I guess im randomly asking but does any of you know of a way to get back into an Instagram account?? I was stupid lost my password. I would love any tips you can offer me.
I liked it. Whenever I see a huge complex of a building, I always remember/appreciate the engineer behind it, I mean his very plan on papers. Likewise, whenever I see such a nicely done work, I always imagine the script writer first, then the director, then the personal talent of the actors/actresses, lighting, make up, ... well done, in general. I wish I could be a professional critique to say more. Keep it up!
+አለም 9 ናት aydel men allah men ysinwul bilash new gn nyshi btesmerew yshilshal gn awo wendmchi mame kajinby sit gar new end ymehunaw Damo ena dram alyem
ይሄንን ፊልም ሲወደው የዛሬ ሁለት ዓመት ኢትዮ ስሄድ አይቼው ነበር በጣም ምርጥ ፊልም አሁንም ደግሜ አየሁት በቃ አይሰለችም
አቃጠለችው ሙዚቃ ጠጥታ አየ አለመገጣጠም ምሀመድ ሜፍታ ምርጤ ሺ አመት ኑርልን ስወድህ ልዩነህ👍👍👌🏼👌🏼😍😍😘😘😘
ትግስተኛ ሰው ሁሌም አሸናፊ ነው ምርጦች 🙏🏼
I guess im randomly asking but does any of you know of a way to get back into an Instagram account??
I was stupid lost my password. I would love any tips you can offer me.
እውነቱን ለመነገር ፊልም አስተመር ነው እንዴት ብበል ሳያፈቅራት አፈቅርሻለሁ የምሉ ብዙ ወንዶችም ሴቶችም አሉ በተላይም ወንዶች በውኑ ጊዜ እንድህ አይነት ተጀምሯዋል ስለዚህ ከፊልም እንመራለን እውነት የምትሉ like አድርጉ
ሀይ
Kkk kkkkk
Marya
Btam ewnt new enji
Alitesasatishm.
ሚገርም ደስ የሚል ፊልም ትግስተኛነት ትልቅ ማንነት ነው 💓💓💓💓💓💓💓
Any one who see this 2024
Here
me
በጣም፡አሪፍ፡ፊልም፡ነው፡ከምንም፡በላይ፡ፍቅር፡ይበልጣል፡አድናቂያችሁነኝ፡ቀጥሉበት!!ፍቅር፡ለዘላለም፡ይኑር!!!
እኔ የምለው ምንም አልገባኝም እስቱ የገባችሁ ለይክግጩኝ
ሁሉም በየራሱ የሆነ የተደበቀ ቁስል አለው😢
በጣም ሀሪፍ ነው
በነገራችን ላይ ሰለ ሙሀመድ ሚፍታህ እንድሁም ሰለ እሰማኤል ሀሰን ( ሰለ ኢሳም ሀበሻ ሙሰሊም ሰለሆኑ በሚሰሩት ፊልም ላይ ብዙወቻችሁ ትንጫጫላችሁ ሁሉም የሚኖረው የራሱን የኑሮ ዘይቤ ነው ሁላችንም ሰው ከመገምገማችን በፊት እራሳችንን እንገምግም እሺ በ ዮቱፕ ላይ ወይም በፊሰ ቡክ ላይ ሰለሀይማኖት እየተከራከራችሁ ሰድብ መሰዳደብ ነው ትርፋችሁ መሰራት ብቻ ሳይሆን ሀራም የሆነው ማየትም ነው ሰለዚህ ይህን ካወቃችሁ አትዬ ኦኬ ካያችሁ ደግሞ ሰለፊልሙ ብቻ አሰተያየት ብትሰጡ ምን አለበት ኮሜት ማንበብ ከምንም በላይ እወዳለሁ ግን አንዳንዶች ታናድዳላችሁ ሁላችንንም አላህ ያሰተካክለን አሚንን በሉ
