አዲስ አበባ- በለውጥ ላይ ያለች ከተማ - Addis Ababa - a city in transformation

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025
  • #pmoethiopia

ความคิดเห็น • 96

  • @yosiast
    @yosiast 5 หลายเดือนก่อน +15

    መልካም ነገር ሲሰራ እናመሰግናለን እናደንቃለን!!!

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 5 หลายเดือนก่อน +17

    Go Ethiopia Go! Great leadership, strong country! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

    • @tibebesolomon8878
      @tibebesolomon8878 5 หลายเดือนก่อน +1

      Ethiopia recieved 100 million Kg gold and nothing propogandas say.

  • @endaleb1865
    @endaleb1865 6 หลายเดือนก่อน +19

    ተባረኩ ። ዘመናችሁን ቸሩ እግዚአብሔር ይባርከው። ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርካት ይጠብቃትም። እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።❤

  • @eg1890
    @eg1890 5 หลายเดือนก่อน +7

    Incredible!! Long live to our PM, Dr Abiy!❤🇪🇹

  • @ቤንችፕ
    @ቤንችፕ 6 หลายเดือนก่อน +11

    ተባረኩ። በርቱ።

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 6 หลายเดือนก่อน +16

    God bless you pm DrAbiy

  • @omariumari1202
    @omariumari1202 6 หลายเดือนก่อน +12

    በተሰራ ስራ በታም ተደስተና ኮርተንባችሐል በርታ ጠንክር አላህ ይጠብቅክ

  • @hannabeyene2863
    @hannabeyene2863 5 หลายเดือนก่อน +7

    God bless you my brother, my Prime Minister.

  • @AlexandrGbrmecaAl
    @AlexandrGbrmecaAl 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ትልቅ እራእይ አለህ ፈጣሪ የርዳህ የምትመራው ህዝብ ባይመችም አሁን እያመነ ይመስለኛል ፈጣሪ የጠብቅህ❤❤❤ሀ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 6 หลายเดือนก่อน +5

    Everything congratulations 🎊 👏🏻 💐 🥳 🙌 Ethiopia ❤❤❤

  • @FikreSelasiébezabih-oj9vc
    @FikreSelasiébezabih-oj9vc 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆ ነው፣ ለውድ እናታችን ኢትዮጵያ ሀይለኛ እና ክብር ነን!

  • @TechEthioEntertianment
    @TechEthioEntertianment 6 หลายเดือนก่อน +25

    እንደዚህ አይነት ቼሪ መንግሰት ሀገራችን አጋጥሟት አያቅም

    • @esmo.h573
      @esmo.h573 5 หลายเดือนก่อน +3

      ቼሪ 😂😂😂😂

    • @cherenethassen4304
      @cherenethassen4304 5 หลายเดือนก่อน

      @@esmo.h573 andandu eko yemir ejig gerami new. minun bidefrut new endi hilina bis sewu yehonew? 3 million sew tefenakilio, millinoch terbiew fountain yaguaguwal. yikir yibelen

    • @HiHello-f2o
      @HiHello-f2o 5 หลายเดือนก่อน

      😂​@@esmo.h573

    • @FikreSelasiébezabih-oj9vc
      @FikreSelasiébezabih-oj9vc 3 หลายเดือนก่อน

      🍒🍒

    • @AsmaAsma-eq2mp
      @AsmaAsma-eq2mp 2 หลายเดือนก่อน +1

      አቤት🤭🤭

  • @meskeremabebe1735
    @meskeremabebe1735 5 หลายเดือนก่อน +3

    My hero P/m Dr Abiy long live God protect.

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 5 หลายเดือนก่อน +4

    ከአገር ከወጣሁ በኋላ ብዙ ጊዜ ብመጣም ለዉጥ ያየሁት በመለስ ጊዜ የቀለበት መንገዱ ነበር ። በኋላም በአብይ ጥሪ የመጣሁ ጊዜ እንዲሁ ለውጥ ነበር ። ይህ ግን ለየት ያለ ነው ።

  • @squad6015
    @squad6015 6 หลายเดือนก่อน +5

    looks nice🥰

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 6 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅️ 🙏🏻 ❤❤❤

  • @ዛሞስዛ
    @ዛሞስዛ 5 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ስራችሁ ላይ አቧራ የሚነሰንሱትን ችግሮች አፅዱ በርቱ ኑሮ ውድነትና ዘረኝነት ላይም እንዲሁ ስሩ

