የሄኖክ ድንቁ እና ሶሊያና የእርቅ ጉዳይ/ha ena le media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • #ebstv #sundayebs #surprisingproposed #Donkeytube #SeifuOnebs #nahomrecords #Inc #ELLARecords #EthioForum #fetadaily #News #asfawmeshesha death #KomtoTube #marakiweg #DereNews #fetadaily #anchor #anchorethiopia #eyohaentertainment #MedaneTube #abelbirhanu #zehabesha12 #shegerinfo #Liyu002KIdus #NardosYauneyRoyalTube#zenajokers #SamuelMengistuKENORKUTPODCAST#bossmen #YezemaMedia #Shenoda3Tube #Daggi'sLifeclass #MERIPODCAST #kanatelevision #minewshewa #admasmusic #RichManMiko #ethioinfo

ความคิดเห็น • 28

  • @zewdneshsinke5312
    @zewdneshsinke5312 4 หลายเดือนก่อน +7

    እቺ ልጅ በጣም ደስ የምትለኝና የምታሳዝነኝ ልጅ ነች። የቤተሰብ ፀብ ከባድ ነው። በተለይ አንዳንድ ቤተሰብ ውስጥ እሄ አጎት አክስት የሚባሉ ጣጣዎች የሚፈጥሩት negative ተጽኖ ከባድ ነው የናቴ ቤተሰብ የሆኑት ሲኸዱም ሲጠሉም በአድማ ነውና ያቺ እጇን ቆርጣ ብታበላቸው እንኳን አመመኝ የማትል መልካም እናቴን ስናጣት ሲበድሉን ስለእናታችን ብለው እንኳን አይራሩም ነበር። እግዚአብሔር ይመስገን ኑሯችን መልካም ነው ትልልቆች ሆነናል ዛሬ ላይ እንደድሮአችን እንሁን ብለው በር አንኳክተውብናል ይቅር ብንላቸውም ገሎ ማዳን የለምና እዛው በጠበላቹ ብለን የራሳችንን ኑሮ እንኖራለን። ሶሊያና እናትሽኮ ክፋታቸው ስለገባት መሰለኝ አልጋ ላይ ሆና ልበሺ ዘንጪ ራስሽን ጠብቂ ራስሽን ጠብቂ ጎበዝ ሁኚ እያለች የመከረችሽ ትዝ ይበልሽ እማ። ታዲያ ለምን እያለቀስሽ ደስ ይበላቸው ጠንከር በይ ደሞ ብልህ ሴት መሆን አለብሽ ይገባኛል ብለሽ የምታምኝውን ነገር በህግ መብትሽን ማስከበር ነው። አንቺ ገና ልጅ ነሽ ብዙ ሰርተሽ የምትለወጪ ነሽ። አይዞሽ አይክፋሽ እግዚአብሔርን ደሞ የህይወትሽ ዋና አድርገሽ ያዥው ያጽናናሻል ያበረታሻል ውስጥሽን ሙሉ ያረገውና ዛሬ ላይ የሚበጠብጡሽን እመኚኝ ትረሽያቸዋለሽ። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይታደግሽ እሄም አልፎ ለብዙዎች በረከት ሁኚ።

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ቆንጆ ልጅ ነሽ❤❤❤❤

  • @yetsedayharegewoin742
    @yetsedayharegewoin742 4 หลายเดือนก่อน +7

    ስለእርቅ ጉዳይ የሚል ርዕስ ሰጥታችሁ ስለጥል ማውራት ምን የሚሏችሁ ዩቲዩበሮች ናችሁ ደባሪዎች

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 4 หลายเดือนก่อน

      የሚገርሙ ናቸው የሚያወጡት እርእስት ሌላ የሚታየው ሌላ ያሳዝናሉ ብራቸውን መስብስቢያ ነው

  • @Alemwerqi_melles19
    @Alemwerqi_melles19 4 หลายเดือนก่อน

    Soli please don’t cry you are very hero and strong person don’t cry please 🙏 stop mom

  • @AminaHassen-lq2uo
    @AminaHassen-lq2uo 2 หลายเดือนก่อน

    Soliye endet endemwedish please keep your mind.

