23 ማራኪ የሴቶች ባህሪያት || ልብ ያለው ልብ ይበል || @ElafTube
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025
- Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የሶሓቦች ታሪክ ፤ የታላላቅ ስብዕናዎች ታሪክ ፤ የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች ወደ ሚለቀቅበት ሁለተኛው ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------
ኢላፍ ምርጫዬ መፅናኛዬ❤ አልሀምዱሊላህ ከአሏህ በታች
ለኔም ብርታቴ ነው ከአላህ በታች 😢ክፍት ሲለኝ መፅናኛዬ
እኔም ሁልግዜ ሲከፍኝ ምክሮቹ ያፅናኑኛል❤
ሳህ🌹🌹🌹🌹💖
አሠላሙአለይኩም
በጣምያፀናናል
የሙስሊም ሴቶች ባህርያችው እየተበላሹ ባለበት ግዜ እንደዛ አይነት ምክር ያስፈልገናል ጀዛከላሁ ኸይር አቦ ኢያድ
አዎ ሴቱ እንዳለ ሚድያ ላይ በፕራክ፣እና ድራማ ሁናል በጣም ያሳዝናል አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራን
ላይክ አድርጉ እጃችሁ አይሰበርም እድሜና ጤና ኡስታዝና አብዝቶ ይስጥልን
ኢላፊ የምንግዜም ምርጫየ ነው አላህ በሰማን የምጠቀምበት ያድርገን ያረብ
ማነዉ እደኔ የኡሥተዝ ን ትምርት የሚወድ
ene welahi be gugut new yemtebkew allah jezawn ykfelew ❤
እኔ እሱን ካላዳምጥ ከዋልኩ ይደብረኛላ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኢኔ ነኘ❤
ሰሉ አለነብ ሰለለሁ አለይሂ ወሰለሚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ine❤❤❤
ይህንንሚድያ መከታተል ከደመርኩ ጀምር ልቤ እረጠበ አልሀምዱሊላሂ
ማሻአላህ
አሚን አሚን አሚን የረብ ከዘኛዉ ሴቶች የድርገን ቀጥ የለች መንገድ ይምረን የረብ በዱአቹ አትርሱኝ አለህ ከነንተ ጋ ይሁን አለህ በእዝነቱ በረህመቱ ይጠብቀቹ አለህ አገሰችንን ሰለም የድርግልን በሰዉም ሀገር የለቹ በሰለም ለሀገረቹ የብቀቹ በጨረሸችንን የሰምርልን የረብ ዱአ እንድረረግ
አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አሜን❤❤❤🎉
amiiiiiiiiiiiin
አሜን አሜን❤🎉
አሚን🎉🎉
አሏህ ይጨምርልህ ማሻአሏህ ሲከፋኝ ኢላፍን ሥሠማ የሚያሥከፋኝ ነገር ሁሉ ይወገዳል ብዙ ኢልምም ተምሬበታለሁ አሏህ መሠሎችህን ያብዛልን ያረብብብብብ
አሚንንንን ያረብ ዓሏህ የተግባርሰው ያርገን ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ
ኢላፍ መፅናኛዬ አልሀምዱሊላህ ከአላህ በታች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ እኔ ከአንተ ቻናል ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ ሂወቴን ቀይሬበታለሁ አልሀምዱሊላህ ከአራቱ ኸሊፋዎች ታሪክ ጀምሬ ስከታተልህ ነበር ከዛ በፊት ግን ትኩረቴ አቂዳ ኪታቦች ላይ ብቼ ነበር ታሪካችንን አላውቅም ነበር በዚህም የተነሳ የሂድያ ሰበብ ሆነህኛል ልቤን ወደ ሀቅ አመላክተህልኛል በተለይ የሀቅ ሰዎች እነማን ናቸው ብየ እዳውቅ እና ትክክለኛ ሰሀቦችን የሚከተሉት እነማን ናነው ብየ እዳውቅ እረድተህኛል ከአላህ በታች ጀዛከላት ኸይረን ጀዛ መሰሎችህን ያብዛልን
ሰላሏህ አለይሂ ወሰለም
S.A.W❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጀዛክ ኣላህ ኸይረን ኡስታዝ
ጀዛክላህ ኽይርን ።እኛም በሰማ ነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብብብ
