ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቅዱስ ይዘምር ድምፁ ዋው ገኒ መልካም በዓል
ገኒ ዳዊትን ሳምሊኝ በጣም ረጋ ያለ ኣስተዋይ ልጅ እግዚኣብሄር ያሳድገዉ❤❤❤❤🥰🥰🥰
ገኒዬ ከልጆችሽ መካከል ለየት ያለው ማን እንደሆነ ታውቅያለሽ "ዳዊት"😍😍 የተረጋጋ ነው።ያሳድግልሽ!!!
I agree
ውይ ደስ የምል ዉሎ 🥰🥰🥰
ደስ ትላላችሁ
ገኒዬ የኔውድ በጣም ታምራላችሁ ኩሪፍት ሪዞርት እናመሰግናለን ገኒና ልጆቿን ስለጋበዛቹ እኛም ወደሀገር ቤት ስንመጣ መጥተን እናዝናናለን መልካ ፋሲካ ውድ ኢትዮጵያን❤❤❤❤🙌🙌🙌👍👍
ስታምሩ በብዙ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጥሽ ገን ለመዳር ለመኳል ደሞ ያብቃሽ በጣም ነው የሚታምሩት የሚታስቀኑት እኔም ከስደት ገብቼ ልጆቼ መሀል ለመሆን ምኞቴ ነው መኪልትንና ቅዱስን ሳይ ልጆቼን ያየው ይመስለኛል ታድለሻል ፍቅራቹ ይብዛ
የኔ እልም ውልም እናቴ በልጆቻ ተከባ ስስቅ ማየት ነው ያደሞ ገኒዬ በአች ስለአየውት በጣም ደስ በሎኛል ውልም እደአች የእናቶቻችን ሳቅ ያሳየን አሜን 😘😘😘😘😘
ገንዬ እንደምን አለሽልኝ ለትንሣኤ ባአል በሠላም አደረሣቹሁ እወድሻለሁ ከነቤተሠቦችሽ ሐሠራተኛ ያለሽ ክብርብዙ የኢትዮጵያ ህዝብ ምሣሌነሽ
HAPPY EASTER
ገኒ በጣም እድለኛ ነሽ ፍጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ልጆቼ እኔንም እንዳንቺ ነው ሚሉኝ በተለይ ከቤት ወተሽ ዘና በይ የሚለው አባባላቸውን ስሰማ ሁሉም ጋር ነው አስባሉኝ
የኔ ልዩ ቅዱስ ድምፅህሲያምርርርርርርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ እምትሉ ቤተሰብ አበ አላህ እደዚህ እደሳቃችሁ ኑሩ ገኒየ እድሜሽን ያርዝመው የልጆችሽን ፍሬ ብዪ ❤❤❤ አሜን ብየ የወሎየ ዱአ ይደርሳል 😅😅😅
Yewent yanantse yilyal faxre kaquxer aygulchu selamchu bazeto yitrefe🙏🙏🙏🙏kibrulge
የሚገርመው መዝሙሩን እኔም በጣም ከልቤ ነው የምወደው።ከባድ የነበረውን ጊዜዬን አስታወሳቹኝ።እውነትም ቀኑ አልፎ ይኸው ይመስገን ዛሬ ደረስን።ስለሁሉ ፈጣሪ አምላክ ክብሩን ይውሰድ።
የሚያምር ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
ከአለም አንደኛ ብያችዋሎ መሸአላህ ተባረከላህ
ገኒ ስወድሽ እንካን አደረሳቹ ታምራላቹ ስራ ላይ ሆኔ ነው ያየዋቹ ግን ደስ አለን እግዚአብሔር ይተብቃቹ መልካሙን ሁሉ ለናንተ!
እንኩዋን አደረሳችሁ የምወዳቹ 🥰ዴቭ ስወደው ረጋ ያለ ነው 🥰ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ 🥰
Weyyyy Meskin tenesu lej gen kemer terbowal !! And he’s extremely restless 🤦🏽♀️!!! We love you geni happy holidays ♥️
አሜንንን አሜንን አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን ምርጥ ቤተሰብ እናንተም እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅዱስ በእዚህ ድምፅ ብትዘምር ❤️
ጥሩ ነበር
R😊:5 🎉>
ዳዊት ግን ከሁሉም ረጋ ያለ ነው የሚገርም ርጋታ ነው ያለው በተረፈ ሁላችሁም ታምራላችሁ ሁሌየ ደስተኛ ሁኑ
Very,very happy families❤❤❤
እንኳን አደረሳቹ❤❤❤ገኒ እንደኔ ብና ወዳድ ነሽ መሰል😂😂😂😂ብና ብና ይሉሻል።የገለፁሽ መንገድ እኛም እንድናቅሽ ሆነሻል ።ባቢዬ ፍቅርሽን ልብሽን😢😢😢።ጋሽ ሙሉጌታንም አንድ ቀን ግለፁት
የኔ ልዩ ቅዱስ ድምፅህ ሲያምርርርርርርርርር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Dawit Betam des telaleh you looks like your father ❤
Enem Dawiten sewedew
የኢትዮጵያ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሳቹ💖
ዋዉ በጣም ደስ ይለል ተድለቹ
ማርያምን እዲት እደምታምሩ 💕💕💕💕love You 😘😘😘😘
እዴት እደምታምሩ ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤
እንኳን አደረሰችሁ ሰታምሩ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
my favorite famliy happy Esater 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤💛💚
ስታምሩ ……….ስታስቀኑ...
