ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
#ውዶቸ ዱባይ መሄደ ቀርቶል ይቱብ ቻናሌን መግዛት የምፈልጉ አናግሩኝ
ለምን ትሸጣለህ አሳድግ ዩቱብህን ሀሪፍ ሀሪፋ ፕራክ ስራ ተመልካች ይኖረሀላ አይዞህ ፈተና ሲበዛ ለነገ ደስታ ይሆንለሀል በተረፈ አላህ ችግርህን አላህ ያቅልልህ
አትረባም የወንድ ደካማ ሀኪም ቤቶችን ሂድና ጎብኝ ወንድም ስንቱ ስንት አይነት በዝታ ተሸክሞ እንደሚኖር ያልጋ ቁራኛ የሆኑትን ስትመለከት ልብ ትገዛለህ ተራጋሚ እራሱን ደርጋሚ ቢስሚላ ብለህ ከመራገም አልሀምዱሊሏሂ አለኩሉ ሀል ብትል ላንተ ይጠቅምህ ነበር እኝክ ዘመድ የለህም እንደ ብቻክን ገለል በልና አሏህ ጋር አውራ ሙስሊም ተስፋ አይቆርትም ሲጀመር ደካማነትህ እንጂ ምንም አልሆንክም ቀጥ በል ቀና በል ጌታህ ጋ ተሳሰብ ምቅኛ ደስታየን የሚፈልግ የለም እያልክ ጣትህን ከመቀሰር እራስህን ሁን
ተውጂ ወድም ቶለ ብሎ ተስፋ አይቆረጥም በአላህ ተስፋ አትቁረጥ ጎበዝ ነህ ስራህን ስራ ደሞ አታልቅስ ዶአ አድርግ ፈተና ያለነው እሱን ደሞ ታግሶ ማለፍ ነው እሽ
አድነገር ልምከርህ የምታረገውን ነገር አታውራ ከሆነ በሆላ ነው ማሳወቅ እሽ በውስጥ ጭርስ አርግ እሽ
አወ ለሰማውራትትትት የለብህምም ወንድም ነገራችንን እስከምትጨረስስ ዝም ማለትት ነው ያለብህህ
ወደ አላህ አልቅስ ካለህበት ጭቅ የሚያወጣህ ሀያሉ አላህ ብቻ ነው🎉🎉
ሳህ
ከአላህበታች ሌላ ሆስፒታልታይ
አላህ ካለህበት ችግር እሱ ይፈርጅህ ያረብ በየቦታው ያሉ ሁሉ ካሉበት ሙሲባ አንተ ፈርጃቸው ያአላህ
اميننن يارب
አሚን ያረብ
ሶላተለይል ሠግድህ ወደጌታህ አልቅስ ወንድሜ አይዞህ አፊያህን ይመልስልህ ስንከፋም ስንደሠትም ድበር አትለፉ ብሎናል አምላካችን አሏህ
ወንድም ሰኢድ አብሽር በሽታ ያለ መድሀኒት አይፈጠርም ከመዳኒቱ ጋ ነው አብሽር አይዞህ😢😢
አይዞህ ሰያ ሙእሚን ተስፋ አይቆርጥም ዱአ አድርግ ታከም ትድናለህ እኳን ሆድህን እኔ ካገቴ እጢ አስወጥቻለሁ አሁን አልሀምዱሊላህ ድኘ ስደት ነኚ አያስፈራም አስወጣ ወድሜ አላህ ያሽርህ
አይዞህ ወላሂ በጣም አሳዘከኝ አሁንስ ታላህ ተስፍ እዳቆረጥ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እሱየሚወደውን ነው ፍተናየሚያበዛው አብሽሩ 😢😢😢😢 ወላሂ በጣም አሳዘከኝ
ስኢድ በሁሉም ንገር ተስፋ አትቁረጥ ተወከል አለላህ❤ እላህ ከሪም ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ነገር በእላህ ፍቃድ ያልፋል❤❤❤
የሚያለቅስ ወንድ በጣም ነው የምጠላው ከምታለቅስ ዱአ አድርግ
ወንድ ልጅ ሲያለቅስ መያት ልብ ያደማል ያሳዝናል እንጅ አያስጠላም
@Fatima-p2x9z እና ማልቀስ መፍትሄ ነው ዱአ ማድረግ ነው እንጅ ማልቀስም ካለበት ለአላህ ያልቅህ ካሜራ ላይ ከማልቀስ
ጀማል ወሎየ ሆድለባሰው ማጭድ አታውሰውአሉ እደዚህ ይባላል ለታመመሰው
ወዶ አይደለም ተይዞ ነው ያተነካ ይነካ ሀልሽም ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ያሳዝናል እጁ አያስጠላም በተፈጥሮው ፈጣሪ ሲፈጥራቸው ጠንካራ አርጎ ነው የፈጠራቸው ሚዱያ ላይ ማልቀስ ስሞታ ማውራት ፈልጎ ነው አላህ ያንሳልህ አንተም ደግሞ ወደሰው ብትጮህ ሰው ትረብሻለህ ወደአላህ ብትጮህ መልስታገኛለህ ወደፈጣሪህ ምህረት ጠይቅ ወደአላህ ስትነግረው ሁሉን ነገር አንሺ ፈጣሪ ብቻ ነው
ኧረ ተረጋጋ ዱባይ አለመሄድ የአለም መጨረሻ ነው ያለህ ማነው እንደውም ለበጎ ይሆናል ባገርህ ላይ ጠንክረህ ስራ
በስደት ላይ ያላችህ በሙሉ ወቶ ተመቅረት ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉
