ሂና በቅቤ ለጸጉር እድገትና ብዛቱን ጠብቆ እንዲቆይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 229

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale621 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር በጣም እናመሰግናለን ድምፅሽን ግን ወደኃላ እየመለስኩ ነዉ ደግሜ የሰማዉሽ ከፍጥነትሽ የተነሳ አልማዙ የደከመ ቴኘ ዉስጥ የገባ ድምፅ ነዉ የሚመስለዉ አስተካክይዉ ድምፅሽን በተረፈ ተባረኪልኝ የቅቤ አወጣጥ በመፍጫ ስላስተማርሽን ።

  • @ggalaxys2010
    @ggalaxys2010 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህት እኔ ግን ሀና እምጠቀመው ሳቦካ ሂናውን እምደረግበት ዜዚቱን አድ እቁላል ግማሽ ሌሙን አድረጌ ነው እምጠቀመው በጣም አሬፍ ነው ፀጉረን ወዛማ ያደረጋል ያሳድጋል ያበዛል የኒ ፀጉር በጣም ያምራል እረጅምም ነው. እውነቴን ነው እህቶቼ ያልኮችሁን ተጠቀሙ በጣም አሪፍ ነው ፀጉረም አይረግፍም በቃ ብቻ ተጠቅማችሁ ሙኩሩት.

  • @hayatye6697
    @hayatye6697 5 ปีที่แล้ว

    ሪታየ በጣም አመሰግናለሁ ሁሉንም ቪድዮሽን እከታተላለሁ በራስሽ ስለምታሳይ በጣም ነው የማምንሽ እና ጥያቄ ብዙን ጊዜ አትመልሽም ይገባኛል በጣም ይከብዳል የልጆች እናት ነሽ ግን እባክሽ መልሽልኝ ፀጉሬ ብጣም ብዙ ነበር እና አንድ ጊዜ ብቻ ፐርም ቀባሁት ግን ተሰባብሮ አልቁዋል አሁን ፐርም የለውም እና እሳትም አበዛ ነበር እሱንም በጣም ቆየሁ ከተውኩት ከወለድኩ በሁዋላ ባሰበት በፊት በብዛቱ አማርር ነበት ግን አሁን እደት ላድነው ፀጉሬን በጣም ታሙዋል ውዴ እባክሽ መላበይኝ እና የልጄ ፀጉር ከግባሩዋ የገባ ነው ምን ላድርግላት 2አመት ሆኗታል በተረፈ ከነልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ በርች ግን የቁጥራችንን።ቁጥር እንዴት እናውቃለን ሪታየ

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 5 ปีที่แล้ว +1

    ሪታዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጨምሮ እውቀት ይስጥሽ💕💕💕😗😗😗

  • @tinbetethiopia5470
    @tinbetethiopia5470 5 ปีที่แล้ว

    ቃልዩ ሂና በጣም ይስማአማኛል ግን በዝብዴ ብቀባው ችግር አለው?

  • @khadijashifa5374
    @khadijashifa5374 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እነስግናለንአድ ነገር ለጠይቅሽ አረቦቹ ለኬክ የሚጠቀሙት። ወይምወተቱ ብንፈጨው ቂቤ ይሆልናል ወይ ሪታዬ ከይቅርታ ጋር ነው። የምጠይቅሽ

  • @sofiyaeshete7368
    @sofiyaeshete7368 5 ปีที่แล้ว

    በጣሞ መልካም ሰዉ ነሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ሲቀጥል አንቺ የምታሳይንን ትሪትመት ሁሉ ብጠቀም ፀጉር አሪፍ ነበር ግን ምን ይደረግ ስደት ላይ ሁነን

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 5 ปีที่แล้ว

    እርታዬ በጣም ነውየማመ ስግንሽ እሪታዬየኔትሁት እግዝያብሄር ከነመላው ቤተይጠብቅሽ ድንግል ትቁምልሽ የኔቆንጆ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ 5 ปีที่แล้ว +3