  • @AkeliluDaketa
    @AkeliluDaketa 3 หลายเดือนก่อน

    አምላክ ይባርክ መራችን

  • @endalktessema
    @endalktessema 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያምራል! በአይኔም በቪዲዮም አይቼዋለሁ:: ለኢትዮጵያ ይሄ ሲያንሳት ነው:: አልቃሹ እንደለመደው ያልቅስ: ሰራተኛውም መሪውም እውነተኛ ደጋፊዎችና ዜጋዎች መሪዎቻቸውም ለኢትዮጵያ ለብልፅግና በቁርጠኝነት ተነስተው እየሰሩ ነው::
    አሁን ደግሞ ኮንደምንየሞችን እና የመንግስት መስርያ ቤቶችን በኢትዮጵያ ልክ ንህናና መሻሻያ ቢደረግላቸው: ሌሎችም ከተሞች ልክ እንደ አዲስ አበባ ቢያድጉና የተጨናነቀው ህዝብ በሌሎችም ከተሞች ተበትኖ ቢኖኖርና ቢሰር: አሪፍ ይሆናል::

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia is Prospering with the visionary leadership of Nobel Laureate Colonel PM Dr Abiy Ahmed Ali 💯

  • @Samzjoy
    @Samzjoy 5 หลายเดือนก่อน +1

    you guys are doiing great, keep going!

  • @sisaytadele6747
    @sisaytadele6747 3 หลายเดือนก่อน

    Tankyou ethio dr

  • @MikiyasTedla
    @MikiyasTedla 5 หลายเดือนก่อน

    እጅግ የሚያኮራ ስራ ነው!

  • @natnaeltazath2816
    @natnaeltazath2816 6 หลายเดือนก่อน +1

    What a leader! 🎉

  • @metsnanatsolomon4292
    @metsnanatsolomon4292 6 หลายเดือนก่อน +1

    Good Job!!!👋👋💪

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ እቶፒየዊየን ካቻልነበት ምርጥ ሃጋር አለችን አንድ ሆነን እንስራ ዛራኝነት ይጥፈ

  • @cherenethassen4304
    @cherenethassen4304 5 หลายเดือนก่อน +4

    the fact on the ground is that 3 million people are internally displaced, more than 11 million people are in criticially challenged in food security. hundreds of thousands students are out of school. dedeb silaydelehu bilichilich ayshewidegnim. duuz hula

    • @addisumina6336
      @addisumina6336 12 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢 keep on crying. ጫካ ሆነው ለሚያፈናቅሉ ፣ መሬት አናሳርስም ብለው ሰው በችጋር ይለቅ ለሚሉ፣ ትምህርት ለሚዘጉ ሽፍቶችህ እሱን ንገራቸው።

    • @addisumina6336
      @addisumina6336 12 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢 keep on crying.... That's your rebellian brothers who cause those displacements, forbidden their parents from cultivation, killed students and teachers and closed schools. And yet you are sponsering them to do so.... SO, WHY ARE YOU CRYING NOW🙄🙄🙄🙄🙄???!!!!

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 5 หลายเดือนก่อน

    በርቱልኝ😍🙌

  • @yetefainattub1609
    @yetefainattub1609 6 หลายเดือนก่อน

    maaha alaha Meri maleti kalun yemiyakebir meri new Abichi yekalim yetegibarim meri alah yitebikih❤❤❤❤❤

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko6326 5 หลายเดือนก่อน

    abichu our hero🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 6 หลายเดือนก่อน

    Selam Selam Selam Haregereachi Ethiopia 🇪🇹 Yehuni Eritrea 🇪🇹 🇪🇷 Yehuni Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤

  • @efitib5423
    @efitib5423 5 หลายเดือนก่อน

    GOD bless you🎉

  • @FikreSelasiébezabih-oj9vc
    @FikreSelasiébezabih-oj9vc 5 หลายเดือนก่อน

    GOOD JOB

  • @tomk5529
    @tomk5529 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-jf9bc8wy4u
    @user-jf9bc8wy4u 5 หลายเดือนก่อน

    Allah yetebekeh edmena tenawen yabezaleh Abichu Ager endete endemiweded ena endete endemimera adelem lehagerachen le alem eyastemarek new denku meriye kekefu hulu Allah yesheshegeh kelela yehuneh ebakeh bezu atdafer shi amet negeselen 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @Xmpzl19
    @Xmpzl19 5 หลายเดือนก่อน

    #ethiopia #addisababa #ኢትዮጵያ #አዲስአበባ

  • @JMCH555
    @JMCH555 5 หลายเดือนก่อน

    Abichu Aba mela🙏

  • @thereisonlyone6357
    @thereisonlyone6357 5 หลายเดือนก่อน +1

    Please do not waste un needed energy lighting up the streets like it is Christmas time. Please use and save energy wisely.

  • @ethiopiannewendeavor8867
    @ethiopiannewendeavor8867 5 หลายเดือนก่อน

    የምናየው መልካም ነው ። እግረ መንገዶችሁንም የፀጥታውን እና፡ የፖሊስ ጉበኝነትንም በታፀዱልን ግሩም ነበር

  • @Heywat-u5m
    @Heywat-u5m 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጡረተኞች ለምን ጭማሪ አይደረግላቸውም???? በኑሮ ውድነት እየተሰቃዮ ብዙ ስራ አጥ ይዘው እያለቀሱ የሚገኙ ጡረተኞች ለምን በደመወዝ ጭማሪ አልተካተቱም????