እንኳን አደረሳቹሁ ገኒ ጋሽ ሙልጌታን አይተነው አናውቅም የት ሄደው ነው
እድሜና ጤና ጤና ይስጥሽ ገጊ ባለቤትሽ ግን ቢኖረ ይበልጥ ያምረ ነበረ❤❤❤❤
የመጨረሻውን ስወደው. ፈልፈላውን
WOWO hukani basalmii baxena malachiBetasabooche hukani hadsachuuHukani hadsan baxamii wadaloo izaberiiHixachu tabrakuu🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ገኒ እንኳን አደረሳቹሁ ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ እናት
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
እንኳን አደረሳችው መልካም በዓል
ባቢየ የኔ ውድ ልጅን ልጅን ትመስለኝአለህ❤❤❤❤
እኳን አብሮ አደረሰን እደኔ ይሀንን ቤተሰብ ማነው እደኔ የሚወድቸው በጣም ነው የምወዳችሁ ውድች❤❤❤❤❤❤
ዋዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤በጣም ደስትላላቹህ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ🎉🎉🎉🎉🎉
ምንኛ መታደል ነው ወልዶ ከልጆቹ ጋ ጎደኛ መሆን
❤
በጣም❤❤
በጣም ወላሂ
Abatachehuse ytali😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
እንኳን ለብርሃነ ትንሳሄሁ በሰላም አደረሳቹ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ የእግዝያብሔር ፍቅር ይብዛላቹ እወዳችዋለሁ 💚💛❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ+❤❤🥰🥰🥰
Betam azenagn neber kedus betam yawkeshal melkam behal yegene beteseboch
Meklit tsegursh adege eko mn gud new
Kiduse bezi dimsi mezemur awuta wendem egezabiher amesginbete
ገኒ ከልጆችሽ ጋር ደስ ስትሉ እርሚና እድሚ ይስጥሽ ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤
ባቢ ቀልቃላ ነው ሊሎች ጥሩናቸው ዳውት በጣም ጥሩ ልጅ ነው
Woy stamiru betam new yemwodachuh ayleyachuh melkam bal❤
Betam yemwedehu family enkan aderesachu
እዴት እደምታምሩ gen mnew bet atakebrum ende? bealun
I love it this family
እንኳን አደረሳችሁ መልካም ባአል ይሁንላችሁ ፍቅር ቤተሰቦች❤❤❤❤❤
Betam betam yemewedede betesb new bmejmerya manem ጤነኛ ሰው ለወደፊቴ መመስረት ምፈልገው ብሎ የሚመኘው መዋደድ መከባበር ግልፅነት በአጠቃላይ ye family time ብቻ እንዴት እደምናገረው አላውቅም ቀን በቀን ነው የማየው ትምህርት ቤቴ ናቹ አንድ ቀን ደግሞ በአካል ገኒ ጋር ስለ ሂወት ብትመክረኝ ደስ ይለኛል
❤❤❤❤❤❤❤sewadhu tabrku
Dawit Miskin New & Smart.👌
I love This Family 💕💕💕💕
አገር እኮ አለን አይ ሀገር ዝም ነው አይ ህዝብ ህዝብ አለን አሜን 💚💛❤️🙏😭😭😭😭😭ግን መሪ ቆራጥ መሪ ሀገርን ህዝብን አንድ አርጎ ( በህግ በደንበኛ ህግ የሚመራ ቆራጥ ራስወዳድ ያልሆነ ለአንድ ብቻ ያልወገነ መሪ ሳይሆን 👌) ሀገርና , ባንዲራመለያችን , ህዝብ የሚል ታላቅ መሪ መች እናገኝ ይሆን አፍሪካ ጠቅላላ መች ታገኝ ይሆን? እንጸልይ ቆንጆ ሀገር , አየር, መሬታችን ውብ ሀገር ምድር ስጥቶን ነበር ጸልዩ💚💛❤️🙏የሚመራ
Hard working can be physical as well, but if you are strong means spiritual and emotional and psychological well-being.
