ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሚገርም ድምፅ ነበር ማስታወሻነቱ ለተከበረው ሰው
አሁን የዳኞች ይሄን ያህል አካብዶ ስሜትን ማሳየት ምን ይሉታል? ግድ ህዝቡን ለመሳብ ተብሎ የውሸት አክት ማድረግ ይደብራል።ግጥሙ ለአንድ ወንድ የተዘፈነ እንጂ ፣ለእናት ውለታ፣ለሃገር፣ ወይም ለመከላከያ ሠራዊት የተዘፈነ አይደለም።
እህቴ ይህንን ግጥም የፃፈው ኤልያስ መልክአ ነው ታሞ በነበረበት ግዜ ለራሱ የጻፈው ስለሆነ ነው
ኣትጃጃል
አትጃጃይ ...ይህ ሙዚቃ ኤሊያስ ህመሙን መከራውን ብቸኝነቱን የተናገረበት የሀዘኑ መግለጫ ነው