    እረ እኔ ጸጉ ወልቆ ማከቁ ነው መላ በይኝ በእግዚአብሔር

  • @haihahmaad3098
    @haihahmaad3098 5 ปีที่แล้ว

    ቃልየ አንች ምርጥ እህት ምርጥ አሰተማሪ ነሽ ሳላመሰግን አላልፍም እኔ ግን ፀጉሬ ከተላጭ 3አመቱ ነው የልሞከረኩት ዘይት ሻንባ ኮንደሽነር ደብ ኮንደሽነር የለም ትሪትመንትም ሳልጠቀም ታጥቤ አላቅም ፉክስ እረሱ 2ሀባ ጭርሰኩ ወይ ንቅንቅ በቃ ተሰፍ ቆርጫልሁ ቃል ግን በተፍጥሮ የማየደግ ፀጉር አለ እንዴ ጉደኞች

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  5 ปีที่แล้ว

      እህት ባለፈው ያስገባሁትን የሽንኩርት ዘይት ተጠቀሚው አይ በተፈጥሮ ማያድጉ ሚባሉ ጸጉሮች አሉ ግን የኛን የሀበሾችን አይወክልም

    • @janadubai7138
      @janadubai7138 5 ปีที่แล้ว

      Mar Anem andachiw geraa gebtonyal yemadergaw menam yeqarnyii negar yelam barbaree bichaa new yeqarnyii

  • @ASTUTUBE21
    @ASTUTUBE21 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማርዬ👍 😗

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet6557 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቃል

  • @meryemredae6904
    @meryemredae6904 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን የኔ ልዩ😍💝

  • @zebibayimer2540
    @zebibayimer2540 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሪታየ

  • @azeb2809
    @azeb2809 5 ปีที่แล้ว +9

    ተረጋጊ ቀስ ብለሽ አውሪ እንወድሻለን

  • @shewayezemaremelaketyasema6784
    @shewayezemaremelaketyasema6784 5 ปีที่แล้ว

    Yene konjo 10q tsegure ses new bezatem yelewem kesum beso eyetenekele bezatu kenese men yishalegnale???

  • @angelgabro9506
    @angelgabro9506 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቃልዬፍቅር

  • @milatuhayalu4212
    @milatuhayalu4212 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህት

  • @MsAlwarda
    @MsAlwarda 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም እረታየ ለምታስተምረን እጅግ እናመሰግናለን ግን እዚህ ሳውድ ለመኮረን እሚሰራበት አድግዜ ገዝቸየ ሞክሬው ነበረ ግን አልተቀባሁትም በጣም ይሸታል

  • @tgtena9633
    @tgtena9633 5 ปีที่แล้ว

    ፀጉሬ ሽበት አለው ሂና ስቀባ ሽበቱ ሚጥሚጣ መስሎ ያስጠላል ሚጥሚጣ እንዳይመስል ምን ጨምሬ ልቀባ እባክሽ ምክርሽን ለግሽኝ አመሰግናለሁ፡፡

  • @powercell7206
    @powercell7206 5 ปีที่แล้ว

    Kaliye Betam Amesginishalhu Be TH-cam Layi Anchin Meketatel Yejmerkut Be Kirbe Gize naw Betam Desi Tiyalesh

  • @ethiopia3968
    @ethiopia3968 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ያክብርሽ ቃልዬ

  • @እሙነቢልእሙነቢል-ፈ5ጘ
    @እሙነቢልእሙነቢል-ፈ5ጘ 5 ปีที่แล้ว

    አረብ አገር ነው ያለሁት እህቴ እርቦ ይሆናል እንዴ?? እርቦ ማለት እርጎ ማለት ነው ካላወቅሽው ምን አልባት😍😍

  • @saraali2938
    @saraali2938 5 ปีที่แล้ว

    እሩታዩ ሰላምሽ ይብዛ ከነልጆችሽ እባክሽ በእግዚአብሔር ስም ልበልሽ ከቪክስ ውጭ እግባር ላይ የሚያውጣ ከስደርያም ሆነ ከቤት ውስጥ የሚሰራ አሳይን በእግዚአብሔር ይሁንብሽ?

