ልዩ የድንች አልጫ ወጥ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 เม.ย. 2022
  • ልዩ የድንች አልጫ ወጥ አሰራር ሲሆን ሲበላም ቆንጆ ነው በተለይ በእንጀራ ሲበላ በጣም ልዩ ነው እንደ ሁሌው ስሩ ሞክሩ ብሉ
    ቅመም አሰራር • የነጭ አዝሙድ እና የጥቍር አዝሙድ ... የነጭ አዝሙድና የጥቁር አዝሙድ አሰራር

ความคิดเห็น • 109

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ደህና መጣችሁ ወዳጆቼ ።አይታችሁ ከወደዳችሁት ላይክ ሳታረጉ እንዳትወጡ ።የነጭ ቅመሙን አዘገጃጀት ለምትፈልጉ
    th-cam.com/video/31K1AvVMujw/w-d-xo.html

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉዬ ተባረኪልኝ ስፈልገው ነበር እዴት እደሚዘጋጅ የነጭ ቅመሙን

    • @user-eq4gr2jp8p
      @user-eq4gr2jp8p 2 ปีที่แล้ว

      ላይክ ሳታረጉ እንድትወጡ ብትይንም ላይክ አድርገን ወጥተናል እኛ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +2

      @@user-eq4gr2jp8p የኔ ውድ ተባረኪልኝ ስልኬ እኮ ነው የሚያሳስተኝ አሁን አስተካከልኩ

    • @user-eq4gr2jp8p
      @user-eq4gr2jp8p 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Mellyspicetv አንቺም እጅሽ ይባረክ የኛ ባለሙያ

    • @tinasegirmay5260
      @tinasegirmay5260 2 ปีที่แล้ว

      ሽኮር

  • @rihanatube1557
    @rihanatube1557 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን በርቺ

  • @Kabbaatube
    @Kabbaatube ปีที่แล้ว

    Wow 👍bexam des yimel migib new ijish yibarek🙏👍🌹❤️❤️👍👍

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 2 ปีที่แล้ว +1

    የምር በርቺ አዳዲስ ሙያዉችን ነው ምታሳይን ተባረኪልን

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ለየት ያለ ድንች ወጥ

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 2 ปีที่แล้ว +1

    ባልቀምሰውም በማይት ብቻ ቆንጆ እንደሆነ ያስታውቃል አመስግናልው👏🏾😘

  • @meseasm9088
    @meseasm9088 2 ปีที่แล้ว

    Good job 👍

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣሽ ሜሉ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ በጣም ቆንጆ እና የሚያምር ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ውዴ ላይክ 550🥰👍👌

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @dggghhk6912
    @dggghhk6912 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ 🥰🥰🙏

  • @Ajibe2005
    @Ajibe2005 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you as always!

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +5

    ሜሉዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው 👍🏽👏🏽 የሰራሽውን ስትቀምሺ በጣም ነው የምታስጎመጂው::

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የኔ ቅመም ዋው ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው ያሚሚሚሚ እጆችሽ ይባረክ ሜሉዬ

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ባለሙየ👍👍

  • @susutube6227
    @susutube6227 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አሰራር ነው እኔ በቀዬ በጣም ስለምወድ እስኪ እሞክረዋለሁ መፈቅፈቁን ወድጄዋለሁ

  • @l.m9558
    @l.m9558 2 ปีที่แล้ว +1

    እህት! ግሩም የሆነና ለጤና ተስማሚ የሆነ የድንች አልጫ ነው የሰራሽው።
    እጆችሽ ይባረኩ።
    አድናቂሽ ነኝ።

  • @Toybe330
    @Toybe330 ปีที่แล้ว

    Gobaz nesh ስወድሽ 🥰🥰🥰በርቺ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 ปีที่แล้ว

    Thank you ሜሉሽ በጣም ቆንጆ ነው እሞክረዋለሁ ተባረኪልኝ ጎበዝ በርቺ 🙏❤️

  • @dagmawibelay3408
    @dagmawibelay3408 2 ปีที่แล้ว

    Grated potato like cheese? First time! I will check it out!

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ እኮ ነሽ ሜሉዬ

  • @fasisass5378
    @fasisass5378 2 ปีที่แล้ว

    Tks for sharing

  • @saraberha1955
    @saraberha1955 2 ปีที่แล้ว

    ውይ የምትገልጪበት ቃላት ሁሉ ለመሰራት ያጓጓል እጀሸ ይባረክ🙏

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 2 ปีที่แล้ว

    wow❤ ተባረኪ

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 2 ปีที่แล้ว

    ለልጆቼ ምሳ ዛሬ እሰራዋለሁ ሜልዬ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 ปีที่แล้ว

    thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሜሉዬ እውነትሽን ነው ሁላችንም ፆም ላይ ነን:: እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🏾

  • @peace3791
    @peace3791 2 ปีที่แล้ว

    ማማሩ እንኩዋን እንጃ::

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ሞክሬው በጣም ነው የወደድነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ 😘

  • @ruthbeyene2862
    @ruthbeyene2862 2 ปีที่แล้ว

    Be blessed my sister.
    You are very creative .

