ሳይጠራ በሰላም ዕየሰራህ በመሆኑደስስ ብሎኛል በርታ

  • @shegawabie-pt8kw
    @shegawabie-pt8kw หลายเดือนก่อน +24

    መሳይ መኮነን ይህ አቀራረብህን እንዴት እንደምወደው

    • @madreshuwoldemanuelalemu3617
      @madreshuwoldemanuelalemu3617 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም በጣም ነው የምወደው በተለይ በክላሲካ 😢ዋው

  • @bantayehu19
    @bantayehu19 หลายเดือนก่อน +3

    መሲዬ ዜናህ ናፍቆኝ ነበር!!!አከብረሃለዉ!!!

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 หลายเดือนก่อน +2

    Mesay blessed 💚💛♥️

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 หลายเดือนก่อน +4

    Welcome Jegnachin Messay

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado หลายเดือนก่อน +13

    ለክፍል አለቃ መመረጥ የማይችል ሠው እዚህ ቦታ ላይ ያላቅሙ አውጠን ሠቅለን ያሰቃየነው እኛ ነን ይቅር ይበለን!!!

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo หลายเดือนก่อน

      አንዴ የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 หลายเดือนก่อน +1

      አዎን በጣም ያሳዝናል . በውሸታም ምላሱ ብቻ ሙሉ እምነታችንን ሰጠነው።

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo หลายเดือนก่อน +2

      @@abuhaile6517 አዎ ግን ህዝቡ የተሸወደው ምላሱን አይቶ ነበር ግን አገር መሪ ለአንጋገሩ ለአካሄዱ ለሁሉ ነገር መጠንቀቅ አለበት እኔ ፈጣሪን የማመሰግነው መጀመሪያም አልተደመርኩም ምክንያቱም የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ብቻ ህዝቡ ስሜታዊ ሆኖ ነበር ሆ ሲል የነበረው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 หลายเดือนก่อน +2

      @@SabaSara-sb1vo ትክክል!በጣም ጥቂት ሰው ነው ተጠራጥሮ ያልተደመረው እንጂ እኔን ጨምሮ ብዙ ሰዎች በምላስ ብቻ ተታለናል። ያሉት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ የሚለው ብሂል አድናቂ በመሆኔ ቃሉን ማመኔን አልፀፀትበትም።

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn หลายเดือนก่อน +3

    ትንታግ የሙያ ሠው ነህ መሣይ❤

  • @menutube7647
    @menutube7647 หลายเดือนก่อน +13

    ድል ለፋኖ ለህዝብ ልጅ ❤️💪

  • @solomon3431
    @solomon3431 หลายเดือนก่อน +1

    “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥... ይፍረድ፥.. ይምዋገትልኝ፥ ..."
    🙏1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    _____

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 หลายเดือนก่อน +2

    Messay Mekonen💪💪💪❤️✅️

  • @benjamin6222
    @benjamin6222 หลายเดือนก่อน +2

    ዘሪሁን እጅግ በጣም ነው የማመሰግንህ ይሂን እንሰሳ የጦጣ ጭንቅላት ያለው ጥሩ አድርገህ ገልጸህልኛ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekibibtgutema9912
    @mekibibtgutema9912 หลายเดือนก่อน +9

    ማንም ምንም እንዳይሳካ የማድረግ ጥበብ በሰው ልጅ የለም አይኖርም ይልቅ ህዝብ አይተውህ ግን ያ ጊዜ የመጣ ቀን ለት

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj หลายเดือนก่อน +17

    ድል ለፋኖ ውድቀት ለአብይ

  • @godolyastube2932
    @godolyastube2932 หลายเดือนก่อน +9

    ሰላም ላሀገራቺን🙏

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @PHONETASTIC-cl8vj
    @PHONETASTIC-cl8vj หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለዉዱ ኢትዮጵያ ህዝብ ❤እሱን ለፈጣሪ ትተነዋል

  • @MahirAbduKassa
    @MahirAbduKassa หลายเดือนก่อน +5

    Hello mesay

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn หลายเดือนก่อน +1

    መሳይ መኮንን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 หลายเดือนก่อน +4

    1million gizie????? እግዚኦ

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 หลายเดือนก่อน +4

    Good job

  • @abugida794
    @abugida794 หลายเดือนก่อน +3

    አማራ አማራ ዛሬም ያዘንፋን

  • @user-go8jc3ce6u
    @user-go8jc3ce6u หลายเดือนก่อน +19

    መሳያችን ብቻውን አርበደበደው በርታ መሳያችን

    • @tamkatethioafrcan
      @tamkatethioafrcan หลายเดือนก่อน

      ምንኑን ዶላሩን ነው 😂😂😂😢😢😢

    • @user-ct6np1jt5e
      @user-ct6np1jt5e หลายเดือนก่อน

      Absolutely right ✅️

    • @TezetaZeweter
      @TezetaZeweter หลายเดือนก่อน +1

      🌹🌹🌹Mesayachen🌹🌹🌹

    • @tamkatethioafrcan
      @tamkatethioafrcan หลายเดือนก่อน

      @@user-go8jc3ce6u ዶላሮ ዕኮ ውይ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ ይገለግለን ስቱ ተገደለ ስቱ ተፈናቀለ ስቱ ተደፈረ ቤተክርሲታቲያን እንደጣፍ ነደደች አረ ስቱ ፍርድ ከላይ