  • @tgbe5701
    @tgbe5701 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለአንቺ ይሁን የኛ መልካም በጣም አድናቂሽ ነኝ በርቺ፣ ግን ሂና ኢትዮጵያ የለም የአንቺ አይነት ፈልጌ አጣዉ፧ እናም ኖርማሉን ሂና በኦሊቫ oil ተጠቅሚዉ በጣም አሪፍ ነዉ ለጸጉር ብዛት፣thank you!! GOD PLEASE YOU!!

  • @monam540
    @monam540 5 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም ሴት እናመሰግናለን

  • @salamethiopia3478
    @salamethiopia3478 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @rozroz9580
    @rozroz9580 5 ปีที่แล้ว

    Enamesgenaln
    Gn hina yashebtal yebalal ewnet nw ehete?

  • @aterefaterefuae2335
    @aterefaterefuae2335 5 ปีที่แล้ว

    እሪታየ የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ነው ማርች እጅሽ ይባርክ ማሬ

  • @almazteshome4143
    @almazteshome4143 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ
    @በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ 5 ปีที่แล้ว +2

    ኤ ላይ ሂና አዝዣለው ግን ማሬ አሪፊ ነው ማሬ ??? ማለቴ ኤርጂናል ይሆናል ወይ??
    በተረፈ ሁሊም አድናቂሽ ምውድሽ ነሽ እና ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከኔ ቤተሰብሽ እናመስግናለን በሪችልን ውድድድድ

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  5 ปีที่แล้ว +1

      ከየት ነው ያዘዝሽው

    • @በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ
      @በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ 5 ปีที่แล้ว

      @@TitaEthiopiaEldukonjo ማሬ ፋስቡክ ኤ ከሆንሽ ላውራሽ ትንሽ እናት ከይቅርታ ጋይ !??
      ያዘዝኩት ገና አልመጣም ግን አዝዣዋለው
      Jolly chic Black ነው ማሬ

  • @makiyanuradin5206
    @makiyanuradin5206 5 ปีที่แล้ว

    Awo ayimechim lik nesh ine rasu kesira simeles new kuch biye yemadamitish anchin meketatel kejemerku amete new tesegure betam adgiwal betam rezmuwal gin bizatu aybezalignim sis new lamanignawem wedeshalehu ameseginishalehu 😍🙋

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  5 ปีที่แล้ว

      እህት አመሰግናለሁ ተከትይኝ

    • @janadubai7138
      @janadubai7138 5 ปีที่แล้ว

      Aree Askii Abakchuu Anee manem aldg Alnyii malaa balunyii

  • @ማርነኝለእናቴማርነኝለእና
    @ማርነኝለእናቴማርነኝለእና 5 ปีที่แล้ว

    መልካም ሰው እናመሰግናለን ❤❤

  • @خالدالقحطاني-ض8ن
    @خالدالقحطاني-ض8ن 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጂዬ እናመሰግናለን

  • @بحريةعلي
    @بحريةعلي 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ሂና ለውጥ አየሁበት ማሻአላህ የግባሬ ፀጉር ሁላ አወጣልኝ ግን እኔ ምጠቀመው ዝብዳ ቁርፍት ማር ዘባዴ አደባልቄ ነው ምጠቀመው በጣም ጥሩ ነው

  • @ኡሙሙአዝነኝያቡሙአዝወዳጅ
    @ኡሙሙአዝነኝያቡሙአዝወዳጅ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ማር ግን እኔ ፀጉሬ ብዛቱ አስቸግሮኛል ታጥቤው ሁሉ መተኮስ እንጂ ሙሽጥ አይበግረውም ከላይ ከጭቅላቴ ለስላሳ እና አሪፍ ነው ጫፉ ግን ደረቅ ነው ብዛቱን መቀነስ እና የጫፉን ነገር መፍተሄ ካለሽ???የኔ ውድ

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  5 ปีที่แล้ว

      እህት ይቆይ ተይ አትማረሪበት ግን ይቀንስ ካልሽ እሳት ሁሌም ተሰሪው እርግፍ ነው ሚለው

    • @ኡሙሙአዝነኝያቡሙአዝወዳጅ
      @ኡሙሙአዝነኝያቡሙአዝወዳጅ 5 ปีที่แล้ว

      @@TitaEthiopiaEldukonjo ከልብ አመሰግናለሁ በርቺልን እረጅም እደሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ💋💋😚😚

