ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ኢትዮጵያዊው ኤልቪስ በድንገት አጣነው! Ethiopia | EthioInfo | Meseret Bezu | Alemayehu Eshete.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.ย. 2021
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo #MeseretBezu

ความคิดเห็น • 486

  • @rayabisoberi
    @rayabisoberi 2 ปีที่แล้ว +32

    አባታችንን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያድርገው 😭

  • @Gunner77
    @Gunner77 2 ปีที่แล้ว +30

    ከኣስመራ ሃዘናችን እንገልጻለን ኢትዮጵያውያኖች ጽናቱ ይስጣችሁ ። በጣም ያማል ኣለማየሁ እሸቴ ነብስህ ይማር ።

    • @aminuae6569
      @aminuae6569 2 ปีที่แล้ว +3

      ነብስ ይማር

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +5

      እናመስግናለን ኤርትራውያን ወገኖቻችን🇪🇹🇪🇷❤️

    • @user-ob9lf8jx5v
      @user-ob9lf8jx5v 2 ปีที่แล้ว +2

      እናመሰግናለን የአስመራው ወንድማችን🙏🙏

    • @seblea2090
      @seblea2090 2 ปีที่แล้ว +1

      😍😍😍🙏🙏

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 2 ปีที่แล้ว +31

    ሁሌም ስለፍቅር:ሁሌም ስለአንድነት: ሁሌም ስለኢትዮጵያዊነት በሥራው ሰብኮና ኢትዮጵያዊነትን ኖሮ ማለፍ ትልቅ ዕድል ነው💚💛❤ ነፍስህን ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን ለቤተሰቦቹና ለወዳጆቹ በሙሉ መጽናናትን ይስጥልን 🙏💚💛❤

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ነው ያዘንኩት አሌክስ ነፍስህን ይማረው ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ለመላው ቤተሰቦችህ መፅናናትን እመኛለው

  • @eugfdgdgdhfffhdh4643
    @eugfdgdgdhfffhdh4643 2 ปีที่แล้ว +22

    እውነት በጣም ትልቅ ሰው አጣን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በደጋጎች ተርታ ታሳርፍልን ነፍስ ይማር

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 2 ปีที่แล้ว

      የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት😘❤❤❤

    • @tsionemariam1121
      @tsionemariam1121 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ዜና ለማዳመጥ እና ለመስማት
      ከፈለጋቸሂሁ ኢትዮ ኢነፎ ላይ ጎራ ይበሉ በቃ ሁሉም ነገር እውነት ነው ሌሎች ውሸት ቅመማቅም ይጨምራሉ my first

  • @liyatliyat8072
    @liyatliyat8072 2 ปีที่แล้ว +15

    የሆነ ኢንተርቪውን አይቼ ነበር በሒወቱ የማይቆጨውን ስራ ሰርቶ ያለፈ ድንቅ አርቲስት ነው አረአያ የሆነ ለታናናሾቹ ሙዚቃዎቹ አስተማሪ መካሪ እና የሚያዝናና ከአንድ ሴት እረግቶ የወለዳቸውን ልጆቹን ለቁም ነገር ያበቃ የኢትዮጲያ እንቁ ልጅ ነበር ጋሽ አለማየሁ ጌታ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት🙏🙏🙏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 ปีที่แล้ว +12

    ለንስሐ ሞት ይብቃን አቤት ለዚህች አጭር ጊዜ እርስበእርስ እንዲህ እንዳለነው ሁነናል 😭😭
    ነፍሰዎትን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን👏

    • @haymi410
      @haymi410 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን🙏😭😭😭😭

  • @zenashdesalgn7128
    @zenashdesalgn7128 2 ปีที่แล้ว +15

    ነብስ ይማር አንጋፋ እርቲስቶቻችን አለቁ ያሉትን ፈጣሪ ይጠብቃቸው

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 2 ปีที่แล้ว

    ነፍስህን በገነት የኑርልን ጋሽ አለማየሁ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +11

    ተማር ልጄ የብዙዎች አባቶች ምኞት ነው በአለማየሁ ድምጽ ሲዘፈን ደግሞ ልዩ ነበር ነብስህ በገነት ትረፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥲🥲🥲🥲

  • @SamsungSamsung-xp4kb
    @SamsungSamsung-xp4kb 2 ปีที่แล้ว +4

    ነብስ ይማር ይሳዝናል እግዚአብሔር በእፀደ ገነት ያኑርልን ልዑል እግዚአብሔር መፅናናትን ይሰጥልን

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብስ ይማር አለማየው እሽቴ የኢትዩጽያ እንቁ በእውነት ለቤተስቦቹም መፅናናትን ይስጣቸው !!!