Amin
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አይዛን ሁሉም ነገር ለበጉነው ፈጣሪ የፈቀደው ነው እሚሁነው ተሰፋ አተቁረጥ
Amien yareb
ረአተልጂ አታልቅስ አላሕ የወደደዉን ይፈትናል ሑሉም ነገር ያልፋል ተስፋአትቁረጥ ባገርሕስራ
አብሽር ወድምአለም አላህኮ የሚወደውንነው የሚፈትነው ጉልአልሀምዱሊላህ በል አላህሙሉአፊያህን ይስጥህ ደግሞ ሙእሚን ተስፋአይቆርጥም አይዞህ☝
ያአላህ አይዞህ ወድሜ አላህ አለህ ተመካ ባአላህ አላህን ያመነ መቸም ቢሆን አይወድቅም እናም ቁረአን እደቀራብህአረግ አብሺር
ደሞ ሙዚቃውን አታዳምጥ። የልብ መረጋጋያ ቁርአን የአላህ ቃል እንጂ የካፊር ሙዚቃ አደለም
ደሰታክን ደብቀህ ያዝ ወድሜ ለሰው አታውራ ሰው ምቀኛነው አይዞህ ለበጎነው
አብሺር ወድም አለም አታልቅስ ካለቀስክም መስገጃህ ላይ ወደአላህ አብሺር አላህ አፊያያድርግህ ላተህዘን ኢነላሀ ማአ
በበሀር አምጪው የዱባይቱ አላለላትም ስታፅናኒው አልነብር ሚስት አጣሁ ባለ ግዜ በይ አብሽር በይው 😂
እረ አንተ ሰዉየ ምን ጉድ ነህ እኛም በካንሰርህመም ታመን ምንም አልመሰለኝም ተረጋጋ አባቴም አስመጥቷል ምንድነው ጥፋቴ አይባልም ሙዚቃ አጥፋ ቁርአን አዳምጥ
አይዞሽ እሙየ ይሻልሻል ጀግናነኝ ጠንካራ ጎበዝ በሽታበፀናሞት የለም አይዞሽሽሽ
@JemilaNigus ጀሚላየ አሚን ኢንሻ አላህ ወላሂ አላህ ባሪያዉን አይረሳም
አላህ ያሽርሽ እህት
አትነፋረቅ አሏህን ፍራ የሚያ ስለቅስ መዲኒት እየተቀባችሁሰውን አውዱ እስቢሏህ ወኒ አመልወኪልስትበህመም እሚስቃይ ስትሰው አለ
ወደ ፈጣሪ ዙረህ አልቅሰ ሚድያ ላይ እደዚህ መሆን ጥሩ አደለም አይዞህ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ
ዱአ አታረግም እደ ምድነው ሚድያ ላይ ማለቃቀስ ስት የባሰ ነገር እያለ አረ ወድ ምሠል ወድ ልጅ ብዙ ይችላል
ወይአተ ዱአአርግ ወደአላህ እናም ማንንነውየምታማረው የተደረገብኝሴራትላለክ ሆሆሆ ደግሞአትራገም በፈጣሪስራ
እረ ወድሜ አታልቅስ አላህ ስለሚወድህ ነው የሚፈትንህ የአላህ አተበዝነትህ እየው ያረብ😢
አብሽሪ ወድሜ አይዞህ ለኽይር ነዉ በሀኪም የሚጠፋ ነገር ችግር የለዉም ከአሏህ በታች ዶክተሮች ናቼዉና አብሽሪ ወድማለም አብሽሪ
እናበረታታው እናግዝሀል ዩቱብህን አትሽጥ ወድሜ አብሽር
ወደ ፈጣሪህ አልቅስ ፈዋሹ አያሉ ጌታ ነው
ሱበሀን አላህ
ወደአላህ ተመለስ ወንድም አላህ የወደደውን ሰው ነው የሚፈትነውድአ አድርግ ሰውንም አትወንጅል ጥሩ አይደለም ወደአላህ ተመለስ ወንድም አብሽር❤❤🎉🎉🎉
አይዞህ ወድሜ ሁልም በአላህነዉ ተስአትቆረጥ 😢😢😢
አይዞክ በአላህ ተስፋ አይቆረጥም ተስፋ አድርግመድሀኒቱ ጋር ነው በሸታው የሚመጣው ተስፋ አትቁረጥ
እግዚአብሔር ይማርህ እንዃን አገር ውሰጥ ሆነክ ሰው አገር ቢሆን ይበልጥ ይከብዳል አይዞህ ሁሉም ነገ በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው 💚💛❤
አይዞህ ወድሜ ሁሉም ፈተናነው በርታ
ማልቀሥየሚገባህ፣ለፈጣሪህ፣ለአላህነዉ፣እኛሙሥሊሞችን፣የፈጠረን፣ለሥራነዉ፣ከዚህም፣መሦበርናኢባዳማድረግነዉእናወዴአላህ፣እጂህን፣አንሣ፣ሁሉንአዋቂ፣ጌታአለህ፣እናም፣እንዲምክርልምከርህ፣ሙእሚንአይራገምም፣😢😢እናአፈያህን፣አላህይመልሥልህ
ትድናለሕ አላሕን እመን ሶብርም ይኑርሕ
ሲጀመር የሠራኸው ግፍ ነው አትሸርክ ሲቀጥል ኢቶ ሚስት የለምደ ዱባይ ሚስት ፍለጋ እምትመጣው አላህ ያሽርህ
ወዳጂ እዳለህሁሉ ጥላትምእደሚኖረህአትረሣየዛሬሠዉ ዉዲቀታችንንእጂ ሠረቶመለወጥን የሚፈልግየለም ያረቢአላህከጭቅያዉጣህያዉጣንሁላችንንም