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว

    ሚሉዬ ተባረኪ ፆማችንን ሳናስበው አለቀ እስቲ ምን እንብላ ብለን ከመጨነቅ ጥሩ ዘዴ ነው

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውው

  • @user-iq4zq9qk7t
    @user-iq4zq9qk7t ปีที่แล้ว

    የኔ ሴት

  • @bisratsu4859
    @bisratsu4859 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ

  • @meazalegesse2534
    @meazalegesse2534 2 ปีที่แล้ว +1

    Melly Looks yum as always, i love your cooking, how about we add carrots?👍

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊ ሰላምሽ ብዝት ይበል።

  • @hannahaile8701
    @hannahaile8701 2 ปีที่แล้ว

    Mellye selam nash? Siaut yasgomejal .Ejesh yebarek.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ነኝ ሀንዬ አሜን

  • @user-ng9zh1wx2m
    @user-ng9zh1wx2m 2 ปีที่แล้ว

    wawwwwwww

  • @salemgemechu5891
    @salemgemechu5891 2 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌

  • @layenealem3043
    @layenealem3043 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 ปีที่แล้ว

    ሚሊዬ... በጣም.., ምርጥ... አስራር ነው
    ይሄን የስሩ እጆችሽ... ይባረኩ
    ፕሊስ... ስብስክራይብ... ላይክ... ሼር
    🙏🙏🙏❤️

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      ሀይሚዬ የኔ ውድ ተባረኪልኝ

    • @hiamanotzewedu9738
      @hiamanotzewedu9738 2 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv ..Meliye ..Amen
      You deserved 🙏🙏🙏❤️✝️

  • @magygebreyesus2715
    @magygebreyesus2715 2 ปีที่แล้ว

  • @AbrahamYayeh
    @AbrahamYayeh 2 ปีที่แล้ว

    ሃይ ሜሊ! ዝምብለሽ ኣሪፍ ባለሙያ ነሽ! እኔ ኣባትሽ ምግብ መስራት እወዳለሁና ያንቺ ኣሰራር እጅግ ተምችቶኛል። ጎበዝ ነሽ፤ በርቺ! መልካም ቀን! 🌹✌️🌹

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ አባት እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነኝ አሜን ሰላም ለሁላችንንንን እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ እውንት ንው ድንች እልጫ ንው ግን ደሞ መልኩንም ቀይሮ መስራት እንዳይስለች በጣም ጡሩ አማራጭ ንው በጣም ንው የሚያምርው ስርቶ

  • @mammeeshaw1292
    @mammeeshaw1292 2 ปีที่แล้ว

    Melly yen web Ameeeen Ameeeen

  • @mahderegebremariam8138
    @mahderegebremariam8138 2 ปีที่แล้ว

    👌👌👍👍🥰🥰👏👏

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 2 ปีที่แล้ว

    Kemem nesh eko

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ሚሊዬ ውዴ ምርጥ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እናመሰግናለን 👌🙏🙏❤️

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ሁላችንም ጾማችንን በየ ሀይማኖታችን ይቀበለን ተባረኪ

  • @merongetnet1586
    @merongetnet1586 2 ปีที่แล้ว

    Bravissima

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ሜሪዬ

  • @fasisass5378
    @fasisass5378 2 ปีที่แล้ว

    Pls put z garlic on finishing base including spice tks

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 2 ปีที่แล้ว

    እጅሸ ይባረክ❤👍

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 ปีที่แล้ว

    🙏የኔቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ደርባባየ 😍

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም አክባሪሽ ነኝ ትግስትዬ

  • @kochitohaielmariyam9454
    @kochitohaielmariyam9454 2 ปีที่แล้ว

    በጣም OK ሙያ አለች አንድ ነገረ ራሰትሻሀል ዘይት ጨምራሻሀል ዉይ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ! አዎ ጨምሬአለሁ

  • @tigistabera1005
    @tigistabera1005 2 ปีที่แล้ว +1

    Melly barch batem gobze laj nashe

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ ሜልዬ ካንቺ ፍቅር ይዞኛል ምነው እህቴ በሆንሽ ለማንኛውም ከትንሺ እህቴ ሙያ እየተማርኩ ነው ተባረኪ የኔ ማር፡፡

  • @le1785
    @le1785 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 2 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ አንድ ነገር ልበል እኔ ምግብ መስራት ደስ ይለኛል ግን አይጣፉጥልኝም ፦እና ምግብን በምንሠራበት ጊዜ እንዴት አቅምን እንጠቀማለን ?ብታሳይን እባክሽን ?