አሚን
ዋው ዋው ዋው ቃላት ያትረኛል ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት ምን እንደምል አላውቅም ይመቻችሁ አቦ
ወይኔ በጣም ደስ የሚል እኔም በአንድ ወቅት ግሪን ሀውስ እሰራ ነበር አመሰግናለሁ በዚ አጋጣሚ አበባዎችን ስም በጣም አወዳቸዋለሁ
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የተስማኝንና ስለ ምትስጡት ኮመንት አስተያየት አለኝ እስኪ ከማይመለከታችሁ ስለ ግል ጉዳይ አትፈትፍቱ ስለ ፊልም ታሪክ ብቻ አስተያየታችሁ ይሁን ስለዚህ ልጅ ውስጥ አታውቁም ምንም ጠፍቶት አይደለም ስንት ከዚ የከበደ ወንጀል አለን ፊልም መስራቱ ምን ጥልቅ አደረጋችሁ እያንዳንድሽ እራሳችሁን አፅዱ ስው አትኮንኑ እኔ ማነኝ ብላችሁ አስቡ እሽ ነውር ነው
hanan ahmedahmed i
ልክ ብለሻል አስተዋይ ነገር
Nice
እውነት ብለሻል ልዕል
ልክ ነሽ ምርጧ ሳጀመር ፍሊም መሆኑን እያወቁ ሌሽ ሰለራሳቸዉ ሂወት ከዚህ ይዘረዝራሉ እጪ እኔስ እዴት እደምናደድ
ለትንሽ ደረሳችሁ እንጂ በጭንቀት ልፈነዳ ነበር። ምርጥ ፊልም ነው አቦ ይመቻችሁ የኔ ምርጦች
እደው እኔን መቸ ነው ፍቅር እሚይዘኝ
+ተሚማ መ /ድ ወሎየ ነኝ ክክክክክክክክክ
Hgfg Ffg
Hgfg Ffg k
66766487 Marg
ወይኔ እናንተ ስታለቅሱ እኔም አብሬ እያለቀስሁ ነው ያያሁት
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ልክ ነው መጨርሻ ላይ ሙዚቃው ደስ ይላል በርቱልን
መሀመድ ሚፍታህ ስወድህ
ዋው በጣም ደስ ይላል አብርሺ አድናቂህ ነኝ ምርጥ ወንዳወንድ ሰው ነህ ሰላም አንችም ታምሪያለሺ መጀመሪያግን ቀበጥነበርሺ ለነገሩ በትቀብጭም ያምርብሻል በአጠቃለይ ጥሩ ነው በርቱ
አንድ ጊዜ እንጅ ሁለቴ ሞት የለም ዋው በርቱ ፉቅር +ፉቅር = ፉቅርቅር
በጣም በጣም ደስ ሚል ነው የነገን ማን ያውቃል ተስፋ አለመቁረጥ
😉😉👍
በጣም አስተማሪ ፍልም ነው።ታኮረላችሁ!!!
ማሜ ምርጥ ሰው አሪፍ ድራማ ነው በስተመጨረሻ ላይ ያለችው ሙዚቃ በጣም ደስ ትላለች በተለይ ክላሲካሏ
በጣም ደሥ ይላል መሀመድ የምትሠራቸው ነገሮች ልክ እንደ መልክህ ቁልጭ ያሉ ናቸው፡፡አመሠግለሁ
እረ እባካቹ እናንተ ለብር እኛን በነፃ እምባችንን አታስጨርሱን
ዉይ በጣም የኔ ቆንጆ እኔማ ማልቀስ ስራዬ
uffffffffffu ena eko degima degagima bayew ayselechignim memiya yfiqir sew moviewu kemejemeriya achereresu betam yamral liu nechu beqa liu💞💝👌😘😘
ዋው በጣም ያምራል በርቱ ውድና ብርቅየ የሀገራችን ተዋናዮች
ማሜ konjo በጣም ነው ደስስስስ የሚለው በጣም ነው የምወድህ ለእውነተኛዋ ባለቤትህም አልፍ መብሩክ አንተን የመሠለ konjo ልጅ አላህ ስለሠጣት!!
ስለምትሠራቸው ስራወችህ በሙሉ በጣም አድናቂህ ነኝ መልካም የስራ ዘመን ይሀንልህ!!