አይዞህ ወደአላህ አልቅስ ደግሞ ትሽራለህ አላህ ያለው ነው የሚሆነው አይደል ጀግናሁን ተስፍ አትቁረጥ አይዞህ ወድማችን😢😢😢😢😢😢
ማነው የሚያቀናብረው ተመርምረህ አደልደ የተገኘብህ😮አላህ አፍያ ያድርግህ
ድብሸ አብሽር ፈተናው ለበጎ ነው ማርያምን ጸበል ጠጣ ትፈወሳለህ ፈጣሪ ማሀሪ ነው ❤
አይዞህ ወድሜ አላህ አፌህን ይመልስልህ አላህ አትፈትን አይባልም ግን ፈተናውን ያቅልልህ አብሽር ሰውሁኖ ፈተና አለብን የህን አትሳ አላህ ያድንህ😢😢😢
አይዞህ ዶአ አድርግ ግን አዳድ በሽታ እኛን ሳይሠማን እመሙ ይገኛል 😢😢😢😢😢😢
ወድሜአይዞህ:ማስወጣትይቻላል:ባተአልተጀመረም:ሁሉምሰውነው:ታክመህመሔድትችላለህ:ሰውንአትጠራጠር:እደሥራው:አተበዱአህበርታ:እግዛብሔር:አያልቅበትምይምርሀል
አይዞህ ወንድም ለማንኛውም ሠውጤነኛ ሲሆንነውሁሉም እማሆነው ጤናህን አረጋግጥ 😢😢
ያረቢ አንተ ሠውየ ምነው ማልቀስ አበዛህ ምንድንነው ጥፋትህ የረሱል ትእዛዝ አትፈፅምም
ወዳላህ ተጠጋ ወንድሜ ሰው ያው ሰው ነው ወላሂ አላህ ብቻነው የሁሉ አዋቂ
ሀገርህ ጠቀመጥ ወንድሜ ሀገርን የመሠለ ነገር የለም🙏🙏
ፈተና ያለ ነው ሰያ አላህ ባሪያውን በተለያየ ሁኔታ ይፈትናል ስለዚህ ታገስ ተስፍ እንዳትቆርጥ ተስፍ መቁረጥ የሸይጧን ነው ወደ አላህ ለይል ሰግደህ አልቅስ መፍትሄ ይሰጥሀል ሀያሉ ጌታችን
አረ ተው የአሏህ ስራነው አሏህ ሱብሀነወተአላ ለወደደው ሰው ይፈትነዋል
አይዞህ ወድሜ ዱአ አድርግ ሩቃ አሥቀራበት
ሚድያላይ አታልቅስ ወዳላህ ቅረብ አብሽር
አቦ አታልቅስ ፀልይ ለፈጣሪ የሚሳነዉ ነገር የለም ትድናለህ ። ጠላትህን ሩቅ አትፈልገዉ አጠገብህ ያለሰዉ ነዉ የሚጓዳህ ለቀጣዩም ቢሆን ተጠንቀቅ ተስፋ አትቁረጥ
ሠይድ ወንድሜ ተረጋጋና ወደ አላህ ተመለስ ወደ ሩቂያ የሚቀራበት ቦታ ሂድ እንደዝህ አይነት በሽታ በሀኪም አይደለም የሚድነው አንተኮ ገና ልጅ ነህ ብዙነገር መቀየር ትችላለህ ተስፋ አትቁረጥ ይች አለም ለደካማ አትሆንም ስለዚህ ጠንካራ ሁነህ ተለውጠህ አሣያቸው ለጠላቶችህ
ወደፈጠረህ አላህ ሱበሀነተአላ ዱአ አርግ ሱጁድ ለይ ሁነህ አልቅሰህ ለፈጠረህ አልህ አልቅስ ሚድያላይ ማልቀሱ ማፊ ፋይዳ አላህ ካለህበት ጭቅ ያውጣህ
አይዞህ ወንድም አብሸር❤❤❤🎉🎉
አላህ ያሽርህ ለህይር ነው አይዞህ ግን ይቶብህን አትሽጥ ስራበት ጠክርህ ተስፋ አትቁርጥ አላህ የተሻለውን ሁሉን ያስተካክልልህ ያርብ
አብሽር አታልቅስ ኢሻአላህ እደዚህ አይነት በሽታ ያጋጥማል እና አይዞህ ወድሜ በርታ
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካተሁ ሲያ አብሽሪ ሁሉም ይስተካከላል አይዞህ አላህ ጤናህን ይመልስልህ😢😢 ደሞ አታልቅስ
በሚደያ አታልቅስ አልሃምዱሊላህ በል ደሞ ታከም ሂዲእና
ላዳምጥህ ነበር ቡዚቃው ረበሸኝ ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ በል
አልሀምዱሊላህ በል አታልቅስ ወንድሜ
😢😢😢😢ተሰፋ አይቆረጥም አብሺር አላሀምዱሊላህ በል😥
አብሽሪ እድሜ ባላህላይ ትስፋ አትቁረጥ የምታረገውን ነገር ለማንም አትናገር ራድህን ሰትር አላህ ይሄድና እውን እኮ ክፋ የለም እስበርዳችን ታወክ ራስን ጠብቅ ስትመረመርም ራስህን ደብቀህ ተመርመር በሚድያም አታውራ ሲሆን ብቻ ንገተን ወድሜ ብዙ ጠላት አለ በስተጀርባችን አሉ ለምንድነው የምታለቅሰው ጠላቴችህን ለምን ታስደስታለህ አሁንም አረፈደም ወድሜ ከማልቀድ ጀግና ሁን ድብቅ ሁን የምን ማልቀስ እኔ አተን አያርገኝ ጠላቴን ታወኩት በፍጡም አላለቅስም
ተረጋጋ ወድሜ ታክመህ መዳን ትችላለህ ኢሻአላህደግሞ ሌላ ሁሥፒታል ሂድና አረጋግጥተሥፋ አትቁረጥ ጠካራ ሁን አላህ ሥደት እዳትሄድ ፈልጎ ይሆናል አብሺር የተሻለ ነገር ከጀርባ አለውሁላችነም ታክመን ድነናል ኦፒሮሺንሁነን አትረበሺ 😮😮