  • @Temimtube
    @Temimtube 5 ปีที่แล้ว +1

    እሪታየ እንኳን ደና መጣሽ አድስ ዩቲዩበር ነኝ ወደቻናሌ ጎራ በማለት አበረታችኝ

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube 5 ปีที่แล้ว

    welcome sis

  • @ፅጌረዳኢቱብ
    @ፅጌረዳኢቱብ 5 ปีที่แล้ว +1

    በናትሽ ቅቤ ያልሹ መከረነ የሚሰራብት ክሬሙ ነው ወይስ ምድነው በሳውዲ ምድነው ሚባለው

    • @leylashefa6724
      @leylashefa6724 5 ปีที่แล้ว

      አዎግንምንምየለለበትመሆንአለበት

    • @ፅጌረዳኢቱብ
      @ፅጌረዳኢቱብ 5 ปีที่แล้ว

      @@leylashefa6724 እሺ አመሰግናለው

  • @radiseid5784
    @radiseid5784 5 ปีที่แล้ว

    Ke zebadi gare benekebawse ?

  • @የማርያምልጅ-ሠ6ፐ
    @የማርያምልጅ-ሠ6ፐ 5 ปีที่แล้ว

    እዬ መልካም እናመሰግናለን ፍቅር የሆንሽ ልጅ በርችልኝ 👍👍❤❤

  • @randanew7598
    @randanew7598 5 ปีที่แล้ว

    Ke gimbare lesheshe tseguris benatish enam hina be Olive oil betekemisa

  • @hayathayaty5951
    @hayathayaty5951 5 ปีที่แล้ว

    thank you ritaya

  • @ይሉኛልእንጂእንደሚሉ-ዸ5አ
    @ይሉኛልእንጂእንደሚሉ-ዸ5አ 5 ปีที่แล้ว

    thank you enat berchi

  • @makiyanuradin5206
    @makiyanuradin5206 5 ปีที่แล้ว

    Ritayee marrrrrrree amesegenalehu berche tefash gin enkwan dehna metash Konjo teftesh 😍🙌

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 5 ปีที่แล้ว

    ደብል ክሪም ቅቤ ለመስራት ምክር ነበር አልወጣም አለኝ ለምን እንደሆነ እንጃ ??

  • @ምስራቅንጉሴ
    @ምስራቅንጉሴ 5 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @lijinet
    @lijinet 5 ปีที่แล้ว

    I was using Hina sometimes & i like it thanks😍

  • @t5dh82
    @t5dh82 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ማር እንዴት ነሽ። ጥቁር አዝሙድ ለፀጉር አስተምረሽ ነበር ከዘይት ዘይቶን ጋር አቀላቅየ ብጠቀመው ለሚነቃቀል ፀሩር መፍቲሄ ይሆናል ተባበሪኝ

    • @leylashefa6724
      @leylashefa6724 5 ปีที่แล้ว

      አዎአሠራሩንየምታዉቂከሆነ

  • @rimbintbaba5781
    @rimbintbaba5781 5 ปีที่แล้ว

    ሪታየ ባለፈው ጠይቄሽ ነበረ ከተመቼሽ መልሽልኝ ለሚንሳፈፍ ፀጉር የሚሆኑ ቅባትና ዘይቶችን ንገሪኝ ማማ

  • @meryemadem5405
    @meryemadem5405 5 ปีที่แล้ว

    Thanks dear

  • @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ
    @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ 5 ปีที่แล้ว

    ቃልየ ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ቅቤ ስቅ እምንገዘዉ ይሆናል ግን ሽታዉ ይገማል አዴ ተጠቅሜዉ የለበስኩትን ልብስ ሁሉ ነዉ የጣልኩት ሽታዉ አለቅ ብሎኝ

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  5 ปีที่แล้ว +1

      እህት ትችያለሽ ጸጉርሽ ላይ ከ2 ሰአት በላይ አታቆይው ወድያው የለበሽውን ልብስ እጠቢው

    • @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ
      @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ 5 ปีที่แล้ว