ወንድምህንም ሠላም በልልኝ እሽ ማሜ I Love You
ማሻአላህ፡መሀመዲ ሚፋታህንኮ፡ከአላህየተሰጠዉ፡ዴስየሚልተፈጥሮ፡ቁጂናዉ፡ሁኔተዉ፡ዴስሲል
መሀመድ የምወድህ የምትሰራው ድራማ ሁሉ ትምህርት አዘል ነው በርታ እላለሁኝ አድናቂክ
ያምራል ዊው ነው አስተማሪም ነው ፍቅር ስቃይ ነው እውነት እፍፍፍፍፍ
ዋው አስተማሪ ፊልምነው
Hi guys I like it Ethiopia movie I am from Somalia thank you bye bye I see you later
አብርሽዬ ስወድህ በጣም ደስስስስ ይላል እናመሰግናለን
Ay tewena dero kere eko setameru huletachum .....fekerkerrrr❤️❤️
መጀመሪያው አያምርም የሤቴቱ መክለፍለነፍ አበላሸው ግን መጨረሻው በጣም ያምራል ዋው ብያለሁ
Tayto yemaytegeb film 😍😍😍. Selam demo letay letay yematey konjo selehonsh betam ewedeshalehu.
እውነተኛ ፍቅር ወፍ የለም
kkk
Woo
ክክክክክ
በሞትና በህይወት ውሥጥ ፅኑ ፍቅር አሥተማሪ
Love from Egypt
መሀመድ ፈታሪ ቀሪ ዘመንክ የተባረከ ይሁን የተለየ ችሎታ ሥወድክ❤
ምርጥ ፍልም ከልብ የዝናናል
wowwww ejig betam des yemil movie new abo yimechachihu thanks!
Emebet Tamirat xin
ማምየ ስወድህ ቀጥልበት ደስ ይላል በርታ
Wow betam des mel filme ahemade gin omg befikir yemyayew asetyayet liyu new
በጣም ደስ ይላል
ግን ትንሽ ቅር ብሎኛል ምክኒያቱም ህጻና የት እንደሆነች አላወቅኩም
ከዚህ ፍልም እንደተረዳሁት አብዛኛው አባቶች ስታፍቅሩ ልጆቻቹሁን ትረሳላቹ ማለት ነው
በተረፈ ፍቅርበፊልም ቢቻ ሆነ ምን ይሁን ሚስጥሩ? ?
ዘረኝነት ይቅርብን አያርሴ
እያርሴገነና
+fjfk hdd አቤት ሀያቲ ምን ልታዘዝ
ሙሀመድ። ቃጥተኛውን መንገድ ይምራህ ከእስልምና ውጪ ያላቻሁ ተከተይውች መጀመርያ እስልምና ምንድን እደሁ አውቃቻሁ ተናገሩ። ዝም ብላችሁ አትገንፊሉ እኛ የእስልም ወንድማችንን ነው የመከርንው። አላህ የእህልምናን ተከተይ በሙሉ ቅጥተኛ መንገድ ይምራን
ትክክል ብለሻል
Mohammed Allah teru Sera yewofik
ያምራል ማሜ ውስጤ ነህ ግን ምንድን ነው ችኮች ግርግር ፈጠራችሁ እር ምን ሽ ሆ ምነው ሽዋ
በዚች ምድር ላይ ታማን የለምና ትግስቱን ሥጠኝ ፍቅር በፊልም እንጂ በተግባር የለምል ለፍቅር ልቤ መሠበሩን ከተዎ ብዙ ጊዚያቶች ተቆጠሩ በሥደትም እድሜዬ ተቆጠረ አመታቶችም ነጎዱ አምላኬ ሆይ የምፈልገውን ሣይሆን የሚፈልገኝን ሥጠኝ 💔💔💔💔😭😭
አይዞሺ ያለ አይቀርም
የአንድ ነገርመጀመሪያ የአንድ ነገር መጨረሻ ነው በጣም ዋው።
በቃ ፍቅር በፊልም ብቻ ሆኖ ቀረ አይደልልልልልል
fekr belilebet. alem
ሠላምሥታሥጠሊእሡምንአደረገለምንተናደጃበትአለሽ
Mame Gela yes. endzahunal
ኪያ Gelato
ኪያ Gelatin
ዋው ያምራል ፍቅር በመላመድ እና በውስጥ ማንነት ሲሆን ነው የተቀረው የስልክ ፍቅር አያምረኝም ደስ አይለኝም
ያምራል አይገልፀውም 👌👍🙏
የሞሃመድ አነጋገር ዩንቨርስቲ አስተማሪዬ አቶ ገበየሁን ያስታውሰኛል። ኮራ ብሎ ነበር የሚያወራው። long live for our teachers
ማሙድ በጣም ነው የምወድህ እና አድናቄህ ነኝ የኔ ቆንጆ ውድም
Nice movie yesewelej miyanorew fiker ena tesfa new betkekel
I liked it. Whenever I see a huge complex of a building, I always remember/appreciate the engineer behind it, I mean his very plan on papers. Likewise, whenever I see such a nicely done work, I always imagine the script writer first, then the director, then the personal talent of the actors/actresses, lighting, make up, ... well done, in general. I wish I could be a professional critique to say more. Keep it up!