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ይማር ለዘመድ ወድጆቹ መጽናናትን እመኛለሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽😘😘👍🏽

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ ቅዱስ ነፍሱን ይማር ለመላው ቤተሰቦችና ወዳጅ ዘመዶች መጽናናትን ይስጥልን

  • @user-yz6yd1hz9c
    @user-yz6yd1hz9c 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር የወደደውን አድረገ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ኖሮ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ማረፍ ትልቅ እድል ነው ከቃል በላይ በተግባር ኢትዮጵያዊ ሆኖ በማለፉ ትልቅ ጀግንነት ነው ነፍስ ይማር

  • @semharhaile2549
    @semharhaile2549 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል ሚስኪን ነብሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን🙏😭

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ዳግም ሲመጣ በገነት ያሳርፍህ
    ለባለቤትህና ለቤተሰቦቿ ለመላው አድናቂው መፅናናትን ይስጥልኝ በጣም ያሳዝናል

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 2 ปีที่แล้ว

    ተወዳጁ ክቡር አለማየሁ እሸቴ ነፍስህን በገነት ያኑረው!!!!

  • @ESU05
    @ESU05 2 ปีที่แล้ว +4

    ነፍስ ይማር። እግዚአብሔር አምላክ ለመላው ቤተሰብ መፅናናት ይስጥ😢

  • @kidyadad
    @kidyadad 2 ปีที่แล้ว +1

    ባንድ ወቅት በጠና ታምሜ አንተን መሳዬ አባቴ የፃድቃኔዋ ማርያም ይዞኝ ሄዶ ነበር እና አንድ ሰውዬ ወደ አባቴ በሩጫ መጣና አለማየሁ እሸቴ እንዴት ኖት ስላገኛሆት ደስ ብሎኛል ስለው አባዬ በጣም ዝምተኛ ስለሆነ ወደ እኔ ዞሮ ፈገገግ አለ እኔም አባቴም ፈገግ አልን አባትዬ ብዙ ሰው አለማየሁ እሸቴ ነህ ነው የሚለው ነብሱን ይማረውና የኔን ልዬ አባቴንንንንንን በህይወቴ ሁሌም አባትዬን ከ አለማየሁ እሸቴ ጋር አገነናኘኛቸዋለሁ እና በመመሳሰላቸው ይገረማሉ ስል አባትየዬ በድንገት አመለጠኝ አሁንም አባቴን መሳዩን አጣሁት ነፍስህን በገነት ያኑርልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-cl7wq3sr2g
    @user-cl7wq3sr2g 2 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰቡ መጽናናትን ይስጥልን።

  • @user-dz1zc3hj3h
    @user-dz1zc3hj3h 2 ปีที่แล้ว +7

    ነብስ ይማር 🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤

  • @ajabeethiopya4791
    @ajabeethiopya4791 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ነብስ በአፀደ ገነት ያኑር 😥😥

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ሲያሳዝን የኔናት ነፈስሕን በገነት ያኑርልን

  • @caaisha7221
    @caaisha7221 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍሰህን። ይማርልን። በአፀደገነት። ያሁርልን። ለቤተሰቦቻቸው። መፅናናትን። ይሰጥልን

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ የእውነት ልብ አስደንጋጭ ነው ዜናው እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን አርቲስት አለማየሁ እሸቴ መልካም እረፍት ይሁንልህ እንወድሀለን ጋሼ

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 2 ปีที่แล้ว +15

    May God rest his soul in internal peace. We just lost them one by one. The Golden generation stars.