Enkuwan aderesachu yene wdoche
እንኳን አደረሳችሁ ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ❤❤❤❤🙏🙏🙏
bemejemeriya enkuwan abero aderesen aderesachu betame new yemewedachu yemakeberachu geni edelegna neshe yetebareku lejoche alushe enesum edelegna nachew anchin yemesele enate ena abatachew selalachulachew ande negere betam yasedenekegne mulu tesefa alegne legocheshe arife derega endemideresu gen asebeletekendatelugne yaw yemewedew behari selayehubet ye dayit eregataw lemegeletse kalate yelegnem betam yemigerem bezalay mehure endehon yasetawekale egeziabehere teleke derega yadereseke hulachunem yenatena yabatachu kurate yaregachu melekam beale
Dawit betam new yemwedew
ወይኔ ሰታምሩ❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ የገኒዬ ቤተስቦች መልካም በአል በጣም ታምራላችሁ 😘😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷ሰላም ለኢትዬጽያን
ገንየ እንዴት እንደታደልሽ
ደስስስስ ትላላችሁ ።❤ ግን መዝሙር የዘርፌ ነው እሷ ደግሞ ከቤተክርስቲያን ወጥታለች የተወገዘ መዝሙር ማዳማጥ አይገባንም
Metadel nw ke ljoch gar ende medesaset wow ahunem degmo yebarkesch
Setameru, like alemareg, nefugenet new
በጣም ደስ ትላለችሁ
እንኳን አደረሳችሁ ውዶች
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በመልካም በዓል ያመት ሰዉ ይበለን አሜን 🙏🙏🙏
Dawit endet adege. Kerjim gize behwla ayewhihu. Minew TG tefach? Melkam beal
ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳችሁ
Yene maroch emwedachu ❤️♥️♥️♥️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ❤🙏
መልካም በአል ይሁንላችሁ ምርጦችዬ
Geniye lelijochish sil shi amet yanursh eyalekesku new yayehut aderawn amlake lijochoshn yiteytebkish
በአለም ላይ የምትኙ ክሪስታን ወገኑቸ እንክዋን አደረሳቺሁ ሙስሊም ነኝ ግን ደስታቺሁ ደስታቺን ነዉ 🥰🥰🥰 ቅዱስ እኮ ድምቀታቺሁ ነዉ ወላሂ ❤
ወረኛ
@@አሚዩቱብ-ዐ9ኰ ጥፊ ከዝህ
አስመሳይ ነሽ ልበል
@@ነኝኮመንትአንባቢ ተገልበጭ
አሥመሳይ😏
እንኳን ለብርሃነትንሳኢው በስላም ይአድርስን❤❤
አይ እነትኮ❤❤❤❤
ምርጥ ቤተሰብብብ❤መልካም በአልልልል❤
Demirig lidemireshe
@@yosufjed3713 እሽ
ሰወዳችሁ 🥰🥰👌
ዋውውውውውው🎉
እንኳን፣አደረሳችሁ፣የገኒ፣ቤተሰቦች፣መልካም፣በአል፣ሀገራችንን፣ኢትዮጵያን፣ሰላም፣ያድርግልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
meklit how old arwe you
ቅዱስ ዝማሪ ይሁን የምትሉ
ቅዱስ ዘማሬ ብትሆን❤
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 የኔ ወድቹአይ ቆዱስ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አይለያቹ አምላክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Deva 😎cool
ባቢ ፍቅርሽ ልብሽን እወደዋለዉ አላለም 😔
Betam tamralachew ❤❤❤
በጣም የምወዳቹ እንኳን አደረሳቹ በአሉን የሰላም የፍቅር ያንድነት ያድርግልን መልካም በአል ❤❤❤❤😍
ቅዱስ ይዘምር ድምፁ ዋው ገኒ መልካም በዓል
ገኒ ዳዊትን ሳምሊኝ በጣም ረጋ ያለ ኣስተዋይ ልጅ እግዚኣብሄር ያሳድገዉ❤❤❤❤🥰🥰🥰
ገኒዬ ከልጆችሽ መካከል ለየት ያለው ማን እንደሆነ ታውቅያለሽ "ዳዊት"😍😍 የተረጋጋ ነው።ያሳድግልሽ!!!