Sewye mendn nw Metkebatrw ke filmu ga men agenagew e jezba
@@selinaseli9268 RULE 50 gezba blo misadeb erasu gezba new malet new
መጨረሻ አከባቢላይ ወይኔ በጣም አልቅሸ ነበር ደስ የሚለው። አልሞተችም ዋው ደስ አለኝ ግን ወይ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ወይ ፍቅር እች ሶስት ፊደል ጉድ ይዛለች እኮ
እኔምለው እስው እራስውን በራስው የሚያስተዳድር ልጅ ነው እናተ ተሳደባችሁና እሚተው አይደለም ደሞ ከመልካም ሙስሊም አይጠበቅም ካጠፋም መምከርጅ መጀመሪያ እራሳችሁን ገምግሙ ኮሜትላይ አጋነናችሁና እናተም ሀይማኖቴን አክብሬያለሁ ማለት አትችሉም አዋቄው አላህ ብቻነው በተረፈ ለሁላችሁም ማስተዋል ይስጣችሁ ግን መሳደብ ከማንኛውም ስነመግባር አይመደብም
እየ
Rahma 13 weeee
እድህ ንገሪልኝማ ቢገባቼው እስኪ አላህ ልብ ይስጠን
ማሜያለበት ፊልም ሁሉ ሀሪፍነው ፊልም አይቼአላቅም ግንየሙሀመድሚፍታህንፊልሞች አያቸዋለሁ እወዳቸዋለሁ ማሜዬኑርልን ከአላህየተሰጠህውብነገር አለህ የኔቆንጆ እንወድሀለነን።
Very classic, money can't buy everything except Love and it was educated movie good script.
wow betam yameral mohamed mufitahe siwodihe eko mar 😍 😍 😍 😍 😍 😍 😍
wowbef😀😀😀😀
179145735😍😍😍
tueyui
💂💃
w😊😊
እረ ውይይይ ሙሀመድ ስወድህ
Weyene yehen film set geze ayehut hulgeza bayew yemayiselechgn arif film♥
እውነትኝ ፍቅር አለ ፍቅር በፊልም ላይ ብቻ አይደለም
በጣምያምራል አስተማሪይነው እናመሰግናለን
የሞተቀረጅያለምንምአይሆን
እሱን ትላላችሁ እኛስ የምናየው አይብስም እንዴ እሱ የሰራውን አይደል እኛ የምናየው የማንወደውንና ያልተፈቀደ መሆኑን ካወቅን አለማየት ከዛ በተረፈ ፊልም ውስጥ ገብቶ ሀድስ ምናምን ሀይማኖት መዝለፍ ይከብዳል
Jameela Jameela
jemila Ahmed ተመቸሽኝ እህቱ
jemila Ahmed ena eko melew hulume Muslim ande new endae Ersu yefelgewne yaderge
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ሀሳቤን ገለፅሽልኝ ታንክስ
betam gobez ena asteway neshi jemila enate eyayachew esun lemn tzelfalachew enates ezihu aydel tezefzfachew yemtwulut
At that whole patients and upset finally happily ending. Very nice and educational movie. Thanks. Maria
ኤጭ አሁንሥ የኛ ሙሥሊሞች አትዝረክረኩ ሁልሽም ሥለ ራሥሽ እወቂ ፊልም እና ሀይማኖት ምን አገናኘዉ አሥተያየት መሥጠት ካለባችሁ ሥለፊልሙ ፈቀጥ
እሽ ሀራም ነው ካላችሁ ለምን ታያላችሁ ?? ምድረ ወረኛ
♥♥♥
ትክክል ማር ሁሉም እዳች ጭቅላቱን ቻርጅ ባረገ
+አለም 9 ናት aydel men allah men ysinwul bilash new gn nyshi btesmerew yshilshal gn awo wendmchi mame kajinby sit gar new end ymehunaw Damo ena dram alyem
አፌ ቁርጥ ይበል
ትክክልልልልል