      @@TitaEthiopiaEldukonjo እሽ እህቴ አመሰግናለሁ ግን እሴሻል ዘይቶች አልመድ ዘይት ብቻ ነዉ ያለኝ እሱን መጠቀም እችላለሁ ወይም ኮኮናት ዘይት ዘይቶን በዘዉ አንድ ጥያቄ አለኝ ፀጉር እሚያበዛ የፊት ለፊቴ ፀጉር አለቀ ሌመለጥ ነዉ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 5 ปีที่แล้ว

    እሪታየ ማር እናመሰግናለን ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @etebegnikoshashaalegni4623
    @etebegnikoshashaalegni4623 5 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሪታዬ እንዴት ነሽ ልጆችሽ እንዴት ናቸው ሪታየ ላስቸግርች ፅጉሪ በጥልም ደረቀብኝ ጭፉ ብዙ መንታ አለው ቆርጨው ነበአሁንም ምንም ለውጥ የለውም በቃ ጭፉ ተመልሶ ወደ ውስጥ ይሰበሰባል እንደ ስልክ ነው የሆነብኝ ኮኮናት ገዝቸ ለተወሰነ ግዜ ተጠቀምኩት በጥም ይቆራረጣል እንዳሳየሽኝ ደሞ በዋሃ ለ5ት ደቂቃ አቆየሁትና በላይ ተንሳፈፍ እሲ ካላስቸገርኩሽ ምን አይነት ቅባትና ሻምቦ ልጠቀም ብትተባበርኝ

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  5 ปีที่แล้ว

      እህት መልሱ ሰርቸዋለሁ ግን ላይቭ ስገባ ስራዬ ብዬ አብራራዋለሁ ጠብቂኝ

    • @etebegnikoshashaalegni4623
      @etebegnikoshashaalegni4623 5 ปีที่แล้ว

      @@TitaEthiopiaEldukonjo እሺ ሪታየ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @እርግቤይቤላ
    @እርግቤይቤላ 5 ปีที่แล้ว

    Kebwen becha mekbate alchilm?

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 5 ปีที่แล้ว

    እባክሽ ይቴሌግራምሽን ስም ሽረ አዲረጊልን ብትረፊ ይምችሽ እንዳንች አይነቶቹን ያብዛልን

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 5 ปีที่แล้ว

    እሺ እህት

  • @እማበስምሽልጠራ-ቀ2ጘ
    @እማበስምሽልጠራ-ቀ2ጘ 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ ፀጉሬ ቀለም አለው ብጠቀመው ችግር አለው ?እባክሽ መልሽልኝ

  • @እግዚአብሔርእረኘይነውእግ
    @እግዚአብሔርእረኘይነውእግ 5 ปีที่แล้ว

    እረ እር ሪታይ ለሜነቃቀል ምን ላርግበት በትንሽ ንገሪኝ

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896
    @proudoftobeethiopiahabesha3896 5 ปีที่แล้ว

    Rita eldu konjo enamsgnaln Egziaber ebarkshe 😘😘😘😘

  • @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
    @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህት ሂና ቀለም ያለው ፅጉር መቀባት ይቻላል ?

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  5 ปีที่แล้ว

      እህት ሂና ከተቀባሽ ተመልሰሽ ቀለም ብትቀቢ አይይዝም

  • @t5dh82
    @t5dh82 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እሪታየ እንዴት ነሽ ልጆችሽስ እንዴት ናቸው ሁል ጊዜ እከታተልሽ አለሁ እናም በጣም ጠቃሚ ነው የምትሰጭነ ትምህርት እናመሰግን አለን

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 5 ปีที่แล้ว

    enamsegnalen ehit

  • @semineshedesalegn5860
    @semineshedesalegn5860 5 ปีที่แล้ว

    Yene asteway selamesh yibzalegn ema enamesegnaln hagere segeba leleje emokerewalew wedd

  • @seadaali5170
    @seadaali5170 5 ปีที่แล้ว

    kalsechigerkushi teyaki nbregn kelme tekbchiwe nbre ena fezeze edilelgn felginbre betame demkebgn

  • @befikertube5839
    @befikertube5839 5 ปีที่แล้ว

    እሲኪ ኮሜንታቶች በፈጣሪ ንገሩኝ ለውጥ ያገኛችሁ ፅጉር የሚያለሰልስ እና የሚያሳድግ ፀጉረን ቆረጥኩት ፓርም አበላሽቶብኝ

  • @momlovemomlove4754
    @momlovemomlove4754 5 ปีที่แล้ว

    በርችልን እህት። እኔምልሺ ኮድሺነር ተጠቅመን በዉሀ ባንለቃለቀዉ ፀጉሩን ይጉዳዋል??????