  • @Black-2024
    @Black-2024 5 หลายเดือนก่อน

    ▪️▫️#ኢትዮጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ፈጣሪ ይባርክ❗
    🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @kirubel9149
    @kirubel9149 5 หลายเดือนก่อน

    ቅን ፍርድ ፍረዱ እንጂ በመልክ አትፍረዱ።
    የዮሐንስ ወንጌል 7:24

  • @efulavibe
    @efulavibe 5 หลายเดือนก่อน

    ማደጓን አልጠላም ነገር ግን መጀመሪያ ሰዉ ኑሮዉ ሳይለወጥ ሀገር ብቻዉን አይለወጥም ድነጋይና ሲሚንቶ የሀገር እድገት አይደለም ብዙ ከእጅ ወደአፍ የሚኖር ህዝን ባለነት መንገድ ላይ ያለዉ ሳር ልንበላ ?

  • @tematour
    @tematour 5 หลายเดือนก่อน

    የትጋት ውጤት

  • @mohammedzekaria2302
    @mohammedzekaria2302 6 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤️👍🙏🙏

  • @getayalewendalu6085
    @getayalewendalu6085 5 หลายเดือนก่อน

    🙌🙌👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @promise_2023
    @promise_2023 6 หลายเดือนก่อน +2

    በነካ እጃቹ ደሞ ማጅራት መችዎቹንም አፅዱዋቸው....a city with out a safe environment is bad looks😢...hopefully one day I get to see that too🤞🏾

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 5 หลายเดือนก่อน +1

      Jealousy kills 😂😂😂.

  • @Ali-Aman-2020
    @Ali-Aman-2020 6 หลายเดือนก่อน +1

    አው ከላይ ከላይ ብልጭልጩን ብቻ አሳዩን፡፡

    • @michaelworku82
      @michaelworku82 5 หลายเดือนก่อน

      ንግግርክ ድሮ ሀብታም የነበርክ ነው ሚመስለው ተፈጥረክ አሁን እስካለክበት ድሀና እከካም ነክ አብይ ስልጣኑን ሲይዘው ነው እንዴ ድህነትክ ትዝ የሚልክ ጭቅቅታም አብይ እኮ አባትክ አይድለም እራስክን የማሻሻል ፋንታ የራስክ ነው

  • @miliyelove8845
    @miliyelove8845 6 หลายเดือนก่อน

    Abet Addis Abebye Under Indmrbat Lala Hager New Yamtmslew Yatwldkhubat Ketam Tafchbgn Egzyabher Yetbklen Teklyae Minstrchnen Yasru Ijoch Yebrku Abichu King Nurlen 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulugetadula3007
    @mulugetadula3007 5 หลายเดือนก่อน

    Ethio🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zenebechgebremariam-f4o
    @zenebechgebremariam-f4o 5 หลายเดือนก่อน

    በአዋሬ የተስሩና እየተሰሩ ያሉ ቤቶችን ሳይ ይገርመኛል ፤ ፍጥነታቸው ፤ጥራታቸው ሲታይ;; ግ ን አንድ ነገር ገረመኝ አሰራሩና ፈጥነቱ ጠቅላይ ምኒስትሩ ስለሚክታተሉት ነው ወይስ ምንድን ነው? ሌላው የታዝብኩት መንግስት ልስራ ካለ እንደሚችል በአዋሬው ቤቶች አይቻለሁ ታዲያ ተመዝግቦ ለዘመናት ለሚጠብቀው ህብረተ ሰብ እንደ አዋሬው ቢስራለት ክቡር ጠቅላይ ምኒስትር፡፡ አመሰግ ናለሁ፡፡

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 6 หลายเดือนก่อน +2

    PM አሜሪካኖቹ የውሸቱን ስፓይደር ማን ሱፐርማንን በፊልም እያሳዩን አድገን ሃገራችን ያፈራችውን አብቹ የሚባል የእውነቱን ሱፐር ማን ማየት የተሳናቸው ቢኖሩም እኔ በእድሜይ እይቼ እየተደነኩ ነው!!

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 5 หลายเดือนก่อน

    If the Government truly ease tension in Addis Ababa, he needs to focus on unfinished building and empty buildings standing for years. He needs to give real estates to a time limit to complete construction and rented or sale it. All these empty and unfinished apartments, condominiums, and houses are not only can cause housing crisis it is also dangerous for the citizens. It can become a crime hub. A alot of buildings standing empty for over 6 years.