uffffffffffff endet dese yelale!!!!!! fiker fiker fikerekerererrrr btam bezu ngre yesetmeral
baxama.yaa.asazela.gene. macarashu. baxama.yamerale😍😍😍😍😍😍
desemil.asazanim.neber
uuuufffff dasiii silee batam asatamarii naw yimachachuu
ኧረ እናንተ ጉዳኞች ፊልም ፊልም ስለ ሀይማኖት ምን አካራከረችሁ አስተየት መስጠት እንጂ ሙሀመድን ከሌሎች ለምን ለይታችሁ የምተደንቁት ዘረኞች ዘረኝነትን አቁሙ
wowww wode opreshin sitgeba betam neber yechenekegn enem eyalekesku sitelyi neber betam harif e/r alen bewunetegnawu hiwotm silemiyagatm e/r mechereshawun yasamrln mame betam newu yemwodh yemadenkh
wawa.yameral
አይቼዋለሁ ደግሜ የማየው ፊቅር ቢይዘኝ ብዬ ነው
Mahlte Degfe
ክክክክክክክክ ምና እቢ አለ እንደ
+ሳራ ኢትዮጵያዊት ሳይሆን አይቀርም ባክሽ
Mahlte Degfe
በተስፋ መጠበቅ ነው መምጣቱ አይቀርም እሽ
+ሳራ ኢትዮጵያዊት እሺ የኔ ቆንጆ በተስፋ እጠብቃለሁ
Kkkk min malt new?
bewunet betam asilekesachugn ufffff weyine endet desi yilal gin fikir beallahi
በጣም አሪፍ ፊልም ነው፡፡ ፍቅር ያሸንፋል!!!!!!!!!
Mirt sra new mahamed demo yihe character kantega hedual tnx.
የአንድ ነገር መጨረሻ የአንድ ነገር መጀመሪያ ይሆናል በትክክል
Semera sahh kalam
ሱመያ አህመድ
ሱመያ አህመድ endesu yargelgn bekenken argognal andu konjo
ሙሀመድአላህይጠብቅወንድሜok
ሱመ
ያ አህመድ
ለአረተኛ.ግዜ.አየሁ.አይሰለቺም.በጠም.ዎድጄሀሎ❤🎉
ወላሂ ላዚም ሀኪሞች ሊወስዷት ሲመጡ ልትሞት ነው ብየ በጣም እንባየን ማቋቋም አቃተኝ ለፊልም እኮ ነው አይ እኔ በጣም ይመስጣል ፍቅር ፍቅር
ፍቅር
ፍቅር
ፍቅር
ፍቅር
ቆይ ሳልቀምስህ አልቀር አምላክ ከሚሰጠኝ ፀጋጋር በተረፈ አድናቂያችሁ ነኝ ሀዋ ከሳውዲ
ማፈሬ ነሽ በይ ወላሂ ትያለሽ አላሂ ይግላሽ ኢስላም አይደለሽደ ቆሻሻ ባልጀሮችሽ የትደረጃ ነቸው አች ሸይጣን ጋ ትወዳደሬለሽ ዚፍጥ አዝናለሁ አልሀምዱሊላሂ ኢስላምነው ሂወቴ ሂጂብነው ኩራቴ ጀነት ቁራአን ነው ምኞቴ አልሀምዱሊላ
+طيبة حبشي ሀዋ አልቀረብሽም ስታስጠሊ
ሀሀሀሀሀ ጦይባ ደርሶ ሰው የመሳደብ ሱስ አለብሽ እንዴ ወረኛ ነሽ ኢስላም ደርሳችሁ ሰው ተሳደቡ አይልም እሽ ባለጌ አትሁኝ እኔ ማነኝ ምን ደረጃ እንደሆንኩሳ ታውቂያለሽ አንችስ ምን አልከሰከሰሽ በዚህ ምን ልታደርጊ መጣሽ ያው እንደኔ ልታይ አደል ያየሁትን ኮመንት ሰጠሁ በምነቴ ወላሂ አልኩ!!!! ሌላ ምን አጠፋሁ ግን አዘንኩልሽ ደርሰሽ ሰው እምትሳደቢ አስተግፊረላህ የሜዳ ልጅ ነሽ
+Hawa Muhammed እናንተ እዝህም ስድብ ስታስጠሉ
ኢሥላም አንዱ ሲያጠፋ አንድ ይመክራል ነገረግን ወላሂ ሥትይ አላህ የጠላቸው ሰወች ጋ እደት ወላሂ አልሽ ብየ ተናገርኩኝ ሀዋየ ማረ ይቅሪታ ሀቢበቲ በተረፈ ለአላህ ብየ ውድድ ውድድ አደርግሽአለሁ ፊልሙ በጣም ደስ ይላል
ወይ። ጉድ። እንደት። ልብ። የሚሰቅል። ፊልም። ነው። ዋው። እኔ። ግን። መጨረሻው። ሰላም። የምትሞት። መስሎኝ። ነበር። ኡፍፍፍፍፍ። በጣም። አልቅሸ። ነበር። መጨረሻው። ካሰኝ። ብቻ። በጣም። ያምራል። ማሜ። እንደት። እንደምወድህ። ሀቢቢ♥♥♥♥♦♦♦