    • @gravitymobile8548
      @gravitymobile8548 2 ปีที่แล้ว

      Nfse yemre

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 2 ปีที่แล้ว +1

      Rest in peace

    • @mimit-h2418
      @mimit-h2418 2 ปีที่แล้ว

      They’re irreplaceable! There won’t anyone like Gash Alemayehu Eshete and Dr. Tilahun Gessesse. We just have to pray for longevity of Gash Mahmoud Ahemed’s life.

  • @masaratmasarat9895
    @masaratmasarat9895 2 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ህን በገነት ያኑረዉ ቸርወሬ ናፈቀን

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን መላውን ቤተሰብን ቸሩ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @user-jg3pp1gy2p
    @user-jg3pp1gy2p 2 ปีที่แล้ว +2

    አለማየው እሽቴ ምርጥ አንጋፋው አርቲስት ነፍስህን ይማረው ለልጆቼ ያንተን ዘፈን ነበር የምጋብዛቸው ተማር ልጄ እያልኩኝ አንጎራገርላቸዋለው እነሱም አዘኑ ሲሰሙ መጽናናትን ለመላው ቤተሰቦቹና ለወዳጆቹ ሁሉ ይስጥልን

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว +3

    Great artist love all his work , he was my mum's class mate at Akaki mission , RIP

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 ปีที่แล้ว +6

    ነፍስ ይማር 😭😭😭

  • @gtube7783
    @gtube7783 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ጋሼ አለማየሁ ነፍስህን በገነት ያኑርልን እህህህህ

  • @munakassa5703
    @munakassa5703 2 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር ነፊስህን በአጸደ ገነት ያኑራት አሜን

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ አለማየሁ ጥሩ ስራ ሰርተህ ትተህ ነው ያለፍከው በኮንሰርት ላይ ስራዎችህን በማየተ ደስተኛ ነኝ ከልቤ አዝኛለሁ ነፍስ ይማር ::

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 2 ปีที่แล้ว +3

    ኦ! እግዚአብሔር አፈሩን ያቅልለወት አርቲስት ጋሽ አለማየሁ ነፍሳቸውን ይማርልን (ነፍስወትን ይማረው)

  • @rahelkobrom2060
    @rahelkobrom2060 2 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስ ይማር 🙏

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +1

    ውዱ ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ነፍሱን ይማረው🙏🏾🖤😭ለወዳጅ ቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥልን🙏🏾😭🖤

  • @ishowslows9384
    @ishowslows9384 2 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስ ይማር!!!

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 ปีที่แล้ว

    ነፍስሕ በሰላም ትረፍ የኔ አባት ልቤ ስብር ነው ያለው እግዚአብሔርን 😭😭😭😭😭😭

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹ መጽናናቱን ይስጥልን በዝህ ጊዜ መልካም ሰዉ እድሜዉ አጭር ሆኗል ያሳዝናል 😭😭

  • @salayshtamrat3134
    @salayshtamrat3134 2 ปีที่แล้ว

    ነፍስህን በገነት ያኑርልን

  • @selamtube7050
    @selamtube7050 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ልብ የሚሠብር ሀዘን ፈጣር ነብስህን ይማረዉ ለቤተሠብን መፅናናትን እንመኛለን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹም መጽናናትን ይስጣቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ይማር ምንጊዜም በልባችን ነህ

  • @helenbelay9341
    @helenbelay9341 2 ปีที่แล้ว +3

    ነብስ ይማር 😭

  • @rahelmussa8735
    @rahelmussa8735 2 ปีที่แล้ว +2

    ነብስ ይማር

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q 2 ปีที่แล้ว

    የእኔ ጌታ ነብስ ይማር በጣም አዝኛለው ለቤተሰብ መፅናናት ይስጥልን

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 2 ปีที่แล้ว +5

    ነፍስ ይማር አልልም ምክንያቱም ምህረት ያለው ሳይሞት ነው እና😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-xg3wf2xc6l
    @user-xg3wf2xc6l 2 ปีที่แล้ว +4