  • @AlexHirpoAlex
    @AlexHirpoAlex 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሪ በከንቱ ወደ እልል በደስታ ተቀይረች በ 3 ወር ይህ ሁሉ ውብት ? ይገርማል

  • @Black-2024
    @Black-2024 5 หลายเดือนก่อน

    ▫️Thank you #PM_ABIY_AHMED | #ABICHU'ዬ
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @Abuukiyyee
    @Abuukiyyee 5 หลายเดือนก่อน

    Abiyyyyyyyyyyyyyy. Ye andi amat lawx. Ooooooooooo good gruuum noooo. Izziiiim yimxaaaaaaaaa inwaddaalen

  • @TamamanTeshome
    @TamamanTeshome 2 หลายเดือนก่อน

    Finfinnee jedhama

  • @KezeraYazhe
    @KezeraYazhe 5 หลายเดือนก่อน +2

    In the ongoing Ethiopian elections, if the people of Addis Ababa and the people of Ethiopia say that they will not vote for Dr. Abiy for the Prime Minister of Ethiopia. don't worry about it.
    the capital city of Africa Addis Ababa , regional cities, Ethiopia's rivers, dams, animals, plants, mountains, roads, in general, Ethiopian creatures other than human beings all choose and elect him.
    You will understand this only if you know how energy works in this universe. In a country where there is a good person or leader, a lot of positive energy flows. On the contrary, with a bad-hearted villain, and a leader, negative energy flows a lot. This life is not only in humans created in the image of the Creator, but also in animals and plants and in all things that we call inanimate.
    Thank God, we are very blessed to have such a leader, Dr. Abiy, a great African leader with eyes and vision.

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂i am laughing all day long so you will be with the animals river and ….others for the election to support Abiot beshasha

    • @KezeraYazhe
      @KezeraYazhe 5 หลายเดือนก่อน

      @@berhanegebre9813 kkkkk that is funny, but true metaphorical speaking just telling the truth. regarding of a positive energy.
      reaction, " “if they keep quiet, the stones will cry out.” (Luke 19:40 )

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 5 หลายเดือนก่อน

      @@KezeraYazhe you are out of logic I have never seen crying stone and stone head

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia recieved 100 million Kg gold and nothing propogandas say.

  • @girmayetesfaye2745
    @girmayetesfaye2745 5 หลายเดือนก่อน

    Good bat show people condmenam hoses 2005 2007 please

  • @NatanDaniel-ii1jl
    @NatanDaniel-ii1jl 5 หลายเดือนก่อน

    Wanaw temechetonal endatastekakelu😂😂😂😂

  • @gracekensington4971
    @gracekensington4971 6 หลายเดือนก่อน +2

    ለማነው የምታዘጋጃት ለኦሮሙማው መንግስት ?ዙሪያውን ኬላ ሰርተህ ከየክልሉ የሚመጣ ሰው እንዳይገባ እየተደረገ?

    • @ቤንችፕ
      @ቤንችፕ 6 หลายเดือนก่อน +1

      ብሽቅ ጅላንፎ

    • @gracekensington4971
      @gracekensington4971 6 หลายเดือนก่อน

      @@ቤንችፕ ጅላንፎስ አንተ ለሆድህ የምትገዛ ለዛሬ ጥቅምህ የትውልድን ደብዛ ከሚያጠፋ ጋር የምትሞዳሞድ

    • @Black-2024
      @Black-2024 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@gracekensington4971 ጠስጣስ #ሻዕቢያ

    • @michaelworku82
      @michaelworku82 5 หลายเดือนก่อน +1

      የአንተ ችግር የስነ አእምሮ ስለሆነ መንግስት ሳይሆን ሀኪም ነው ሊረዳህ የሚችለው። አይዞን!

    • @gracekensington4971
      @gracekensington4971 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@michaelworku82 በክት

  • @Xmpzl19
    @Xmpzl19 5 หลายเดือนก่อน +1

    #ethiopia #addisababa #ኢትዮጵያ #አዲስአበባ

  • @sadamsiyad2623
    @sadamsiyad2623 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Heywat-u5m
    @Heywat-u5m 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጡረተኞች ለምን ጭማሪ አይደረግላቸውም???? በኑሮ ውድነት እየተሰቃዮ ብዙ ስራ አጥ ይዘው እያለቀሱ የሚገኙ ጡረተኞች ለምን በደመወዝ ጭማሪ አልተካተቱም????

  • @AkeliluDaketa
    @AkeliluDaketa 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Heywat-u5m
    @Heywat-u5m 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጡረተኞች ለምን ጭማሪ አይደረግላቸውም???? በኑሮ ውድነት እየተሰቃዮ ብዙ ስራ አጥ ይዘው እያለቀሱ የሚገኙ ጡረተኞች ለምን በደመወዝ ጭማሪ አልተካተቱም????

  • @abemar8043
    @abemar8043 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