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  5 ปีที่แล้ว

      ችግር የለውም ግን ምን አይነት ነው

    • @momlovemomlove4754
      @momlovemomlove4754 5 ปีที่แล้ว

      ዉይ መርጨ አላቅም ኮድሽነር መሆኑን ብቻ ነዉ እማዬዉ እሱቅ ለከርል ፀጉር እሚሆን ካለ ፃፊልኝ ታላስቸገርኩሺ እህት

  • @dinagod6798
    @dinagod6798 5 ปีที่แล้ว

    Enamsegnaln berchi

  • @saraberhanu26
    @saraberhanu26 5 ปีที่แล้ว

    Betam enamsginale ritaye

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ
    @አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እሪታ ይህ አይነቱ ቅቤ የትይገኛል አረብ ሀገር

  • @fikirwusetanwyakebetegnfik7516
    @fikirwusetanwyakebetegnfik7516 5 ปีที่แล้ว +1

    haniye enkuwan dena metashe haniye teguran llachewu neber yeltekebawet kebat yelem።eseti telachicha lyaw ena ketelachew buhuwal mn yesefelgegnal place melshelgn።

  • @የማርያምልጅየማሪያምልጅ
    @የማርያምልጅየማሪያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +13

    አረ በትንሽ ቀስ ብለሽ አውሪ በመጥፎ አትይብኝ

  • @tersitabebe1125
    @tersitabebe1125 4 ปีที่แล้ว

    HENA YEMIGENBET 'LINK' YETNEE YEMAGEGNEW

  • @nassarnassar8699
    @nassarnassar8699 5 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ ለትልቅ ሠው ብንቀበመው ችግር አለው

  • @mesiyersmilij9903
    @mesiyersmilij9903 5 ปีที่แล้ว

    welcome Konj

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 5 ปีที่แล้ว +1

    እሺ ቃል እናመሰግናለን

  • @ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም
    @ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም 5 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @muluadugna9159
    @muluadugna9159 5 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ እናመሰግናለን ግን ፀጉሬ እየተነቀለ ተቸገርኩ ማር በዛ ላይ በጣም ሳሳ ምን ላርግበት ማር ካወክሽ መሌ ነይኝ

  • @tigistethi7603
    @tigistethi7603 5 ปีที่แล้ว

    አሪፍነውእናመሰግናለን

  • @راكانصالح-ب4ف
    @راكانصالح-ب4ف 5 ปีที่แล้ว

    ንፁህ ቅቤ እደት መጠቀም እደምንችል አስረጂን ምን አድርገን እንጠቀም ንገሪን

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  5 ปีที่แล้ว

      እህት ሰርቻለሁ አለልሽ ግን እኔ ስቀባ አሳያችሁዋለሁ

  • @sabayoo2501
    @sabayoo2501 5 ปีที่แล้ว

    እርጎ ነው የተጠቀምሽው

  • @ቋንቋዬነሽእመቤቴ
    @ቋንቋዬነሽእመቤቴ 5 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን እህታችን 😘

  • @nzjsbdhhd8991
    @nzjsbdhhd8991 5 ปีที่แล้ว

    ሂና ብቻ ነዉ ያልሞከርኩት እሥኪ እሞክራለሁ ማሬ እናመሠግናል ልዩዬ

  • @rozaroza9574
    @rozaroza9574 5 ปีที่แล้ว

    እሪታዬ ዝም ብሎ የሱቁ ቅቤ አይሆንም እኔ ሰው ቤት ስላለሁ ማዳም ማሽንዋን አትፈቅድም

  • @mdtubeyidnglemaryamlig5214
    @mdtubeyidnglemaryamlig5214 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሺ እናመሠግን አለን