አይዞክ ወዴ አላህ እጆችህን ዘርጋ ወድሜ አታልቅስ ሁላችንም ስተተኞች ነን አላህ ይቅር ባይ ነዉና ይቅር ይበለን 😢
ደምርኝወዴ
ያአላህ ከባድ ነው የጤና ነገር አይዞህ ከአላህ ተስፋ አትቁረጥ ዱአ ድርግ 😥😥😥
አይዞህ ወድሜ ታከምና ትሄዳለህ ተረጋጋ
አይዞህ።ወንድም።ያልፋንሁሉምነገር።ለከይሩነዉ።አላህ።ይዲረስልህ።
አብሽር ወንድ አላህ ይርዳህ ያአላህ ሰሞኑን ለቅሶ በለቅሶ ሆንክ😢
ምንም ካሀዲ ፈጣሪህ ይቅር በለኝብለህ ለምን ሰው የነካ የለውም በረካ ሰውዝምሲል ለፈጣሪው ሰጥቶነው የጅህንነው ያገኘኸው ይቅርይበልህ ሴት እናት አገር እህት ሚስት ፈሬህን ተክታ የምታሳይነች ተክርስትና ወደእስልምና ተቤተሰቦቿ ነጥለህ ቡሀላከዳሀት😢 ጥፋትህን ፈጣሪ ይቅር በለኝ ለምን😢 በልናለምን ለምን
ወይኔ ደግሞዛሬ እያለቀሰ መጣ 😮አይዞህ ወንድም እምህረቱን ይላክልህ ቸሩ መሀኒአለም አይዞህ
አይዞህ ሙእሚን አያለትስም ታክም ትድናለህ አብሽረ
እረ አታልቅስ ወድም ፈጣሪ ያዉቃል አድ ሲሰናከል ሌላ እድል አለ ይሄ የመፈስ ስራ ነዉ ለወደፊቱ ደስታህን ለሠዉ አትገር ምቀኛ ስራ አይፈታም ፀሎት ነዉ
አይዞህ ወድሜ አላህ ብቻነዉ እሜቀዉ
አይዞህ ሙስሊም በአላህ ተስፋ አይቆርጥም
ምነዉ ሰዉነዉ ያስታመመኝአልክ አልሀምዱሊላህ አትልም
አይዞህ ወንድም ከሰው ሳይሆን ከአላህ ነው ሁሉንም ነገር መጠየቅ
አረ ተው ግን ሰኢድ ለመፈመስ ከሆነ አላህ የእውነት እንዳያደርግብህ አላህን ፍራ ወላሂ
ካሁን በፊትም እደዝህ ሲል ነበር አላመው አለ በበሺታ ስው ይቀልዳል 😢
ታላህ ተስፋ አይቆረጥም ተስፋ አትቁረጥ
አይዞህ አላህ ያሽርህ አታልቅስ ይሻልሀል አብሽር😢😢😢
የኔ ሚሰኪን ለካ ዉፍርትህ በጤና አይደለም
ኧረ ይህን ልይ በጣገቡ ሁናችሁ አይዞህ በሉልን😢😢
አይዞሕወድም ኢነሏሀ ማአሶብሪንወበሽሪ ሧብሪኔየሚለዉንአሥታዉሥ
ወድምጠጠር:ሊኖርይችላል:ማወቅአይከፋም:ሁሉምለበጎነው:ተውአይክፋህ
አይ ለዛናዉ ቦራጩህ የወጣዉፈራትህ አብሺር ግን የጤና አናበረም ወ
አላህ አፍያ ያድርግህ ዎናው አፍያ ነው ከመጠን በላይ መወፈርና ከመጠን በላይ መክሳትም ለበሽታ ያጋልጣል እኔም በጣም ቀንሻለሁ ባይካበድም ብዙ የበሽታ ምልክቶች አሉብኘ አልሃምዱሊላህ
እኛ የመርጥንው ሳይሆን አላህ የመርጠልን ይበልጣል
አላህ ያጥፋልህ ዱአ አድርግ ይሻለሀል
የኔ አባት 😢😢😢አይዞህ ሰያ አላህየሽፊክ ደም ተስፍ አትቁረጥ
አላሕን አመሥግን የባሠ እዳይሰጥሕ
ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ችግር አለበት ነገር ግን ደብቀውት ነው እንጅ የሚስቁት
እሄ የብር መለመኛ ለቅሶ ተው ይቅርብ ወደአላህ ተመለስ ደግሞ ትራገማል አንተ ምንም አይነት ፈተና አላየህም አልሰማህም አብብ የሳሃቦችን ታሪክ ለዚች ዱኒያ አልቅሰው አያቁም ለአኽራቸው ቢህንጂ ወንዲሜ ወደአላህ ተመለስ
ወንድሜ ይኸ ሲህር ነው እሩቃ ደጋግመህ አስቀራ አይዞህ ወንድምዋ ሁሉንም አላህ ያስተካክለዋል እድንህላይ በርታ ዱንያ ፈተናዋ ብዙ ነው አብሽር ሁሉም ይቀየራል
አብሽርወንድሜይሻላሀል❤❤❤🎉🎉
አቢሽሪ ወዲሜ በአላህ ተስፍ አትቁረጥ አላህ የምወደውን ሰው ነው የምፈትነው
ታው ውድሜ ከ አላህ ትስፋ አይቆርጥም ደም አላህ የምውደውን ሰው ነው ይምፍትነው
ያተ እመም ከሰዉጋ ምን።አገናኘዉ አረ በናትህ አትነፍረቅ በቦህና በዛዉም እስባርት ነዉ
ስይድ እይዞህ እትፍራ ሀኪም የሚንግርህ ስማ ከእግዚእብሔር ዶከተሮች እውቀት እላቸውበእምነትህ ዷእ እድርግ ይህ ፈተና ያልፋል እኔ በፀሎት እስብህለሁ በርታ እምላክ ያለው ነው የሚሆነው
ፈጣሪአትበልአላህበልአላህያሰተካክልልህችርህን
