Thank you so much for sharing, አይሆንም አለ ጌታ ከሰማይ ቃል አወጣ ስለኔ this song is everything for me it has helped me pass through the hardest chapter of my life and I'm forever thankful for that ❤ May God continue to bless you ❣
This song is so powerful yidne, let God be our first thing over our emotion,toughts, comfort,everything! Let God lead u to the River of life my brother🙏
ውዱ ወንድማችን ይድነቃቸዉ በጣም ነዉ በመዝሙሮችህ የምባረከዉ this kind of songs only comes out of intimacy with our Lord Jesus Christ may He bless you richly,indeed very anioted.
Yidne, you're influenced by the love of Jesus Christ that all your songs talks about Jesus because of this I love you so much beloved brother in Christ . This is a song heavenly father will be glorified by His only beloved son Jesus Christ. Yidniye, spirit filled long live to you.
I Love you Brother Yednee, Stay There! its the Place that Matters to bring such Blessing. Go Higher, Much More is There. God Is Beautiful!!! i See that In You, Love You Dear.
Listening to this song all I wanted is just kneel down and praise Jesus name and pray in spirit. I believe when things of spirit is poured that is what happens in believers life. You are blessed Yidne! Please dwell in this spirit!
የልብ ምትን የሚጨምር፣ አይንን ያለዘግጅቷ በእንባ የሚሞላ፣ የንፍስን ጩኸት የሚያስተጋባ ድንቅ ዝማሬ። ""ኢየሱስ"" ተባረክ ወንድማችን ይድኔ
ተባረክልንንንን
ድምጽ መረዋ የተዋህዶ ልጆች እንወድሃለን ይህን ግሩም ድምጽ ለጌታ ለኢየሱስ የተጠቀምክ ምርጥ😍⛪🏥።
😆 እሽ😊
ወንድሜ አንድቀን ማለዳ የንተመዝሙር በውስጤ ፈሰሰ አይሆንም አለ ጌታ ከሰማይ ቃል አወጣ ስለኔ የሚለውን የተሰማኝ ደስታ ልነግርህ አልችልም ሙሉቀን ስዘምረው ዋልኩኝ ሌሊት ላይ በሐይለኛው ደም መፍሰስ አጋጠመኝ የ7ወር እርጉዝ ነበርኩኝ ሆስፒታል ገባው ግን ማለዳ ጌታ አይሆን ብሎ ተናግሮኛል እኔም አይሆንም እያልኩኝ በውስጤ ላለው ፅንስ መዝሙሩን አየከፈትኩ እያሰማሁት ዶክተሮች ትሞቻለሽ ልጁም ይሞታል ሲሉኝ ጌታ አለለኝም እያልኩኝ 70ቀናት በሆስፒታል ቆይቼ በሰላም ልጄን አቅፌወጣው የሚገርመው ሁሌም ዝማሬው ሐይሌን ያድሳል በውስጤ ልጄ ዝማሬውን ሲሰማ ይንቀሳቀስ ነበር ይድኔ ክብር አለው ከዚክብር አትውረድ ለምልምልኝ ለትውልድ ምሳሌ ያድርግህ ተባረክልኝ።❤❤❤❤❤❤❤❤
Geta Iyesus Yibarek. Enkuan geta kelelesh. Tebareki.
