ልጨምቅህ ስል ታሳዝነኛለህ| ህጻናትና የአእምሮ ህመምተኞች አይድኑም?|የእሾህ አክሊል|yohad|antesh|eyob|natu|meku|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 หลายเดือนก่อน

    መጥምቀ መለኮት እናቱ የእመቤታችንን የሰላምታ ድምፅ ስትሰማ ፅንሱ በማህፀኔ ዘለለ ብላለች እናቱ መንፈስ ቅዱስ ሲሞላት በማህፀንዋ ያለውም ልጅ በደስታ ዘሏል

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  หลายเดือนก่อน

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 หลายเดือนก่อน

    Μας τρελάνει Gersam

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  หลายเดือนก่อน

      ኧረ የተርጎምልን ግሪኩ

  • @millionkebede2019
    @millionkebede2019 หลายเดือนก่อน

    ጌርሳም እርጃና ነው መሰለኝ ቃልህን ትለዋውጣለህ

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  หลายเดือนก่อน

      እሱስ ያሳፍራል ስራው

  • @tesfayesiraw
    @tesfayesiraw หลายเดือนก่อน

    ጴንጤዎች መባላቸው ተገቢ አደለም።የጌታን ቃል ስለሚያጣምሙ መናፍቃን ነው መባል ያለባቸውም ።

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  หลายเดือนก่อน +1

      ያው ራሳቸውን ስለሚሉ ማስከፋት እንዳይሆን ነው

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  หลายเดือนก่อน +1

      😁😁

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂 ዮሐዴ

  • @fbmobike3296
    @fbmobike3296 หลายเดือนก่อน

    አንተ መቼም አይንህ አይከፈትም እስክትሞት ልቦናህ ታውሯል አፍህ ነው የተከፈተው

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  หลายเดือนก่อน +1

      ፀልዩለት ከባድ ውስጥ ነው ጥላቻ አለበት

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy หลายเดือนก่อน

    መጥምቁ ዮሐንስ በእናቱ በሀና ሆድ ውስጥ መንፈስ ቅዱስ አዘልሎት ነበር ወይም መንፈስ ቅዱስ ፈሶሎት ነበር :- ዮሐንስ አምኖ ነበር በዕናቱ ሆድ ወስጥ ? ሀዋሪያው ጌርሳም መልስ ?

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  หลายเดือนก่อน

      አያዳምጥም ጌርሳም አዎ ሊል ሁሉ ይችላል😂

  • @sinishawali1473
    @sinishawali1473 หลายเดือนก่อน

    አይ የዲ ! ሲያሶጡህ ፕሮፋይ ቀይረህ መጣህ?

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 አይ ጌርሳም ኧረ እዘንልን አማርኛ እንግሊዘኛ ትለናለህ እንዴ😂😂😂 ምነው ቃልሽ ዞረ

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  หลายเดือนก่อน

      ጌርሳም ልቡን አደንድኗል ፀልይለት

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy หลายเดือนก่อน

    እዮባ ጌርሳም ብቻውህን አግኝቶ አስፈራራህ እንዴ ምነው ዝም አልክ ?

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  หลายเดือนก่อน

      ayii ahun gersam mnu ewketu new mnu new miasferaw ataseken ... eyayenew