አብሽር ወንድም አሏህ አፌህን ይመልስልህ አይዞህ ኢነ አሏህ ማአ ሷቢሪን
አይዞህሰይድያረቢ😢😢😢😭ጠካራሁንሁሉምነገርይሥተካከላል
#ውዶቸ ዱባይ መሄደ ቀርቶል ይቱብ ቻናሌን መግዛት የምፈልጉ አናግሩኝ
ለምን ትሸጣለህ አሳድግ ዩቱብህን ሀሪፍ ሀሪፋ ፕራክ ስራ ተመልካች ይኖረሀላ አይዞህ ፈተና ሲበዛ ለነገ ደስታ ይሆንለሀል በተረፈ አላህ ችግርህን አላህ ያቅልልህ
አትረባም የወንድ ደካማ ሀኪም ቤቶችን ሂድና ጎብኝ ወንድም ስንቱ ስንት አይነት በዝታ ተሸክሞ እንደሚኖር ያልጋ ቁራኛ የሆኑትን ስትመለከት ልብ ትገዛለህ ተራጋሚ እራሱን ደርጋሚ ቢስሚላ ብለህ ከመራገም አልሀምዱሊሏሂ አለኩሉ ሀል ብትል ላንተ ይጠቅምህ ነበር እኝክ ዘመድ የለህም እንደ ብቻክን ገለል በልና አሏህ ጋር አውራ ሙስሊም ተስፋ አይቆርትም ሲጀመር ደካማነትህ እንጂ ምንም አልሆንክም ቀጥ በል ቀና በል ጌታህ ጋ ተሳሰብ ምቅኛ ደስታየን የሚፈልግ የለም እያልክ ጣትህን ከመቀሰር እራስህን ሁን
ተውጂ ወድም ቶለ ብሎ ተስፋ አይቆረጥም በአላህ ተስፋ አትቁረጥ ጎበዝ ነህ ስራህን ስራ ደሞ አታልቅስ ዶአ አድርግ ፈተና ያለነው እሱን ደሞ ታግሶ ማለፍ ነው እሽ
አድነገር ልምከርህ የምታረገውን ነገር አታውራ ከሆነ በሆላ ነው ማሳወቅ እሽ በውስጥ ጭርስ አርግ እሽ
አወ ለሰማውራትትትት የለብህምም ወንድም ነገራችንን እስከምትጨረስስ ዝም ማለትት ነው ያለብህህ
ወደ አላህ አልቅስ ካለህበት ጭቅ የሚያወጣህ ሀያሉ አላህ ብቻ ነው🎉🎉
ሳህ
ከአላህበታች ሌላ ሆስፒታልታይ
አላህ ካለህበት ችግር እሱ ይፈርጅህ ያረብ በየቦታው ያሉ ሁሉ ካሉበት ሙሲባ አንተ ፈርጃቸው ያአላህ
اميننن يارب
አሚን ያረብ
ሶላተለይል ሠግድህ ወደጌታህ አልቅስ ወንድሜ አይዞህ አፊያህን ይመልስልህ ስንከፋም ስንደሠትም ድበር አትለፉ ብሎናል አምላካችን አሏህ
ወንድም ሰኢድ አብሽር በሽታ ያለ መድሀኒት አይፈጠርም ከመዳኒቱ ጋ ነው አብሽር አይዞህ😢😢
አይዞህ ሰያ ሙእሚን ተስፋ አይቆርጥም ዱአ አድርግ ታከም ትድናለህ እኳን ሆድህን እኔ ካገቴ እጢ አስወጥቻለሁ አሁን አልሀምዱሊላህ ድኘ ስደት ነኚ አያስፈራም አስወጣ ወድሜ አላህ ያሽርህ
አይዞህ ወላሂ በጣም አሳዘከኝ አሁንስ ታላህ ተስፍ እዳቆረጥ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እሱየሚወደውን ነው ፍተናየሚያበዛው አብሽሩ 😢😢😢😢 ወላሂ በጣም አሳዘከኝ
ስኢድ በሁሉም ንገር ተስፋ አትቁረጥ ተወከል አለላህ❤ እላህ ከሪም ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ነገር በእላህ ፍቃድ ያልፋል❤❤❤
የሚያለቅስ ወንድ በጣም ነው የምጠላው ከምታለቅስ ዱአ አድርግ
ወንድ ልጅ ሲያለቅስ መያት ልብ ያደማል ያሳዝናል እንጅ አያስጠላም
@Fatima-p2x9z እና ማልቀስ መፍትሄ ነው ዱአ ማድረግ ነው እንጅ ማልቀስም ካለበት ለአላህ ያልቅህ ካሜራ ላይ ከማልቀስ
ጀማል ወሎየ ሆድለባሰው ማጭድ አታውሰውአሉ እደዚህ ይባላል ለታመመሰው
ወዶ አይደለም ተይዞ ነው ያተነካ ይነካ ሀልሽም ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ያሳዝናል እጁ አያስጠላም በተፈጥሮው ፈጣሪ ሲፈጥራቸው ጠንካራ አርጎ ነው የፈጠራቸው ሚዱያ ላይ ማልቀስ ስሞታ ማውራት ፈልጎ ነው አላህ ያንሳልህ አንተም ደግሞ ወደሰው ብትጮህ ሰው ትረብሻለህ ወደአላህ ብትጮህ መልስታገኛለህ ወደፈጣሪህ ምህረት ጠይቅ ወደአላህ ስትነግረው ሁሉን ነገር አንሺ ፈጣሪ ብቻ ነው
ኧረ ተረጋጋ ዱባይ አለመሄድ የአለም መጨረሻ ነው ያለህ ማነው እንደውም ለበጎ ይሆናል ባገርህ ላይ ጠንክረህ ስራ
በስደት ላይ ያላችህ በሙሉ ወቶ ተመቅረት ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉
Amin
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አይዛን ሁሉም ነገር ለበጉነው ፈጣሪ የፈቀደው ነው እሚሁነው ተሰፋ አተቁረጥ
Amien yareb
አሚን ያረብ
ረአተልጂ አታልቅስ አላሕ የወደደዉን ይፈትናል ሑሉም ነገር ያልፋል ተስፋአትቁረጥ ባገርሕስራ
አብሽር ወድምአለም አላህኮ የሚወደውንነው የሚፈትነው ጉልአልሀምዱሊላህ በል አላህሙሉአፊያህን ይስጥህ ደግሞ ሙእሚን ተስፋአይቆርጥም አይዞህ☝
ያአላህ አይዞህ ወድሜ አላህ አለህ ተመካ ባአላህ አላህን ያመነ መቸም ቢሆን አይወድቅም እናም ቁረአን እደቀራብህአረግ አብሺር
ደሞ ሙዚቃውን አታዳምጥ። የልብ መረጋጋያ ቁርአን የአላህ ቃል እንጂ የካፊር ሙዚቃ አደለም
ደሰታክን ደብቀህ ያዝ ወድሜ ለሰው አታውራ ሰው ምቀኛነው አይዞህ ለበጎነው
አብሺር ወድም አለም አታልቅስ ካለቀስክም መስገጃህ ላይ ወደአላህ አብሺር አላህ አፊያያድርግህ ላተህዘን ኢነላሀ ማአ
በበሀር አምጪው የዱባይቱ አላለላትም ስታፅናኒው አልነብር ሚስት አጣሁ ባለ ግዜ በይ አብሽር በይው 😂
እረ አንተ ሰዉየ ምን ጉድ ነህ እኛም በካንሰርህመም ታመን ምንም አልመሰለኝም ተረጋጋ አባቴም አስመጥቷል ምንድነው ጥፋቴ አይባልም ሙዚቃ አጥፋ ቁርአን አዳምጥ
አይዞሽ እሙየ ይሻልሻል ጀግናነኝ ጠንካራ ጎበዝ በሽታበፀናሞት የለም አይዞሽሽሽ
@JemilaNigus ጀሚላየ አሚን ኢንሻ አላህ ወላሂ አላህ ባሪያዉን አይረሳም
አላህ ያሽርሽ እህት
አትነፋረቅ አሏህን ፍራ
የሚያ ስለቅስ መዲኒት እየተቀባችሁ
ሰውን አውዱ
እስቢሏህ ወኒ አመልወኪል
ስትበህመም እሚስቃይ ስትሰው አለ
ወደ ፈጣሪ ዙረህ አልቅሰ ሚድያ ላይ እደዚህ መሆን ጥሩ አደለም አይዞህ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ
ዱአ አታረግም እደ ምድነው ሚድያ ላይ ማለቃቀስ ስት የባሰ ነገር እያለ አረ ወድ ምሠል ወድ ልጅ ብዙ ይችላል
ወይአተ ዱአአርግ ወደአላህ እናም ማንንነውየምታማረው የተደረገብኝሴራትላለክ ሆሆሆ ደግሞአትራገም በፈጣሪስራ
እረ ወድሜ አታልቅስ አላህ ስለሚወድህ ነው የሚፈትንህ የአላህ አተበዝነትህ እየው ያረብ😢
አብሽሪ ወድሜ አይዞህ ለኽይር ነዉ በሀኪም የሚጠፋ ነገር ችግር የለዉም ከአሏህ በታች ዶክተሮች ናቼዉና አብሽሪ ወድማለም አብሽሪ
እናበረታታው እናግዝሀል ዩቱብህን አትሽጥ ወድሜ አብሽር
ወደ ፈጣሪህ አልቅስ ፈዋሹ አያሉ ጌታ ነው
ሱበሀን አላህ
ወደአላህ ተመለስ ወንድም አላህ የወደደውን ሰው ነው የሚፈትነውድአ አድርግ ሰውንም አትወንጅል ጥሩ አይደለም ወደአላህ ተመለስ ወንድም አብሽር❤❤🎉🎉🎉
አይዞህ ወድሜ ሁልም በአላህነዉ ተስአትቆረጥ 😢😢😢
አይዞክ በአላህ ተስፋ አይቆረጥም ተስፋ አድርግመድሀኒቱ ጋር ነው በሸታው የሚመጣው ተስፋ አትቁረጥ
እግዚአብሔር ይማርህ እንዃን አገር ውሰጥ ሆነክ ሰው አገር ቢሆን ይበልጥ ይከብዳል አይዞህ ሁሉም ነገ በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው 💚💛❤
አይዞህ ወድሜ ሁሉም ፈተናነው በርታ
ማልቀሥየሚገባህ፣ለፈጣሪህ፣ለአላህነዉ፣እኛሙሥሊሞችን፣የፈጠረን፣ለሥራነዉ፣ከዚህም፣መሦበርናኢባዳማድረግነዉእናወዴአላህ፣እጂህን፣አንሣ፣ሁሉንአዋቂ፣ጌታአለህ፣እናም፣እንዲምክርልምከርህ፣ሙእሚንአይራገምም፣😢😢እናአፈያህን፣አላህይመልሥልህ
ትድናለሕ አላሕን እመን ሶብርም ይኑርሕ
ሲጀመር የሠራኸው ግፍ ነው አትሸርክ ሲቀጥል ኢቶ ሚስት የለምደ ዱባይ ሚስት ፍለጋ እምትመጣው አላህ ያሽርህ
ወዳጂ እዳለህሁሉ ጥላትምእደሚኖረህአትረሣየዛሬሠዉ ዉዲቀታችንንእጂ ሠረቶመለወጥን የሚፈልግየለም ያረቢአላህከጭቅያዉጣህያዉጣንሁላችንንም