Thank you so much for sharing, አይሆንም አለ ጌታ ከሰማይ ቃል አወጣ ስለኔ this song is everything for me it has helped me pass through the hardest chapter of my life and I'm forever thankful for that ❤ May God continue to bless you ❣
ቸሊና አብራህ የዘመረች ቀን ዩቱብ ላይ አይቼ ተነክቼ ሳለቅስ ነበር ሳያት አላመንኩም ስትዘፍን እወዳት ነበር ጌታ ን አግኝታ እያለቀሰች ሳያት ጌታን አመሰገንኩ አሁን እሷንም ለምስጋና እኔንም ወደ ቤቱ የጠራኝ አምላክ ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏
ሰላም ለአንተ ይሁን ምስክርነትህን ከሰማሁ በሃላ መዝሙርህ በጣም ገባኝ:: ጌታ ይባርክህ
ለዓለም ቁርጥ ያለ መግለጫ ኢየሱስ ብቻውን ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤
Samiye big Amen to that 🙏
ምን አይነት በመንፈስ ቅዱስ መነካት መገለጥ ነው ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ይድኔ ዘመንህ ይባረክ ስፋልን❤️❤️🙏🙌🙌 ለምልም
ሁሉ ይደርሳል ከኢየሱስ ኋላ
ባይደርስም ግድ የለም ከኢየሱስ ኋላ ይድንዬ ፀጋ ይብዛህ አይንጠፍብህ❤
እነደ ትንቢት ነበረ ለኔ፣ ሳምንቱ ብቼንነት እየተሳመን ነበረ፣ ኣንደኣነዴ ግዜ ሶወች በዙራህእያሉ ብቼንነት ይሰማሃል፣ ጌታ በዚ ዝማሬ ኬኔጋር ምሆኑ እያስታወሰኝ፣ ተጽናኔለሁ። ተባረክ ወንድሜ
ምኑ ይወደዳል ሕይወቴ ያለ ኢየሱስ!
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ዋና እና ብቸኛው ኢየሱስ❤
እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ያንተ መዝሙር ግን ይለያል ጌታ ይባርክህ
ምንም ይደርሳል ካንተ ዋላ
ኢየሱስ ❤❤❤❤
Powerful name Jesus loves the name Jesus our brother god bless u
ኢየሱስ ሚለው ስም ምን ያህል ኃይል ያለው ስምነው የኔ ድንቅ ኢየሱስ ❤❤❤
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ብለህ/ብለሽ ምን አተረፍክ/አተረፍሽ???
💥መልሱ ኢየሱስን አተረፈኩ። ሽልማቴ ነህ የኔ ጌታ።”
“ የእግዚአብሔር (ያህዌ) ቃል እንዲህ ሲል በራእይ ወደ አብራም መጣ፤ “አብራም ሆይ፤ አትፍራ፤ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ታላቅ ዋጋህም እኔው ነኝ።”
- ዘፍጥረት 15፥1 (አዲሱ መ.ት)
Thank you for sharing this. ይሄ ቃል በጣም አፅናንቶኛል። ❤
ዋው ሁሉም ይደርሳል ካንተ ሗላ
ማንም ይደርሳል ካንተ ሗላ
ባይደርስም ግድ የለኝ ካንተሗላ ዋና ነገሬነህ 🥰 ሀሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
እግዚአብሔር ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ ውድ ወንድማችን ይድኔ ቀዳሚውን ኢየሱስን እንድናስቀድም የሚረዳ ዝማሬ ነው እኔን አንቅቶኛል በዕውነት ዘርህ ለምልም 🙏✝️👍
ይድኔ ዘመንህ ይባረክ አሁን ያለውን ዘመንም በሚመጣውም ዘመን ያመነውንም ያላመነውንም የሚነካ እርጅና የማያውቀው ትውልድን ሁሉ የሚያጽናና የምድርን ጠልተህ ጌታን እንድንናፍቅ የሚያግ የሁልጊዜ ፈውስ የሆነ ዝማሬ ዘመንህ የለመለመ ነው በነገር ሁሉ ተከናወን
የኔ ውድ እየሱስ አብ ያከበረው ስም እየሱስ GETA EYSUS YEBARIKH
የህ ልዩ መዝሙር keweta ጀምሮ evryday 3.4 times full album ን አሰመዋሎ እያንዳዱ መዝሙር የምይባርክ ኢየሱስን ውድድድድ ምናረግበት መዝሙር ነው 💞 ጌታ ይባረኽ ስለዝህ መዝሙር 🙏
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤
This song is so powerful yidne, let God be our first thing over our emotion,toughts, comfort,everything! Let God lead u to the River of life my brother🙏
Amneeee
Exactly
Gk
Thank you Adoni. Amen🙏. You are a huge blessing dear brother.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Omg i fall In love With this song i cant stope🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
#ሁሉ ይደርሳል ከአንተ ኋላ
#ማንም ይደርሳል ከአንተ ኋላ
#ምንም ይደርሳል ከአንተ ኋላ
#ባይድርስ ግድ የለኝ ከአንተ ኋላ....ኢየሱስ....!!