    ነብስ ይማር 😭😭

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 2 ปีที่แล้ว

    በተወዳጁ አለማየሁ እሸቴ," ያ ጥቁር ግስላ".. ኢትዮጵያ በባንዳዎች እጅ ባልወደቀችበት ዘመን ይዘፈን የነበር. ተጋበዙልኝ

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 2 ปีที่แล้ว +3

    Oh my God I cannot believe this I am so so sad I was one of the lucky singer to be on the stage with you many states back in in a days I love you so much may God bless your soul beside your talent you are just amazing person oh my God I don’t even know what to say this is
    SINKE ASSEFA from Los Angele
    አሌክስዬ ነብስህን በገነት ያኑርልኝ
    በጣም ወድሀለሁ 😘🙏🏻👏💕🌷

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 2 ปีที่แล้ว +11

    ነብሰ ይማር 😭😭😭😭😭

    • @enayko5471
      @enayko5471 2 ปีที่แล้ว

      Memey anchi nesh?

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 2 ปีที่แล้ว

      @@enayko5471 awo yen wudeeee tafashebge🌹🌹🌹🌹

    • @enayko5471
      @enayko5471 2 ปีที่แล้ว

      @@user-lv4oc9ll8l are memey tefashebegn eko anchi cecagn 😃

  • @wessenliben7656
    @wessenliben7656 2 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያድርገው አሌ

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p 2 ปีที่แล้ว +4

    ነፍስ ይማር😭😭😭😭

  • @habtamunigussie
    @habtamunigussie 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብስ ይማር!

  • @tesfayteklehymanot1343
    @tesfayteklehymanot1343 2 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር!

  • @elsadansia2937
    @elsadansia2937 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር፡፡ ለቤተሠቦቹና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን የስጣቸው፡፡ ነብሱ በአፀደ ገነት ያኑረው፡፡

  • @StarStar-jj8vy
    @StarStar-jj8vy 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በጣም ነው የሚያሳዞነው ፈጣሪ ነብሰህን በሃፀደ ገነት ትረፍ

  • @user-lo4qg6cp7i
    @user-lo4qg6cp7i 2 ปีที่แล้ว +6

    ነብስ ይማር ኡፍ ለመላው ቤተሰብህ መፅናናቱን ይስጣቸው ያማል 😭😭😭😭

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ማር በቅንነት ደምሪኝ ማማዬ❤😘❤😘

  • @omj326
    @omj326 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ አቶ አለማየሁ እሸቴ ስለ ለገስከን ሰጦታ ስምህ ዘላለም ይኖራል ነብስ ይማር!!

  • @orangeababa7162
    @orangeababa7162 2 ปีที่แล้ว +1

    Sorry to hear that
    Rest In Peace
    Messy thank you very much for your wonderful time
    God bless you and your wonderful families 🙏🏾

  • @wedazelka1179
    @wedazelka1179 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹም መፅናናትን ይስጥልን

  • @semirakemalsemirakemal9057
    @semirakemalsemirakemal9057 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍ ያማል ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹ ለጉደኙቹ ፅናቱን ያሰታቸው

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 2 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር

  • @user-fc5me3di8w
    @user-fc5me3di8w 2 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስ ይማር 😭😭

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስ ይማር 😥😥

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x 2 ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማር እጅጉን ያሳዝናል።

  • @Alabakulito
    @Alabakulito 2 ปีที่แล้ว

    Rest in peace Alemayehu.Your memories will never be forgotten! Those will always remain with us forever. My thoughts and prayers are with you and your family.

  • @blenaddis8267
    @blenaddis8267 2 ปีที่แล้ว

    ነብስህን እግዚአብሔር ይማረው

  • @tsehaiyeshanew3640
    @tsehaiyeshanew3640 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ነፍስህን በእፀደ ገነት ያኑራት ለቤተሰቦቹ መረጋጋትን ይስጥልን

  • @user-ld8vd6jz4i
    @user-ld8vd6jz4i 2 ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማር ለመላው ቤተሰቡቹ ና ለ አድናቂውቹ መፅናናት ይስጥ ልን

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 2 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር አባታችን

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማር ወይ ሲያሳዝን አለማየሁ ለመላውቤተሰቡ መፅናናት እምኛለሁ አሜን አሜን አሜን