አይዞህ ወደአላህ አልቅስ ደግሞ ትሽራለህ አላህ ያለው ነው የሚሆነው አይደል ጀግናሁን ተስፍ አትቁረጥ አይዞህ ወድማችን😢😢😢😢😢😢
ማነው የሚያቀናብረው ተመርምረህ አደልደ የተገኘብህ😮አላህ አፍያ ያድርግህ
ድብሸ አብሽር ፈተናው ለበጎ ነው ማርያምን ጸበል ጠጣ ትፈወሳለህ ፈጣሪ ማሀሪ ነው ❤
አይዞህ ወድሜ አላህ አፌህን ይመልስልህ አላህ አትፈትን አይባልም ግን ፈተናውን ያቅልልህ አብሽር ሰውሁኖ ፈተና አለብን የህን አትሳ አላህ ያድንህ😢😢😢
አይዞህ ዶአ አድርግ ግን አዳድ በሽታ እኛን ሳይሠማን እመሙ ይገኛል 😢😢😢😢😢😢
ወድሜአይዞህ:ማስወጣትይቻላል:ባተአልተጀመረም:ሁሉምሰውነው:ታክመህመሔድትችላለህ:ሰውንአትጠራጠር:እደሥራው:አተበዱአህበርታ:እግዛብሔር:አያልቅበትምይምርሀል
አይዞህ ወንድም ለማንኛውም ሠውጤነኛ ሲሆንነውሁሉም እማሆነው ጤናህን አረጋግጥ 😢😢
ያረቢ አንተ ሠውየ ምነው ማልቀስ አበዛህ ምንድንነው ጥፋትህ የረሱል ትእዛዝ አትፈፅምም
ወዳላህ ተጠጋ ወንድሜ ሰው ያው ሰው ነው ወላሂ አላህ ብቻነው የሁሉ አዋቂ
ሀገርህ ጠቀመጥ ወንድሜ ሀገርን የመሠለ ነገር የለም🙏🙏
ፈተና ያለ ነው ሰያ አላህ ባሪያውን በተለያየ ሁኔታ ይፈትናል ስለዚህ ታገስ ተስፍ እንዳትቆርጥ ተስፍ መቁረጥ የሸይጧን ነው ወደ አላህ ለይል ሰግደህ አልቅስ መፍትሄ ይሰጥሀል ሀያሉ ጌታችን
አረ ተው የአሏህ ስራነው አሏህ ሱብሀነወተአላ ለወደደው ሰው ይፈትነዋል
አይዞህ ወድሜ ዱአ አድርግ ሩቃ አሥቀራበት
ሚድያላይ አታልቅስ ወዳላህ ቅረብ አብሽር
አቦ አታልቅስ ፀልይ ለፈጣሪ የሚሳነዉ ነገር የለም ትድናለህ ። ጠላትህን ሩቅ አትፈልገዉ አጠገብህ ያለሰዉ ነዉ የሚጓዳህ ለቀጣዩም ቢሆን ተጠንቀቅ ተስፋ አትቁረጥ
ሠይድ ወንድሜ ተረጋጋና ወደ አላህ ተመለስ ወደ ሩቂያ የሚቀራበት ቦታ ሂድ እንደዝህ አይነት በሽታ በሀኪም አይደለም የሚድነው አንተኮ ገና ልጅ ነህ ብዙነገር መቀየር ትችላለህ ተስፋ አትቁረጥ ይች አለም ለደካማ አትሆንም ስለዚህ ጠንካራ ሁነህ ተለውጠህ አሣያቸው ለጠላቶችህ
ወደፈጠረህ አላህ ሱበሀነተአላ ዱአ አርግ ሱጁድ ለይ ሁነህ አልቅሰህ ለፈጠረህ አልህ አልቅስ ሚድያላይ ማልቀሱ ማፊ ፋይዳ አላህ ካለህበት ጭቅ ያውጣህ
አይዞህ ወንድም አብሸር❤❤❤🎉🎉
አላህ ያሽርህ ለህይር ነው አይዞህ ግን ይቶብህን አትሽጥ ስራበት ጠክርህ ተስፋ አትቁርጥ አላህ የተሻለውን ሁሉን ያስተካክልልህ ያርብ
አብሽር አታልቅስ ኢሻአላህ እደዚህ አይነት በሽታ ያጋጥማል እና አይዞህ ወድሜ በርታ
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካተሁ ሲያ አብሽሪ ሁሉም ይስተካከላል አይዞህ አላህ ጤናህን ይመልስልህ😢😢 ደሞ አታልቅስ
በሚደያ አታልቅስ አልሃምዱሊላህ በል ደሞ ታከም ሂዲእና
ላዳምጥህ ነበር ቡዚቃው ረበሸኝ ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ በል
አልሀምዱሊላህ በል አታልቅስ ወንድሜ
😢😢😢😢ተሰፋ አይቆረጥም አብሺር አላሀምዱሊላህ በል😥
አብሽሪ እድሜ ባላህላይ ትስፋ አትቁረጥ የምታረገውን ነገር ለማንም አትናገር ራድህን ሰትር አላህ ይሄድና እውን እኮ ክፋ የለም እስበርዳችን ታወክ ራስን ጠብቅ ስትመረመርም ራስህን ደብቀህ ተመርመር በሚድያም አታውራ ሲሆን ብቻ ንገተን ወድሜ ብዙ ጠላት አለ በስተጀርባችን አሉ ለምንድነው የምታለቅሰው ጠላቴችህን ለምን ታስደስታለህ አሁንም አረፈደም ወድሜ ከማልቀድ ጀግና ሁን ድብቅ ሁን የምን ማልቀስ እኔ አተን አያርገኝ ጠላቴን ታወኩት በፍጡም አላለቅስም
ተረጋጋ ወድሜ ታክመህ መዳን ትችላለህ ኢሻአላህ
ደግሞ ሌላ ሁሥፒታል ሂድና አረጋግጥ
ተሥፋ አትቁረጥ ጠካራ ሁን አላህ ሥደት እዳትሄድ ፈልጎ ይሆናል አብሺር የተሻለ ነገር ከጀርባ አለው
