ብሎኬት ቤት ግርፍ ለመግረፍ ምን ያክል ብር ይበቃናል እዲሁም ቦታየ ጠባብ ነዉ 5ክፍል አያሰራኝም ለምትሉ ይሄን ቪዲወ ተመልከቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 20

  • @ahmedarebu9992
    @ahmedarebu9992 5 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ መረጃ ነው ጎበዝ በርታ

  • @hdisbcfgx9614
    @hdisbcfgx9614 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አሏህ በርታ👍👍👍

  • @ሀያትየአምባሰሏ
    @ሀያትየአምባሰሏ 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሻአላህ በርታ ወንድሜ ቤተሰብ ሁኛለሁ

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 5 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ❤

  • @HikamaMahamad
    @HikamaMahamad 5 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩምሠላም በረታ😊😊

  • @SafFxf
    @SafFxf 4 หลายเดือนก่อน

    አራትክላስ እናሻዋር የቡልኬት ቤት

  • @bubuyamaru4082
    @bubuyamaru4082 5 หลายเดือนก่อน

    ሰለምሰጠን መረጃ እናመሰግነለን ቀጣይ ኮርኒስ በጅብሰም እና የግድግዳ ቻክ ስራልን መቶ ካሬ ላይ ያረፈ የ ብሎኬት ቤት

  • @FgHj-xb6wx
    @FgHj-xb6wx 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እዴትናችህ የመዳም ቅመሞች አድስ አመት መጣ ወደሀገራችን እንግባ እስኪ እኔ ሸቃልነት አስጠልቶኛን😢😂

  • @yasoaso1609
    @yasoaso1609 5 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወድማችን ጥሩ መረጃ ነው የምሰጠን ራያ ቆቦ ላይ ትሄዳላችሁ ወይ በኩትራት መልስልኝ ወድሜ

  • @ademsayid3962
    @ademsayid3962 5 หลายเดือนก่อน

    በነካካ እጅህ 100 ካሬላይ ያረፈ የብለኬት ቤት እስከነኮርኒሱ እስቀቀለሙ እስከነማብራት ዝርጋታው ስንት እንደሚፈጅ ስራልን

  • @ZaZm-ix2ze
    @ZaZm-ix2ze 5 หลายเดือนก่อน

    የምሰራበትን ቀንእድናውቀው

  • @aumnejat23gemlcom99
    @aumnejat23gemlcom99 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ወድሜ ዩወሱፍ 8በ9 የሆነ 5 ክላስ የብሎኬት ቤት ሙሉ ወጭ ስት ይጨርሰዋል መስራት ፈልጌ ነበር አሏህ ከፈቀደለኝ

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 5 หลายเดือนก่อน

    ለጋንቦ ትሄዳላችሁ ወይ ሂዳችሁ ትሰራላችሁ ኩንትራት ካየሀው መልስልኝ

    • @yesufgashaw4285
      @yesufgashaw4285  5 หลายเดือนก่อน +1

      @@mosebtube1027 እሄዳለሁ

    • @ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ
      @ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ 4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ስለምሰጠን መረጃ የጨት ልሰራ ነበር ግን ወጭው ያው ነው ስለዚህ ብሎኬት ላደርግ ነበር እና ለ80 ቆርቆሮ ስንት ብሎኬት ይፈጃል ​@@yesufgashaw4285

  • @zienbz6777
    @zienbz6777 5 หลายเดือนก่อน

    G+1.200 kare sit yifejsl yezihin siralign kemeseretu jemreh bekrb lemsrat asbelehu

  • @ZaZm-ix2ze
    @ZaZm-ix2ze 5 หลายเดือนก่อน

    ቀንተናገር እድናውቀውየመቸእደሆነ

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ❤

  • @ZaZm-ix2ze
    @ZaZm-ix2ze 5 หลายเดือนก่อน

    ቀንቀንቀንቀንቀንቀንተናገር

  • @tibah7091
    @tibah7091 5 หลายเดือนก่อน

    በቃ እየመረጥክ ነው አይደል እምትመልስው????