  • @yavi7181
    @yavi7181 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሄኖክ የምትባል ሰው በምን አይነት ቅመም ተፈጥረህ ነው ገንዘብ ወዳድ የሆንከው ፈጣሪ መጨረሻህን ምን ያደርገው ይሆን

  • @Milliblackcreativities-pi1ms
    @Milliblackcreativities-pi1ms 4 หลายเดือนก่อน +1

    የጅል ቤተሰብ ስቶሪ 😂

  • @meridannie
    @meridannie 4 หลายเดือนก่อน

    Henok diku eko nebsa bala bayew when ye Ethiopia hizb yewkal

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቤተሰብ ያለዉ ሰዉ የሰዉን ቤተሰብ ሚድያላያ ማዉጣት ያዉም በዉሸት የርቅ ጉዳይ ብላችሁ የፀብ የምታለቅስበትን ሸር ማረጉ ደደብ ነሽ ከገባሽ ጅል

  • @worqiteworkicho8747
    @worqiteworkicho8747 4 หลายเดือนก่อน +3

    Fake information

  • @educate-t1
    @educate-t1 5 หลายเดือนก่อน +1

    What's wrong with her. Using her mother for social media.

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 6 หลายเดือนก่อน +9

    እንደው social media ላይ ሁሉን ነገር ማውራት ፋሽን ሆነ 🤷🏿‍♀️ i don’t know why 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 4 หลายเดือนก่อน +2

    This guy is bullish! With no knowledge!

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s 4 หลายเดือนก่อน +1

    በእናታችሁ ሞት ሳትበረቱ ውስጥ ብትነጋገሩ እና ብትፈቱስ ? ብር ጠፊ ነው 😭😭😭...

  • @RamaShirfe
    @RamaShirfe 4 หลายเดือนก่อน +4

    Wawww setameruuuuuu

  • @belayneshbiwota3164
    @belayneshbiwota3164 4 หลายเดือนก่อน +1

    Soliana ere teyi debek bileshi nuri social midia tifi wa tinish senbichi yesewu ayin metifo newu

  • @yeshiasnake6012
    @yeshiasnake6012 4 หลายเดือนก่อน +5

    ደባሪዎች ለህዝብ ሚስጥራችሁን ስታወጡ አታፍሩም ችግራችሁን እዛው ፍቱ ገንዘብ ነው የሚያባላችሁ

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሶልያና እግዚአብሔር እደምታምኝ ደጋግመሽ ትናገሪአለሽ በዚህ በኩል ጦርነት ላይ ነሽ ተይውና ወደአምላክሽ ቤት ግቢ ስልፍ የሱ ነው ለምን ገረመሽ ካንቺ በፌት ለናትሽ ወድሙአ ነው እሱ ካልከበደው ለቁንጅና አትገረሚ የማታ ማታ ሁሉም አፈር ነው ተይ ተይ ጦርነት አሽናፊ የለውም ያለሽን ያጠፋል ባለሽ ተደስቺ የነገውን የሚአቅ የለምና Peace❤😂

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yene wed alllha tigisetun yesetesh ayizosh❤❤❤❤

  • @AyutiBayisa
    @AyutiBayisa 4 หลายเดือนก่อน

    Yane wdee ye ente mote kabade new it,s so so painful geta bertatun yisteshi

  • @HelenaseafaBaye-pe3nh
    @HelenaseafaBaye-pe3nh 4 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እማይዬ አይክፋሽ ያልፋል

  • @AddisalemHailu-x6k
    @AddisalemHailu-x6k 4 หลายเดือนก่อน

    Aythosh soliyi Kurt enatshn new ymtmesyw atkefi

  • @sonsuntube9093
    @sonsuntube9093 4 หลายเดือนก่อน

    don,t upset soli

  • @MeskeremBekele-jc4vs
    @MeskeremBekele-jc4vs 3 หลายเดือนก่อน

    Mininaa mini nachew kehenikii

  • @wed6309
    @wed6309 4 หลายเดือนก่อน

    Weragia alubaleta mawerat ayekebdem

  • @Abaymashin
    @Abaymashin 5 หลายเดือนก่อน +2

    አፈር