    • @dawitmareyam6598
      @dawitmareyam6598 2 ปีที่แล้ว

      ቅመማቅመም ለማለት ፈልጌ ነዉ ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ቅመማ ቅመም የሰራሁት ቪዲዮ አለ እሱን ግዜ ሲኖርሽ እይው ሜሪዬ ትወጂዋለሽ ለምሳሌ መከለሻ ለሶስ እና በርበሬ ላለው ወጥ እንደሚሆን ተናግሬአለው ሌሎቹንም እንደዛው

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሊ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው ረመዳንን ፆመው ከሚጠቀሙበት አለህ ያድርገን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ክቡር/ክብርት ። ኢንጂነር ሰላም እባላለሁ። መልካም ስራ እየሰሩ ነው። በርቱ። ከጎንዎ ነኝ። እኔም የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት የጀመርኳት አለች። እባክዎ ጎራ ብለው በደግነት ቤተሰብ በመሆን ድጋፎን ይግለፁልን? አክባሪዎ ነኝ። 11111111111

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው እሺ

  • @saday6114
    @saday6114 2 ปีที่แล้ว

    ሽንኩርት ቶሎ ነው የሚበስለው ለምንድነው በውሀ በዘይት የምናበስለው ስላልገባኝ ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ሰአዳ ቪዲዮው ላይ ምክንያቱን ተናግሬአለው ምናልባት አላየሽው ይሀናል

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 ปีที่แล้ว

    What s Up body? Ha 😃😃እርቦኝ ነበር በእውነቱ ምን እንብላ፡ እያልኩኝ ከሷ ጋር አንቺ ከች አልሽ። Thanks sister ❤️.

  • @qsdgdg6202
    @qsdgdg6202 2 ปีที่แล้ว

    ነጭ ቅመም ምንድነው ማለት የዳቦ ቅመም ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      ሊንኩን አስቀምጫለው የመጀመሪያው አስተያየት መስጫው ላይ ገብተሽ እይው ቀላል ነው

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun

  • @saronnahom6427
    @saronnahom6427 2 ปีที่แล้ว

    Anche ke dench weche atawekem ende

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ካሮትም አውቃለው ሳሮን 448 የተለያዩ ምግቦች ነው የሰራሁት ምናልባት አላየሻቸው ይሀናል

  • @fifi27502
    @fifi27502 2 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ አልጫ ያለ በርበሬ የሚሰራ ምግብ መሆኑን ፣ ወጥ ደግሞ ከበርበሬ የሚሰራ ምግብ መሆን ለዩነቱን እንወቅ እንጂ የአልጫ ወጥ እሰራለሁ አንበል። የድንች እልጫ ወይንም የድንች ወጥ እሰራለሁ እንበል ፣ እንዲሁም የስጋ ወጥ ወይንም የዶሮ ወጥ፣ የዶሮ አልጫ እንጂ ሌላ ቅጥል አያስፈልግም ።። ስራችሁን ግን አደንቃለሁ ብርቱ እህቶቼ።።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው ኩኪ ነገር ግን አንቺ በሀሳብሽ እርግጠኛ እንደሆንሽ ሁሉ እኔም በሀሳቤ እርግጠኛ ነኝ።ወጥ (ሶስ) ነው ቀይ ወጥ አልጫ ወጥ ጎመን ወጥ እያልን እንጠራቸዋለን ከዚህ ሀሳብ ውጪ የሚያስረዳ መዝገበ ቃላት ወይን በማስረጃ የተደገፈ መጽሀፍ ካለ ጠቁሚኝ አንብቤ እረዳለሁ ማስረጃው አሳማኝ ከሆነ ሀሳቤንም እቀይራለው

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 2 ปีที่แล้ว

    የድች አሮስቶ አይደለም የምትሰሪው ድንች ወጥ ስለሆነ Rosemary የሚያስፈልግ አይመስለኝም ለድንች ወጥ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ኤልሲ አንድ ምግብ ሰሪ የራሱን ጣእም ማውጣት እንደሚችል ታውቂያለሽ?

  • @gebeyalebu1644
    @gebeyalebu1644 2 ปีที่แล้ว +1

    When are u going to take that cross necklace out. For, it appears like it’s spoiling your cooking talent, IMO.