Yessssss ሁሉም ይደርሳል ካንተ ኋላ ባይደርስም ግድ የለኝ ሀሌሉያያያያያያያያ!!!!!!
ይድኔ እውነት አንተላይ ያለው መንፈስ ይለያል ነበስን ያድሳሉ ተባረክ እንዲሁ ስሙን እየጠራህ ከፍ እንዳልክ ዘመንህ ይለቅ❤❤❤❤❤
ያዳዬዬዬዬ የኔ ዓለም❤ ይድረሱልኝ ያልኳቸው ቅድሚያ ሰጥቼ የፈለኳቸው ሁሉ ቀርተው ቀድሞ የደረሰልኝ ኢየሱስ❤❤ ብቻ ነዉ። ሁሉ ከእርሱ ኋላ ሁሉ😭😭😭😭
አሜን
powerful l am 😢😢 l can walk with out JESUS any more
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ይድኔ በጣም እወድሀለሁ እንደቃሉ ስለምታ ዘምረኝ አመሰግናለሁ እየሱሴን የምሬን እንዳመልከው እረዳህኝ ተባረክ በእየሱስ ፊት ተባረክ
ውዱ ወንድማችን ይድነቃቸዉ በጣም ነዉ በመዝሙሮችህ የምባረከዉ this kind of songs only comes out of intimacy with our Lord Jesus Christ may He bless you richly,indeed very anioted.
የእምነት አቁዋም!!!
ሁሉ ይደርሳል ካንተ ሁዋላ
ማንም ይደርሳል ካንተ ሁዋላ
ምንም ይደርሳል ካንተ ሁዋላ
ባይደርስም ግድ የለኝ ካንተ ሁዋላ
ዋና ነገሬ ነህ እየሱስ
ውዱ ነገሬ እየሱስ
እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ!!!
0:52
ይሄን መዝሙር ስምቼ እንቅልፍ የለም በቃ ይድኔ ለምልም ስፋልን ብዛልን ተባረክ !
ኢየሱስ ውዱ ጌታችን ላንተ ምንከፍለው ከአክብሮት ውጪ የለንም
እናምልክሀለን🙏
ዋና ነገሬ እየሱስ ዉዱ ነገሬ እየሱስ አሜን ተባረኩ የጌታ ብሩካን የምሬን ነው ምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እየሱስ ❤❤❤
የኔ ውድ እየሱስ😊 አብ ያከበረው ስም እየሱስ wooooooooo God bless you brother ❤❤❤❤
ወንድሜ ይድንዬ ዝማሬዎችህ ለእኔ መድሀኒቶችና ፈዉሴ ናቸውና ተባረክ
ሁሉም ይደርሳል ካንተ ኋላ
ባይደርስም ግድ የለኝ ካንተ ኋላ
ይድኔ ተባረክ
Music composer Beki ትችላለህ.
ሁሁሁሁሁ ያድኑዬ ካተጋ ነው ጌታ ሰምቼው ሰምቼው ማቆም አልቻልኩም ጌታሆይ ስምህ ይባረክክክ❤❤❤
Yidne, you're influenced by the love of Jesus Christ that all your songs talks about Jesus because of this I love you so much beloved brother in Christ . This is a song heavenly father will be glorified by His only beloved son Jesus Christ. Yidniye, spirit filled long live to you.