  • @yaredaddisu3301
    @yaredaddisu3301 หลายเดือนก่อน +3

    የሚመካ በእግዚአብሄር ይመካ .

  • @danialeanileyi
    @danialeanileyi 5 วันที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ

  • @AyuGeze-wr9vk
    @AyuGeze-wr9vk หลายเดือนก่อน +2

    Wow wow mesay

  • @shegawabie-pt8kw
    @shegawabie-pt8kw หลายเดือนก่อน +13

    መሳይ በርታ ጥሩ አቀራረብ ነው

  • @SolomonYohannes-wd7zi
    @SolomonYohannes-wd7zi หลายเดือนก่อน +11

    ድል ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ወላሂ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @biniyamgossaye32
    @biniyamgossaye32 หลายเดือนก่อน +2

    ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ የሚለውን የመፅሐፍ ቅዱሰ ቃል ካላየው ምን አልባት

  • @Transporthollnd
    @Transporthollnd หลายเดือนก่อน +2

    Eritrean tv

  • @hananethiopia6799
    @hananethiopia6799 หลายเดือนก่อน +1

    መሳያችን አላህ ይጠብቅህ 💪💪

  • @alemteffera
    @alemteffera หลายเดือนก่อน +2

    ትእቢት የውድቀት ምልክት ነው!!! ሀይል የእግዚአብሔር ነው::

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ 💚💛❤

  • @WorldWide-g2p
    @WorldWide-g2p หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ለሀገር ባለዉለታዎች ዋጋ እንሰጣለን ።

  • @getachweGetachwe
    @getachweGetachwe หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ለዘላለም ይነግሳል 💪💪💪💪💪💪

  • @getachew109
    @getachew109 หลายเดือนก่อน +4

    Mesaye be.classical bitajeb arif neber.bertalin

  • @girmagebereslassie457
    @girmagebereslassie457 หลายเดือนก่อน +5

    ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም እንዲሉ ስልጣኑን ለማስጠበቅና ማንም ልነካው አይችልም እያለ ስበረግግ ይታያል !! ህልሙ ሁሌም የስልጣን ወንበር !! ምንም ተባለ ምን ስልጣን በስራና በህዝብ ልፀና ይችላል እንጂ ስለበረገገና ስለዶሰከረ ስልጣኑ ልረጋ አይችልም !!

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 หลายเดือนก่อน +2

    ‼️ What, an inspirational .

  • @user-vw7sg5tm4u
    @user-vw7sg5tm4u หลายเดือนก่อน +8

    ግን ቪዶዎችን ጨርሰን እድናይ የሱን ፎቶ ዘወር ብታረግልን መሳይ

    • @Demsew-vr5vw
      @Demsew-vr5vw หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂👍👍

  • @solomon3431
    @solomon3431 หลายเดือนก่อน

    “🙏🙏እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።”🙏
    መዝሙር 68፥5
    _______

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Ato zzerihun you are right

  • @asnakewasmamawmengstie6855
    @asnakewasmamawmengstie6855 หลายเดือนก่อน +4

    ወቅቱ የፋኖ ነዉ ይህን የምንልበት ምክንያት አሁን ይለዉ እዉነታ የክልል ባለስልጣናት ወደ አ/አ የሚደብቁት የፊደራል ባለስልጣናት ንብረታቸው እየሸጡ ወደ ዉጭ እየተሰደዱ ያሉበት ወቅት ነዉ የአብይ መንግስት የሚወድቅበት እለት እየደረሰ ነዉ ስለዚህ እንደምንም በለን ፋኖን ግፋ ማለት ብቻ ነው የሚጠበቅብንን

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 หลายเดือนก่อน +1

    Fhano yechelhail❤❤❤❤❤

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 หลายเดือนก่อน +11

    መሳያችን በርታል ጅግናችን
    ድል ለአማራው ልጂ ፍኖኖኖ
    አይ አብይ አልበላሺውም ምን አመጣው የሚባለው

    • @JimmaaJimmaa-hf1mq
      @JimmaaJimmaa-hf1mq หลายเดือนก่อน

      መሳይ የብልፅና አፈቀላጤ

    • @zuriashhaiiu4857
      @zuriashhaiiu4857 หลายเดือนก่อน

      @@JimmaaJimmaa-hf1mq መጀመሪያ ተማር ! ጥርብ መሃይም !