ሁላችነም ታክመን ድነናል ኦፒሮሺንሁነን አትረበሺ 😮😮
አይዞክ ወዴ አላህ እጆችህን ዘርጋ ወድሜ አታልቅስ ሁላችንም ስተተኞች ነን አላህ ይቅር ባይ ነዉና ይቅር ይበለን 😢
ደምርኝወዴ
ያአላህ ከባድ ነው የጤና ነገር አይዞህ ከአላህ ተስፋ አትቁረጥ ዱአ ድርግ 😥😥😥
አይዞህ ወድሜ ታከምና ትሄዳለህ ተረጋጋ
አይዞህ።ወንድም።ያልፋንሁሉምነገር።ለከይሩነዉ።አላህ።ይዲረስልህ።
አብሽር ወንድ አላህ ይርዳህ ያአላህ ሰሞኑን ለቅሶ በለቅሶ ሆንክ😢
ምንም ካሀዲ ፈጣሪህ ይቅር በለኝብለህ ለምን ሰው የነካ የለውም በረካ ሰውዝምሲል ለፈጣሪው ሰጥቶነው የጅህንነው ያገኘኸው ይቅርይበልህ ሴት እናት አገር እህት ሚስት ፈሬህን ተክታ የምታሳይነች ተክርስትና ወደእስልምና ተቤተሰቦቿ ነጥለህ ቡሀላከዳሀት😢 ጥፋትህን ፈጣሪ ይቅር በለኝ ለምን😢 በልናለምን ለምን
ወይኔ ደግሞዛሬ እያለቀሰ መጣ 😮አይዞህ ወንድም እምህረቱን ይላክልህ ቸሩ መሀኒአለም አይዞህ
አይዞህ ሙእሚን አያለትስም ታክም ትድናለህ አብሽረ
እረ አታልቅስ ወድም ፈጣሪ ያዉቃል አድ ሲሰናከል ሌላ እድል አለ ይሄ የመፈስ ስራ ነዉ ለወደፊቱ ደስታህን ለሠዉ አትገር ምቀኛ ስራ አይፈታም ፀሎት ነዉ
አይዞህ ወድሜ አላህ ብቻነዉ እሜቀዉ
አይዞህ ሙስሊም በአላህ ተስፋ አይቆርጥም
ምነዉ ሰዉነዉ ያስታመመኝአልክ አልሀምዱሊላህ አትልም
አይዞህ ወንድም ከሰው ሳይሆን ከአላህ ነው ሁሉንም ነገር መጠየቅ
አረ ተው ግን ሰኢድ ለመፈመስ ከሆነ አላህ የእውነት እንዳያደርግብህ አላህን ፍራ ወላሂ
ካሁን በፊትም እደዝህ ሲል ነበር አላመው አለ በበሺታ ስው ይቀልዳል 😢
ታላህ ተስፋ አይቆረጥም ተስፋ አትቁረጥ
አይዞህ አላህ ያሽርህ አታልቅስ ይሻልሀል አብሽር😢😢😢
የኔ ሚሰኪን ለካ ዉፍርትህ በጤና አይደለም
ኧረ ይህን ልይ በጣገቡ ሁናችሁ አይዞህ በሉልን😢😢
አይዞሕወድም ኢነሏሀ ማአሶብሪን
ወበሽሪ ሧብሪኔየሚለዉንአሥታዉሥ
ወድምጠጠር:ሊኖርይችላል:ማወቅአይከፋም:ሁሉምለበጎነው:ተውአይክፋህ
አይ ለዛናዉ ቦራጩህ የወጣዉፈራትህ አብሺር ግን የጤና አናበረም ወ
አላህ አፍያ ያድርግህ ዎናው አፍያ ነው ከመጠን በላይ መወፈርና ከመጠን በላይ መክሳትም ለበሽታ ያጋልጣል እኔም በጣም ቀንሻለሁ ባይካበድም ብዙ የበሽታ ምልክቶች አሉብኘ አልሃምዱሊላህ
እኛ የመርጥንው ሳይሆን አላህ የመርጠልን ይበልጣል
አላህ ያጥፋልህ ዱአ አድርግ ይሻለሀል
የኔ አባት 😢😢😢አይዞህ ሰያ አላህየሽፊክ ደም ተስፍ አትቁረጥ
አላሕን አመሥግን የባሠ እዳይሰጥሕ
ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ችግር አለበት ነገር ግን ደብቀውት ነው እንጅ የሚስቁት
እሄ የብር መለመኛ ለቅሶ ተው ይቅርብ ወደአላህ ተመለስ ደግሞ ትራገማል አንተ ምንም አይነት ፈተና አላየህም አልሰማህም አብብ የሳሃቦችን ታሪክ ለዚች ዱኒያ አልቅሰው አያቁም ለአኽራቸው ቢህንጂ ወንዲሜ ወደአላህ ተመለስ
ወንድሜ ይኸ ሲህር ነው እሩቃ ደጋግመህ አስቀራ አይዞህ ወንድምዋ ሁሉንም አላህ ያስተካክለዋል እድንህላይ በርታ ዱንያ ፈተናዋ ብዙ ነው አብሽር ሁሉም ይቀየራል
አብሽርወንድሜይሻላሀል❤❤❤🎉🎉
አቢሽሪ ወዲሜ በአላህ ተስፍ አትቁረጥ አላህ የምወደውን ሰው ነው የምፈትነው
ታው ውድሜ ከ አላህ ትስፋ አይቆርጥም ደም አላህ የምውደውን ሰው ነው ይምፍትነው
ያተ እመም ከሰዉጋ ምን።አገናኘዉ አረ በናትህ አትነፍረቅ በቦህና በዛዉም እስባርት ነዉ
ስይድ እይዞህ እትፍራ ሀኪም የሚንግርህ ስማ ከእግዚእብሔር ዶከተሮች እውቀት እላቸው
በእምነትህ ዷእ እድርግ ይህ ፈተና ያልፋል እኔ በፀሎት እስብህለሁ በርታ እምላክ ያለው ነው የሚሆነው
ፈጣሪአትበልአላህበል
አላህያሰተካክልልህ
ችርህን