  • @wudneshabebe7275
    @wudneshabebe7275 5 ปีที่แล้ว

    አሜሪካ አለ ያልሽው ሂና ፎቶ ካለሽ ካላስቸገርኩሽ ብታሳይኝ

  • @nassarnassar8699
    @nassarnassar8699 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ሪታዬ ግን ጥያቄ እጠይቅሻለሁ ብዙ ጌዜ አድም ቀን መልሠሽልኝ አታቂም

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  5 ปีที่แล้ว

      ጠይቂኝ እህቴ

    • @nassarnassar8699
      @nassarnassar8699 5 ปีที่แล้ว

      የጎሎ ዘይት እንደት ነው በቤት ውሥጥ መሥራት የምንችለው?

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 5 ปีที่แล้ว

    በቀዝቃዛ ወቅት ሂናመቀባት ችግር አለውን አመሠግናለሁ

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  5 ปีที่แล้ว

      ችግር የለውም ግን በጣም ሞይቸራይዞችን ተጠቀሚ

  • @samsungprime5967
    @samsungprime5967 5 ปีที่แล้ว

    Salem elduyee konjoo enamsaginalen

  • @ሶፊወሎየዋዴሴ
    @ሶፊወሎየዋዴሴ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን እሬታየ በርችይ ጠፍሺ ደሞ

  • @samsungprime5967
    @samsungprime5967 5 ปีที่แล้ว

    Ene taguree batem yesakikanyal men largow

  • @haymiya.mareyamelije7804
    @haymiya.mareyamelije7804 5 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ዝብዳ ነው ስታደርጊው ቀጭን ነበር ሲፈጭ ደግሞ ቅቤ መሰለ

    • @leylashefa6724
      @leylashefa6724 5 ปีที่แล้ว

      ይሄዝብዳአደለምክሬምነዉ

  •  5 ปีที่แล้ว

    Adnakish negn Ritaye

  • @elder_jlhc
    @elder_jlhc 5 ปีที่แล้ว

    Boa tarde, mais um video, parabéns. Brasil

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 5 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ እኔም ልቅባው እሥኪ ነግረኝ

  • @የማትበላወፍወፍ
    @የማትበላወፍወፍ 5 ปีที่แล้ว

    የረፊትላይ የሚወጣው ማርያምስማሽ እሚባለውን ማጥፌ ካለሽ

  • @መቅዲየማርያምልጅ-ተ6ፀ
    @መቅዲየማርያምልጅ-ተ6ፀ 5 ปีที่แล้ว

    እሪታዬ ሰኡድ አርቤያ ውስጥ ላገኘው አልቻልኩም ያልሄድኩበት ሱበር ማርኬት የለም እሬያድ ውስጥ ያላችሁ የምታውቁ ካላችሁ እስኬ ጠቁሙኝ

    • @መቅዲየማርያምልጅ-ተ6ፀ
      @መቅዲየማርያምልጅ-ተ6ፀ 5 ปีที่แล้ว

      ሂናውን ላገኘው አልቻልኩም እሬታዬ

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  5 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ሳውዲ ያሉ ሂናዎች ቆንጆዎች ናቸው

    • @መቅዲየማርያምልጅ-ተ6ፀ
      @መቅዲየማርያምልጅ-ተ6ፀ 5 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለሁ እየያዝሁ የምዞረው አች የያዝሽውን እስክሬን ሹት አስቸ ነበር ይከንን አይነት የለሞይ ብየ የምጠይቀው የነበርው እሪችዬ እስከ ድግል እስከ ልጇ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ 💝❤

  • @sifanalhabeshsifi420
    @sifanalhabeshsifi420 5 ปีที่แล้ว +1

    ሪታዬ የኔ ውድ ከልብ እናመሰግንሻለን 💦💞💕💗✟💛💜💝☑💗💙

    • @Umitube
      @Umitube 5 ปีที่แล้ว

      Sifan alhabesh Sifi እኔጋም ኑኑ