,ዝማሬ መልአክት ያሰማህ በጣም እየተባረኩበት ነው ተባረል "የምሬን ነው ምወድህ እየሱሴ
ተባረክ ወንድማችን ይድነ እንወድሃለን ❤❤❤
ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ኢየሱስ ሁሉም ይደረሳል ከኢየሱስ ኃላ ዋና ነገር ነህ አንተ ይድኔ ልዩ ነህ በኢየሱስ ፍቅር የተማረክ
ጌታ እየሱስ ኣገልግሎት መዝሙር ይትባረክ 😘❤❤🙌🙏
ሙሉ አልበም እየሱስ በቃ መቆቆም አልቻልኩም ❤❤❤
ይድኔ ከጠዋት ጀምሮ ስጠብቅ ነብር ውስጥ ስላለው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስላስቀመጠው ፀጋ ነፍሴ ደስ ተሰኝቷል በመዝሙሮችህ ሁሉ ተፅናናው ሚገርም መዝሙር ረጋ ያሉ ናቸው ዋው እወድሃለሁ መዝሙሮችህን እየሰማው በመንፈስ ነበርኩ ጌታ ዘመንህን ፀጋህን ይባርክ ውይ ተባረክ•••••
To day is son day I'm going to church i Lessing this
በምንም የማይተካ ኢየሱስ ያለእሱ ሁሉ ባዶ አመሰግናለሁ ።የአባቴ ልጂ ይድኔ ፀጋ ይብዛልክ
ዋና ነገረ ኢየሱስ አንተ ብታ ነህ ኢየሱስ አሜንንን❤❤❤
የውልህ ይዱዬ ኢየሱስ ስትል ልቤ በፍቅር ሲቀልጥ ይሰማኛል ምን ልበልህ ይሄ ኢየሱስ አንተን አይጣ አንተም እሱን አትጣ
ኧረረረ ኦኦኦ ምን አይነት ዝማሬ ነዉ ኧረ ዘመንክ ብርክ ይበል!!!!!!!!!!!!!!!!
ይሄ መዝሙር ስሰማው እራሴን ኣገኘዋለው 😭❤️😭❤️ የምሬን ነዉ ምወድህ እየሱስ 😭❤️❤️❤️❤️
ሁሉም ይደርሳል ከአንተ ኋላላላላላላላ እየሱስ
ሀሌሉያ ሁሉ ይደርሳል ከአንተ በሁዋላ
ዋና ነገሬ ነህ አባ ኢየሱስ
ከኢየሱስ ፍቅር እንዲይዘን የተሰጠህን በረከት ነህ!
እግዚአብሔር ይባርክህ.. ሌላ ምን ይባላል?
ይድኔ፦ እግዚአብሔር ይባርክህ! ኢየሱስ፥ ኢየሱስ ፥ ኢየሱስ ብቻ . . .
The center of Christianity- EYESUS- you are blessed Yidne
አሜን አሜን አሜን አሜን እስይይይይ
የስ የሥሥ ♨♨♨♨♨💯💯💯💯☑🙏❤❤❤❤ታብርክልኝ ታብርክ ልብርክት ሁን 💞💞💞💞💞💞💞🙏
Wow yidne so beautiful so powerful god bless you so much
ሁሉ ይደርሳል ከእርሱ ኋላ ባይደርስም ግድ የለም ዋናችን ኢየሱስ this is powerful
God bless you yedne & Selna .we love you Jesus
ሰማይ ሚያስከፍት መዝሙር እወድሀለሁ ኢየሱስ
መኖሬን የወደድኩት አንተ ጋ
❤❤❤❤❤
ይድኔ የተወደድክ🙌🙌
አረ ኡኡኡኡኡ እየሱስስስስስ ሁሉ ነገሬ አንተ ነህህህህህ እወድሃለሁ እየሱስ 🙏🙏🙏ተባረክ ወንድሜ ድንቅ መዝሙር ሰምቼ አልጠግበውም 🥰🥰🥰
I Love you Brother Yednee, Stay There! its the Place that Matters to bring such Blessing. Go Higher, Much More is There. God Is Beautiful!!! i See that In You, Love You Dear.
ተባረክልኝ ይድኔ❤❤❤
❤❤ዋና ነገሬ ነህ እየሱሴ ውዱ ነገሬ ነህ እየሱሴ ተባረክልኝ ይድነቅዬ❤❤
እሱስ ሁሉ ይደርሳል ካንተ በሗላ አንተ ብቻ ቅደም ክበር የኔ ጌታእየሱስክርስቶስ🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️
What a song, spirit filled! ዋና ነገሬ ነህ ኢየሱስ!