  • @maniba5854
    @maniba5854 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ይማር😭

  • @hanigech6376
    @hanigech6376 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሣዝናል ነፍስን ይማርዉ😭😭

  • @user-dx3yy8uh5e
    @user-dx3yy8uh5e 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ አይ ኡፍፍፍፍፍፍ ነብሥ ይማር

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 2 ปีที่แล้ว +2

    Rest In Peace legend Mr.Alemayehu Eshete !! My condolences go to his family and friends 🙏 He'll be missed beyond measure 🙏🙏🙏

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 2 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር አባታችን አለማየሁ እሸቴ

  • @etsubeseleshi3416
    @etsubeseleshi3416 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ንብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት።

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 ปีที่แล้ว +2

    ነፍሱን ይማር😭😭😭

  • @mekdeslakew5811
    @mekdeslakew5811 2 ปีที่แล้ว

    ነፍሰ ይማር

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 2 ปีที่แล้ว

    ጋሽ አለማየሁ አሸቲ ሁሊ የማረሳው ት/ም ስሂድ ተማር ልጅ አያልኩ ነበር ምሂደው ።ነብስህን በአጽደ ገነት ያርግልን !!!

  • @etaneshtesfaye424
    @etaneshtesfaye424 2 ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማር!!!!

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f 2 ปีที่แล้ว

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😥😥

  • @sihenyohannes5800
    @sihenyohannes5800 2 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር😥

  • @zemengabro4407
    @zemengabro4407 2 ปีที่แล้ว

    ነብሥ ይማር

  • @user-cq3cz4pq9i
    @user-cq3cz4pq9i 2 ปีที่แล้ว

    ፡ነፍስ ይማር

  • @user-xq9il3pr1w
    @user-xq9il3pr1w 2 ปีที่แล้ว

    ከባድ ሀዘን ነው ነፍስ ይማር ለቤተሰቡ አምላክ መጽናናትን ይስጥልን

  • @elisabekele477
    @elisabekele477 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ኢትዮጵያ ትልቅ የጥበብ ሰው አጣች ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ሁሌም በልባችን ትኖራለህ

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰዎች ዘንድሮ ድንገተኛ እና ለሀገር ጠቃሚ የሆኑ ሰዎች እረፍት በዛ ላስተዋለው መልእክት አለው። በቁም ላለነው ፍቅርና ለንስሀ ሞት ያብቃን ያረፉትንም መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ያስዛናል ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጣቸው መልካም ኢትዮጵያዊ ነበር

  • @tarikambaw2001
    @tarikambaw2001 2 ปีที่แล้ว

    ነብስ፡ይማር

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል

  • @misrakkidane6528
    @misrakkidane6528 2 ปีที่แล้ว

    እውይ ነፍስህን በደጋጎቹ አጠገብ ያስቀምጥ!!!
    ውድ ውድ የሆኑ የጥበብ ሰዎች በብዛት አጣናቸው!!

  • @kntattube7324
    @kntattube7324 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑርልን

  • @selammengistu2451
    @selammengistu2451 2 ปีที่แล้ว +2

    RIP my God.bless.your soul legend you loved and missed

  • @adiamkahsay9838
    @adiamkahsay9838 2 ปีที่แล้ว +1

    Sad!!!! May his beautiful soul rest in peace 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 2 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ አንጋፉ ልጇ የኢትዮጵያ ኤልቤስ ወንድማችን በሞት ተለየን ያስዝናል በሙዚቃው የልጅነት ትዝታ የምንዝናናበት የሸመደፊር የነሳምፕሬሮ ክለቦች ጥቂቶቹ ናቸው የሙዚቃው አባት በግዜያችን በዘፈንህ ከትዝታ ጋራ ስላስደሰትከን የሰባዎቹ ትውልዶች እናመሰግናለን እግዛብሔር ነፍስሕን በገነት ያኑርልን 😥😥😥😥😥😥😥😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zellitube
    @zellitube 2 ปีที่แล้ว

    ነፍስሕን በጸደገነት ያኑርልን ለወዳጂ ዘመዶች መጽናናትን ይስጥልን😭😭😭😭😭