I agree
ውይ ደስ የምል ዉሎ 🥰🥰🥰
ደስ ትላላችሁ
ገኒዬ የኔውድ በጣም ታምራላችሁ ኩሪፍት ሪዞርት እናመሰግናለን ገኒና ልጆቿን ስለጋበዛቹ እኛም ወደሀገር ቤት ስንመጣ መጥተን እናዝናናለን መልካ ፋሲካ ውድ ኢትዮጵያን❤❤❤❤🙌🙌🙌👍👍
ስታምሩ በብዙ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጥሽ ገን ለመዳር ለመኳል ደሞ ያብቃሽ በጣም ነው የሚታምሩት የሚታስቀኑት እኔም ከስደት ገብቼ ልጆቼ መሀል ለመሆን ምኞቴ ነው መኪልትንና ቅዱስን ሳይ ልጆቼን ያየው ይመስለኛል ታድለሻል ፍቅራቹ ይብዛ
የኔ እልም ውልም እናቴ በልጆቻ ተከባ ስስቅ ማየት ነው ያደሞ ገኒዬ በአች ስለአየውት በጣም ደስ በሎኛል ውልም እደአች የእናቶቻችን ሳቅ ያሳየን አሜን 😘😘😘😘😘
ገንዬ እንደምን አለሽልኝ ለትንሣኤ ባአል በሠላም አደረሣቹሁ እወድሻለሁ ከነቤተሠቦችሽ ሐሠራተኛ ያለሽ ክብርብዙ የኢትዮጵያ ህዝብ ምሣሌነሽ
HAPPY EASTER
ገኒ በጣም እድለኛ ነሽ ፍጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ልጆቼ እኔንም እንዳንቺ ነው ሚሉኝ በተለይ ከቤት ወተሽ ዘና በይ የሚለው አባባላቸውን ስሰማ ሁሉም ጋር ነው አስባሉኝ
የኔ ልዩ ቅዱስ ድምፅህሲያምርርርርርርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ እምትሉ ቤተሰብ አበ አላህ እደዚህ እደሳቃችሁ ኑሩ ገኒየ እድሜሽን ያርዝመው የልጆችሽን ፍሬ ብዪ ❤❤❤ አሜን ብየ የወሎየ ዱአ ይደርሳል 😅😅😅
Yewent yanantse yilyal faxre kaquxer aygulchu selamchu bazeto yitrefe🙏🙏🙏🙏kibrulge
የሚገርመው መዝሙሩን እኔም በጣም ከልቤ ነው የምወደው።ከባድ የነበረውን ጊዜዬን አስታወሳቹኝ።እውነትም ቀኑ አልፎ ይኸው ይመስገን ዛሬ ደረስን።ስለሁሉ ፈጣሪ አምላክ ክብሩን ይውሰድ።
የሚያምር ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
ከአለም አንደኛ ብያችዋሎ መሸአላህ ተባረከላህ
ገኒ ስወድሽ እንካን አደረሳቹ ታምራላቹ ስራ ላይ ሆኔ ነው ያየዋቹ ግን ደስ አለን እግዚአብሔር ይተብቃቹ መልካሙን ሁሉ ለናንተ!
እንኩዋን አደረሳችሁ የምወዳቹ 🥰ዴቭ ስወደው ረጋ ያለ ነው 🥰ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ 🥰
Weyyyy Meskin tenesu lej gen kemer terbowal !! And he’s extremely restless 🤦🏽♀️!!! We love you geni happy holidays ♥️
አሜንንን አሜንን አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን ምርጥ ቤተሰብ እናንተም እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅዱስ በእዚህ ድምፅ ብትዘምር ❤️
ጥሩ ነበር
R😊:5 🎉
>
R😊:5 🎉
>
ዳዊት ግን ከሁሉም ረጋ ያለ ነው የሚገርም ርጋታ ነው ያለው በተረፈ ሁላችሁም ታምራላችሁ ሁሌየ ደስተኛ ሁኑ
Very,very happy families❤❤❤
እንኳን አደረሳቹ❤❤❤
ገኒ እንደኔ ብና ወዳድ ነሽ መሰል😂😂😂😂ብና ብና ይሉሻል።የገለፁሽ መንገድ እኛም እንድናቅሽ ሆነሻል ።ባቢዬ ፍቅርሽን ልብሽን😢😢😢።ጋሽ ሙሉጌታንም አንድ ቀን ግለፁት
የኔ ልዩ ቅዱስ ድምፅህ ሲያምርርርርርርርርር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Dawit Betam des telaleh you looks like your father ❤
Enem Dawiten sewedew
የኢትዮጵያ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሳቹ💖
ዋዉ በጣም ደስ ይለል ተድለቹ
ማርያምን እዲት እደምታምሩ 💕💕💕💕love You 😘😘😘😘
እዴት እደምታምሩ ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤
እንኳን አደረሰችሁ ሰታምሩ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
my favorite famliy happy Esater 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤💛💚
ስታምሩ ……….ስታስቀኑ...
እንኳን አደረሳቹሁ ገኒ ጋሽ ሙልጌታን አይተነው አናውቅም የት ሄደው ነው
እድሜና ጤና ጤና ይስጥሽ ገጊ ባለቤትሽ ግን ቢኖረ ይበልጥ ያምረ ነበረ❤❤❤❤
የመጨረሻውን ስወደው. ፈልፈላውን
WOWO hukani basalmii baxena malachi
Betasabooche hukani hadsachuu
Hukani hadsan baxamii wadaloo izaberii
Hixachu tabrakuu🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️