ማሻ አላህ ጀዛኩምላህ ህይር
አልህምዱሊላህ ያረብ አሚንንንን
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱበሀን አላህ በትክክል ወንድም አብሸር
ማሻ አላህ ተመልካች ሞልቷል ላይክ ግን የለም ላይክ እያደርጋችሁ
አላህየ መልካሟን ለመልካሙ መልካሙን ለመልከካሟ ብሏልና እኛንም መልካም ያድርገን ወንዶችንም መልካም ያድርግልን እንደው እኔ የወደፊት ባሌ ቢሆን ብየ የማስበው ከአይኔ የሚገባ ወንድ የለም በአሁን ስአት እማቃቸው ሁሉ በዱንያ ሰክረዋል ያው አላህየ የሱ መልካም ባሮች አይጠፍም እና ሁሌም ሀላሌን በትእግስት መጠበቅነው አላህ ያገናኘን ያገናኛችሁ ከመልካሞች ጉሉ አሚንንን
አሚንን ያርብ
amiin
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ፣ጀዛክ አላሁ ኸይረን ኸይረል ጀዛ ኡዝታዝ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖👍💯💯
ኢንሻ አላህ አልሀሙዲሊላህ አል ኒምትል ኢሰላም✅️✅️✅️✅️
ወአለይኩም አሰለም ወረህማቱላሂ ወባረካቱ አህላን ኡስታዛችን
ወሊኩምሰላም ወረህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛከላህይረን ኡስዛችን🥰🥰🥰🥰💝
ما شاء الله تبارك الرحمن جزاك الله خيرا الحمد لله صلى الله عليه وسلم❤❤❤❤❤❤
ጀዛኬላህኸይረን አላህይጨምርልህኡዝታዝ
ጀዛክ አላህ ኸይር👍👍
ጀዛኩማላሁ ኸይራን🎉🎉
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኡስታስ
Elaf yehulgze Mrchaye allah ytebkh😍😍😍
ትክክል ጀዛክአሏህ ኸይር
አሚን❤❤❤አሚን❤❤❤ያረብ🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ምርጥ ሀሳብ ነዉ ነገር ግን ብዙ ጊዜ ፕሮግራሞች የሚሰሩተሸ በሴቶች ዙሪያ ብቻ ነዉ ወንዶችም የሙሰሊሙ አካል ናቸዉ በነሱም ዘሪ ብሰሩ ወንዶችም እየተበላሹ እኮ ነዉ
ጃዛክ አሏህ ኽይረን ኢላፍ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ
ሱለላሁ አለይሂ ወሰላም ጀዛከላህ ኸይርወንድም አላህ በሰማነውየንጠቀም አላህያድርግንአሚን ያረብ
Ahlen hulem elafye እኔኮ የሚገርመኝ ኢላፍን የሚወደውን ሁሉ መውደዴ ነው
አላህየ አስተካክለን አሚን ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር
ጀዛከላ ኸይር 🙏❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍
❤❤❤💌💌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወዳጄ😊❤
ሰላም የሚሰጥ አቀራረብ ሱበሀናላህ
አልሀምዱሊላህ አልኒ እምመተል እስላም❤❤❤❤❤ማሻአላህ
ጀዛክአላህ ውሰታዝ አላህ ይጠብቅህ
ኡስታዝየጀዝከላህኸይር❤❤❤❤❤🎉🤲🤲
አሚንንንን ያረቢ አለሁማ አሚንንን❤❤❤❤
ጀዛኩም አላህ ኸይረን አሚንንንን ያረብ ጀሚአን
አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጀዛክላሁ ኽይርን /ስለላሁ አለይሂ ወስላም
ጀዛክ ላህ ኽይር
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሚን ንን❤❤❤😊😢ያረብ
አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል🌺🌺🌺🌺🌺🌺
አላህ ይጨምር ልህ ወድማችን
ኢሻአሏህ 👍👍👍👍👍
ماشاءالله،تبرك،الله،يااستز،شكرن،جزاك،الله
አለህ ምዱሊለህ የአለህ 🎉🎉🎉
