ዋትሳፕ ከኢሞ በተሻለ ለመደዋወል | WhatsApp to call better than imo

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 39

  • @khalidApp1
    @khalidApp1  2 วันที่ผ่านมา +6

    ላይክ የለም😴

    • @ZeditubeMekidela
      @ZeditubeMekidela 2 วันที่ผ่านมา

      @@khalidApp1 100ጌዜማረግ ቢቻል አዴርግህነበር እንኳንላዴየ

    • @fakihaabdulkerim243
      @fakihaabdulkerim243 2 วันที่ผ่านมา

      ወንድም ስለ yo WhatsApp ስራልን

  • @ammamm9828
    @ammamm9828 2 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ወንድም ቪዶህ ይመቸኛል አጭር ነው 👍

  • @Zebiba4252
    @Zebiba4252 2 วันที่ผ่านมา

    በርታ ወንድማችን እንሻ አላህ እሞክራለሁ

  • @MerkebMerkeb-n7c
    @MerkebMerkeb-n7c 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን🎉🎉🎉

  • @alem999
    @alem999 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን ካሊዶ አንተም ና እንዘያየር እኔም ማሥታወቂያ ተነሥቶብኝ በጣም ከፍቶኛል እስኪ ኑ ቤተሠብ እንሁን😢😢😢

  • @AyayuHusen
    @AyayuHusen 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @MedinaSeid-q6s
    @MedinaSeid-q6s 2 วันที่ผ่านมา

    መዳሜ መስማትየለባትም በፃፏእና ሪከርድማድረጓአስቸግሮኛል እንኳን ለመደወል😂😂😂😂😂

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 2 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ እንካንደህናመጣህ ወንድማችን 🙏🙏

  • @halimahssnehassne535
    @halimahssnehassne535 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ

  • @MunthaMuntha-z7m
    @MunthaMuntha-z7m 2 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር ኧረ ኢሞማ በጣም በማስታወቂያ አስቸገረን

  • @Endiya-sy5rm
    @Endiya-sy5rm 8 นาทีที่ผ่านมา

    Er bahala sim mobile nawe yamatakamawe bakard nawe gen menme barge titok ena t.g alasaralshi alage kazi bafit baaplkashen nabar yametakamawe yamisar ap kal tokemage damoza kard tarasawe😢😢

  • @Rahmet-d1l
    @Rahmet-d1l 2 วันที่ผ่านมา

    ወአለኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ

  • @wdeWde-c5e
    @wdeWde-c5e 19 นาทีที่ผ่านมา

    የኔስ ፓላይስቶሩ መርናመጅ አልተደረገልኝም በሌላ በተመሣሠይ ፕላይስቶር አውርጀ ክፈት ብለው በተዘገው ነው መልሶ የሚወስደኝ እቢአለ ና የለኝም ፕላይስቶሩን ለመክፈት ብሞክር ከድርጅቱ ጋ ተስማሚ ለክፍያ ይለኛል ከዛ እሽ ብየ ኦኬ ስለው 1900 ዶላር ብሎ ሰጠኝ ከዛ ተውኩት እሔካለኝ ማ እናቴን አይቸ አልመጣም የነበረ ሞባይል ቤት ልስደደው ወይስ መርናመጅ ያስፈልገዋል

  • @ሰዉበሰወ
    @ሰዉበሰወ 2 วันที่ผ่านมา

    ሀቢቢ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን የምር ሸር አድረጊያለሁ🎉🎉

  • @alem999
    @alem999 วันที่ผ่านมา

    ግባና ዘይረኝ እንጅ😂😂 እኔ ይህ ❤ምንያደርግልኛል😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  วันที่ผ่านมา

      እሽ መርሀባ ገብቶኛን

  • @ፈሩህሙሀመድ
    @ፈሩህሙሀመድ 2 วันที่ผ่านมา

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته

  • @ጡሩመሆንለራሥነው
    @ጡሩመሆንለራሥነው 2 วันที่ผ่านมา +3

    ደምሩኝ የቲም ነኝ ከፍቶኛል

    • @Zebiba4252
      @Zebiba4252 2 วันที่ผ่านมา +1

      አብሽር ውድ ሁሉም የልፋል

    • @alem999
      @alem999 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞን❤❤

  • @HabibaHabiba-m6c
    @HabibaHabiba-m6c 2 วันที่ผ่านมา

    ለእሞስ

  • @እሙረያንሀገሬንወዳድ
    @እሙረያንሀገሬንወዳድ 2 วันที่ผ่านมา

    ቴኪው ብሮ

  • @QalAba
    @QalAba 2 วันที่ผ่านมา

    ካሊድ ኧረ ዳታ እራሱ እንዳይቆርጥብኝ እንደት አድርጌ ልዝጋ ካርድ በሞላሁ ስአት ሳልፈልግ በራሱ ዳታ እየሞላብኝ ነው እባክህ ወንድሜ ንገረኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 วันที่ผ่านมา

      ስልክሽን ሪስት አርጊው

    • @QalAba
      @QalAba 2 วันที่ผ่านมา

      @khalidApp1 ምን ላይ ገብቼ

  • @ZeditubeMekidela
    @ZeditubeMekidela 2 วันที่ผ่านมา

    እረኻሊድ ስልኪቶሎ እየሞላ አስቸገረኝ መላካለህ አፕ ማውረድ አልችል ተቸገርኩየምር

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 วันที่ผ่านมา

      ጌጋው ትንሽ ከሆነ አወ ይሞላይን ፎቶ ቪዲዮ አላስፈላጊ አፕ መደለት ከዛ ሪስት ማረግ ስልኩን ሙሉ ለሙሉ አፕደት ማረግ ትንሽ ይስተካከላን

    • @ZeditubeMekidela
      @ZeditubeMekidela 2 วันที่ผ่านมา

      @khalidApp1 አፕደትእዴትነው የማረገውምንም ነገርየለውምእኮ ምንምሳይኖረውነው ፉልየሚለው እስኪ ቪዶስራልኝ ሊሎችምየተቸገሩ ሊኖሩይችላሉ

  • @Fatoma678
    @Fatoma678 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስኪ ወንድሜ ሞባይሊ ሸሪሀ ዳታ ስገባ አይከፍትም ከጀዋሌ ነዉ ብየ ከሌላ ጀዋልም አስገብቸ ብሞክረዉ አይሰራም 60ሞልቸ ከሰርኩ መፍትሄ ካለህ እባክህን ወንድሜ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የስልሳ ሪያሉ ፌስቡክ እና ዋትሳፕ ብቻ ነው እሚሰራው በፊት አፕ ነበር ለሁሉም እሚሰራ ጭራሽ ለዋትሳፕ ካልሰራልሽ ቦታው ሸበካ የለው ሁኖ ይሆናል እንጅ ብሩን ከወሰደ ይሰራል

    • @Fatoma678
      @Fatoma678 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የዳታይቱ ምልክት አትዘልቅም
      ጭራሽ

  • @FrewotAmare-bn8me
    @FrewotAmare-bn8me 2 วันที่ผ่านมา

    ቡር ይቆርጣል

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 วันที่ผ่านมา

      አይቆርጥም

    • @FrewotAmare-bn8me
      @FrewotAmare-bn8me 2 วันที่ผ่านมา

      @khalidApp1 ቀዩን ስበራው 20sar ይላል

  • @samirasraj7223
    @samirasraj7223 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን❤❤