ጌታ ይባርካችሁ እውነት ነው ጌታን የሚያክለው የለም ሁሉም ከርሱ በኋላ የሚከተል ነው ኢየሱስ ዋና ነው የእውነት የውስጥን የነፍስ ጬኸት የሚያስተጋባ በነፍስ እና ለነፍስ የሚታወጅ ድምፅ ነው ተባረኩ❤
Ere wwwwwwwwwwww I can’t stop listening this may God bless you
አንተ እኮ በረከታችን ነህ ይድኔ በቤቱ ቅር😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስዬ ዋና ነገሬ ነህ❤❤❤❤❤
ዋና ነገሬ ኢየሱስ
ኡፍፍፍፍፍ ኢየሱስ ከለ አንተ ምን አለኝ ዋናዬ ነህ ኢየሱሴ😢😢😢❤❤
ሁሉ ይደረሳል ከአንተ ኃላ 😭😭
ባይደርስም ግድ የለኝ…
Yidnye God bless you more 😇
Hulum yidersal kante huala eyesus... Be blessed forever yidne!
ኢየሱስ__ኢየሱስ powerful always!!
God bless you singer yiden!!
ኢየሱሰ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤
ዋና ነገረ ነህ አንተ
ውድ ነገረ ነህ ኢየሱስ🙌🙌
ኸረ ይድኔ መስማት ማቆም አልቻልኩም ኮ ወዮዮዮዮ የአመት ፓኬጄን ዘጋህልኝ የሚቀጥለው ዓመት ሌላ ፓኬጅ እንጠብቃለን 🔥😭💔😭💔😭💔😭💔
ግራ የገባት ነብስ ደግሞም ተስፋ የቆረጠች ነብስ ይህን ስትሰማ ከመመለስ ውጪ አማራጭ የላትም።
ኢየሱስ በዜማ ይጣፍጣል።
Uffffff ከሰማሁት ቀን ጀምሮ ልቤ ላይ የተተከለ
One of my favorite Gospel singer Edne , be blessed brother !
እየሱሰ እየሱስ እየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤
What a spirit filled song!
Total surrender to the one and only ’Jesus’🧎
More grace to you beloved Yidne.
ሁሉም ይደርሳል ከእየሱስ ኋላ።
ብርክ በልልኝ ይድኔ ተባረኩኝ
የልብ ምቴ ቆመ ብል ማጋነን አይሁንብኝ በጌታ ምን አይነት መዝሙር ነው😢😢😢😢ዘላለማቹ በጌታ ቤት ይለቅ💔👏
Definitely the result of God's grace and your commitment on it.
God bless you brother.
የኛ ዋና ኢየሱስ ❤🙏
አሜን ዋና ነገሬ 'ኢየሱስ' ተባረክ ይድንዬ የተባረክ ነህ::
ኤሄ መዝሙር አለመስማማት አልቻልኩም
ውይ ምን አይነት መዝሙር ነው
አሜንዋናችንጌታነው❤❤😂😂😂😂
Wodema Tebarki
Eyasuse yadenale
Geta semu yebirek ❤❤❤😢😢😢😢
Eyasuse
Eyasuse
ተባረክ ይድኔ❤❤❤
Listening to this song all I wanted is just kneel down and praise Jesus name and pray in spirit. I believe when things of spirit is poured that is what happens in believers life. You are blessed Yidne! Please dwell in this spirit!
Same here
Ante ye iyesus lij tebarek iwedihalo❤
ዘመንክ ይባርክ ❤
Yes, everything is after JESUS
ኢየሱስ (×97) 😭❤❤❤❤
Yidinye! tabrakilgn yemi wodi hulemi manfasc kidusn yemitas magn yegeat bariya
What a wonderful worship ❤❤❤ Yidne May God bless you even more!!!! Jesus is our number one priority !!Amen!
My Lovely Name JESUS Forever in my heart.
Bless you yidne bro, I'm eritrean we all love you❤