Amazing it teaches me a lot
batam mewodew film welahi ❤️😘🇪🇹
የነገን ማን ያውቃል ፡ተስፋ አለመቁረጥ ነው
omg omg .The first one to the next few days ago ...good luck with the best
weyne gude betam harif film 💔fkirrr
Huliem ayewalw yhenen film love you rutayee
ቢስሚላሂ።እህቴ።በጣም።ተሳሳትሽ።እኛነን።ዱቄት?አስመሳይ።እስከዛሬ።እኛሙስሞች።ማንምአደፈረንም።አሽበራቂኢ።በዲኔሚመጣ።በአይኔመጣ።አላሁመሰሊዋአላአሊመሀመድ።ሰሉአሌወሰለምተሰለም።ሀሲቢአላሁወናእመንወኪል።እኛበአላህ።እንጠበቃለን።
Maymona Nassroethiopa minaw enatu yeha eko flimi new muhadara asemasaleshew eko lahulum nagar bota alaw
በውነትመጨረሻውያምራል
Maymona Nassroethiopa kotet.neshi.eshi
Maymona Nassroethiopa mot
wawwwwwwwww betame arif felime new selekesegne weye enese meche new ewenetegna afekareyen yemagegnew
ወድሜ. መሀመድ. አላህ. ሂዳያ. ይስጥህ. ሣይርቅ. በቅርቡ. ኢሻአላህ
btame btame btame dseymeli new ymiglesebte kal atrge wede yagra film mame adenakehe nge sewdke britu ktelubte dmo ye lijetane esetiyle wdejawalw thanks
ዋው ሀሪፍ ፊልም ነው ድስስስስይላል
ohh make me cry abrham hero and selam ohhhh cryyyyyyyyyyyyyyyy
መሃመድ ምፍታህ ምርጥ ሰው ስወድህ
ዋው በጠም የምራል /Love is Love but ture Love is Life / ፍቅር የሸንፍል
ኮሜንት ሳነብ አንዳንድ ሙስሊሞችን ታዘብኩ እኔ የምለው የአረብ ሙስሊሞች የቱርክ ሙስሊሞች ለምን አይወገዙም እኔ ግማሽ ቤተሰቤ በእናቴ ሙስሊም ነኝ ግን ዝም ብየ እናንተን ሳይ ከሰው ዘር የወጣችሁ አትመስሉም
እኮ
እና ካወሪ መስለሽ ድዝዝ
Azeb Getachew ዝምብለሸ አትቀባጥራ የማታውቂውን እጭ ዝምብሎ ማወራት መድነው
Min agebashi ena ke eaisa nwde yewetanew yehonshi bekt neshi nejasa
wooow betam des yilal digame eyayew nebere thank u four all
በጣም አሪፍ ፊልም ነው
I love it
ፍቅር በተግባር ባይኖርም እስክ በፍልም እያየሁ ላፀናና በ ሰው ሀገር በተረፈ ያምራል ግይስ በሩቱ
አይይይይ 💔💔
nice move.....betam arif film new.....
ፍቅርቅር.......wow.....
wow so dese yelale
OMG Betam Mert Film New😍😘😘❤
ቆንጂት የእናቴ ልጅ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነኝ
ቆንጂት የእናቴ ልጅ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነኝ y
yedenglmarymlij germa Abet😄
ቂላሞች ዝምብላችሁ አታነብንቡ ዝድቡን ምንአመጣው እምታዩት ፊልም እንጂ ስለሀይማኖት ክርክር አይደለም
እረ አይባልም
Souha Bader ትክክል
እግዚአብሔር እድል ፈንታዬ ነው
ይመችህ
የምራል