❤መፅናኛየጀዛከላሕይርኡዝታዜ
Elaf tube Abu Eyad wendme Allah be dunyam baheram yasdestk yarebb yesntun qelb endaretebkew Allah ke chnqh hulu yferjh Allahume Aminn
አሚንንንንን ጀዛከላህኸይር
جزاك الله خيرا يا اخي
اللهم امين يارب يارب
አሚን አሚን ❤❤❤💯💯💯💯🙏🙏🙏
እስኪ አሁን ደግሞ ከታሪካችን አባስዬች እነ ማን ናቸው የሚለውን አብራራልን ወይም ያብራራህበት ካለህ ንገረኝ ጀዛከላህ ኸይር ትምህርቶችህ ሁሉ ከሚሞራየም ላይ ከልቤም ላይ ሰፍረዋል ስራቸውንም እየሰሩነው ወሊላሂል ሀምድ አላህ ዲኒያ አኼራህን ያሳምርልህ
ኡስተዓዙነ አለህ ኢድሜነ ጤነ ይስጥክ
❤❤❤❤ጀካከለህ🎉
امين امين اللهم امين امين امين جزاك الله خيرا،
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
جزاك الله خير
❤❤ማሻአሏህያረብ
ጀዛከላ ኸይር
Alhamdulilah
አሚን❤❤
Mashallaa alla jzk alla ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲✅✅✅✅✅✅🥰🥰🥰🥰
ያረቢ😢😢😢😢😢😢😢😢
ወላሂበጣምትክክልማሻአላህ
ስለላሁአለይ ወስለም
አሚን ያረበላለሚን
Marsha allha🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤ያረቢ
አሚን🤲❤
ሱለላህ አለሂ ወሰለም
وعليكوم سلام ورحمت الله وبركاتو جزاك الله حير صل الله علي وسلم اللهم امين يارب العلمين
የአላህ🎉🎉🎉🎉🎉ሳሳሳህህሙስልምሠለም
صلى الله عليه وسلم
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
أللهم اجعلنا نقيات ،تقيات، زاكرات ، شاكرات، خاشيات ،والاالله منبات.
أللهم اجعلنا امرأة صالحة امين
አህለን አኺ ጀዛከሏህ ኸይር
ጀዛኸላኸይር
اللهم صل وسلم على نبينا محمد❤❤❤
አምንንንንንንን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቆይ እናተ ምግዜዉ ነው የምቀድሙኝ ማሻአላህ ብያለሁ
ማሻላህ ወድማችን
ان شاء الله جزاكم الله خيرا بارك الله فيك الحمد لله على كل حال ان شاء الله صبرا جميل يا رب 🎉🎉 اللهم امين يا رب العالمين
ትግስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህለን ጀዘካላሁም ኸይር ወድማችኝ🌾🌾🌾🌾🌹💐💐
أللهم امين يارب العالمين 🤲أللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد ❤
ዎአሊኩምሰላም አልሀምዱሊላህ ያርብ
Alhamdulilah ❤❤
ወአለይኩም ሰላም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
አሚንንያረብ
አሚንንንንን ያርብ
ሡብሀንአላሕ ያርብ
ሰ.ዐ.ወ
አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል
Swedachu eko bismilah Allah bereka yargachu
አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢሂ ቻናል እንዴት እወደው እንደነበር ልቢ ደርቆ ነው መሰለኝ፡ከራቅኩኝ ቆየ ጌታዬ ሆይ በማይጠቅመኝ ቦታላይ ግዜይን፡ከምታስፈጀኝ እንደዚህ መልካም ነግውር ወዳሉበት ምራኝ 🎉
ኢላሂ በእዝነትህ ልንቃ ምራኝ መንገዱን እዳዉቅህ አስችለኝ ልያዘዉ ገመዱን ለዉቀት እንጓዝ ቡዙ ርቀት