    • @alem8640
      @alem8640 หลายเดือนก่อน

      @@JimmaaJimmaa-hf1mq ye aimro hakim yelem akababiachihu li ?

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn หลายเดือนก่อน

      ​@@JimmaaJimmaa-hf1mqፊደል ቁጠር ሆዳም ካድሬ

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 หลายเดือนก่อน +3

    ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ነው መሳይ ክብር ለ አምሀራ ጀግኖቻችን ፋኖዎች ይሄን ዱቄት ፊት አመዱ ወጥቶአል በቅርቡ እንገላገለዋን
    ድል ለአምሀራ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shegawabie-pt8kw
    @shegawabie-pt8kw หลายเดือนก่อน +12

    መሳይ መኮነን የብልፅግና እራስ ምታት

  • @bellighebremedhin9462
    @bellighebremedhin9462 หลายเดือนก่อน +3

    ጥሩ እና ትክክል ትንተና👍
    ህጻናት በርሃብ እየሞቱ እነ ኣቢ እና ባለቤቱ በዝሮት ማሳየት ብጣም ያሳፍራል

  • @user-jh5jn4ho5z
    @user-jh5jn4ho5z หลายเดือนก่อน +2

    መሳይየ አተን ስሰማ እፆናናለሁ😢😢😢

  • @user-hw3ri7lp6w
    @user-hw3ri7lp6w หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤

  • @gfg4073
    @gfg4073 หลายเดือนก่อน +6

    አብይን ጊዮርጊስ ይቀለው ይህ ይውዳ

  • @Yerous
    @Yerous หลายเดือนก่อน +6

    እንወድሀልን መሳይ ጀግናዉ

  • @YeneSew-w3b
    @YeneSew-w3b หลายเดือนก่อน +1

    Fano ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-lg8wn6ci2u
    @user-lg8wn6ci2u หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia democracy country zala alam ayhonum

  • @rahmaha
    @rahmaha หลายเดือนก่อน +1

    በርታመሠያችን 👍👍

  • @YilmaNadew
    @YilmaNadew หลายเดือนก่อน +3

    እኛ ኢትዮጵያዊያን አይደለንም የሽግግር መንግሥት አንፈልግም ?ለአንተ ድምፅ ያልሰጠንም አለን ኢትዮጵያዊያን

  • @user-qd8ff9pd1p
    @user-qd8ff9pd1p หลายเดือนก่อน +2

    መሣይ ጀግና❤❤❤

  • @Fatmahmousa-nl1ks
    @Fatmahmousa-nl1ks หลายเดือนก่อน +1

    አላህ በላያዉርድብህ መሰሎችህጋ

  • @user-pl9jd1ql9u
    @user-pl9jd1ql9u หลายเดือนก่อน +3

    ጉድ ነው አንድ ሚሊዮን ፐርሰንት አንድ
    መንግስት ሆኖ እንደዚህ አይነት ንግግር
    ያሳዝናል ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት መንግስት
    አይታ አታቅም በአለም ላይ አልታየም
    ለማንኛውም ፋኖ ያቸንፋል

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn1789 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ ገለቴ አይቀርልሽም ::

  • @Nuru-qm3vl
    @Nuru-qm3vl หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄንን ጉ ግ ማ ን ጉ ግ ፈጣሪያችን ከኢትዮጵያ ህዝብ ትከሻ ላይ ያውርድልን 🙏

  • @aabbeebbeeaweeluu9594
    @aabbeebbeeaweeluu9594 หลายเดือนก่อน +3

    እንደ ህጻን ልጅ ለሰራው ነገር እሰይ
    እንድባል የሚፈልግ ቃሪያ ሰው ነው አብይ ማለት

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j หลายเดือนก่อน +4

    መሳያችን

  • @bellighebremedhin9462
    @bellighebremedhin9462 หลายเดือนก่อน +8

    መሳይ ምርጥ ሰው❤💐

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome Ato Zerihun

  • @seidamahamed7327
    @seidamahamed7327 หลายเดือนก่อน +4

    ሰልጣን የሰጠህ የፈጠረህ ነው አተባልከዉ አይደለም አምላክ ባለው ነዉፈጣሪህ የረሳህ ሁሉን እኔአቃለሁ የምትል በሰዉ ደም የምትታጠብ አምላክ የለህ ነህ

  • @AmanTekle1
    @AmanTekle1 หลายเดือนก่อน +2

    @Messay... All I said was the would be Emperor is sleepless because he is Paranoid....You explained it Million Percent better than me .. 😊😊😊👍👍👍

  • @TezetaZeweter
    @TezetaZeweter หลายเดือนก่อน

    🌹🌹🌹Mesayachen🌹🌹🌹